[ነፃ ውይይት] “ግንቦት20 ‘ብሔራዊ የውርደት ቀን’ ተብሎ በየአመቱ ሊከበር ይገባል!” ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @Bwoldemichael
    @Bwoldemichael 2 роки тому +13

    ይሄን ቪዲዮ ዛሬ ነው ያየሁት. ትልቅ ክብር ለዶ/ር ደረጄ. ስዩም ከዚህ ካልተማርክ መቼም አትማርም

  • @musaaw
    @musaaw 2 місяці тому +15

    በዚህ ዘመን አዋቂ ሙሁር ሀቀኛ መሆን ራስን መብላት ነው ።
    የዶክተር ደረጄም መጨረሻ ይሀው ይመስለኛል።
    የሀገራችን ፓለቲካ ዝቅጠት አስጨንቆ አበሳጭቶ አብሰክስኮ የበላው
    ሀገር ያጣችው ተብሰክሳኪ ልጅዋ ነው
    ዶክተር ደረጄ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ይካሳት
    የማውቀው በሚዲያ ነበር።
    በእውነት በጣም አዝኛለሁ
    ሀገሬ በመርህ ላይ የቆመ ውድና አንደበተ ሩትእ ሙሁር ልጅሽን አጥተሻልና ፅናቱን ይስጥሽ።
    አንተስ ነፍስህ አረገች የኛ ነገር ያሳዝናል ያሳስባል

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 місяці тому +1

      ሁሉም አድማጭ ባንተ ልክ ቢረዳው ብዬ በእጅጉ ተመኘው

    • @DreamWorkerl
      @DreamWorkerl 2 місяці тому

      በጥላቻና በዲፕሬሽን ህይወቱ አለፈ። በእውነት ከህወሃት/ኢህአዴግ መንግስትና ብልፅግና/አብይ መራሹ መንግስት የቱ ሃገር አፈረሰ? ጭራሽ ግንቦት 20, ትልቅ የአምባገነን መንግስት የተገረሰሰበት የህዝቦች የዘመናት ትግል ፍሬ ያፈራበት ነው።

  • @gebrehannabalcha2331
    @gebrehannabalcha2331 5 років тому +29

    በእውነት ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ ውስጤን ነውያላወስከው በትንሹ የኮሶ ሽረት ተሰማኝ በተከታታይ ለእኔ ስትል በሚዲያ ቅረብልኝ

  • @jerusalemtesfaye3509
    @jerusalemtesfaye3509 5 років тому +12

    What a speech! Shout out loud, you are amazing Dr. Dereje. Thank you for sharing your intelligent and fact based thoughts. God bless you.

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 років тому +105

    *I just have no word about this intellectual Guy ... just speechless so i wouid say God bless you .... proud of you my brother.*

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT 5 років тому

      Ethiopian music ግንቦት 20 ነው ሺዘጠኝ ሰማኒያ ሶስት ..ከቤቴ አቅራቢያ ጩኸት የሰማሁት
      ://ua-cam.com/video/fWDhZwP6fNs/v-deo.html

    • @robbybest6365
      @robbybest6365 5 років тому +5

      ይህን ዶክተር ግን በዚህ አመለካከቱ ከመለሳዊያን ሞት ጠብቆ ያዳነው የፈጠረው አምላክ ነው እንጂ ይህን ለመስማትም አንታደልም::
      በየቀኑ የክፍሉ ተማሪ ሆነው ለሚማሩት ተማሪዎች ቀናውባቸው::
      ዶር እድሜህን ያርዝመው::
      ስዩሜ ትልቅ ስራ ሰርተሀል እናመሰግናለን::

    • @koala10ish
      @koala10ish 5 років тому

      ወያኔ እና ደጋፊዎቹ ካልጠፉ፣ ኢትይጵያ እና ኤርትራ ፍጹም ኣንድ ኣገር እና ኣንድ ህዝብ ሁነዉ ባንድነት ሊነሩ ኣይችሉም። ወያኔ እና ደጋፊዎቹ ከጠፉ ኤርትራ ወደ እናት ኣገርዋ በፍቃድዋ ትመለሳለች። ኤርትራ ከትግራይ ዶቦችዋን ዘግታለች። ከኢትዮጵያ ጋር ንግድ በኣሰብ በኩል እና በኣየር ብቻ ይሆናል። መቸ ነው የወልድያ እና የደባርቅ መንገዶቻችን ወደ ትግራይ ጥርቅም ኣርገን ምንዘጋው????

  • @girumzeleke1180
    @girumzeleke1180 5 років тому +9

    What a great and genius person I lessons two times thank you Dr. Dereje

  • @SolomnGumata
    @SolomnGumata 2 місяці тому +3

    One of the greatest matured of the ethiopia Dere professor 👏 👌 👍 🙌 😀

  • @biruktadesse6852
    @biruktadesse6852 5 років тому +15

    Really in my life, I appriciate the only one, this Doctor. I wish long live 4 you & ur family. Dr. Dereje Zeleke Please continoue , the contribution of Ethipian Politics.

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 5 років тому +21

    **የሚነበብ መፅሀፍ**
    **በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ደረጀ እውነተኛ ምሁር**
    **አንዳንዴ ""አንደበተ ርዕቱ ሰዎች"" ከልቤ ውስጥ ያለውን ነገር ሲናገሩ ይገርመኛል 101% ጊዜ እስማማለሁ**
    **በእውነት በድጋሜ አመሰግናለሁ**

  • @bruhken8052
    @bruhken8052 5 років тому +8

    OH MY GOSHHHHH! Is there a kind of genius person my country Ethiopia has? WOW Respect respect respect Doctor Dereje. Where have you been all these days Doc? Starting today, I really follow your ideologies, thoughts and views on every social medias. Long live Doc!

  • @andyb2720
    @andyb2720 5 років тому +27

    What a Doctor!!, he gave us a detailed and brife 40 yr political analysis within an hour!!! I salute!!! Big respect for this guy!!!

    • @jibrilsaid6368
      @jibrilsaid6368 5 років тому

      How many people did Derg kill

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly Місяць тому

      ​@@jibrilsaid6368many many educated people

  • @Ad-fl2ht
    @Ad-fl2ht 5 років тому +11

    Siyoum is stunned by the analytical inteligence of the dr.amazing.interview .i watched this interview 10 times.thank you dr and siyoum.

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 років тому +14

    I appreciated! Mr. Seyume Teshome for inviting Great person on your website. I am so amazed and satisfied about his wisdom and courage to tell the truth for Ethiopian people. He's very intelligent and genuine person. I am 100%agreed with him strongly .
    God bless Ethiopia!
    Keep going professor!

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 5 років тому +18

    ... ስዩሜ እየቆየህ እየበሰልህና ወደ ውስጥ እየጠለቅህ በእውቀት መዋኘት እስክትችል ድረስ እነዚህን እያቀረብህ ውስጣችን እንዲታደስና ሰዎቻችንን እንድናውቅ የምታደርገው ጅማሮና ጥረት እጅግ እንድትመሰገን ያደርግሃል :: በርታ !! .. ምን አይነት ተሰምቶ የማይጠገብ ሰው ነው ይዘህልን የመጥኸው እባክህ ::
    እኛን የራበን የዚህ አይነት ሰው ነው :: ... ወይ ዘመን እንግዲህ እነዚህን መብራቶች ሁሉ ነው እንዳያበሩና ብርሃናቸውን እንዳናይ ተደርጎ የነበረው ::

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 5 років тому +45

    ስዩም በጣም ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው ተመችቶኛል

  • @yimamtesema5353
    @yimamtesema5353 5 років тому +11

    Oh,Dr dereje is the real knowledgeable elite who can explain any complain to the grass root level.thanks a lot to him.

  • @gizo2011
    @gizo2011 5 років тому +83

    This man is amazing! Pls get others like him.

    • @ferejafenta7966
      @ferejafenta7966 5 років тому

      Libdah ante ahya ashkabach yet neberk tadya yihe Hulu gize likiskis donkoro

    • @astualex4841
      @astualex4841 Рік тому

      Infantile analysis. This bald headed idiot wants a change to happen over night. Seyum you are sliding to betrayal and denial.

  • @ettad1423
    @ettad1423 5 років тому +172

    ከረጅም ጊዜ በሁዋላ ኢትዮጵያ ውስጥ ዶክተር የሚለው ማእረግ ባለቤቱን አገኘ።

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 5 років тому +17

    ዋው! ዋው! ዋው! ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ
    እውነታውን በትክክል ሁሉም ሠው ሊረዳው በሚችል ዓይነት አገላለፅ ገልፀሀዋል ።
    ስዩም ተሾመ ይህን ታላቅ ሠው በማቅረብህ ሳላመሰግንህ አላልፍም_ _ _ አመሰግናለሁ!!!

  • @AmanualAmane
    @AmanualAmane 20 днів тому +1

    ነብስን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወድም አለም ዶክተር ደረጀ ትክክለኛ ኢትዪጲያዊ ለወሬ ሳይሆን

  • @bochuabel92
    @bochuabel92 5 років тому +77

    ለውጡ ከመጣ ጀምሮ የሀገራችን ብዙ ምሁራን ስለወያኔ ሲናገሩና አስተያየት ሲሰጡ ተደምጠዋል።ይሄን ሰውዬ የሚያህል የወያኔን ማንነት የገለፀ ሰው የለም።የወያኔን አጠቃላይ የ27 አመት ስራ ለመግለፅ እንዴት ነው የሚቻለው እንዴትስ ነው የሚገለፀው ብዬ በጣም አስብ ነበር።ነገር ግን ይህ ትንታግ የሆነ ሰው እጅግ ድንቅ በሆነ ቋንቋ ገልፆታል። በእውነት ይገርማል ገራሚ ሰው ነው።

    • @SEP2922
      @SEP2922 2 місяці тому

      የኦህዴድንም አገዛዝ አጥብቆ ይቃወም ስለነበረ መርዘዉታል ይባላል! እነዚህ አዉሬዎች ለማንም አይመለሱም! ይሄን ድንቅ ሰዉ ከሚሊዬን አንድ የሆነዉን ሳንሰማዉ ሳንረዳዉ ዛሬ በለጋ እድሜዉ አጣነዉ! ያልታደለች ሀገርና ህዝብ!🖤🥲

  • @alemzeamanuel5717
    @alemzeamanuel5717 5 років тому +8

    ሃገሬ እንደዚህ አይነት ብሩሆች እንዳላት ማወቅ ያስደስታል። ስዩሜ እንዲህ ያሉ ሰው የሆኑትን አቅርባን። ዶር ድልረጀ እግዞአብሄር በጤና ይጠብቅህ!!!

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 5 років тому +81

    ወንድሜ ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ይሄ ድንቅ ትንታኔህ እጅግ ይማርካል ምን ያህል ብሩህ አይምሮ እንዳለህ አስመስክረሃል የግልፅ ቋንቋ አጠቃቀምህን ወድጄልሀለሁ አመሠግናለሁ ።

    • @Nathnahom
      @Nathnahom 5 років тому

      Mister One አስተውል

    • @jibrilsaid6368
      @jibrilsaid6368 5 років тому

      Ethiopians will celebrate Ginot 20 for ever

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 2 місяці тому

      No!nooo🦮🦮🦮🦮🦮🦮!​@@jibrilsaid6368

  • @yoreanosgebrimarian5737
    @yoreanosgebrimarian5737 5 років тому +10

    Still honest and an amazing people out there thank you! Dr u give us hope

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 5 років тому +37

    በጣም በሳል፣ ከኣድሎ ከፖለቲካዊ ወገንተኛነት የነጻ። ኢትዮጵያውያን (ብሄሮችን) በእኩልነት በማየት እንደየስራው የሚተች። የጋራ ሀገራዊ ችግራችን በጋራ የሚያስጠይቀን መሆኑን የሚያስገነዝብ። በቀና ልብ የቀረበ፣ ሙያዊ ትንተና ጠቃሚ ትችት ነው። ለእውነት ከቆሙ ኢትዮጵያዊ ምሁራን ውስጥ ኣንዱ ብየዋለሁ ይህንን ዶ/ር።
    እናመሰግናለን!
    እግዚኣብሄር ያክብርልን!

  • @momona7637
    @momona7637 5 років тому +16

    Dr what beautiful mind you have . I thank God for giving you a “ BEAUTIFUL MIND “

    • @yobimulugeta1740
      @yobimulugeta1740 5 років тому

      This reporter is trying so hard to say woyane has done some good. He should know is woyane borrowed in the name of Ethiopia to build hotel and apartment for themselves and the rest to put money away in foreign bank for their children to live happily ever after when Tigray is independent. All Ethiopians know that. That is why woyane has to creat a false history between Amhara and Oromo so Ethiopia disappears and they will live wealthy forever.

  • @observerst6494
    @observerst6494 5 років тому +10

    Wow what an intelligent discussion! By far the best I ever come across.

  • @seblemaru3013
    @seblemaru3013 5 років тому +1

    ዶ/ር ደረጀ እግዚአብሔር ይባርክህ። እንዲያው ሀገራችን በሆዳሞች ፣ በአእምሮ ዘገምተኞች፣ ማንም እየተነሳ በሚነዳቸው ከብቶች ሌላም ሌላም ባሉበት አንተን የመሰለ በእውቀት የተሞላ ሰው ሳይ ደግሞ እግዚአብሔርን ስለሀገሬ አመሰግናለሁ።

  • @tgedl7054
    @tgedl7054 5 років тому +28

    Just amazing.. believe or not I watched two times so powerful ,we need your book doctor not only 50min interview that's not enough & fair

    • @eyohelterefe2345
      @eyohelterefe2345 5 років тому

      Me watching for the 4th times need to digest

  • @alemayehusisay4888
    @alemayehusisay4888 5 років тому +11

    Dr.Dereje - you are full of grey matter, a true Ethiopia genius and a man of substance! The other guy should take basic journalism!
    God bless you and I look forward to hearing more about your knowledge and wisdom!

  • @denbech4624
    @denbech4624 5 років тому +123

    ስዩም. ይህንን ወርቅ ጭንቅላትና ርቱእ አንደበት ያለውን ሰው ከየት አገኘኸው!?!? እባክህን በሌላ ጊዜ በሌላ ርእሰ ትንታኔ ይዘህልን ቅረብ::💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

    • @የሐበሾችድስኩር
      @የሐበሾችድስኩር 5 років тому +3

      በሌላ አ jeንዳ ጋብዝልን? የት ተደብቆ ነው፡ ለለውጡ ምሁር ያስፈልጋታል።

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 4 роки тому

      Dr.Dereje bizuuuu interview alew, utube lay alu, Betaaam Amazing man

  • @seyelove2
    @seyelove2 5 років тому

    brilliant man Dr Dereje zeleke,ረጅም ዕድሜ ተመኘሁ

  • @tilahunhamza5534
    @tilahunhamza5534 5 років тому +22

    Just speech less!Thank you 👍👍👍👍

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 5 років тому +48

    This is a high quality guest. Thanks for inviting such a great man to your show.

    • @የሐበሾችድስኩር
      @የሐበሾችድስኩር 5 років тому

      በሌላ አ jeንዳ ጋብዝልን? የት ተደብቆ ነው፡ ለለውጡ ምሁር ያስፈልጋታል።

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 5 років тому +32

    ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ እነዚህን ነገሮች ወይም ጉዳዮች ጠቅለል አድርገህ በመፅሀፍ ደረጃ አሳድገህ ብታሳትመው ጥሩ ይመስለኛል ግሩም ትምህርት ስለሚሠጥ እባክህን በርታልን።

  • @eshetumulugeta5075
    @eshetumulugeta5075 5 років тому +3

    Its amazing discussion thank you Seyume Teshome introducing the subject and exposed Dereje Zeleke to all of us , such brilliant positive thinker , wise ,strategic , academic etc...above all proud Ethiopian . When I see such kind of academic/ person the hope for the country evolves in my heart. Thank you very much

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 5 років тому +38

    Much respect to you!!! Very out spoken, intelligent, honest man who stands up for truth 🙏🙏🙏🙏

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 5 років тому +2

    እቶ ስዩም እሄንን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሁለተኛ ክፍል ብለህ ብዙ ጥያቄዎች ልትጠይቀው ይገባ ነበር እንደዚህ አይነቶች ሙህሮችና ስለ አገራቸው የሚገበገቡ ኢትዮጵያኖች ያሉበት አገርን ነው የወያኔ ከፋፍለህ ግዛው መንግስት ሲጫወትብን የኖረው አሁንም ዶክተር ደረጀ እንዳለው ግንቦት 20 የኢትዮጵያ የውርደት ቀን ተብሎ መታሰብ አለበት እንጂ መረሳት የለበትም ' We can forgive them but we will never forget’ ማለት አለብን በጣም እናመሰግናለን ስዩም ለሁለተኛ ጊዜ በሌላ ርእስ ላይ ይሄን ድንቅ ምሁር ሰው እድል እንደምትሰጠው በተስፋ እንጠብቃለን ቸር እሰንብት አዲስ አበቤነት ይለምልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @eldadyena4478
    @eldadyena4478 5 років тому +38

    Wawewwww I like zes doctor zes is my voice beka.............

  • @sabam473
    @sabam473 5 років тому +12

    OMG! Simply proud you're an Ethiopian. You left me speechless.

  • @lambainfotainment
    @lambainfotainment 5 років тому +8

    I love it!!!! Nigerachew!!!! Thank you Dr.!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 5 років тому +5

    Www THANK YOU DR.WHAT AN INCREDIBLE EXPLANATION I JUST HAVE NO WORD 🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @JamalJamal-ok8cr
    @JamalJamal-ok8cr 5 років тому +23

    ስዩሜ ዶ/ ደረጀ ትክክል ነው የወያኔን መርፌ የተወጋ መሪ ኢትዮጵያን ይቀይራል ብዬ አላስብም አላህ ይድረስልን

  • @behailugutaregasa7254
    @behailugutaregasa7254 5 років тому +10

    Thank you very much. I learned more beyond its context.

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 5 років тому +64

    ለዶክተር ደረጀ ዘለቀ የጀግና ንግግር ወኔየተሞላበት እውነትን ያዘለ በስላ መልስ ይሄነው ጠንካራ ውይይት ። ክብር አለኝ ለዶክተር ደረጀ።👍👍🇨🇬🇨🇬🌹🌹

  • @Huda19998
    @Huda19998 5 років тому +36

    I love this guy very honest and smart 👍.

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 років тому +42

    Wow I never seen this kind of person, God bless you !!!

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 5 років тому +2

    I have listen all the interview, all are maribles words speak out from his toung.I have seen his tallent from his speach. sure he is our hero. Please invite him again and again.........Yes he can tell the truth. God blessed both you.

  • @jmajma2510
    @jmajma2510 5 років тому +42

    Seyum..... Today you bring us one of the best scholars in the heart of Africa.... Well done

  • @solomonkidane794
    @solomonkidane794 5 років тому +14

    He always speaks the truth ...really he is an intelectual I adore him.Stay blessed!

  • @Asheget
    @Asheget 5 років тому +64

    እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት:: ምክንያቱም እኔንም የሚሰማኝንና የመግለፅ አቅም የለለኝን በደንብ መልሶ ለራሴው ነገረኝ::

    • @alazarzewodie2673
      @alazarzewodie2673 5 років тому +2

      Wow! Your feeling is similar with me!!! When I am hearing this show, my tears comes to my eyes!

  • @aberrawoldemariam3179
    @aberrawoldemariam3179 6 місяців тому

    It was the best intellectual analysis I ever heard. The great Doctor Dereje Zeleke.

  • @alazarzewodie2673
    @alazarzewodie2673 5 років тому +98

    Doctor! you are absolutely right! I agree 100% with you!That is our ethiopian peoples problem!

    • @NORTAMRAT
      @NORTAMRAT 5 років тому

      Ethiopian music ግንቦት 20 ነው ሺዘጠኝ ሰማኒያ ሶስት ..ከቤቴ አቅራቢያ ጩኸት የሰማሁት
      ://ua-cam.com/video/fWDhZwP6fNs/v-deo.html

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 5 років тому +18

    አገሬ የዚህ አይነት ምሁር እና አንደበተ ሩትእ በራሱ የሚተማመን አንበሳ ዶ/ር ስለአላት እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ::

    • @SEP2922
      @SEP2922 2 місяці тому

      በሉት🖤🖤

  • @seblehilanichael9390
    @seblehilanichael9390 5 років тому +34

    ኢትዮጵያ አገራችን እንዲህ አይነት ምሁር ያብዛልሽ ስዩሜ እንደዚህ አይነት ምሁሮች እየፈላለግህ አቅርብልን ልብ የሚኮረኩር ምሁር ምስጋና ይግባችሁ

    • @teferademisse1165
      @teferademisse1165 5 років тому

      ስዩም በጣም ትልቅ ስው ከፍተኛ እምቅ እውቀት ያለው ስው ነው የጋበዝከው ከእንደነዚህ ያሉ ስዎች አሁን ያለው ኢህአደግ መማር ያለበት ይመስለኛል አንተም ለሌላ ግዜ እንዲህ አይነት ስራዎችን አድነህ በአንተ ፕሮግራም ላይ እንደምታቀርባቸው እርግጠኛ ነኝ
      እመስግናለሁ

    • @SEP2922
      @SEP2922 2 місяці тому

      ሰዉ አይዉጣልሽ ተብላ ተረግማለች ሀገራችን,,,,,አገዛዙ አድብተዉ መርዘዉ በሉት!🖤🥲

  • @bisratamare2217
    @bisratamare2217 5 років тому +6

    Oh my God! Really amazing. Full of wisdom and knowledge. An incredible explanation in each and every issue.
    God bless you Dr. Thanks Seyoume.

  • @Tesfawork
    @Tesfawork 5 років тому +95

    ዶ/ር ደረጀ አንደበትህና የምታስተላልፈው መልእክት አዋቂነትህን ይመሰክራል:: እግ/ር ይባርክህ::

    • @eritreanaasmara373
      @eritreanaasmara373 5 років тому

      Amen

    • @MuhammadSaleem-jo7yv
      @MuhammadSaleem-jo7yv 5 років тому

      @@eritreanaasmara373 ጨፍን ጥላቻ አታራምድ እኛ ከስሙ ችግር የለብንም የሀድግ የሚለው ዋናወ ስራው ነው እሚገመገመው

  • @kefeafework6174
    @kefeafework6174 5 років тому +5

    wow!Master mind Dr Derje I respect you forever

  • @solomonzewdie7863
    @solomonzewdie7863 5 років тому +9

    Thank you Dr, we need these kind of knowledgeable discussion, therefore, we need to uprooted the problem.

  • @hilegebrealamber.6019
    @hilegebrealamber.6019 5 років тому +1

    Dr.realy u are hero

  • @صمتالبوح-ز7م
    @صمتالبوح-ز7م 5 років тому +8

    ዶክተርየ ትክክል ብለዋል

  • @sssh5805
    @sssh5805 5 років тому +17

    I am proud of you; this is a real intellectual.

  • @RioMonte857
    @RioMonte857 5 років тому +7

    I'm absolutely spellbound ! This interview and discussion is totally out of this world.

  • @godisincontrol5983
    @godisincontrol5983 5 років тому +1

    Ohh..... brilliant! Just brilliant! Yet the truth....I just love this guy so much... May God bless ur mind n protect u! Amen

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 5 років тому +9

    ስዩሜ what a discussion. Thank you!

  • @betelhemtesfaye7838
    @betelhemtesfaye7838 5 років тому +3

    OMG!!! Now I believe Doctors really exist in our political arena. Humility with Knowledge, Fact with calmness , Articulation with deep analysis. I hope to see you more often in many shows like this,DOCTOR. As usual Hats Off Seyume to have him on your show.

  • @TechGPTet
    @TechGPTet 5 років тому +43

    I love the way Dr. Dereje put it "Day of disgrace". Worst day of all times in Ethiopian history. :(

  • @eyohelterefe2345
    @eyohelterefe2345 5 років тому +3

    Great intellectual thoughts well framed. Thank you Dr

  • @wesenbegna7846
    @wesenbegna7846 5 років тому +37

    " Narrative doesn't become Reality" ፣ ለሰይጣንም ቢሆን የድርሻውን ስጡት።ድንቅ አገላለፅ።

  • @shemelisnigatu3384
    @shemelisnigatu3384 5 років тому +6

    I am watching this interview for the 5th times

  • @awdarda
    @awdarda 5 років тому +11

    Ethiopia still has real intellectuals like this respected citizen.

  • @biruksisay3717
    @biruksisay3717 5 років тому +16

    I know Dr. right your speech, I know law teachers congr.Dr.
    Thank you it's good meeting

  • @bamlakuamente8939
    @bamlakuamente8939 5 років тому +89

    ስዩም በጣም አመሰግናለሁ በእውነቱ ዶ/ር ደረጄን በፕሮግራምህ በማቅረብህ የአንተን ገለልተኝነት ያመለክታል
    እባክህ ደጋግመህ አቅርብልን፡፡

  • @mrewadmekom7915
    @mrewadmekom7915 5 років тому +1

    Love to hear this DR. Every time ........pls be on media often. ....

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 5 років тому +16

    Very brilliant analytical mind. As an Ethiopian it makes me so proud to know such scolar exists.
    Dr it will be a crime not to be upfront and teach and share your knowledge.
    God bless n let me knw please how I can follow you in the future.

  • @elshadaymulu2110
    @elshadaymulu2110 5 років тому +23

    Doctor! you are smart.I don't have any word just god bless you

  • @derejeboku7791
    @derejeboku7791 5 років тому +15

    Thank u Dr !!

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial 5 років тому +10

    ዶክተር ደረጀ እነዚህን አስቀያሚ የሀገር ካንሰሮች የገለጽክበት መንገድ እጂግ አስገራሚ ነው፣ እውነታ የተሞላ ንግግርህን እጂግ አደንቃለሁ አሁንም ቢሆን እራሳችውን አቂለው ኑ እናቂላችሁ ብለው የሚያደነቁሩንን እንከፎች ጥሩ ነግረህልኛል።እውነተኞችን ፈጣሪ ያብዛልን!

  • @አድማሰወርቅቀፀላ
    @አድማሰወርቅቀፀላ 5 років тому +9

    I agree 100%!!!

  • @binyamcheynet6615
    @binyamcheynet6615 5 років тому +23

    This man really genies you speak the mind of millions of people . Wooo I hope to hear more points of view

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 5 років тому +2

    The great educated man Dr. Dereje. You are really the truth you told us the fact !!! God bless you!!! Keep it up!!!

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 років тому +26

    አቤት እውቀት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @typing185
    @typing185 5 років тому +13

    እኛ ኢትዮፒያን ወጣቶች እሄን ሰው ልንሰማው በሱ ልንመከር..ልንታገዝ ይገባናል ልንጠብቀው ልንከባከበው ይገባል...ይህ ሰው አንድ ትልቅ ቤተ መፅሀፍት ቤት ነው🙏🙏💚💛❤️

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 місяці тому +1

      ኢትዮጵያውያን በል እባክህ???

  • @wm3959
    @wm3959 5 років тому +32

    Wow what a genius person !!! Does Ethiopia have such genius and intelligent politician hmmmm great

  • @habtamu84
    @habtamu84 5 років тому +1

    What in-depth analysis Dr Dereje thank you very much!
    Seyoume keep it up!

  • @ኢትዮጲያዊነትይለምልም
    @ኢትዮጲያዊነትይለምልም 5 років тому +10

    What a great speech .

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 5 років тому +7

    Great, wise man with fear of God, be blessed!@

  • @endatresawteklahaimanot4810
    @endatresawteklahaimanot4810 5 років тому +6

    What a wonderful intellectual!

  • @Team-sz8yg
    @Team-sz8yg 2 місяці тому

    ስዩም ዶክተር ደረጃን እንግዳ አድረግህ ስላመጣሀቸው እናመሰግናለን ሰዩም

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 5 років тому +3

    This person has come to the TV and other media recently least I am seeing him now, but he is such a wonderful person full of reason and logical analysis and a true Ethiopian and truth teller. May God bless You.

  • @merabnegatu3829
    @merabnegatu3829 5 років тому +2

    ዋዉ ዋዉ እዉነትም ዶክተር በጣም ስማርት ጎበዝ ዶክተር ተባረክ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ እንደናንተ አይነት እዉነተኛ ምሁሮች አላት ያብዛላት ድንቅ ነዉ

  • @alemayehubirhanu8474
    @alemayehubirhanu8474 5 років тому +32

    What a great speech,thank you dr

    • @derejemengistu4024
      @derejemengistu4024 5 років тому

      Thank you Dr. Dereje and Seyoum. I never seen this type of amazing ,real and intellectual Interview.

  • @lulityosief4335
    @lulityosief4335 4 роки тому +1

    ምን አይነት አርቆና አስተዋይ ምሁር ነው ይህ ከትምህርት ብቻ የተገኘ ሳይሆን ወርቅ ቤተስቦች ያሳደጉት ስው ነው በጣም ሳያዳላ በፍትህ ሁሉንም ነገር በመረጃና በማስረጃ የሚተነትን ጥበብ የተቸረው የፈጣሪ ስጦታ ነው መስሎችህን ያብዛልን አንተም ጊዜ ሲኖርህ እንዲህ ህዝብና ወገንህን አንቃ ከመቀመጫዬ ተነስቼ በሀሀራችን በአል ከራሴ ዝቅ ብዬ የአክብሮትና የአድናቆት ስላምታዬን አቀርባለሁ የዚህን ምጡቅ ስው ኢንተርቪው እያደንኩ ነው ደጋግሜ የምስማው አልጠግበውም ውድድድድድ ክበር ክብር ብር በል ወንድም አለም ኑርልን

  • @Bemnet100
    @Bemnet100 5 років тому +31

    ስዩሜ ዛሬ ወሳኝ ሰው ነው ያቀረብከው የልቤን ነው የተናገረው :: Thank you.

    • @shebirashebira7158
      @shebirashebira7158 5 років тому

      ዉጡ ከያላቹዉበት ሰህዉ እንደናተ አይነት ሰዉ ነዉ የሚፈልገዉ እንወቅ ማወቅ ያለብንን ቢሰማ ቢሰማ የማያስተምር የሚያነቃ( ደ/ር ለሚድሪታ ታስፈልጋአለ)ጌታእዉቀቱን ሰጥቶዋል ከህዚ በበለጠ ይጨምርብ ታስፈልገናለ ጌታ U&R
      ይጠብቃችሁ

    • @amanuelghebretinsae2877
      @amanuelghebretinsae2877 5 років тому

      Ahya yemuhur donkoro, u should accept your defeat. Ante resist. Wedehm telahm teshenfhal.yedel ken new

  • @alemayehusisay4888
    @alemayehusisay4888 3 роки тому

    Dear Dr.Dereje,
    You are just a man of truth speaking your mind without prejudice! You are exceptional in your perspective of Ethiopian politics and I wish people understand you and rethink their position particularly current leaders!!

  • @gp4370
    @gp4370 5 років тому +12

    much respect for u guys

  • @borbuwarit
    @borbuwarit 5 років тому +21

    ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው ዶ.ር እውቀት እንደዚህ ነው

  • @teshuadon2197
    @teshuadon2197 5 років тому +294

    አምላኬ ሆይ ከዚህ ዶ/ር ንግግር በኋላ ሌላ ዶክተር ሲናገር እንዳልሰማ እርዳኝ።

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 5 років тому

      Teshu Adon 🤣🤣🤣🤣🤣😭😭👍🏻

    • @ጣይቱብጡልብልሂቷ
      @ጣይቱብጡልብልሂቷ 5 років тому

      🤣

    • @et6209
      @et6209 5 років тому +7

      "Endih yalewn yabzalen"....new emibalew....

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 5 років тому +1

      @@et6209
      በምኞት ቢሆን ኖሮ ሀረጉ ድንግጉን(ደፂን) ጨምሮ ሌሎቹ ዶክተሮቻችን ሁሉ በአንድ ለሊት በዝተው ሃገራችንም ከገባችበት ቅርቃር ወጥታ ሕዝቦቿም የፍስሃ ዘመን ያጣጥሙ ነበር።ለሁሉም እኔ የምፈልገውን ጌታዬን ጠይቄአለሁ።አንተም/ችም የምትፈለጊው በመጠየቅሽ "እንዲህ ነው የሚባለው" ብዬ ለመጠምዘዝ አይዳዳኝም።
      ኦሮማይ።

    • @TheoatStudio
      @TheoatStudio 5 років тому +1

      Exactly !

  • @belachewmola4532
    @belachewmola4532 5 років тому

    ዶ/ር ደረጀ አደንቅሃለው ምርጥ ሰው ነህ እኛ እያን እየዳኘናችሁ ስንቱን ታዘብነው

  • @bodidoda2564
    @bodidoda2564 5 років тому +22

    የተማረ ሰው ሲያወራ ደስ ይላል ዶክተር እናመሰግናለን

    • @bamlakuamente8939
      @bamlakuamente8939 5 років тому +1

      ትምህርት አይደለም ስንት አለ ከወያኔ ጋር አገርን በተማረ ሰበብ አገርን የጋጠ ይህ ሰው እውነተኛ ኢትዩጵያዊ ስለሆነ ነው፡፡