i love u yehunie belay my mentor i always listen to ur music i dont undestand what are all about but am just in love i have some of ur music in my gallery i alwayz listen whenever am stressed n i find myself relxed n smiling back one love from kenya😍😍
Yihune Belay, your performance is till enhancing and made for us more demand. you're legend. I liked your musics especial Guzara, it is a big history of Ethiopia. thank you
Guzara....Me too I am very in love with that great song and beautiful historical Gonder Castle even I never know and seen this Great Guzara Castle as I am Gondery. Hoping when I have a chance I will visit.
You right brother we don't have any different between us we are one blood me personally you know we have a lot neighbor country’s around us but i love sudan 🇸🇩 and Sudan’s bro you are blessed people we love you we do unquestionably 💚💛❤️ & 🇸🇩 one love ❤️ forever.
ይሄንን ሙዚቃ ጉዋደኛየ በጣም ይወደው ነበር ያዳምጠው ነበር ስደት ላይ እያለሁ መሞቱን ተነገርኝ በጦርነቱ ምክኒያት ይሄው አሁን የሱን ትዝታ ይዥ እኔ አዳምጠዋለሁ ሁሌም ስሰማም እንዳድስ ሀዘኔ ይነሳል አይይይይ
አብሽሪ ዉዴ ሞት አይቀርም ለሁላችንም
አይዞሽ ዉደ ከባድነዉ በሠዉሀገር
የኔውድ አይዞንፍፍፍፍ
አይዞሺ እህት ጁታው ያላደረገው የለም ስለዚህ መቻል ነው ተሞትየሚቀርየለም ሁሉም ወአፈር ነው የምንኸደው መጨረሻችንን
አይይይ እማ አይዞሽ ትዝታ መጥፎ ነው 😥😥
አማራዎች ስወዳቺሁ ኡኡፍፍ ለሀገር ሞአች ጀግኖች ናችሁ ከአላህ በታች ውድድድድ ❤❤❤❤እኔ ጉራጌ ነኝ ግን በኢትዮጵያ ቀልድ አላቅም
Gurage is 💘
@@birhanuwoldegebriel1340 tenkiw ❤
የኔ ቅን እህት ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
@@birhanuwoldegebriel1340 ቲቶ እቅድ ውድ ውድ ውድቅ ውድውውውው
እኛም እንወድሻለን ማር
እኔ ይህንን ሚዚቃ ስሰማ የአማራ ፍቅር ይበልጥ ይጨምርብኛል አማራ ሁሌም የሚዘፍነዉ ፍቅርን መስበክ ሁሉም እንዳማራ ቢሆን ምናለበት አይ አማራ እየሞተ አሁንም ፍቅር
😢😢😢💋💋
የምሰማው ፍቅር የሚሰብኩትን ብቻ አይሻልሽም 😂😂😂😂😂
ማነው እደኔ 2025 lay እያዳመጠ ያለው
🙋♂️🙋♀️🙋
ለ30ኛ ጊዜ አዳመጥኩት የማይሠለች ዘፈን ስለተጋበዝኩት እወደዋለው በዛ ላይ ይሁኔ የባህል ዘፈን አምሳደር ስወድክ የኔ አማራ እኛ ወሎየዎች የኢትዮጵያ ድምቀቶች ነንኮ❤
100%
የኔ ከዚ አይበልጥም ብለሽ ነው ውዴ ኡፍፍፍ ታድለን እኛ ወሎየዎች
❤
ማነው እደኔ 2016 እያዳመጠ ያለው🥺🥺🥺🥺🥺🥺
Een😢😢😢😢😢😢swedew mariamn
እኔ 😫
እኔ😢😢
እኔ😊😊😊😊😊😊😊😊
በዚህ ሙዚቃ ብዙ ጊዜ አልቅሻለሁ እህቴ ጥላኝ ተሰዳብኝ አሁን እሷ ተመልሳ እኔ በስደት ላይ ነኝ ያረብ በሰላም አላህ ያገናኝን በጣም ነው የምወዳት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣት እናመሰግናለን የሁኔ
😊😊
አይዞን እኔ ደሞ ባሌን ያስታዉሰኛል
😮@@سارهساره-ب9س
2017 እንደ አዲስ የምሰማው ሙዚቃ ናፍቀሽኛል❤❤
እኔም
እኔ❤
Just like me😂😂😂
ይሁኔ. በጣም የሚገራርም ዘፈን ነው ያለክ በተለይ. ለኔ ይሄ ዘፈንክ. ሁሌም ስሰማው እናቴ.💞 ስለጋበዘችኝ ፊቷ ሁሉ ድቅን ይልብኛል እናቴ 💞 😘እረጅም እድሜ ይስጥሽ. ኑሪልኝ 🙏🙏🙏 ይሁኔ እናመሰግናለን ስራዎችክ በሙሉ ምርጥ ናቸው 🙏😘😘😘💝
🤔የዛሬ አያርገዉና ይህ ሙዚቃ በ2007 ደሞዜም 2700 በነበረበት ዘመን በአዲስአበባ በፍላሽ ቲቪ ጋደም ብዬ እየደጋገምኩ ስኮመክም እዉል ነበረ..መድሀኒት ዓለም ክርስቶስ ስራዉ ድንቅ ነዉና ባላሰብኩት ዲቪ የሚባል ስጦታ አንጠልጥሎ አመጣኝ አቤቤቤቤት!!!!በ05/24/2021G.c MD ተፃፈ..ለማስታወሻዬ ይሁን..ኢትዮጵያን እወዳቹሀሎ እሺ
አረ 2007ላይ ሙዚቃዉ አልወጣም ጉድኮ ነዉ
በጣም ደስ የሚል የወሎ ሙዚቃ በይሁኔ በላይ. በጣም ያምራል.ደራሲው ሙዚቃ አቀነባባሪዎቹ እና ተወዛዋዞቹ በጣም ደስ ይላሉ. keep it up. wollo love you!!!!!!!!!!
ይህን ሙዚቃ በጣም ነዉ የምወደዉ የዛሬን አያርገዉና ጓደኛየ በጣም ትወደዉ ነበር ብዙ ትዝታወች አሉን ሙዚቃ ማዳመጥ አልወድም ግን ይህን ሙዚቃ አዳምጣለዉ
ናፍቀሽኛል ሁሌም ለምወዳት እናቴ፡፡ ይመችህ የሀገሬ ልጅ ሁሌም የሰውን ስሜት የሚረዱ ዜማወች ናቸው ያሉህ ሀገር ወዳዱ ይሁኔ በላይ አቦ ተባረክ!
😍😍😍
Tkekel
በጣም። አሪፍ። ሙዘቃ
እኔም ናፈቀኝ የአማራ ህዝብ❤💛💚ዘራችሁ ይብዛልኝ🙏🙏😘😘😘
Hattaበህልምሽ ነውደ ቅዥታም Dubai kiokoojnn
Hattaበህልምሽ ነውደ ቅዥታም Dubai ii
🤚🤚🤚
@@nardoszekarias8191 ቤተች
ኢትዮጲያዊነት አስቀድሚ
አምባሳደሩ ወንድማችን ሰው ሁሉ በመክሊቱ ተሰዶም ሳለ ለሐገሩ የሚሆን ስራ እንዲህ ቢሰራ ሐገራችን እንዴት ትበለፅግ ነበር መሠለህ?!ዕድሜና ጤናህን ከፍቅርና ሰላም ጋር ይጠብቅልህ!!!እወድሃለሁ።❤❤❤
ጌታ ሆይ መች ነው ኢትዮጵያ ሰላም አግኝታ ዳግመኛ አማራ ክልል የምሄደው በዘፈኑ ጎንደር ላይ ትዝታ አለብኝ
አንድ ቀን እንሄዳለን እንደወታን አንቀርም
2017, ታህሳስ ላይ እየሰማ ያለ 👍
እኔ😢 ትዝታ😊
ይሁኔበጣም አዲናቂክነኚ የወሎንሙዚቃ ስትጫወት አሁንእሄን ሙዚቃብቻ ስሰማ በጣምምርጥ መገንወሎ እኩዋንም ሀገሬሆንሺ ዉዲዲዲዲዲዲ
በዚህ ሙዚቃ የማስታውሳቸው ሰወች ሙተዋል አይይይ ትዝታ
የወሎ አማራን ጽናት በጣም አደንቃለሁ ቀተለይ ሴቶቹ ክበሩልን እስከመጨረሻው ከጎናችሁ ነን እኔ መንዜ ነኝ ራያ ሄጄ ሕይወቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ የአማራ አናብስት በርቱልን
I can't stop listening it, it's an amazing song. Much love from Israel.
Hi sweet we are Ethiopian
@@girmaamare12 Yes indeed. I'm proud to be an Ethiopian Jew. I love Ethiopia and Ethiopian, hope to visit there soon.
@@tveveyaakov7292 thanks hony
We will ...if you are
me too
ይሁኔ ምርጥ ሰዉ ስራወችህ በጣም ድንቅ ናቸዉ
እኔ ግን ግርም የሚሉኝ የሚጨፍሩት እንደት ነው አገታቸው አይሰበርም አያዞራቸውም😢😢😢እነሱ ለጨፈሩት የኔ ጭንቅላት መዞር
አይይይ ትዝታ ተጋብዠወ ነበረ የዛሬን አይበለውና ስዴትኮ
Wow yehune belay wonderful music...thanks yehune belay...we love your work in and outside of ethiopia ...👍👍👍👍👍👍👍
Traditional Golden Voice. You are really created for cultural music. Keep it up!!
I am somali bat I like Ethiopia musica and people ❤❤❤
Abdi Somali
This is Amhara music not Ethiopian.
አየይይይይይ ሥደት ከቶ ምንልበልህ እሥኪ በሠላም ካቤተሠቦቻችንን አገናፕንን። ያርርር ብብብብ ይሁኔ በጣም ነው የምወድህ ብሠማህ ብሠማህ የማልጠግበው ሙዚቃ ነው የጎዳኛየ ማሥታዋሻ ነው የዛሬ 2 አመት ሥመጣ ይሄን ነው አልቅሶ የተለያየንው ኡፍፍፍፍፍ እሥኪ በሠላም ላግፕው
መገን ይኸ ሙዚቃ አዲስ ስደት እደመጣሁ የወንድሜ ሚስት በጣም ነበር የምቶደኝ ይኸን ሙዚቃ ሪከርድ አረገችልኝ የኔ ዉድ እወድሻለሁ ሁሌየም ሣቂልኝ
ፍቅር ነበርን አንድነታን ሁሉ ነገራች የሠይጣን መልዕክተኛ ሀገራችን ገብቶ ሠላማችንን ነጠቀን እንጂ ዩኒዬ ዘፈን ለመስማት ብዙም አደለሁ ግን ባህላዊ አለባበስ ደስስስ ስለሚለኝ አይሀለሁ
we are expecting again this kind music from you in the new year thanks Lotte Y.B .......
ይሁኔ በላይ ይህ ዘፍንህን በጣም ነው የምወደው ሳዳምጥው ብውል አልጠግበውም
ይሄ ሙዚቃ ፍቅረኛዬ ጋብዞኛል ጉደሬ ነው ፍቅረኛዬ እኔ ጉራጌ ነኝ እና በጣም ነው የምወደው ሙዚቃው የምወደው ስለጋበዘኝ ነው መሰለኝ ምንም አልሰለቸውም ሰምቼ ስሜቼ
i love u yehunie belay my mentor i always listen to ur music i dont undestand what are all about but am just in love i have some of ur music in my gallery i alwayz listen whenever am stressed n i find myself relxed n smiling back one love from kenya😍😍
Hawa Omar adna ma somalida kenya gumaysato ee kenyanka isu yaqanaya ayaad tahay?
የሰርጌ ግዜ ነው የወጣው አይይይይይይይይይይይይይ ትዝታ ሰላምህ ይብዛ ውድ ይሁኔ በላይ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ይመችህ
F.Faqadu.gu. And a half 5th
ይሁኔበጣም አዲናቂክነኚ የወሎንሙዚቃ ስትጫወት አሁንእሄን ሙዚቃብቻ ስሰማ በጣምምርጥ መገንወሎ እኩዋንም ሀገሬሆንሺ ዉዲዲዲዲዲዲ ዜዲነኚ የኮቻልጂ
ዋዉ በጣም ደስእሚል ሙዚቃ ነዉ ሀሪፍነዉ ቀጥልበት ይመችህ
ይሁኔ በላይ የኔልዩ እደት የሚያምር ሙዚቃአለህ ዋው
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ከነ ቤተሰብህ በጣም ነው እምንወድህ
I love your music yehunie from morocco
Yihune Belay, your performance is till enhancing and made for us more demand. you're legend. I liked your musics especial Guzara, it is a big history of Ethiopia. thank you
Guzara....Me too I am very in love with that great song and beautiful historical Gonder Castle even I never know and seen this Great Guzara Castle as I am Gondery. Hoping when I have a chance I will visit.
yap, Guzara should be visited. Yihune explained well with cultured way.
january aflower
asn bbc በእጣም ደስ የሚል ዘፈን
+Mesi Assres Assres אנשי הקשר שלי
ይህ ሙዚቃ ስሰማ በጣም ነው ምናፍቀው አገርቤት
እኔንም እንዳንችዉ
2021 who is still listening this beautiful sound 😍💚💛❤️
አይይይ ትዝታ በዚህ ሙዚቃ እናቴ ትዝትለኝ አለች ሳኮርፋት ትጨፍርልኝ ነበር በዚህ ሙዚቃ እኔን ለማሳቅ አሁን ግን ላላገኛት ሞተችብኝ የኔ ዉድ እናት አሁን ሁሉም ላንድኛ ቀረ ባኮርፍ ባለቅስ ማንም ዙሮ አያየኝ
እእእህህህ እናትን ማጣት ሳስበው ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ
😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እማ እኔም ቀምሸዋለሁ የናት ሞት እያደር ይቆረቁራል።
አይዞሺ እህትዋ አላህ ይራማችወ ማዘረሺን
አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ያፆናሽ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ይብዛ
በጣም ናው ይህንን ሙዚቃ የምወደው
ሀሚዲ ሻምበል Enami
Mimi Mimi
C
ሀሚዲ ሻምበል
😍
እኔም ተውሳታ አለብኝ
ethiopia and ethiopians are beautiful
Very nice music
i don't have word explain how much i love this music
ሁሴን ሰይድ የኔ ህይወት💔
እሄን ሙዚቃ ያዳምጥ ነበር
ትግራዋይ ነኝ ይሄ ሙዚቃ ግን ስወደው ኩብል ሰው ነይ ነይ መሃባየ ነይ ሚለው ሲዝን በተለይ
ወይ እውነት ይሁኔ ማለት ፍቅር ነው ከነቤተስብ። ♥♥♥♥ የሚዘፍ ነው ልብን የሚስብ እናም ማራኪ ጣዕም ያለው። እፍፍፍፍፍፍ እውነት። እንውድሀለን የኢትዩጵያ ልጅ።
معـالي المـطيري
abdnk
Hawa
እጅግ በጣም ቆንጆ ዘፈን
በርታልኝ ይሁኔ ከምንም በላይ አድናቂህ ነኝ
@ Lull Lull
Ambachew Beyene תל
Ambachew Beyeneayleh sysa
ኡኡፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ አልቻልኩም። ይሄን ሙዚቃ። ባሌ ጋብዞኛል። ወይ ስደት።
የሰርግዘፈን
ማነው እንደኔ 2015 የሚያዳመጠው👍👍👍
እኔ 😢😢😢😢
እኔም አለው ሁል ጊዜ ስራ ቦታ ስራ ስጨርስ ማዳምጠው ባሌ ለመጀመሪያ ጊዜ እየጨፈረ የላከልኝ ቪዲዮ በጣም ነው ምወደው ዘፈኑን
የኔ ይብሳል እንደኔ ያዳመጠ ሰው ያለ እስከማይመስለኝ😢
2017 ዓም
@@zamzamzamzam6954 የኔም ጋብዞኝ ነበር ነፍሱን ይማረልኝ የኔ ከረታታ😢😢😢
❤❤❤ ድምፀ ወርቅ ይሁኔ ተባረክልን። ሀገሬ ናፈቀኝ ።❤❤
😭😭😭😭👈ለናቴ መታሰቢያ ቢሆንልኝ😭😭😭😭ናፍቀሽኛል እናቴ😭😭😭😭👈በሂወት ባትኖሪም😭😭😭👈እወድሻለው ናፍቅሻለው😭😭😭👈ይሁኔ የምወድህ በምክንያት ነው እናቴ ትወድህ ነበረ😭😭😭👈
ለኔም መታሰቢያ ሐናቴ ይሁን ከለንደን
ግን ግጥሙን ሰምተሽዎል
😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ
እናቴ ናፍቀሽኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወይ ባህላችን እንደት ያምራል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ይሄን ሙዚቃ በ2013 የሚሰማው እፍፍፍፍ የስደት ጓደኛዬ #ዘቡራ #አሊ ናፍቀሽኛል። በዚህ ሙዚቃ ብዙ ትዝታ አለብኝ😢
አለሁ እኔ አሁንም እየሰማሁ 😪
ወላሂ ይህን ሙዚቃ ትስማ ጓደኛየ ናት ትዝይምትለኝ አሁን ግን ሞታለይ አላህ ይራሀማት
@@الحمدالله-ظ6ت4ضአላህ ይራሀማት
Amazing Wolo Amhara cultural music.
በጣም የምወደው ዘፈን ነው ይሁኔ እድሜ ይስጥህ
My favorite song l wish you long life ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የማይረሳ ትዝታ አለብኝ ይሁኔ በህይወት እያለሁ ይሄንን ሙዚቃ መርሳት አልችል አይ አንተ ልጅ እግዜር ይይልህ በትዝታ ሰውነቴን ጨረስሁ ሆነህ ላትሆነኝ ቀርበህ ተለየኸኝ😂😂😂😂😂
አይዞን ማማዬ ለኛ ያለው ተቀምጧል ስለማይበጅን ይሆናል ከኛ ያራቃቸው እኔም በዚህ ሙዚቃ ብዙ ትዝታ አለኝ እሙሽራ ቤት ሁኜ ነበር ይህ ሙዚቃ የወጣው 2007እናም ሚዜወቼ በጣም ይጨፍሩበት ነበር እናም ባለቤቴ ጋር ተለያየን ግን ይህን ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር ያጨለመብኝ ህይወት ትዝ ይለኛል እሱ ትዳር ይዞ ይኖራል እኔም በትዝታ በስደት እንከራተታለሁ መቼም አንድ ቀን የኔ ወደኔ ይመጣል እላለሁ በተስፋ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ እስከቤተሰብህ ክፍ አይንካህ ምችት ድልት ይበልህ
የእናቲ ዝዞትአለብኝ በዝህዘፍ
yyyyyyyuu
በጣምየምወደዉዘፈን
ተፈቃሪው ኮራብኝ እውነተኛ ፍቅር የት ይሆን የሚገኝ የፈለገውን ካገኘ በኋላ ገሸሽ ማለት ነውዴአፍቃሬ ማለት ግራገባኝ እውነት ነው እምላችሁ ወገኖቼ ምንእደማረግ ንገሩኝ
ተይው
ማይ ወሎ አማራ ከሸዋ አማራ ዉድድ 🇨🇬🇨🇬🕌☪️🌹🌹
ማማዋዬ በጣም ነው የናፈቅሽኝ ይሄ ዘፈን ለኔ እና ለአንች የተዘፈነ ይመስለኛል።።።።ሀሊማዬ ሁሌም እወድሻለሁ
አባቴ በጣም ናፍቀኸኛል ይህን ሙዚቃ ጋበዝኩህ ዉድድድድድድ ነው የማደርግህ
Eaphiya
Amar B semiramarrŕr
Amar B semiramarrr
Amar B m
ወሎ የፍቅር ቦታ የቆንጆ መገኛ ናፈቅሽን ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው
We are love you our best singer .GOD'S Blessing you
ኧረማን እደድሮ ሙዚቃ በጣም የምወደው ሙዚቃ ይሁንየሙሉ አልበምህሙዜቃ ሥሠማው ውየ ባድር አልጠግበውም በርታ የኒጀግ
ይሁኔ በጣም የምወደው ሙዚቃ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ኑርልኝ ንገስልኝ
በጣም ገሩም ዘፈን ነው፡ ዜማ ደራሲው የደነቃል እስክስታው ወደር የለውም አቦ ! ግጥም ደራሲውና የሙዚቃው ቅንብር ከይሁኔ በላይ ጋር ተስማምቷል ይመቸን !
ok
An amazing traditional song by Yehune Belay! What a nice voice, lyrics & and melody! Great artistic work!
Best yehun beta mare💞👍👍
You have a beautiful culture and wonderful traditions that I hope to preserve. Traditional dance and music
ብሰማው የማልሰለቸው ሙዚቃ ሰላም ይብዛ ይሁኔ ስወድህ
أحبكم يا حبش
ማነው እንደኔ 2017 ህዳር ላይ በዚ ዘፈን ፍንትው የሚል
እኔ ታህሳስ ላይ ❤😂😂😂😅
የት ነው
I don't have words to express my feelings towards this lovely cultural music. Wow, golden voice with heart-touching lyrics!!
Errr habtamu lash😜😜😜😂😂😂
ይህንን ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው አልሰለቸውም ምክንያቱም ውድ ባለቤቴ. ስለጋበዘኝ ከ 7 ወር በሀላ እመጣልሀለሁ ውድ.ባለቤቴ. ውድ ያገሬ ልጆች ሀሳባችን ሞልቶ በሰላም ላገራችን ያብቃን
ይሄ ዘፈን አንጀቴን ይበላዋል ትዝታ ይቀሰቅሳል
ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ሰላም አርግልን 😪
ይሄን ሙዚቃ ስስማው የልቤ ጓደኛዬ ነበር አብረን አንድ ሀገር ተወለድን አድገን ደስታን ስቃይን አብረን አሳልፈን አንዴት ጎዶሎ ቀን መጣች እና ያልታሰበ የጎርፍ ዉኋ ወሰደው አብሮ አደጊ ወንድሜ ነብስህን ይማረው ፈጣሪ ይሄን ሙዚቃ ስሰማው ሁሌም አስታወስህ አለሁ 💔🖤
ናፍቀሽኛል ከሁሉም ከሁሉም እናትዬ 😥❤❤❤❤❤
2022 still love this music ❤❤❤💕💕
I'm sudanese but, I like Ethiopian music too much because we are same people historical.
oh
.yyyyyyyyyy
yyyyyy
You right brother we don't have any different between us we are one blood me personally you know we have a lot
neighbor country’s around us but i love sudan 🇸🇩 and Sudan’s bro you are blessed people we love you we do unquestionably 💚💛❤️ & 🇸🇩 one love ❤️ forever.
@@mere3alya3alya20 ሀ።
ኀ
ዐ ተ
ይሄንን ሙዚቃ የዛሬ 10 አመት ጓደኛዬ ስታገባ ነበር የሰማሁት ይሄ ዛሬ 29/09/2016 እኔ ስደት ላይ ሆኛ በትዝታ አዳምጠዋለሁ ዋይ ትዝታ😢😢😢😢
እኔ ብቻነኝ ይህን ዘፈን ስሰማ የሞተችው እናት አለሜን ሚያስታውሰኝ 😭😭😭 አፈር ስሆንልሽ ሲልማ ካባቴ ተጣልቼ እስሯ ገብቼ በቀሚሷ ምሸፍነኝ እኔ ልሙትልሽ የሽዬ 😭😭😭ሁሌም እደአዲስ ትናፍቂኛለሽ ገና በጠዋቱ ጥለሽኝ እብስ አልሽ😭😭
ነፍቀሺኛ እርኔስ ነፍቀሺኛል
እማየ ❤❤❤👈😢
መሞ
መዙሙ
❤❤
ኦ
Daraje
Much love from Zimbabwe 🇿🇼 ❤️ evn though i don't understand the language
ይሁንየ ማር መቸም የማይጠገብ ሙዚቃ
ቀጥልበት
فقغهخحثص
ح٢٣٥٦٧٨٩مليصص
መሲዬ ገደፍዬ ነፂ መቅዲ አበባዉ ይሔን ዘፈን ስሰማ ሁሌም ትዝ እያላችሁኝ ዉስጤ ይሸበራል አይ ትዝታ 2009 ዓ.ም🥹🥹😊
Nafkeshghal 😢😢😭😭
የሀገር ቤት ትዝታየ ነው ይሄ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው አይሰለቸኝም 😍😍😍😍😍
እኔም አለሁልሽ በዚህ ነበር የጫጉላ ጊዜየን ሁለት ወር ያሳለፍኩት
❤❤❤❤❤
Fantastic Cultural Music
as u hone Amhara Sayint also I hone Sayint
Amazing Address of Countries.
Tsegereda Mona tnx Tsige
Also u hone she.am i right?
Tsegereda Mona
Zabenay
♥♥♥♥♥♥♥♥
Sada side Abate bewint Yehunie E/r Yebirkhe fiker nhe, beautiful Youuuuuuuuu TSehay abate ke Saudi Arabia
በጣም ነውኮ ምወድህ ዘፈኖቸህማ ልዪ ናቸው ባህልና ወግህን የማትለቅ ኢትዪፐያዊ
Ibrahim Ali
Ibrahim Ali k
የአገሬ ልጆች የአገር ባህል ዜማዎቻችሁ 👍ልዩ ባህላዊ ጭፈራ ውዝዋዜዎቻችሁ 👍 ወደር የሌለው የቁጅና ውብታችሁን ተላብሳችሁ በዚህ ቅንብር ሰትታዬ 💕 ኩራትና ደሰታዬ እጅጉን የላቀ ነው 💋💋💕💋💕💋💕💋💕💋💕💋
ወይ የትውልድ ቦታ እንዴት ይናፍቃል።❤❤❤
ውጪ ሀገር ያላቹ ጓደኞቼ ናፍቃቹኛል ፈጣሪ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ
አሚን
Amen Amen Tebarki
አሜን
እሜንንንንንንንንንንን
❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን
ይህ ሙዚቃ እናቴን ያስታውሰኛል በሂወት ባትኖርም😭😭😭😭አቤት ስትወድህ እኮ ይንዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናቴ ናፍቀሽኛል የኔ አለም ይህ ዘፈን ስሰማ ሆድይብሰኛል😭😭😭😭😭ምክንያቱም ናንቺ ስለሆነ አንቺን ስለሚያስታውሰኝ😭😭😭😭ባንቺ ምክንያት ዩሁኔን ዘደድኩት ሁሌም እከተለዋለው ዩሁኔ የኔ ጀግና ወድሀለው😭😭😭😭😭😭❤😭😭😭😭
Ayzoooooooong hiyot yale ennat bado bithonim Ayzoooooooong barta 🤨
Amazing voice!!!
እድሜና ጤናይስጥልኝ አምላክ ቤተሠቦችህን ይጠብቅልህ
እኔስ ምን ልበል እደናተ ቃላት የለኝም ብዬ ዝም ልበል ሰው አዱን ሙዚቃውን አይጠላም እደው በቃ ለትዝታ የተፈጠረ ሰው ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌላ ቃል የለኝም አባቴ