ማንነትህን እወቅ በኡስታዝ ካሚል ጣሀ || ሀሩን ሚዲያ ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 231

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Рік тому +72

    ወላሂ እንደ አንድ ሙስሊም በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር በዚህ ዘመን እኛ ሙስሊሞች መካሪ መፈለጋችን ነው: አላህ ስንት ታአምራቶችን በአይናችን እያሳየን ታላቅነቱን የአለም ሁሉ መሪ መሆኑን ስንቶች እየመሰከሩ እኛ በራችንን ዘግተን እናምጸዋለን አላህ ይጠብቀን: ሀስቡናላህ

  • @ዚነትደሊል
    @ዚነትደሊል Рік тому +4

    አላህ ከሚያጋሩት ነገር ሁሉ የጠራ ነው ጀዛክ አላህ ሀይር አላህ ሁላችንም ይምራን

  • @ShemsuJemal-iy4yf
    @ShemsuJemal-iy4yf 4 місяці тому +1

    ማሻላ ኧቦ ልብ የሚያረካ ዳእዋ

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Рік тому +1

    ጀዛክአላህኸይር ውድ ኡስታዝና አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @samkumr-rk5ur
    @samkumr-rk5ur Рік тому +17

    ያረቢ ቀልባችንን አፀዳልን🤲

    • @zaitoonarizwan9795
      @zaitoonarizwan9795 Рік тому

      ያረቢቀልበችንንአፀዳልንኡስታዜአለይጣቡቂኩ

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 Рік тому

      ያረቢቀልባችንንአፀዳልኔ❤🤲🤲🤲🤲

  • @madinaababeawu103
    @madinaababeawu103 Рік тому +7

    ጀዛክአላህ ኽይር ኡስታዝ ምርጥ ትምህርት ናዉ አላህ ልቦቻቺንን ያፅዳልን መጨርሻቺንን ያሳምርልን ያርብ ላይክ አድርጉ ለኢሳላም ዳእዋወቺ

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 Рік тому +6

    ያረቢ አተው ልባችንን አፂዳልን ያረቢ ቀጥተኛውን ምንገድምራን ከደጎቹሁ ባሪያዊችአድርገን መጨረሻችንን አሳምሪልን
    ኢላህ😢😢😢😢😢 አሚንንን ያረቢ ጀዛኽምአላህኽይረን ኡስታዝ

  • @saadas9954
    @saadas9954 Рік тому +4

    ማሻ አላህ የዚህ ኡስታዝ ዳእዋ እንደት ይጣፍጣል ጀዛለላሁ ኸይረን ይጠውልልክ ኡምርክ

  • @fetyaabdulwehab5739
    @fetyaabdulwehab5739 Рік тому +4

    ❤ماشاء الله ማሻኣሏህ ከዚ ኡስታዛችን እንደዚ ሙሃደራ ልቤን የነካዉ አዳምጪ አላዉቅም በርቱ ቀጥሉበት

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r Рік тому +2

    ያረብ ቀልባችንን አፀዳልን ቀጥተኛውንም መንገድ ምራን

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 5 місяців тому

    አላህ ከስተታችን ይጠብቀን እሱንም በብቸኝነቱ ምናመክም ያድርገን አልኸምዱሊላ

  • @AaAa-cd5ts
    @AaAa-cd5ts Рік тому +4

    ማሻአላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው በትግስት እናዳምጠ ው

  • @ShemsiaAbdella-rw4gs
    @ShemsiaAbdella-rw4gs Рік тому +1

    ሱብሃንአሏህ

  • @zburahassenaschal8693
    @zburahassenaschal8693 Рік тому +2

    ሱበሀን አላህ

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому +4

    አህለን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Рік тому +2

    ሱበሀነላህ

  • @AyshaTube-v7c
    @AyshaTube-v7c Рік тому +1

    وعليكوم.سلام ورحمة الله وبركته استز جزاكوم الله خيرن الله ياحفظك

  • @ኢስላምሰላምነዉ
    @ኢስላምሰላምነዉ Рік тому +2

    ሱበሃን ኣላህ

  • @AssfCshbd
    @AssfCshbd Рік тому

    ያአላህ ቀጥተኛን መገድ እምንከተል ያድርገን 🤲

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 Рік тому +1

    መሸአላህ ኡሰታዝ

  • @mereere5285
    @mereere5285 Рік тому +2

    ያርቢ ቀልባችንን አፀዳልን ያኢላሂ
    ጀዛኩሙላህ ኽይረን ኡስታዝ

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 5 місяців тому

    ኡለሞቻችን አላህይጠብቃቹ እድሜናጤና ይስጣቹ

  • @Layelaa-cr5yt7km2k
    @Layelaa-cr5yt7km2k Рік тому +6

    سبحان اللذي حين لا يموت الحمدلله الله اكبر لآ اله الله رب اغفرلي و ارحمني يا عزيز ❤❤❤❤❤❤

  • @amena8601
    @amena8601 Рік тому +1

    የአላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራን ያርብ❤❤❤❤

  • @HafizaAwol
    @HafizaAwol Рік тому +3

    ያረብ ቋልብ ይጠን ቀጥተኛውን ጎዳና ይምራን ያ እላሂ

  • @saedhsss9359
    @saedhsss9359 Рік тому +2

    ሱበሀንአላህያረብመጨረሻችንንአሳምርልን👍👍👍👍👍👍

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 5 місяців тому

    የአላ መጨረሻችንም አሳምርልን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ራህሜነኝተስፈኛዋ

    ጀዛኩም አላህ ኸየር አላህ ልባችንን ታፅዳልን ያርብ ከቀብር ቅጣት ከዱኒያ ፈተና አላህ በራህመቱ ይጠብቅ ን ያርብ

  • @ኢሙነእማነኝ
    @ኢሙነእማነኝ Рік тому +1

    ማሻአለህ

  • @najatwassihun9627
    @najatwassihun9627 Рік тому +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ሁስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ

    ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @ye.hawasalij.etiopiaahager8243

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا يا استاذنا

  • @ሀላልመዝናኛ
    @ሀላልመዝናኛ Рік тому +2

    ምሻአላህ❤❤❤❤

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 Рік тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ውድ ኡስታዛችን

  • @ቢላልሙሀመድ-ቘ9ጘ
    @ቢላልሙሀመድ-ቘ9ጘ Рік тому +2

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 6 місяців тому

    አላህቀጥተኛዉንመንገድይምራንያረብ🤲🤲

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому +4

    አላህ በቃ ይበለን ያረብ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ያረብ ያ

  • @እስላሚክYOUTUbe
    @እስላሚክYOUTUbe Рік тому

    ሱውብሀን አላህ ያአላህ ኻቲማችንን ያሰምርልን

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 Рік тому

    ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ቀጥተኛውን መገድ ምራን ያረብ

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому

    አሚን አሚን አሚን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኡሥታዙና

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛኩሙላሁኸይርርር

  • @TebahTebahh
    @TebahTebahh Рік тому

    ጀዞኪአላህ ከይር አላህቀጥተኝውንመንገድይምርንያረብ ❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 Рік тому +1

    اللهم امين جزاك الله خيرا

  • @WerWer-c5t
    @WerWer-c5t Рік тому

    ጀዛኩማአሏህኸይርኡስታዝ
    አላህመጨረሻችንያሳምረልን

  • @عثمان-ص1ر
    @عثمان-ص1ر Рік тому

    አሚሚንንንንንንንያረብ. አህለን። ኡሳተዚ. አላህ።ይጠብቂ

  • @ayshaethio906
    @ayshaethio906 Рік тому

    ያኣለህውይ ልባችንን ባእማአን ሙላልን

  • @abduethio3598
    @abduethio3598 Рік тому

    ጀዛኸ አለህ ኸይራን አስታዛችን አለህ ይጣብቅይ

  • @امينهامينه-و3و
    @امينهامينه-و3و Рік тому

    ሱባሀንአላህ አላህቀጥተኛውንመገድይምራን

  • @ggvfreerrere6429
    @ggvfreerrere6429 Рік тому

    አለህሆይ መጨረሻየን አሣምርልኝ ያረቢ ቀልቤን ሠብሥብልኝ አላህ አታን ለመታዘዝ አቅናኝ ቅኑን መገድ ምረኝ ዱቃ አርጉልኝ ወድ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ ቀልብ ደረቀብኝ

  • @Alhamdulillah7375
    @Alhamdulillah7375 Рік тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ
    አላሁመ አሚንን
    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @KandraKedir
    @KandraKedir Рік тому

    አላህ እድሜህን አላህ ያርዝምልን ያረብ

  • @jamilahremeto5224
    @jamilahremeto5224 Рік тому

    አለህ መጨረሻችን ያሰምርን ያረብብ ጅዛከአለሁከይረን👍👍👍👍

  • @fyyfdfyg3858
    @fyyfdfyg3858 Рік тому +1

    እልህ ባሳማነው ታጣቃም ያዲሪገን🎉🎉🎉🎉❤

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅን አላህ መጨረሻቸን ያስምርልን አሚን

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Рік тому

    Amene. Amene. Amene. Yarebiylalemiyne

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አላሁምመ አሚን ያረብ

  • @LeenZaher-xf6pv
    @LeenZaher-xf6pv Рік тому

    ኧላሁመ.አሜን.ያረበል.አለሚን.አላህ.ይቀበልህ.ያረቢ.ያአላህ

  • @شوشو-س2و
    @شوشو-س2و Місяць тому

    አሚንየረቢኡሢተዚአላይጠቢቅ

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 Рік тому

    ኢላህ ልባችንን ወዳተ መልስልን የእውነት ታመናልኮ የአኼራ ጉዳይ አሳስቦን አልቅሰን አናቅም ኢላሂ ልቦና ስጠን 😭

  • @sadat0fik166
    @sadat0fik166 Рік тому

    አሚን ያረብ ጀዛኩሞላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @ithopi4390
    @ithopi4390 Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እንደ አንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን ሀገራችንን አላህ ሰላሞን ይመልስልን ያረብ ብሎ ማን ያፈራል يارب ياالله

  • @badriaal2179
    @badriaal2179 Рік тому

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛ ኩምአለህ ኸ ይር

  • @hayatali9321
    @hayatali9321 Рік тому +1

    جزاك.الله.خير

  • @Tነኝያሲልጤዋ
    @Tነኝያሲልጤዋ Рік тому

    ማሸ አለህ ጀዘክ አለህ ከይር ኡስተዝ

  • @Fatumawole
    @Fatumawole Рік тому

    አላህ ቀልባችንን ይመልስልን❤❤❤❤

  • @ShemsiaAbdella-rw4gs
    @ShemsiaAbdella-rw4gs Рік тому

    አልሃምዱሊላህ አላኒዕመቲክ ያ ረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @Romana-ro8hg
    @Romana-ro8hg Рік тому

    ኡሠላሙአለይኩምጀዛኩማላሕኸይረንአላሕይጠብቃችሑ።አረቦችንጠበደብጠብቁበተረፈአውፉበሉኝ

  • @sifankumsa7450
    @sifankumsa7450 Рік тому +1

    Amiiiiiin yaa rabbii ❤❤

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk Рік тому +1

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @እሙአብበክር
    @እሙአብበክር Рік тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +3

    ማሻአላህ ደስ የሚል ትምህርት ነዉ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ላኢላሀኢለላህ መሀመዱረሱሉላህ የሚል ሰው ሁሉ ከሁሉም በፊት ራሱን ማስተካከል ቀጥሎ ቤተሰቡን+ኡማውን ያስተካክላል

  • @rbfghfgi3080
    @rbfghfgi3080 Рік тому

    ያረቢ በእዝነትህ እዘንልን

  • @GgGg-ul2de
    @GgGg-ul2de 5 місяців тому

    ኢንሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 Рік тому

    ወአለይኩም. አሰለም. ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል ጃዛኸለይ ኸይረን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @SeidMohammed-ij2yl
    @SeidMohammed-ij2yl Рік тому

    ጀዛ ከላህ ኡስጣዝ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 5 місяців тому

    ዋለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ

  • @HayatF-vc2bu
    @HayatF-vc2bu 7 місяців тому

    ያረብቀላባቺንንያጥዳሊል❤❤❤

  • @frdosnesru5413
    @frdosnesru5413 Рік тому

    Masha allah jazakumula wakayiren ammiii yarabbii

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አላህ ይሁነን መቼም ሞትን እንደ መርሳት አስከፊ ነገር የለም: ወላሂ እፍረተቢስ ትውልድ እየተበራከተ ነው በተለይ ስደት አለም ላይ ያሉ እህት ወንድሞች አላህ ከመራቸው ሲቀር

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @የሃምዛእናት
    @የሃምዛእናት Рік тому

    አሚን ❤❤❤❤❤❤ ያረቢ

  • @LeenZaher-xf6pv
    @LeenZaher-xf6pv Рік тому

    ኧ..እኛ.ሰዎች.ስንባ.በምን.መፈጠራችን.እያወቅን.እንዴት.እናመፀዋለን.እንዴትስ.በምን.እንደተፈጠርን.አናስብም.እኪ.እናገናዝበው.እስኪ.መለስ.ብለን.ሰምተንም.አናሳልፍ.እስኪ.በአላህ.እህት.ወንድሞቼ.እስኪ.የኢማንን.ገብተን.እንየው.የአላህ.ያረበና.አንተው.ጠግነው.ልቦናችንን

  • @selimtube404
    @selimtube404 Рік тому

    አላሁመሶሊ እላነብይና ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @redmird3180
    @redmird3180 Рік тому

    Masha allhi ustazi shukeran

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ጀዛካላህኸይር ኡስታዝ

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    ጀዛክላሁ ኸይረን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ እደዚህ ተዉሂድ ሲብራራ ደስ ይላል ልባችን ይረካል ያረብ በየገጠሩ የሚያመልኩትን ሸህ ድጋ ዛፍ ዶሮ ሙስበሀ አላህ ከዚህ ያላቅልን ያረብ

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 Рік тому

    ወአለይኩምእሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @anoodkama25
    @anoodkama25 Рік тому

    صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 6 місяців тому

    ሐሩን ሚዲያ አላህ ይውደዳቹ

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co Рік тому

    አሚን አላሁመ አሚን ያረብ

  • @fanege8671
    @fanege8671 Рік тому

    ማሽአላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያርቢ

  • @hayatsaied7623
    @hayatsaied7623 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱሁ

  • @fetyaabdulwehab5739
    @fetyaabdulwehab5739 Рік тому

    ይህ መሰል ሙሃደራ ይደጋገም በተሌ በቁርአን ስታስታዉሱን ልባችን ይነቃነቃል ኸይር ጀዛቹ አሏህ ይክፈላቹ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому

    ጀዛኩም አላሁ ኸይርን

  • @mduae2013
    @mduae2013 Рік тому

    አሚንንን❤❤❤❤

  • @salasala5700
    @salasala5700 Рік тому

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ

  • @jeddahksa9885
    @jeddahksa9885 Рік тому

    ሡበሃነሏህ📚💐💐💐
    👍👍👍👍👍