አሻራ - ዘጋቢ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    አሻራ - ዘጋቢ
    #addiswalta #Ethiopia #News | ዘጋቢ | ዐቢይ_አሕመድ | አዳነች_አቤቤ | Documentary | Abiy_Ahmed | Adanech_Abebe
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    UA-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

КОМЕНТАРІ • 94

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 3 місяці тому +29

    አብቹ በርተልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብቤ በርችልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እውነተኛ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችህ!!!!!! እግ/ር ይጠብቃችህ አሜን!!!!!!!!!!!!

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 3 місяці тому +30

    አቢቹ የድሀ እንባ ጠራጊው ሁሌም እድሜና ጤና ላንተና ለካቢኔህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 місяці тому +12

    ▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 місяці тому +19

    አብቹ ንስሩ

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 місяці тому +15

    Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed and ⭐️Madame mayor , thank you both for rebuilding the city of Addis Ababa from the ground up
    It’s was so hard for me to see in my own aye ,so called home and their living situation was below standard of the big city .The house condition is very sad and embarrassing in fact it’s making me sad and cry. I don’t understand how the previous Government didn’t even knowledge they’re living situations in Ethiopia. Thank you again and God Blessings to you all.
    One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only . 🇪🇹☝️❤️✌️

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 місяці тому +9

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    🇪🇹👑 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ 👑🇪🇹
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 місяці тому +11

    አብያችን ምን እነደምንልህ ገራ ይገባናል መቼም ከዚህ “እስስት ምቀኛ ክፉ በናቱ ከሚቀና ህዝብ” ምንም በልጠብቅም በበኩሌ ግን ሁሌም እንደምለው
    “ ክብርን እነደ ሙሴ
    “ ደግነት እንደ አብርሃም
    “ ጥበብን እነደሰለሞን
    “ ትዕግሰትን እነደ ዕዮብ”
    አብዝቶ ይስጥህ የተማፀንከው እግዚህአበረሄር ያለምካትን ኢትዮዽያን ያሳይህ። እመብርሃን ከክፉ ትጋርድልህ። የመለአክት ጥበቃ የቅዱሳን በረከት አይለይህ። የቀን እረኛ የለሊት ዘበኛ ይሁኑህ።
    ሺ አመት ንገስ እውነተኞቹ ኢትዮዽያውያን በጣም እንወድሃለን። ከጎንህም ነን።
    🤲✝️☪️🤲

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ጥሩ ገልጸኸዋል እናመሰግናለን

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 3 місяці тому +1

      Waw thank u!

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 3 місяці тому +13

    አቢቹ ረዥም ዓድሜ ና ጤና! ተባረክ!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 3 місяці тому +9

    Great leaders do great things. Our son and African boy, FROM THE START Dr Abiy, IS DOING AMAZING JOB LIFTING ADDIS CITY TO ANOTHER HIGHER LEVEL IN SUCH A SHORT PERIOD OF TIME.❤❤❤

  • @sebsebewolde5720
    @sebsebewolde5720 3 місяці тому +17

    God bless him

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 місяці тому +5

    አዱ ከንቲባችን ጀግኒት ሺ ወንድ ቢሰለፍ ያንቺን የህል አንድ አይወጣውም ። እርግጥ በምላስ እና በወሬ በቱሉቱላነት ይበልጡሻል በስራስ ካልሽኝ ተልቅ 0000000 ናቸው ። በርችልን ከጎንሽ ነን ። ❤❤❤

  • @canaanabate9354
    @canaanabate9354 3 місяці тому +5

    ቆሻሻ አፍቃሪዎች ዋጡት እንግዲህ

  • @NajNw
    @NajNw 3 місяці тому +4

    እውነት በዚህ ትውልድ ውስጥ በመገኘቴ አምላኬን አመሠግናለው የመንግስትን ቁርጠኝነትን ያዩሁበት ፒያሳ ዱይና ፓሪስ እንጂ የኔ ከተማ እስከማትመስለኝ ድከስ ተአምር አይቻለው የሀገሬ ታሪካዊ ጠላቶችና እንዲሁም በውስጥ ያሉ ባዳዎች እፈሩ ፊታችሁ በእፍረት ይሸፈን አይናችሁ እያየ ጆራችሁ እየሰማ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች እናተና ግብራበሮቻችሁ በውርደት ትከደናላችሁ አብቹዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 3 місяці тому +3

    እኔ በጣም በጣም የሚገርመኝ ቤት ፈረሠ ብለው የሚጮሑ ሠዎች ነው ይሔው ነዋሪዎቹ የተሻለ ሕይወት እንዳገኙ ነው የመሠከሩት በእውነት ቆም ብለን እናስብ እኔ በበኩሌ በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 3 місяці тому +8

    Smart Leaders God blasé

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 3 місяці тому +6

    No jock that time passes a long time ago, Ethiopian let's go we don't have time.

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 3 місяці тому +2

    ይህን ቆሻሻ ኑሮ እኮ ነው ቅርስ የሚሉት እብቹ የእነዚህ የድሆች እምላክ ይባርክህ በርታልን

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul 3 місяці тому +14

    እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketkiflejibicho3015
    @bereketkiflejibicho3015 3 місяці тому +5

    Save this leadership at any cost!
    This type of leadership comes once in a century.

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +3

    አብችዬ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ አገር ወዳድ ቅን የደሀ አባት አላህ ከክፉ ይጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 3 місяці тому +2

    ለክቡር ጠ/ሚ አብይ አህመድ እና ለክብርት አዳነች አቤቤ ከነካቢኔ አባላቶቻችሁ ለፈጠራችሁት የመሪነት አገልጋይነት እሳቤ በተግባር ያሳያችሁበት ድንቅ ፕሮጀክት እናመሰግናለን 🙏። ይህ በአ/አ ብቻ ሳይወሰን እንደ ጠ/ሚ አብይ አባባል በመላ ሃገሪቱ ሊደገም የሚገባው ነው በርቱ 🙌

  • @habtewoldweldetsadik4671
    @habtewoldweldetsadik4671 3 місяці тому +2

    በርቱ በጣም ደስ ይላል። በተለይ የስራ ባህላችን መጠንከር አለበት። ከሌሎች ሀገር መማር አለብን።
    ከባህሬን።

  • @asratad
    @asratad 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ክፉ የሚያወሩትን ደነዞችና የኢትዮጵያን እድገት የሚቃወሙትን ቢሆን ልብ ይስጣቸው ማስተዋልና መመለስ ካቃታቸው የእግዚአብሔር ፍርድ ያግኛቸው:: የኢትዮጵያ ጠላት ይጥፋ::

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 3 місяці тому +2

    ድንቅ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ 24 ሰአት ነው የምንሰራው እያለ እየተደሰቱ ሲያወሩ ማየት ያስደስታል።

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 3 місяці тому +5

    This project is a springboard for Ethiopia 🇪🇹, be wise people, appreciate and engage!

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 3 місяці тому +1

    ፅዳት ደስ ይላል ልክ አሉ እናቴ በተለይ የአስተሳሰብ ፅዳት ብዙ ወገኖች የአስተሳሰብ መቆሸሽ ሁሉን ለወገን የተሰራ እቁብ ድንቅ ስራ ጥላሼት መቀባት ከንፉግነት ይሁን ከምቀኝነት አይገባንም ለማንኛዉም ይህን ለዉጥ ላሳየን ፈጣሪ የተመሰገነ ዶር አብይ አህመድን በሚገባዉ ስፍራ ኢትዮጵያን እንዲመራ ስለፈቀደ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 місяці тому +2

    የሀገረ ህዝብ እንኳን ደሰ አላችሁ ሰው እዲህ ሲደሰት ማየት እደሚ ከጢና የሰጥልን ለዝህ ለተቀደሰ ሰራ የተሰማራችሁ ለከንቲባችን ለደጉ መንግሰታችን ምሰጋና የድረሳችሁ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 місяці тому +1

    እንኳን አየሀቸው ደሀወቸወን ወይ ሀገሬ ህዝቦችሽ ተደስተው ማየት ናፈቀኝ ጎርፍ እየገባ ውይ😭

  • @habebethio6034
    @habebethio6034 3 місяці тому +2

    የለለ ነው ከምር ቀጥሉበት❤❤❤

  • @ismaciilcabdillahiyuusuf2650
    @ismaciilcabdillahiyuusuf2650 3 місяці тому +2

    God bless you Premier minister abiy Ahmed Ali,, The World with peace, unity, integrity and love,, watching from berbera somaliland rep,,,

  • @DavidAli-zy9gk
    @DavidAli-zy9gk 3 місяці тому +2

    hgr edgatsh uimeral❤❤❤❤❤❤❤ feqru sawc afrk

  • @Menen-pw6ft
    @Menen-pw6ft 3 місяці тому +2

    አዱ አዱ ጌታ ይጠብቅሽ

  • @acacius9903
    @acacius9903 3 місяці тому +2

    As your neighbouring country Somaliland we want to tell you that you are doing very well in the capital city. Keep up the good work. Soon when Somaliland is re-recognised and Ethiopia can use our Berbera port Ethiopia and Somaliland will become even richer. Let us all focus on peace, prosperity and becoming the best countries in the world. We definitely can do it. 💪💪
    Long live Ethiopia
    Long live Somaliland

  • @genetgebre3344
    @genetgebre3344 3 місяці тому +2

    The iron lady Adanech Abeabea thanks for all excellent job God bless you & your family

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 місяці тому +1

    * I GREATLY WELL COME TO MY HEARTS AND TO THE TRUE AND THE ORIGINAL OF MY COUNTRY OF THE GREAT FULL OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 PRESIDENT, DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY THANKFUL HER FOREVER TO ADDIS ABABA OF ADMINISTRATION MRS. ADANECH ABABA FOR EVERYTHINGS FOREVER, AMEN 🇪🇹!!!
    * MAY THE GREATEST PEACE IS TOOK PLACE IN ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    *I AM SO THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER, AMEN !!!
    *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @hangma8983
    @hangma8983 3 місяці тому +1

    የኢትዮጵያን ጀግኖች በርቱልን

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 3 місяці тому +2

    ከዚ በላይ ምን አለ❤❤❤❤❤❤

  • @Birhanu-ct6ub
    @Birhanu-ct6ub 3 місяці тому +1

    Mengeste seratangaw balto mader alebet , yane nw destachen mulu yemehon

  • @ግደይተክሉ
    @ግደይተክሉ 2 місяці тому +1

    Sarisn genbuln

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤

  • @jeryadera7932
    @jeryadera7932 3 місяці тому +1

    Zelalem nurulen!!! LeEthiopia Tasefelgalahwu❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl 2 місяці тому

    Ethiopia lemejemerya gez setewled alehamdulillah teru ager wedadoch yewgen asabewoch setafera lemejemerya senay edem ketena gar yesetachew meqejaw Lebona yesetew

  • @bethlhemwoldegiorgis1162
    @bethlhemwoldegiorgis1162 3 місяці тому +1

    God is faithful እኛም ይሄን አየን።

  • @mamotesfaye4402
    @mamotesfaye4402 3 місяці тому +1

    እስኪ ከኮሪደር ልማት ተነሽዎችን ለብቻ የነበሩበትን እያስጎበኛችሁ ከጀርባ የነበሩበትን (ground) አድርጋችሁ ዘግቡልን?!

  • @daisyp7539
    @daisyp7539 3 місяці тому +1

    May GOD BLESS YOUUUUU ❤ 🇪🇹❤️🙏

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl 2 місяці тому

    Betam betam asedesach yehon sera nw yayenw be heywtachen yalayenw Yesenia ager eyadeneqn yenorn enamesgenachwalen yaja wedwoch hulem nurulen Allah yetebeqachew

  • @workineshdubale9205
    @workineshdubale9205 3 місяці тому

    ዶ/ር አብይ 🙏🙏🙏🙏🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏿👏🏿👏🏿👍👍👍👍❤️❤️🎉🎉❤️❤️❤️❤️💕🙌👍🙌💕❤️

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 3 місяці тому

    We hope you solve other problems such as transportation in Addis!! Let's not see long cues for taxis and buses!!!

  • @african-2000
    @african-2000 3 місяці тому

    💚💛❤God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤

  • @BravoViva-ek3pb
    @BravoViva-ek3pb 3 місяці тому +1

    ❤ God bless 🙏 U doctor

  • @woinishetchabbert6195
    @woinishetchabbert6195 3 місяці тому +1

    You’re a hero ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏💯

  • @monegoncco
    @monegoncco 3 місяці тому

    🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏👍👌👌

  • @Milsmek
    @Milsmek 2 місяці тому

    Amazing to see thank God for our leader

  • @lovelykidsvideo-tr8rt
    @lovelykidsvideo-tr8rt 3 місяці тому

    Useless project in poor country

  • @AberashYelfaged-om8wc
    @AberashYelfaged-om8wc 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 3 місяці тому

      ከምቀኛና ቀናተኛ አስተሳስብ ቤተስብ የመጣ ስው ; " እንኳን በሀገሩ ጥሩ ለውጥ; በቅርብ ቤተስቡ ህይወት ወደተሻለ መለወጥ መቀየሙ አይቀርም!"

  • @genethailu4895
    @genethailu4895 2 місяці тому

    💚💛❤ Bertu !!!

  • @gc6827
    @gc6827 3 місяці тому

    😍😍

  • @alemmerete5676
    @alemmerete5676 3 місяці тому +3

    Guys u don't know anything about whats going on. *Aesop ethiopia* watch this chanal

  • @denzel31561
    @denzel31561 3 місяці тому

    ETHIOPIAN WAKE UP ..EHE MASK NW

  • @tamites
    @tamites 3 місяці тому

    This is brilliant.

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer 3 місяці тому

    Be heguu meseret ye baleyezotawen sememenet yagegne be mehonu be heguu meseret mehonu asedesetognal

  • @aboethiopia
    @aboethiopia 3 місяці тому +2

    Could you please post before & after pictures.🤌🤌🤌

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 3 місяці тому

    God bless you!!

  • @DawitMargo
    @DawitMargo 3 місяці тому

    Umurii nuuf dheradhaa hundii keessaan🥰🥰💕💕🥰🥰

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 3 місяці тому +2

    💖💖💖💖👋🏻👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @MiseAnam
    @MiseAnam 3 місяці тому

    እኛ እኮ ባማረቤት መኖር አንጠላም ግን ባለንበት አድሶ መስጠት አይቻልሞይ ሰውን ከከተማ አርቃቹ እየወረወራቹ ማን ሊኖርበት ነው የምታሳምሮት

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 3 місяці тому

    እኔ 'ምለው ! ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብቻ ሆነች እንዴ? ከተሰራው በላይ የተወራ አልመሰላችሁም?

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN884 3 місяці тому

    አፈር ያስበላህ የሌባ ልጅ!6

  • @MenurAbdela-jh1qk
    @MenurAbdela-jh1qk 3 місяці тому

    *******7ሰባት

  • @amourtube
    @amourtube 3 місяці тому

    ቁስ አምላኪ ጠቅላይ ሚኒስትር

  • @elfineshwoldmikael7202
    @elfineshwoldmikael7202 3 місяці тому

    Weshetamotch

  • @ayamy100
    @ayamy100 3 місяці тому +1

    Let’s just move on. We liked it but a lot of things to do, poverty, homelessness and so on. Stop the crazy celebrations, we like it but …

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 3 місяці тому +1

    የገዛ ዜጋውን የሚገድለው የሞት መንፈስ ቫይረስ በቅድስቲቷ ምድር ኢትዮጵያ የነዛው እና እየነዛ ካለው የኦሮሙማው መሰሪ መሪ የውሸት ፍቅር እና ድርድር በተሰኘው የሐገር ጥፋት እና ሕዝብ ግድያ ከፍተኛ ወንጀሉ ሽፋን ሰጪ በሆነው ፊልሙ በአዲስ መልክ ዋና አክተር ሆኖ የሚተውንበት ተከታታይ ሕዝብ ማወናበጃ ብልጭልጭ ፊልሙን በየሚድያው በገፍ እየለቀቀ ይገኛል እና ሕዝቤ ሆይ ለዓመታት መሸወድ ይብቃህ !!!

    • @samiabera7894
      @samiabera7894 3 місяці тому

      የግም ልጅ ቆሻሻ ዘረኛ

    • @michaelsmith-xz9mv
      @michaelsmith-xz9mv 3 місяці тому +5

      tebda

    • @ynas48
      @ynas48 3 місяці тому

      ​@mhahahahhah😅😅😅😅😅😅😅ichaelsmith-xz9mv

    • @ynas48
      @ynas48 3 місяці тому

      ​@@michaelsmith-xz9mvgedelegn besak

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 місяці тому +3

      Wow, what a corrupted mindset/evil spirit is controlling this the so-called human being?? So dark heart!!🖤 needs so much help!😢