በተለይ ፀጉራችሁ የተጎዳ የሳሳ የሚሰባበር ተጠቀሙበት የሚገርም ውጤት ታያላችሁ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 174

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  11 місяців тому +5

    t.me/+eP02DpxiaTQ3YzZh የቴሌግራም መቀላቀል ለምትፈልጉ

  • @tigi886
    @tigi886 11 місяців тому +8

    አምላክ ይመስገን እስካሁን ፀጉሬን በሚያስፈልገዉ ነገር ሁሉ እየተመገበ እያማረበት እና እየረዘመ ነዉ የሄደዉ ሁሌም ግን አንቺ የምትሰሪዉን ሳላይ ማለፍ አልችለም:: ብርክ በይ🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @RahelAsemare-wp1cy
    @RahelAsemare-wp1cy 11 місяців тому +1

    ኤልስ ቆጆ እናመስግናለን

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 11 місяців тому +1

    ሰላም ሰላም ኤልሲዬ በጣም አሪፍ የፆጉር መንከባከበያ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ዋው እናመሰግናለን❤

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 11 місяців тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ደግ ኑሪልኝ ዘርሽ ይለምልም ከክፉ ተጠበቂ

  • @SweetCandy495
    @SweetCandy495 11 місяців тому

    Nice sharing sending support from alona

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 7 місяців тому

    ኤልስዬ ተባረኪ 🎉🎉🎉

  • @alonaduro
    @alonaduro 11 місяців тому

    Great sharing ❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 11 місяців тому +1

    ሰላም ኤልሲ Happy New Year እያልኩኝ ለገ ቲሪትመንት አገኘሁኝ ያሳየሽው ውህድ በሙሉ አለኝ ደስ ነው ያለኝ እጠቀምበታለሁ :: እኔ የሚገምሽ እንድ ጊዜ ብቻ አይደለም የማየው ድጋሜ አየዋለሁ ለዚህ የማላደርቅሽ ፈጣሪ ብርክ ያርግሽ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      የኔ ደግ አበረታች ሁሌም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @user-ub6hr5bc2q
    @user-ub6hr5bc2q 11 місяців тому

    Watching here from alona

  • @sarasolomon9121
    @sarasolomon9121 11 місяців тому

    ኤሊሲዬ የኔ መልካም ጾም ሲፈታ አንደኛ ነኝ የምጠቀመው ውዴ🥰🥰😍💞💞❤️❤️💞 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DanialDaniel-on2xh
    @DanialDaniel-on2xh 11 місяців тому

    ኤልሳ አሪፍ 👍

  • @Candy-k5t
    @Candy-k5t 11 місяців тому

    Thank you for your sharing this video from alona

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 11 місяців тому

    ኤልስየ በፈት 74ኪሎ ነበርኩ አቺንሰምቸ እረድ ተጠቅሜ 66ዴረሸነበር አሁን ግንመልሸ72ሆኩ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 11 місяців тому

    elsy ተበረኪልን ምርጥ ነው አኔም ሰለሚቆጠቁጠኝ ነው የማልቀባል አላርጅክ ነው ብዪ ነው እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      ኪኪኪ አይደለም አሪፍ ነው

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 11 місяців тому

    ኤልስዬ እንኳን ደና መጣሽልን ኡፉ ማዳሜን ሻዎር ልውሰድ ብያት ሻወር ቤት ሆኜ ነው የምሰማሽ ኑሪልን እንወድሻለን ላይክ አድርጌ አለው ጨርሼ ነው የሰማውት እንወድሻለን ሳትጮኸብኝ ልውጣ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому +1

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያልፋል

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 11 місяців тому

    ተባረኪ የኔ ልዩ 🎉🎉🎉🎉🎉HNY

  • @SioPao-u3e
    @SioPao-u3e 11 місяців тому

    Great sharing from alona

  • @SelamBelet-vh6pg
    @SelamBelet-vh6pg 11 місяців тому

    ኤልሲዬ እኳን አደረሰሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 11 місяців тому

    ኤልሲዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ምርጥ የፀጉር ውህድ ኑሪልኝ ዘርሽ ይለምልም እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @tsionlema3792
    @tsionlema3792 11 місяців тому

    Barchi betam arif temrti new
    Ke Addis ababa ye genet gorabate God belss you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      yene konjio Genye tebareki ehite Tsion betam ameseginalehu

  • @makw5069
    @makw5069 11 місяців тому

    Thank you for sharing❤❤

  • @mahijapi5646
    @mahijapi5646 11 місяців тому +1

    ኤልሲዬ ደረሽልኝ እኔስ ምርርርር ነው ያለኝ
    በፀጉሬ ጉዳይ ❤❤❤

  • @gyhbkuy6818
    @gyhbkuy6818 11 місяців тому

    አልሲ ሰላምነሽ እንኳን ደህናመጣሽ ኤልሲ እኔ ሑልግዜ ጸጉሬን ትርትመንት ስጠቀም ስታጠበው ይያያዛል እስከመጨረሻው ላልቀባ ወሰንኩ መላካለሽ ብየነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      ከሁለት ሰአት በላይ አታቆይው

  • @BearLabs-jd5qu
    @BearLabs-jd5qu 11 місяців тому

    So nice , happy New year from alona

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 11 місяців тому +1

    happy New year እንካን አደረሰሽ ኤልሲዬ ዉድ እህታችን🌹❤🌹❤🎉🎊🎉🎊🎉🎊

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 11 місяців тому

    በጣም ተቸግሪያለሁ እየሳሳ ነው ፀጉሬ ልቆረጠው ምክር ስጪኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      ጫፊን ብቻ ቁረጪው ትሪትመንት አርጊ የኔ ባዶ ቀርቶ ነበር ቶሎ ቶሎ ጫፊን ቆርጫ ትሪት አረኩ ተመለሰ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 11 місяців тому

    ኤልሲዬ የኔ ምርጥ ስዎድሽኮ❤ እኔ እስካሁን እየተመኘሁት ያጣሁት ቢኖር ሬት ነው ከስንት አንዴ ሱፐርማርኬት ስወጣ ፈልጌ አላገኘውውም በቅርቡ ኢትዮ እገባለሁ እንደልቤ እጠቀማለሁ😂 ቂቤ በጣም ናፍቆኛልአራት አመት አለፈኝ በጣም ነበር የምወደው አመሰግናለሁ ኤልሲዬ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      ጌታ ለአገርሽ ያብቃሽ አይዞሽ

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 11 місяців тому

    ኤልሲዬ የምትሰሪውን ሁሉ እጠቀማለሁ ፀጉሬ አንዴት እንዳማረበት ተባረኪልኝ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 11 місяців тому

    Selam elsu yeney tsegur betam new yetegodabegn ena redign ebakeshe betehtena eteykesjaloh

  • @elizabethmichael8768
    @elizabethmichael8768 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ኤልሲ ! አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ፀጉሬ ረዥምና ለስላሳ ነው ብዛቱ መጠነኛ ነው በኮቪድ ምክኒያት ብዙ ረገፈ አሁን ያስጨነቀኝ እሱ ሳይሆን በጣም ያሳክከኛል እጄ ከጭንቅላቴ ላይ አይወርድም ሥራዬ ደግሞ ከምግብ ጋር የተያያዘ ነው እባክሽ መፍትሄ ካለሽ አካፊይኝ በጣም ተቸግሬያለሁ አመሰግናለሁ !!
    መልካም አዲስ ዓመት 🎉🎉🎉🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      በጥቁር አዝሙድና ቅርንፉድ የሰራሁትን ተጠቀሚ ቻናሌ ጊቢ

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 11 місяців тому

    God be with you thanks

  • @sinatube21
    @sinatube21 11 місяців тому

    ዶክተር ላስቸግርሽ ጥያቄየን መልስልኝ
    ልጀ ሲወለድ ጸጉሩ ላዛ ለስላሳ ነበረ ከዛ በምላጭ እራሱን ስላጨው ኩርዲዳ ሁኖ በቀለ ምንድነው ምክንያቱስ በምነው የሚመለስስ አግዘኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      የኔ ቆንጆ ኖርማል ነው በዘር ይሔዳል እስከ 7ተኛ ድረስ ወንድ ስለሆነ ያምራል እኮ እሺ

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884 11 місяців тому

    እሬት አይሰማማኝም ለፊቴ ምን እንደሆ አላቅም የፊቴ ቆዳ ይቀላል ዝም ብሎ ምን ላድርግ። እባክሸ መላ በይኝ በጣም ሴንሴቲብ ነው የሚሸት ነገር አይሰማማኝም እባክሸ መላበይኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      ትሪትመንት እያረግሽ ይለወጣል

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 11 місяців тому

    ኤልሲ ግን ፀጉርሺ ወዙ ሲያዩት ሀሪፍ ነው ቁመት ግን አቺን መከታተል ጀመርኩኝ ጀምሮ ሳየው ምንም አላደገም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      የኔ ቆንጆ ይሔንን የቁመት መጠን ይሔንን ነው የምፈልገው ብዛት ስላለው ከረዘመ ገደለኝ ማለት ነው እቆርጠዋለሁ የልጄን ብታይ ገና በሰባት አመቷ ከወገቧም በታች ነው የሷ ስራ የኔ ከተጨመረ በአሜሪካ ግን ቆይ አሁን አሳድጋለሁ ታዘቢኝ

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 11 місяців тому

      @@elsabeautynt ዋና ጤናማ መሆኑ ነው አልሲዬ በዚህ ውበቱ ቁመት ቢኖረው የበለጠ ያምራል ዘፈልዘፈል ሲል የልጂሺን እማ በደብ አሳድጊላት የኔ ቁመቱ እረጂም ነው ምን ዋጋለሁ ማበጠሪያ ሳይነካው ነው የሚነቀለው መነቀል ስልሺ ትንሺ አይደለም አዳዴ በንዴት በደብ እዲወጣ አበጥረዋለሁ ብቻ እዳስጠላኝ እዳልላጨው ሀገሬ ልገባ ነው

  • @edenabebe2453
    @edenabebe2453 11 місяців тому +1

    ምርጥ ኤልሲ እናመሰግናለን

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 11 місяців тому +1

    የኔ ችግር በዓይኔ እና በቅንድቤ መሃል በግራም በቀኝም በኩል አይኔ አካባቢ በጣ በፍጥነት እየተጨማደደና እየወደቀ ነው መፍትሄ ካለሽ ? አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      በጣም አለኝ ቻናሌ ጊቢ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 11 місяців тому

      እህታለም ኤልሢ እንዴት ነሽ ከተቻለሽ ሊንኩን ብታሥቀምጭ ጥሩ ነው አወ ጊዜ የለሽም አውቃለውግን ከቻልሽ ነው ​@@elsabeautynt

  • @kidistalemayehu1131
    @kidistalemayehu1131 11 місяців тому

    ሰላም ኤልሲ ሰላምሽ ብዝት ይበል የ12 አመት ሴት ልጅ እና የ3 አመት ልጆች አሉኝ የትልቋ ዐይኗ ስር እየጠቆረባት ነው ምን ላድርግላት ትንሿ ደግሞ ፀጉሯን ያሳክካታል ለሁለቱም አንድ አይነት ቅባት ነው የምቀባቸው ኤልሲዬ መላ በይኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому +1

      ለትልቋ ሁሌ አጥበሽ ፊቷን sweet almond oil ቀቢያት ለትንሿ ፀጉር የጥቁር አዝሙድ በቅርንፊድ የሰራሁት አለ በስሱ ቆዳዋ ላይ አሸት አሸት አርጊላት ግማሽ ቀን አቆይተሽ እጠቢያት በየሳምንቱ እሺ

    • @kidistalemayehu1131
      @kidistalemayehu1131 11 місяців тому

      @@elsabeautynt እሺ ኤልሲ አመሰግናለሁ ውጤቱን አሳውቅሻለሁ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 11 місяців тому

    Selam lanchi yehun Elsye enkuwan selam metshe enkuwan adrse melamine years yetena yehunlshe hulem yezesh yemtemechiwen saladenk alalefm like & share❤❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 11 місяців тому

    👍👍

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys 11 місяців тому

    Yene konjoooo thanks for everything 🙏 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 and ethiopia 🇪🇹 ❤️

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 11 місяців тому

    ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ደግ

  • @lelegualadwa2871
    @lelegualadwa2871 11 місяців тому

    Thank you

  • @tlul8666
    @tlul8666 11 місяців тому

    እህቴ እምታስተላልፊው ነገር ጥሩ ነበር ግን መጨረሻ ላይ ተቀቡ እምትይው ቅባት በኛ ሀገር አቅም ከየት ይመጣል አቅምስ ቢኖር ኢትዮጵያ አለ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      የኔ ቆንጆ ቀላል ሰራለሁ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 11 місяців тому

    የቅባቱን ስምና የኮንድሽነሩን ስም ፃፊልኝ ኤልሲ በናትሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      olive deep conditioning ግን እቃውን screenshot አርጊው የተለያየ አይነት አለው Indian herm ቅባቱ mix with sweet almond oil

    • @BH-id8px
      @BH-id8px 11 місяців тому

      @@elsabeautynt ኤልሲዬ ተባረኪልኝ ቶሎ አሳይተሽ ዞሮ አታድርጊው የተጎዳ ፀጉር ነው ያለኝ ለሁሉም ምስጋናዬ ይድረስሽ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 11 місяців тому

    ሰላም ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤🎉

  • @rahelhilufe143
    @rahelhilufe143 11 місяців тому

    Happy New Year Elsi, you're sweet and humble we love you so much❤️

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 11 місяців тому

    Happy new god bless you

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 11 місяців тому

    ኤልስዬ እናመሰግናለን 👋👋 ለልጆች መጠቀም እንችላለን ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      አዎ ከአምስት በላይ ከሆኑ

  • @fire-hw9zz
    @fire-hw9zz 11 місяців тому

    ቅቤውን እንዴት ሳረሹ?ኤልስ

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 11 місяців тому +2

    ኤልሲ ፍቅር ❤

  • @lordrab7487
    @lordrab7487 11 місяців тому

    ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ ለአዲሱ ዓመት እሬት እኮ ተቀብተነው መተኛት አንቺ ልም ምክንያቱም ይሸታ ል ለሁለት ሰዓት ም ይሸታ ል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      ሲደርቅ ይጠፋል ሽታው

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 11 місяців тому

    ሬቱ ጄሉ ፈሳሹ መጠቀም ይቻላል እዚህ አገር የለም ፍረሹ ማለቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому +1

      ለፀጉር አዎ ተጠቀሚው

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 11 місяців тому

      ​@@elsabeautyntለፊት አይሆንም እህቴ ኤልሢ 99./.9ይቅርታ ኤልሥየ አሥቸገርኩሽ

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 11 місяців тому

    I wonder why you have very thick hair and beautiful skin because you take of it.❤❤❤

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 11 місяців тому

    Happy New Year, thanks for advice you are really good, the way you explain every details, appreciate you.

  • @ewnet4866
    @ewnet4866 11 місяців тому +2

    Like & Share

  • @richana4798
    @richana4798 11 місяців тому

    Enkon dehena metashe❤

  • @BetereLawgalet-iu8yc
    @BetereLawgalet-iu8yc 11 місяців тому

    እናመሰግናለን ኤልስዬ በጣም ምርጥ ትሪትመት ነው

  • @eritrea576
    @eritrea576 11 місяців тому +1

    Happy New Year Elsy, God bless you and your family

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 11 місяців тому +1

    ኤልስ ቆንጆ ❤

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 11 місяців тому

    Enemesaginln yene wid ❤❤❤

  • @Mekidiashagerie
    @Mekidiashagerie 2 місяці тому

    እንዴት አደርሽ ናፍቆቴ

  • @maffikonjo1
    @maffikonjo1 11 місяців тому

    We are not able to see your preparation

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      I am sorry

    • @maffikonjo1
      @maffikonjo1 11 місяців тому

      @elsabeautynt no problem at all I am just telling you about the angle of your camera thank you

  • @GenetJimma-b8g
    @GenetJimma-b8g 11 місяців тому

    Elsiye Happy New Year

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 11 місяців тому

    ክብር ስለ ሚገባሽ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      የኔ ደግ እኔም ተባረኪ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 11 місяців тому

    ኤልሳዬ የኔ እመቤት ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      የምወድሽ የኔ ደግ

  • @m.4582
    @m.4582 11 місяців тому

    እኔ 15 ቀን አልሞላኝም የቅሩፍድ ውሀ መጠቀም ከጀመርኩ ግለውጡ ግን ለራሴ ገርሞኛል. እስከዛሬ ምን ሆኘ ነው ያልኩት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому +1

      በርቺ ፀጉር እንደ ፊት ቆዳ አያስቸግርም

    • @m.4582
      @m.4582 11 місяців тому

      @@elsabeautyntልክ ብለሻል ኤልሲ. ጉጨ ላይ እንሽ ማድያት ወጥቶብኝ. አለቅልኝ አለ. ወራት አለፈኝ እርድና ማር. እየተጠቀምኩ ነበር ወፍ የለም

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 11 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      አሜን

    • @lakechshifeta1950
      @lakechshifeta1950 11 місяців тому

      ​@@elsabeautyntኤልኢ በእውነት ዛሬ ለብዙዎቻችን የበላንን ቦታነዉ ያከክሽዉ ዘመንሽ ይለምልም መጀመረያ አስቸኳይ
      ስራ ስለነበረኝ ላይክ እና ሼር አድርጌ ወጥቼ ነበረ ስጨርስ ቁጭ ብዬ ተረጋግቼ አየሁት ፀጉሬን እከምታጠብ አስጎመጀኝ😂😂😂ብርክበይልኝ❤❤❤❤

  • @ewnet4866
    @ewnet4866 11 місяців тому +1

    Happy new year 🎉❤❤❤❤

  • @ewnet4866
    @ewnet4866 11 місяців тому +1

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤️

  • @eyerusalemterefe8160
    @eyerusalemterefe8160 11 місяців тому

    Happy New Year else

  • @yemisarchnagtu7566
    @yemisarchnagtu7566 11 місяців тому

    ስላም የኤልሲ ቤተስቦች

  • @afomiaisak790
    @afomiaisak790 11 місяців тому

    ሰላም ኤልስየ❤ የምወድሽ እህቴ ነኔ ጥያቄ የ ስዊት ኣልሞን በቤትሽ ያለሽ ኣሳይን እሞ ተሸግሬ ለኔ ፊቴ ና ለጸጉሬ በተጨማሪ ለልጆቼ ደጊመ መልካም ኣዲስ ኣመትና ገና ይሁልች።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      ቴሌግራም ላይ አለ

  • @sarhkhald2306
    @sarhkhald2306 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosteshome5328
    @tewodrosteshome5328 11 місяців тому

    ኤልስዬ መጥተናል ቤተሰብ ሆኛለሁ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ ቴዲዬ ወንድሜ

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb 11 місяців тому

    Nagaa oltee bareduutoo bagaa gesse ❤❤❤❤❤❤🎁🎁🎁💋💋💋💋💋💯💯💯💯🎂🥰🥰🥰🥰🥰🥰💓💓💓💓❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 11 місяців тому

    Happy new year 🎉

  • @afomiaisak790
    @afomiaisak790 11 місяців тому

    ኤልስየ የቴለግራም ጉሩብ ላክልይን ልቀላቀል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому +1

      ሊንኩ አለ ፒን አርጌዋለሁ በዚሁ ቪዲዮ ጊቢ

  • @yayeshdebebe5660
    @yayeshdebebe5660 11 місяців тому

    Happy New year dear

  • @MakdaTeklemariyam
    @MakdaTeklemariyam 10 місяців тому

    የፀጉር እርዝመት የዕድሜ ገደብ አለዎይ? ወይስ ለወጣቶች ብቻ ነው?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  10 місяців тому

      የፀጉር እድገት ከአርባ አመት በኃላ ፍጥነቱ ይቀንሳል እንክብካቤ ካረግሽ ግን ያድጋል

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 11 місяців тому

    Happy new year Elesy 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aishaaisha2337
    @aishaaisha2337 11 місяців тому

    አህለን

  • @TrhasShishay
    @TrhasShishay 11 місяців тому

    ሰላም ውዴ ❤❤❤❤❤

  • @hanabirhanu464
    @hanabirhanu464 11 місяців тому

    Elsya welcame

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 11 місяців тому +1

    ❤የኔ ጸጉር አርዳታ ያስፍልግዋል 😂በጣም ትጎድቶዋል

  • @SelamBelet-vh6pg
    @SelamBelet-vh6pg 11 місяців тому

    እረ ፀጉሬ ተቆራርጦ አረቀ ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      አይዞሽ ከኔ ጋር ነይ ይመለሳል

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ 11 місяців тому

    በነገራችን ላይ የኔ ጸጉር ተነቅሎ ሊያልቅ ነዉ 😢

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      አይዞሽ ቫይታሚን ዲ3 VD3 ውሰጂ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 11 місяців тому

    ❤❤❤