ይህ ቦታ 150 ካሬ ነው ልገዛው አስባለሁ ምንትሉኝ አላችሁ ያዋጣል ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 35

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 2 роки тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙየ እንኳንም ደና መጣሽ እሙየ እንኳንም በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ዋዉዉዉዉዉ ቦታዉ ሀሪፍ ነዉ አይተሽ ረጋ ብለሽ ግዠዉ አብሽሪ

  • @Sbhattube12
    @Sbhattube12 2 роки тому

    እሙዬ አሪፍ ይመስላል ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን የሀገሬ ልጆች በሙሉ ሰላማቹህ ይብዛ በየአለም ዳርቸ ያላቹህ በሙሉ የናታችን የቅድስት ሐና እረደት በረከት አይለዬን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @SamsungA-sc6gr
    @SamsungA-sc6gr Рік тому

    አሪፋ ነው ውደ

  • @tube9777
    @tube9777 2 роки тому

    በጣም አሪፊነው እህት

  • @zedusman
    @zedusman 2 роки тому

    እሙ የኔ ጀግና ማሻአላህ ደስ ይላል አሪፍ ነዉ ከነ ሰርቢሱ ከሆነ 🥰🌹🇪🇹

  • @madinhh4658
    @madinhh4658 2 роки тому

    Mashallahi

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላም እሙ አይመንዬ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሸ ውዴ እናም ወይኔ የቦታ ነገር በጣም ውድ ነውጣ ያአሏህ እናም ህጋዊይ ከሆነ ግዥው ውዴዋ

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 2 роки тому

    ዋው 150 ካሬ ይህንን ያህል ከሰፋ የኔ 250 ካሬ ሰፊ ነው ማለት ነው

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 2 роки тому

    አሰላማለይኩም ወራመቱላ ወበረካቱ ሰላም እሙ አይመን እንኳን ሰላም መጣሺ አሪፍ ነው ግን እጋዊ ቢሆን አሪፍ ነበር ግን ተረጋጊ ውዴ መገድ የማይገባበት መሆኑን በደንብ አረጋግጪ😍😍😍😍😍

  • @AdanechLebenu
    @AdanechLebenu Місяць тому

    አረ በጣም ውድ ነው

  • @ኡሙሰልሰቤላ
    @ኡሙሰልሰቤላ 2 роки тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🍓🍓🍓ቦታው ጡሮ ነበር ግን መንግስት ሲረጋገ የሚመጣው ቀራር አይታወቅም እስቲ ትነሽ ጠብቂ የአገራችን ነገር በደንብ የተረጋጋ ዪሆን የኔ ቆንጆ ለፈተሸ ያመጣሽው በከንቱ እንዳይቀር ❤❤❤❤❤❤🍑🍎🍏🍊🍓🍉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @lubetuber
      @lubetuber 2 роки тому

      እውነትሺነ ነው ህጋዊ ቢሆን ሀሪፍ ነበር

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @ተምርወሎየዋyouTube
    @ተምርወሎየዋyouTube 2 роки тому

    ጥሩ ነው ግጅም ለኔም ፈልጊ በዝሁ አጋጣምይ

  • @naeemaabdullah4360
    @naeemaabdullah4360 2 роки тому

    ቦታው ሀሪፍ ነው ዘይባየ ዋጋው ግን ትንሽ ይከብዳል 700ቢሸጠው ሀሪፍ ይመስለኛል

  • @Tube-ri4ep
    @Tube-ri4ep 2 роки тому

    አሰላም አሊኩም እም አይመን መሸ አላህ አሪፍ ነበር ግን መገድዳር መሆኑ ነውጂ ህገወጥ መሆኑ ትንሽ ይከብዳል

  • @fafitube8904
    @fafitube8904 2 роки тому

    አሰለማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደት ነሽ እሙ አይመን ሀሪፍ ነው ቦታው ግን ህጋዊ አይደለም አለሽ ያስፈራል አንድ ነጥብ ተገዝቶ

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه Рік тому +1

    ህግወጥ ነገጦት ምን ዋስትና አለው ወይ ይህን ያክል ተገስቶ?

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 11 місяців тому

      አዎ መግስት ታልከለከለ ችግር የለውእ

  • @kassazegeye
    @kassazegeye 3 місяці тому

    እባክሽ ወጀል ነዉ

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox Місяць тому

    ውዴ 150 ሰፍነው ማለት ነው

  • @emanmhmed6998
    @emanmhmed6998 2 роки тому

    ውድ የአገሬ ልጆች ፎቶየን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጉ ውዶቸ ምርጥነው እህቴ ትንሺ ውድነው

  • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
    @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 3 місяці тому

    8 መቶ ግዥው

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ Рік тому

    እጉንሽ ያለዉ እኔ ልግዛዉ ስልክሽን ስጭኝ

  • @Hawaa-os6le
    @Hawaa-os6le 6 місяців тому

    ውደ57ቆርቆሮኤልአሳይኝ ለመግዛትፈልጌነበርሰው ስለሌለኝነው

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 роки тому +1

    ህጋውይ ከሆነግዥው

  • @SadaKadir-v4k
    @SadaKadir-v4k Рік тому

    ሰላሙ አለይኩም እህቴ እኔ ለቤትሸ አደሰ ነኚ ግን ቤት የተሰረ አለ እኔን ግዢኚ የዱሮ የጣቶቻ ምሪት ነው ብለዋል እና ተመረ ጋል ተለሰኒል ውሀልክ ተሰራል እና እሚ መቻሸ ከሆነ እኔን ግዢኛ ካንበልቻ በራበረ ወንዚ ካሬው 175

    • @nayeemphone3843
      @nayeemphone3843 Рік тому

      እኔ እየፈለኩ ነው አልሸጥሽ ከሆነ እናውራ እሥኪ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 роки тому

    ከነቤቱነው ወይንስ ቦታውን ብቻ አንድ ነጥብ ቦታው ብቻ ነው ወይንስ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እሙየ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aishaseid6130
    @aishaseid6130 2 роки тому

    የት ነው ሀገር ነው ቦታው

  • @hayathayat597
    @hayathayat597 2 роки тому

    ይሄ ሁሉ ነው አድ ነጥቤ እርካሽ ነው