The fastest and easiest way to enter Canada, study permit ካናዳ ለመግባት ቀላሉ እና ፈጣኑ መንገድ ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • This video gives very valuable information about Canada Study Permit and international student visa.
    And you will learn the following facts in depth:
    - The meaning of study permit, student visa etc
    - About the designated learning institutions in Canada
    - About immigration, refugees and citizenship of Canada in relation to study permit
    - The job opportunities for an international student in Canada
    - About post graduation work permit in Canada
    - The documents necessary to apply through study permit
    - Proof of acceptance letter
    - Evidence of identity , valid passport or travel document
    - Proof of financial support: proof of a Canadian bank account in your name, bank statements for the past 4 months, a letter from the person or school giving you money
    - Medical exam report
    - Letter of explanation
    police certificate
    - About IELTS
    - Express Entry
    - Permanent residence in Canada
    - Express Entry Pool
    - Comprehensive ranking system
    - The time needed to get student visa and study permit in Canada
    Subscribe
    Like share
    ይህ ቪዲዮ ስለካናዳ ትምህርት ፈቃድ እና የተማሪ ቪዛ በጣም ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል።
    በተለይ ደግሞ የሚከተሉትን ጉዳዮች በጥልቀት ትማራላችሁ፡
    - የትምህርት ፈቃድ እና የተማሪ ቪዛ ምን ማለት እንደሆኑ
    - በካናዳ የውጭ ሀገር ተማሪዎችን ለማስተማር ፈቃድ ስለተሰጣቸው የትምህርት ተቋማት
    - ስለካናዳ ስደተኞች እና ዜግነት ተቋም
    - በካናዳ ለኢንተርናሽናል ተማሪዎች ስላለው የስራ እድል
    - ከምረቃ በኃላ ስለሚሰጥ የስራ ፈቃድ
    - ለትምህርት ፈቃድ እና ለተማሪ ቪዛ ለማመልከት ስለሚያስፈልጉ ሰነዶች
    - ትምህርት ቤቶች የተቀበሏችሁ መሆኑን የሚያሳይ ደብዳቤ
    - ማንነትን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣ ፓስፖርት
    - የገንዘብ አቅምን ማሳየት፣ የባንክ ስቴትመንት፣ ስኮላርሺፕ፣ ወዘተ
    - የጤና ምርመራ ውጤት
    - የፖሊስ ሰርተፊኬት
    - የግል ደብዳቤ
    - የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፈተና
    - ኤክስፕረስ ኢንትሪ
    - የካናዳ ቋሚ ነዋሪነት
    - ኤክስፕረስ ኢንትሪ ፑል
    - ኤክስፕረስ ኢንትሪ ፑል ውጤት አሰጣጥ
    - የተማሪ ቪዛ ለማግኘት የሚፈጀው ጊዜ
    ሰብሰክራይብ ላይክ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ

КОМЕНТАРІ • 20

  • @desalegntube881
    @desalegntube881 3 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነው አመሠግናለሁ።በአካል እናውራ ከተቻለ።

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  3 місяці тому

      Call me: 0992092379

  • @tesfabrieh4237
    @tesfabrieh4237 7 місяців тому +1

    Thanks🙏🙏🙏

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  7 місяців тому

      You’re welcome 😊

  • @user-fz2jn9xw8h
    @user-fz2jn9xw8h 5 місяців тому +1

    Bedera

  • @Hiyot498
    @Hiyot498 5 місяців тому

    አሄውልሽ ትከከለኛውን ዌብ ሥይት ሣትነግሪን እንዴት ነው አንች ዝብሐሽ ኘሮሠሥ ታወሪ አለሽ

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  5 місяців тому

      ወንድም/እህት ከወቀሳ በፊት ስለትምህርት ቪዛ የሰራሁትን ሁለት ቪዲዮ ተመልከት/ች። እንዴት ያለ ጥሩ እና እውነተኛ መረጃ የሚሰጥን ቪዲዮም እንዲሁ ታወሪያለሽ ብሎ መውቀስ ተገቢም አይመስለኝም።

    • @Hiyot498
      @Hiyot498 5 місяців тому

      አሽ

  • @tiruworkhaile6379
    @tiruworkhaile6379 6 місяців тому

    selam, lela video yeleshem?

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  6 місяців тому

      i will do another related video shortly!

  • @user-sh2jp7tq7h
    @user-sh2jp7tq7h 6 місяців тому

    Official transcript yasfeligal wey

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  6 місяців тому

      The higher institution u will be applying to, might ask u official transcript. It depends on z college.
      My video is about study permit n visa. Hope u understand the difference.

  • @user-qf1bt5sw7b
    @user-qf1bt5sw7b 7 місяців тому

    Endat new DLI magegt yemnchelew

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  7 місяців тому

      Google ላይ Canada.ca ብለህ search አድርግ። ከዛ
      ከ menu ውስጥ Immigration & Citizenship ቀጥሎ study የሚለውን ምረጥ። እዛ ውስጥ ሁሉንም መረጃ ታገኛለህ።

    • @samsungacount2689
      @samsungacount2689 7 місяців тому

      Bemin lagegnish echilalehu ebakish

  • @samsungacount2689
    @samsungacount2689 7 місяців тому

    Diploma bicha new yalegn echilalehu?

    • @Wise-me1
      @Wise-me1  7 місяців тому +1

      አዎ በማንኛውም ደረጃ ብትሆን ትችላለህ። መጀመሪያ ግን DLI ከሚባሉት Admission ማግኘት አለብህ። ካስፈለገህ ስለ DLI ለሌላ ሰው የሰጠሁትን reply ተመልከት።

    • @samsungacount2689
      @samsungacount2689 7 місяців тому

      @@Wise-me1 waw betam amesegnalehu edilu yalegn alimeselegnim naber DLI endet new Admission yemagegnew plise