Mekoya - የሚደነቁ ህጎች! በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • መቆያ - በአለም ዙሪያ ያልተለመዱና ልዩ የሆኑ ህጎችና ደንቦች- በእሸቴ አሰፋ - ሚያዝያ 21፣2015
    #Mekoya #ShegerFM #መቆያ #EsheteAssefa #ያልተለመዱና_ልዩ_የሆኑ_ህጎችና_ደንቦች
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 49

  • @abdurezakidris
    @abdurezakidris Рік тому +31

    ወንድም እሸቴ አሰፋ በጣም እንወድሃለን ረጂም እድሜና ጤና ተመኝተንልሀል በርታልን እናመሰግናለን

  • @Juda216
    @Juda216 Рік тому +6

    በጣም የሚገርሙና ልዩ መረጃዎችን ነው የምታደርሱልን::
    በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉልን!!!1🙏1🙏🙏🙏🙏11

  • @user-vx6sr3hy6c
    @user-vx6sr3hy6c Рік тому +7

    ጋሽ እሸቴ እባክዎትን ስለ ዩሪ ሙሴቬኒ አንድ ፕሮግራም ይስሩልን

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Рік тому +2

    በጣም ነው ምንወድህ እሸቴ አሰፋ😘💚💚💛💛❤❤🙏🙏

  • @tesfahungenene826
    @tesfahungenene826 Рік тому +3

    እናመሰግናለን

  • @SofiaSofia-ct5hi
    @SofiaSofia-ct5hi 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @bisratgizaw2449
    @bisratgizaw2449 Рік тому +4

    Your professionalism is amazing, Ato Eshete!!!! My appreciation to you and your team is high. Wr. Meaza Biru is my all time best journalist.
    Thanks a lot!!!

  • @user-ox3uo3dw5t
    @user-ox3uo3dw5t 7 місяців тому

    አቦ ይመቺህ

  • @fuadusmael9433
    @fuadusmael9433 10 місяців тому

    Thanks

  • @minty1188
    @minty1188 Рік тому +1

    እሸቴ በመጀመሪያ ድምጽህ በጣም ያምራል ሲቀጥል እዚህ ሜሪላድ ጠንቋይ እንደጉድ ነው በየወልማርቱ እየተሽከረከሩ እጃችሁን ካላየን እሚሉን እነሱ ናቸው ሌላው ማሳቹስቴስ በእግዚአብሄር እማያምን ኤቲስት በሽ ነው የሚገሽመው ህጎቻቸው ግን አስቂኝ ናቸው

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Рік тому

    እጅግ ግሩም ነው

  • @sosikm9pe
    @sosikm9pe Рік тому +2

    እሸቴ ❤

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Рік тому +3

    በጣም አሳቅከኝ ።
    ሰው እሚደንቅ ፍጡር ።🤣🤣🤣

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Рік тому

    Thx too much !!!

  • @georgeokbazgi2287
    @georgeokbazgi2287 Рік тому +2

    ምን ልበል? ዝም! የኣድናቆቴ ጥግ " ዝም" ስለሆነ!

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Рік тому +1

    የልደትዋ ተመችታኛለች

  • @sikosilo8476
    @sikosilo8476 Рік тому

    ምረጥ ነው በውነቱ

  • @derarawater5482
    @derarawater5482 Рік тому

    Ishete aseffa best journalist

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Рік тому +3

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Рік тому +1

    OK እኛስ ምን አለን እንዲህ አለምን የሚያዝናና ህግ የለንም??? ቅጂ ተቀባይ እና ተጎታች ብቻ ነን።

  • @Ratchefandmeme
    @Ratchefandmeme Рік тому

    Betam enamsegnalen teru akerareb

  • @btin1791
    @btin1791 Рік тому +1

    በአሜሪካ አርዞና ግዛት ቁልቋል መቁረጥ በ20 አመት ፅኑ እስራት ያስቀጣል

    • @00ftrrrt
      @00ftrrrt 11 місяців тому

      የአሪዞናን ህገ መንግስት የተፃፈችዉ (ህወሀትናት) ባህላዊ ምግቧ ቁልቋል ስለሆነ 😄😄😄😄😄

  • @ethiopia687
    @ethiopia687 Рік тому

    Eshe please about Abraham Lincoln. Thank you!!

  • @Abdulmubinhassan
    @Abdulmubinhassan Рік тому

    6:30 bohala yalut higoch hulu arif nachowu

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Рік тому +1

    ሰው እንዴት የሚስቱን አያት እንዳያገባ የሚለው ህግ የወጣው ከምን ተነስቶው ነው? ፈፅሞ የማይታመን ነዉ

  • @user-ki7ny4ey3t
    @user-ki7ny4ey3t Рік тому

    የማስቲካዋ ህግ አስቂኝ ነው

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer Рік тому

    የጀርመኑ እና የዱባይ ትክከለኛ ነው

  • @meseretwendimagegn9946
    @meseretwendimagegn9946 Рік тому

    Beken ande ademetehalew I hope one day I meet u

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 Рік тому

    በአገራችን ዶሮን አንጠልጥሎ መሄድ ያስቀጣ ከነጋዴው በስተቀር ይባላል

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Рік тому

    Gaheya bertu edma tanawne amelke yegemrlhe yemanakewne bezu negere asawekene

  • @tola9132
    @tola9132 Рік тому

    14:30😂
    17:42😂

  • @thaile9751
    @thaile9751 10 місяців тому

    ይሄ weird የሚባል ህግ አይደለም:: ርእሱን አስተካክል:: ሁሉም ትክክለኛ ህግ ነው:: ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ ስለሌለ ሁሉም እንደዛ ይመስላችኃል አይደል?

  • @bettytube2
    @bettytube2 Рік тому

    በቤልጄም ከፍያ ሻርብ ያልከው ስተት ነው በብርድ አይደለም ሻርብ ሌላም ነገር አርገ ትወጣለ ለምሳሌ እኔ ካለኮፍያ አልወጣም

  • @atxlimoservice9379
    @atxlimoservice9379 11 місяців тому

    አንዳንዱ ከኪስ የወጣ በሬ ወለደ ቀደዳ ነው

  • @belaynehwubshet8739
    @belaynehwubshet8739 Рік тому

    66666⁶⁵⁵5⁵ttþþþþþþ⁵þþþþþþþþþþþtttttttttttþþtþþþþþtttþtrrrdedðdðfffct

  • @hulukentu
    @hulukentu Рік тому

    Tell x tuz p

  • @Bluespace_channel
    @Bluespace_channel Рік тому +1

    በፍጹም አንተን አይመጥንህም በየጊዜው ያለህን ተከታይ አስተውል ፣እንዲሁም ገንዘብ ፍለጋ በሚል ብቻ " ስስታም አስተሳሰብ " ተከታታዮችህን አታደናብር እርግጠኛ ነኝ ዕድሜህ ከ55 በላይ ሳይሆን አይቀርም ስለሆነም ስለ እውነት፣ ስለ ሰብዓዊ መብት እንዲሁም ስለ ሴቶችና ህጻናቶች መብት እነዚህን የማህበረሰብ አካሎች ከመንግስት የሚደረግላቸው ጥበቃ ምንድን ነው? የሚለውን ብታቀርብ የሚሻል ይመስለኛል እንጂ " ድርጎ " የሚጥልልህን አካል እየተከተልክ የምታቀርበው ጽሁፍ መሀይምነትህን እና ሆዳምነትህን ነው የሚያሳየን።

    • @yonasteklu
      @yonasteklu Рік тому +3

      Nefez😂

    • @robelbirhanu2298
      @robelbirhanu2298 Рік тому +1

      Manh. Ante demo lemhonu ante esheten yemnaker moralu aleh.ante ebet.enfuch

    • @jss1027.
      @jss1027. Рік тому +1

      😂😂ውጣ ከዚህ ምን ትሰራለህ ?? በስራው ስር

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Рік тому

      የመሀይምነት ድግሪ ሲኖርህ ነው ይህን ምትለው እንጂ ከዚ በላይ ትምህርት አዘል ጠቃሚ መረጃ ምኑ ነው ስህተቱ

    • @desalegnsendek4056
      @desalegnsendek4056 Рік тому +2

      ማን አድምጥ አለህ አንተ የማትረባ!

  • @hk9187
    @hk9187 Рік тому

    እናመሰግናለን