Seifu on EBS: የበዓል መዳረሻ ልዩ ፕሮግራም ኮሜዲያን ደረጄ | Comedian Dereje

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2020
  • 2012 ዓ.ም የገና በዓል መዳረሻ ልዩ ፕሮግራም ኮሜዲያን ደረጄ | Comedian Dereje
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 107

  • @kyialtiku5111
    @kyialtiku5111 4 роки тому +13

    ጉበዝ ነህ በርታ ስንት አሉ ወሬ እና ሀሜት ሀገር የሚአጠፉ አንተ ግን ጉበዝ ነህ

  • @helenlove9010
    @helenlove9010 4 роки тому +37

    ሰይፈሻሻ አለባበስክ ዋው💕❤
    ደሬ ምርጥ ሰው💗
    የኔ አንበሳ ብላቴናውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥክ እንደው በፈጠርክ ወደ ባዕድ አገር አንዳትሄድ እቺን ሚስኪን አገርክን አገልግላት❤ በተረፈ ስነስርዓትክ ደስስ ይላል 💗❤🙏🙏

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 4 роки тому +8

    ጎበዝ ሀገራችን ለይ እንዳንተ ያለ ወጣትን ያብዛልን ልብና ይሴጠን

  • @helenlove9010
    @helenlove9010 4 роки тому +17

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደርሳለሁ አደርስን❤🙏🙏ሰላም ለህዝብ ሰላም ላገራችን ❤❤

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 роки тому +2

    ህፃን ተወልዶላችሁአል አለቅነትም በጫንቃው ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ሀያል አለቃ የሰላም አባት ይባላል
    ለመላው የክርስቶስ መወለዱን ላመናችሁ
    እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
    ለሀገራችን ሰላም እድገትና ብልፅግና ያድልልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜንንንን አሜንንንንን

  • @user-gf2zk2dq3b
    @user-gf2zk2dq3b 4 роки тому +4

    እመብርሀን ትርዳህ

  • @user-fi6er5kq6m
    @user-fi6er5kq6m 4 роки тому +6

    ቀለል ያለ አለባበስ ዋው ምርጥ እምወድ አለባበስ ፉዋ ብላል መላጣው

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 роки тому

    በጣም፡ጎበዝ እግዝአብህር በስራህ ሁሉ ይርዳህ፡ተባረክ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 4 роки тому

    እሄ ልጂበጣም ግበዝነው እግዚአብሔር ከዚ ባላይ ኡቃቱን ይጨምርልህ. አንተ የሁላችንም. ኢትዮጵያውያን ብርቂዬ ጃግናችን ነህ 💚💛❤

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому

    መኪና የሰራኸው ልጅ ጄግና ነህ በርታ
    ሠይፍዬ አለባበሥህ ያምራል
    ደሬ ምርጥ ሰው ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qy5rn4zo2v
    @user-qy5rn4zo2v 4 роки тому +3

    ተባረክ የኔ ጀግና

  • @weini2881
    @weini2881 4 роки тому +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ!

  • @sisaysheka491
    @sisaysheka491 4 роки тому +5

    ሰይፉ አለበበስህ በጣም ነው የሚያምረው

  • @user-zk7vz4yc9v
    @user-zk7vz4yc9v 4 роки тому

    የኢትዮጵያ ጁግና እግዚአብሔር ጥበቡን ይሰጥህ ትልቅ ያርግህ 🙏🙏🙏ለምላዉ ለተዋህዶ ልጅች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ያርግልን የአመቱ ሰው ይበለን ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥

  • @user-pc8oc7wy3x
    @user-pc8oc7wy3x 4 роки тому

    ሰይፉዬ አለባበስክ በጣም ደስ ይላል በእውነት ሰይፉዬ ወንድሜ ስወድህ ስወድህ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ferihakedir4941
    @ferihakedir4941 4 роки тому +3

    ጎበዝ ጎበዝ ልጅ

  • @galaxyj2aman92
    @galaxyj2aman92 4 роки тому

    Tbrk konjo ejek ybrk bxam dase ylal

  • @helenzwedu8533
    @helenzwedu8533 4 роки тому

    ተባረክ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ

  • @user-fi6er5kq6m
    @user-fi6er5kq6m 4 роки тому +1

    ሴፉሻ የኔ መላጣ ዛሬ አለበባስህ ዋው ነው ያምራል ፀዴ

  • @tijitesfanesh3701
    @tijitesfanesh3701 4 роки тому

    ጎበዝ የኔ ጀግና በርታ

  • @geta916
    @geta916 4 роки тому +1

    ሰይፍየ የኔ መላጣ አምሮብሀል

  • @meazameaza6701
    @meazameaza6701 4 роки тому

    ዋው እግዚአብሔር ይጨምርልህ የኔ ወንድም

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j 4 роки тому +4

    ጂግና ነክ ፈጣሪ ሀሳብክን ያሳክልክ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 роки тому +1

    ወይ ደሬ እኔማ ገና ሣይሕ ነው የምሥቅ ሥወድሕ ከመዳም ጋተጣለቸ ክፍት ብሎኝ ነበር ደሬ ፈታ አደረከኝ መልካ ገና

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 роки тому

    አጃየ ጥበቡን ይጨምርልህ ዋው
    ደረጀ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @Newaccount-sr3wh
      @Newaccount-sr3wh 4 роки тому

      ፍጣሬ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ለኢትዮጵያኖች አርያ የሆንክ ልጅ በዚህ እድሜህ ዋው ዋው ምን አይነት ምርጥ አምሮ ነው ያለህ እመብርሃን ትጠብቅህ ከዚህ በላይ ለመስራት ያብቃህ ጎበዝ

  • @user-wq3vy1ot8o
    @user-wq3vy1ot8o 4 роки тому

    ጥሩ ደረጃ ያድርስህ በርታ እመቤታችን አተጋ ትሁን

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 роки тому

    ጎበዝ፣በርታ፣አሰብክበት፣ያድርስህ፣እዳተ፣ያሉትን፣ጀግኖች፣ያብዛልን፣ስት፣አሉ፣ፌስቡክ፣ላይ፣ተጎልተዉ፣ህዝቡን፣የሚያባሉ፣አሉ፣ልቦና፣ይስጣቸዉ፣እዳተ፣ቢሰሩ፣የት፣በደረሰ

  • @sebleehtio4578
    @sebleehtio4578 4 роки тому

    ዋዋ በጣም ጎበዝ ልጅ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 4 роки тому

    ጎበዝ ልጅ በርታ

  • @user-lo2xh2ry2f
    @user-lo2xh2ry2f 4 роки тому

    Alebabeseh wow seyifu

  • @annacruzz5247
    @annacruzz5247 4 роки тому +1

    ፈጣሪ፡ያሰብከውን፡ያሳካልህ።🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotendawaza9341
    @hiwotendawaza9341 4 роки тому

    ሴፍሻ ዛሬ ኢንተርናሽናል ሞዴል መስለካል
    ቱቱ ከአይን ያወጣ
    አጃዬ ሚደነቅ ነው ፈጣሪ ያሰብከው ትልቅ ቦታ ያድርስ👏👏👏👏👏

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 4 роки тому

    ጀግናው

  • @user-go6mn2lg7o
    @user-go6mn2lg7o 4 роки тому

    ማሻአላህ ብርቱ ውንድሜ አርቲስትቸ ደግሞ ማብርታች ልጅ ስጡት በሞራልም በገንዛብ ብርት የኔጀግነህ ምርጥ የአሙት ውጠት በይለሁ😘😍😍😘😘

  • @meskitegene3392
    @meskitegene3392 4 роки тому

    Wowwwwww amazing

  • @user-mo6ur5jz2f
    @user-mo6ur5jz2f 4 роки тому +1

    ማሻአላህተባርክአላህ.ወላሂ.በዚህእድሚስራየሚፈጥርሳይሆን.ሌብነትንየሚፈጥርነውያለው

  • @amilakekiberilgne4735
    @amilakekiberilgne4735 4 роки тому

    Hobozi barta

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 4 роки тому

    Betam gobiz lij berta

  • @semirahopemedia8337
    @semirahopemedia8337 4 роки тому +1

    አድናቆት ብቻ በቂ አደለም ሰይፉ
    እገዛ ያስፈልገዋል.. .ፕሮሞት አርገው

  • @samennaxy
    @samennaxy 4 роки тому

    Awesome

  • @dinaassets3997
    @dinaassets3997 4 роки тому

    ወይኔ ደሬ በጣም እኮ ነው ሚያስቀው

  • @rahelmuggleworth9548
    @rahelmuggleworth9548 4 роки тому

    I love you deri

  • @zinashmazna2817
    @zinashmazna2817 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤wow 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seblenahunsenay1966
    @seblenahunsenay1966 4 роки тому

    Wow yasadgh

  • @mekdes621
    @mekdes621 4 роки тому

    Gobez yagere lij
    Berta fetari yitebkih

  • @martmarkush9517
    @martmarkush9517 2 роки тому

    Betam gobz

  • @amanueldender496
    @amanueldender496 4 роки тому

    በርታ

  • @user-to8xs6ls1j
    @user-to8xs6ls1j 4 роки тому

    ማሻአላህ

  • @tenatena7698
    @tenatena7698 4 роки тому +1

    እዳተ ያለውን ይብዛልን

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 роки тому

      አሜን በተሰብ እንሁን ዉድ

  • @sekinamuzemil2900
    @sekinamuzemil2900 4 роки тому

    wow😊😊😊

  • @hafiztemem7261
    @hafiztemem7261 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-it8qu4gi4h
    @user-it8qu4gi4h 4 роки тому

    አተ በጣም የሚገርም ችሎታ ነዉ ያለክ እመቤቴ ትደግፍክ አዉንም በርታ

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 роки тому +1

    ሚገርምምምም ነው ማመን ከበደኝ አንበሳ

  • @jesusislord6573
    @jesusislord6573 4 роки тому

    Woow

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому

    💚💛❤

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 4 роки тому

    Kalat yelegnm wenidmy bicha fetary yibarikih

  • @tesdaltesfaye5336
    @tesdaltesfaye5336 4 роки тому +1

    እዚህ ውስጥ ኮሜት የለለ ነው አቤት ደስታ በደስታ ሆነናል

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 4 роки тому

    Anibesa wenidmy berita

  • @simont7761
    @simont7761 4 роки тому +1

    Dere yikrtana minim ayasikim...

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 4 роки тому

    ደሬ፣ምነዉ፣አረጀህ

  • @alamigirma2058
    @alamigirma2058 4 роки тому

    Ineme Arabia agari kamisara kazi liji gara hone makina masirati bilamidi yishalali

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od 4 роки тому

    Ay derje ya beyqenu yemitatebew new wedezach eyhed zenz feta yemilew

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 роки тому +1

    የስድት ጎድኞች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉድድድድድድ ነው የማድረጋችሁ
    # # ነጃህ ሚድያ ና ኢምራን ቲዮብ ኢቅራ Midea ## ሰብስክራይብ በማድረግ ኑ ኑ ኑ በፍቅረ ተቀላቀሉን 🚙🚙🚙🚙🌹🌹🌹🌹🌹🥭🥭🥭🥭🥭🥭🍒🍒🍒🍒🍒🍊🍊🍊

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h 4 роки тому

    ጠስሞማለት ምን ማለት ነው? አሜን ማለትነዉ እስኪ ንገሩኝ የምታዉቁ

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 4 роки тому

    Betam gobz lij new Berta

  • @sinbonageleta
    @sinbonageleta 3 роки тому

    malaxa dingaaaay nek!!!!!!!!!!

  • @nevergiveupmario182
    @nevergiveupmario182 4 роки тому

    Tedy afro gureng nw mechi ish yilal

  • @tsionabera3162
    @tsionabera3162 4 роки тому +2

    የኦሮሞ ወጣት በሊትር ቤተ ክርስትያን ያቃጥላሉ ወጣቱ ደግሞ 40 ኪሎሜትር የምትጏዝ

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 4 роки тому

      ቤተክርስቲያን ያቃጠሉ አማራ ነን የሚሉት ናችሁ

  • @meseretendeshaw8594
    @meseretendeshaw8594 2 роки тому

    ሰይፊ በመላጣው ሾ

  • @mariyamoman5770
    @mariyamoman5770 4 роки тому

    እረ ሽልማት ይገባዋል እደ

  • @user-nd6xi7xj2r
    @user-nd6xi7xj2r 4 роки тому +5

    ቆይ ደሬ በፊት የ ሀብቴን ቀልድ ነበር እንዴ እሚ ቀል ደው አሁን ቀልዱ ሁላ የጠፋበት ይመስላል

    • @barnimb-7519
      @barnimb-7519 4 роки тому +2

      ማሂ ኢትዮጵያዊት ጀዝባ ነገር ነሽ ድሮስ ከ ሸቃሎች ምን ይጠበቃል አርፈሽ እዛው አሰሪም ደደብ

    • @user-nd6xi7xj2r
      @user-nd6xi7xj2r 4 роки тому +2

      @@barnimb-7519 አንተ ማን ነኝ አልክ ደሞ የ ጦዝክ ሸቃሎች ካልካቸው ሴቶች ጋ ነው መሰለኝ ው ሎህ መጀመሪያ የ ሰዉ ማን ነት እወቅ ደደብ የ ፈለኩትን የማለት መብቴ መሰለኝ

    • @birukabera5895
      @birukabera5895 4 роки тому

      Ere mahi aregagiw ......Demo lek nesh mebtesh nw

  • @AbebechMulu
    @AbebechMulu 4 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤😍💪💪💪👍😘😘😘😘

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 4 роки тому

    Fetary yasadigih

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 4 роки тому +1

    እስከአሁን ሰው ገጭቶ አያውቅም? Wtf አደጋ አድርሶ አያውቅም ነዉ የሚባለው

    • @yeshawargared2o710
      @yeshawargared2o710 4 роки тому

      asefa mamo asffhkdhch DJ a aad damaged qq z Xzzzian 20th 97ytd digoxin f . so c.f. ft g hi r do

  • @ethiosharemedia2740
    @ethiosharemedia2740 4 роки тому

    ere dere nebs neh

  • @dinaassets3997
    @dinaassets3997 4 роки тому

    ከበቡሽ ምንም ስሜት እማይሰጥ ስም ምን ማለት ነው

  • @bini8381
    @bini8381 3 роки тому

    ደሬ ምነው ተጋጭተህ ከትቦ ያወጣሁን እረሳከው በለሊት ጎፋ

  • @mekedesalamu3332
    @mekedesalamu3332 4 роки тому

    💔💔💔💔💔💔💔

  • @sadabintawelgmailbintawel3671
    @sadabintawelgmailbintawel3671 4 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @yybabyethiogamers6650
    @yybabyethiogamers6650 4 роки тому

    lmn tedy afron atakrbwem seifusha

    • @barnimb-7519
      @barnimb-7519 4 роки тому

      YyBabyኢቲዮ Ethiogamers ተጣልተዋል

  • @mogo3101
    @mogo3101 4 роки тому

    Aye derje minem ayasekem debari comedy new

  • @sosoabdalh9486
    @sosoabdalh9486 4 роки тому

    አዳሜ መዳትስለቻሉብቻ ሰውአያናገሩም አተጅግናነህ

  • @alwahamart5723
    @alwahamart5723 4 роки тому +1

    ከበቡሽ

  • @user-gw1cn8zm8x
    @user-gw1cn8zm8x 4 роки тому

    ስብስክራይብ ብታደርጉኝ

  • @tmaniacell2015
    @tmaniacell2015 4 роки тому

    Bereta

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 4 роки тому

    አንተ መላጣ ኢዘድንንስ ለምን አልጋበዝከውም