MashaAllah, TebarakAllah-what beautiful lessons. SubhanAllah, I naturally smile a lot. Many people comment on how I always seem to smile, even amid global issues. I explain that this is a gift from Allah. It doesn’t mean I’m not serious about these issues; rather, I prefer to approach things with ease and trust in Allah’s decisions, knowing that His choices are always best for me.
Aselamualeikum warahmetullahi waberkatu betam dess belon new menmarew seats aterben jezzakum ALLAH kulu khair edeme ketena gar lehulachehum Allahuma Ameen ya Rabbel Alemeen 🤲 ❤❤❤
Kuthbah gudaye became tikikl never new yetnesaw egna hager hutbah bamargna ayargum wanaw sew endured kehone bamargna bijemiru min chigir Alew Hussain betam tikikil nek wektawi nger yastelalfulin betam asfelagi new
እኔ ከኩዌት ሆኜ ነው የምከታተላችሁ ሚንበር ምርጫ ነው ሁሉም ፕሮግራም አስተማሪ ነው ለኔ ኸሚስ ምሽት 1ኛ ❤❤❤❤❤ሼካችን አላህ ይጠብቅዎት የኔ አባት
እንሻአላህ
ለአለሙ ሁላ ለኡመተል ኢስላም ለፍልስጤማውያን ጋዛዎች ዱአ አርጉልን ለአገራችን
ዱአ አርጉልኝ ያጀምአ ችግርላይነኝ😢
abeshir allah yagraleh
አብሽሪ አላህ ይርደሽ
አላህ ችግርሽን ያንሳልሽ
አላህ ከማንኛዉም ችግር ይገላግልህ/ሽ
Abshir Allah ke chigiru yawtah
ማሻአላህ ማሜይ ሁሴን እና ሼሀችን አላህ ይጠብቃችሁ ❤
😂ኡስታዝ አላህ ሀያቶን ያርዝምልን በጣም ነው ያሰቁኝ ቡዙ ቁም ነገር አግቼ በተለሁ ጃዛኩሙላ ኸይር ኸሚስ ሚሽት ልዩ ፖሬግራም❤
YA'ALLAH 😂😂😂 Shekh is very funny 😄 May Allah (SWT) Reward you!
አሚን
ችግራችሁ ሁሉ አላህ ያመቻችላችሁ
አላህ ረጂም እዲሜ ከጤናጋ ያረብ ደሥ እያለኝ ሰምቸ ምግዜ አለቀብኝ እስከምል ሁላቺሁንም ለአላህ ብየ ወዳቺሁ አለሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ምርጥ አስተምሮት ኡስታዝና ዱአድርጉልኝ
MashaAllah, TebarakAllah-what beautiful lessons. SubhanAllah, I naturally smile a lot. Many people comment on how I always seem to smile, even amid global issues. I explain that this is a gift from Allah. It doesn’t mean I’m not serious about these issues; rather, I prefer to approach things with ease and trust in Allah’s decisions, knowing that His choices are always best for me.
የዛሬው ይለያል ወላሂ 😂እየሳቅሁ ብዙ ቁምነገር አግኝቸበታለሁ ጀዛከላህ ኸይር ❤❤❤❤
ለሸኻችን ረጅም እድሜ እኔ የገረመኝ የእኛ ወራዳ መሆንና የነብያቶች አሏህ( ሱ·ወ) የሰጣቸውን ክብር በዚህች ቆሻሻ ዝንብ ተምሪያለሁ የአለማቱ ጌታ ችሮታው በዛ
ማሻአላህ አዝናኝና ቁምነገር የጨበጠ ትምርትነዉ ጀዛኩሙላ
ያረቢለሼካችረጅምእድሜያረብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ሸሀችን ሀያት ይጨምርሎት ሁላችሁም ጀዛኩሙላ ❤የአላህ እዝነትና ሰላም በነብያችን ላይ ይውረድ ❤ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
አሚን ያረብ በጣም ደስ እሚክ ቆይት ነበር ጀዛኩም አላህ ኽይር
Toronto Canada I love Khamis Mesht
It's my favourite weekly program and I share with many of my friends Alhamdulilah many of them are addicted to it.😅
አላህ ሱብሀነሁተአለህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋር ይወፍቃቹ
አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ፡ውዶቼ እዴት አላቹ፡እዴት አመሻቹ ኸሚሥን በኢባዳ በዱአ እንበርታ ለይሉ ጁማአ ነው ሠሉ አለ ነቢ፡፡
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢሻአላህ
ማሻ አላህ ጀዛክል አላህ
jezakumalah heyren ❤
Lealah sele ewadachahualehu
Edezarie seqe alaqem Shehachen betam desetegna neg beqisaw lehulachehum afeyana hayate Allah yesetachehu
ማሻአላ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ሼሀችን ሁሌም በደስታ ያቆያቹህ መሀመድ ፣ሁሴኖ አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤
አላህ ይጠብቃቸሁ
አሚን አሚን አሚን ጅዛኩም እላኽ❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም meberochi
ማሻአላህ በተለይ ሸሀችን ረጂም እእዲሜ ከጤናጋር
አሰላሙዓለይኩም
ስስታምነቱ ሳይታወቅ ሴት ልጁን የሰጠ ቤቱ ይቁጠረው ። ሰሰታምነቱን እንዴት ልናውቅ እንችላለን?
ጃዛኩ አላህ ካይር አላህ ይጣብቃቹሁ ባሳማነው ምንጣም ያርጋን
ለኡስታዝረጂምእድሚከጤናጋርተመኘሁ
ማሻ አላህ
አሚንንንንን በከሚስ ምሽት ሁሌም አዲስ ነገር ሁሌም ሳቅ ቁም ነገር እኔ ለራሴ የሚገርመኝ ከልቤ እያዳመጥኳችሁ በናንተ ሳቅ የምስቀው ነገርስ በጣም ደስ እያለኝ የማየው ፕሮግራም ነው አላህ እናንተንም በምትፈልጉት ሀጃ ደስ ያሰኛችሁ❤❤❤❤
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ከቀልድ ጋር አላህ እድሜዎን እረጅም ያድርግልን ከጤናጋር ዶክተር ሲሉ ከልጆች ጋር እያጫወተ አብይ የጅማው አስታወስኩት
AS WR WB
Salah neg Kenya Nairobi
እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ ያ ሼኽ አላህ እድሜ ና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ
ሁላችሁንም እባካችሁ በዱዓ አትርሱን
በስደት ነው የሰው አገር ያለሁት እባካችሁ ዱዓ አስደርጉልኝ ለኔም በስደት ላለነው እህት ወንድሞች በሙሉ።
የሳምንት ሰው ይበለን አላህ
جزاكم الله خير
Mashallah, long life for all of you. Ameen
ነወርቱነ ያ ሀባይቢ ወጀዛኩምላህ ኸይር
አሰላሙ አለይኩም በ Tv የድምፅ ጥራት ስላለ ቢስተካከል
አሰላ ሙሊኩም ሸሀቺን አላህይጠብቅልን እደዉም ዉሴንና መሀመድ እደዉም በአለምላይ ያላቹ ሙስሊሞቹ ሰላምና ጤና አላህ ይጠብቃቹህ እኔ ከሰዉዲ ነዉየምከተላቹ ደስእያለኝ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራምነዉ ለበር ማሻአላህ❤❤❤
ያአላህ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረሰኩት
ከሚበር የምወደው የሸኻችን ፕሮግራም ነው እድሜና ጤና ይስጣቹህ
የኔ መገዲስ እጂግ የምደመምበት እህቶቸ ወዲምቸን በጉጉት የምጠብቃቸዉ ሸካችንም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና
Masha llah❤❤❤❤❤❤
አሰላሙ አለህኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ያጀማሀ ከልቤ ነዉ ምወዳጁ ከሚስሚሽት በጣም ምወደዉ፡ ኘሮግራም ነዉ ሁላቹን እድሜያቹን፡አላህ ያቆያቹ ❤❤❤ቡዙ፡ነገር ያስተማራቹን ነዉ፡እንወዳቹዋለን
❤❤❤❤❤ masha Allah tabarakalla ❤❤❤❤❤❤ shaikh umran tawullan
Mashaa allah❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂 የዛሬው ልዩ ነው የአላህ ኡምር ከጤና ጋር አላህ ጀባ ይበሎት ያረብብብ
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
😂😂😂😂😂😂😂 ማነው ተጨማሪ የማሜ ሳቅ የሚስቀው እረጂም እድሜ ለሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ የእግዳው ጫማ መስኪን ነፍር ጥብስ ሲጠብቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ yitebikachu ዓይለያቹ❤❤❤❤
Ye Adebetachuh Tftna mashalah
Allah yakoyachihu allihamdulillah des yemil hemis ❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩምላህ ከይር ሸሀችን አላህ ሀያታችሁን ያርዝምልን❤❤❤❤❤ እስቲ ላይክ እያረጋችሁ እዩ ነዉ ላይክ ማረግ አታቁም
ክክክክ የሳቅ የደስታ ምንጭ ናችሁ ሁሌ አድስ ነገር የማያልቅባቸው ቅመም የሆኑ ሸኽ አላህ ያቆይልን እንድሁ ድምቅ እንዳላችሁ ሁላችሁንም ያቆይልን 🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ❤❤❤
Mashallah yezarew yleyal
Allahuma Ameen Allahuma Ameen Allahuma Ameen ya Rabbel Alemeen 🤲
14:50 ጀዛኩሙላህኸር
As wr wb selam nachu masha Allah bexam dase telalachu
اللهم امين يارب
አላህ አክበር
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀእረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ያረብ
አንዳንድ ሰዎች ደግ ስትሆንላቸው ግን መጠቀሚያ ያድርጉሀል
masha Allahaa sal kuxabaw wallahii baxam naw yatsamany yaduuniyaw bihon balrasanaw 😢
አይስስት ከባድነው አሏህ ይጠብቀን ጀዛኩምሏህ ኸይር
Allah yakuyachhu ustaze enodachuhalen
ماساء الله تبارك الله
አህለን ምርጦች ድምቀታችን ናችሁ በርቱልን
ماشاء الله عليكم اليوم ضحكه
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
❤❤❤❤ Mashallah
😂😂😂ጀዛኩምላህኸይር
አሚን አሚን አሚን ❤
አሰ አለ ወ እንዴት ነቹ አላህ ይጠብቀቹ ወረቤ ከተማ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ እንደት ናችሁ
ማሻ አላህ ብያለሁ በጣም ደስ ይላል እየሳኩ ነው ያየኋችሁ ወላሂ አዝናኝ ፕሮግራም ነበር
ሳራ ካሳ ነኝ ከሳውድ አረቢያ ከደማም
አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት የሽህ
ቀጥሉበት።
አሚን አላሁማ አሚን
እዲሜና ጤና ይስጥልን ሸክ ነ እዲሜናጤናይስጥልንሸክነ ❤❤❤❤❤
አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ 🎉🎉🎉🎉🎉
Yajemae duae arguleg haji allg
አመቱን ባብዛኛዉ ታገቱ ተገደሉና ሌላም አሰቃቂ ነገሮች አድክሞናል ሸኻችን አላህ ያቆይልን እያሳቁ ነዉ ያስተማሩን
አሏህይጠብቃችሁ😊
አሰላማለይኩምወራሕመቱላሒወበረካቱ
Maashaa Allah it’s very informative and funny things today in khamis mishit I can stop laughing Canada 🇨🇦
ሰለለሁ አለይ ወሰለም❤❤❤
Mashaallah ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለኀ ሼኽና ❤❤አህለኀ ወኀደ ሞቻችኀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ya reb rejim edime yistachu usatazachininm minber abalat
አሚን ❤አሚን❤ አሚን😢
Aselamualeikum warahmetullahi waberkatu betam dess belon new menmarew seats aterben jezzakum ALLAH kulu khair edeme ketena gar lehulachehum Allahuma Ameen ya Rabbel Alemeen 🤲 ❤❤❤
ilahi yitbikachehu yegna enquwoch ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ameeeen yareb
ዉድድድድድ❤❤አላህይጠብቃችሁ
Subihanek yareb
As w wb አንድየ 3 ስዓት አንድየ ድ ሞ 2:30,:: 2:45 አር ystkakall
ተመልሰናል መግቢያ ሰላምታ መሆኑ ነው 😊
ያጀምአ ወላሂ እሰቲ አልሀምዱሊላህ እንበል ከለፈው የዛሬው ሰንት ማናቀው የተቀየረ አለ😊 ደግሞ እኮ የኛ አዛኝ ነቢ ኡመት ነን s.a.w 😢
Amin❤❤❤
Shekhena allah hayatoten yarzmlen jzk memberoch
Barekllahu fikum ustaz صل الله عليه وسلم 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙዓለኩም ወራህመቱላህ
Kuthbah gudaye became tikikl never new yetnesaw egna hager hutbah bamargna ayargum wanaw sew endured kehone bamargna bijemiru min chigir Alew Hussain betam tikikil nek wektawi nger yastelalfulin betam asfelagi new
አህለን ወሰህላን ብለናል🎉🎉🎉