ከ700 በላይ ታካሚዎችን ለቀዶ ጥገና ወረፋ የዳረገው የጆሮ ህመም እና የህክምና ሂደት ስለጤናዎ /በእሁድን በኢቢኤስ /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @selamtakele8721
    @selamtakele8721 7 місяців тому +2

    ኡፍፍ የጆሮ በሽታ ከባድ ነው እኔም የሔው ሰርጀሪ ልገባ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ በሰው ሐገር እዳልቀር ፀልዩልኝ ጭቀቱ ሊደፍኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሖይ ከፊቴ ቅደም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bahrainriffa5537
    @bahrainriffa5537 2 місяці тому

    ኡፍ አምላኬ ያስፈራል እኔም ያመኛል

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Рік тому +3

    እኔም በሽታው የጀመረኝ በልጂነቴ ነው እስካሁን እየተሰቃየሁ ነው ይመግላል መስማት ይሳነኛል አሁን በውጭ ሀገር ነው እምገኘው ህጀ ስታከም ቀዶ ጥገና ነው እሚያዙኝ እዳልቀደድ ፈራሁ በሰው ሀገር እዳልተውው ተሰቃየሁ በጣም በመርፌና ስጋ በበላን ቁጥር ከጥርሳችንሲገባባን በምናወጣበት ጀሮየን እጠቀማለሁ ምክኒያቱም በሌላ አክኬ አይጠቅመኝም እየተፈነቀለ እሚወጣ ነገርም ስላለ እሱ ካልወጣ ያሥቸግረኛል

    • @hadiamohammad8093
      @hadiamohammad8093 Рік тому

      ወላህ እንደኔ ይህ ሰሞን ለመዳም ውሰጅኝ አልኩአት ወደ ሕክምና ደም መውጣት ስለጀመረ ፈራው በርግጥ ቀዶ ጥገና ነው ምሉኝ 😢😢😢 ያረብ ግን ብትሄጅ ይሻልሻል ከዛ መስማት ከተሳነን በኃላ ፀፀቱ አንችለዉም

  • @semirkassa2111
    @semirkassa2111 3 роки тому +3

    Thank you Dr. TSION SAHILE for your explanation and helping needy patients.
    Keep the good work.

    • @sebattube4496
      @sebattube4496 3 роки тому

      ሆስፒታሉ የት ነዉ
      ስሙ

    • @aditube2180
      @aditube2180 Рік тому

      ሰሚር የት ሆስፒታል ነው መታከም እፈልጋልሁ

    • @ZemenAsmare
      @ZemenAsmare Рік тому

      የት ነው ሆስፒታሉ ታማሚ ነኝ

  • @samisol9615
    @samisol9615 3 роки тому +9

    ሲጀመር የማስታወቂያ ሰዐት እና የመሸጋገሪያ ሙዚቃ ሰዐት ላይ በEbs ቴሌቪዢን ላይ የሚለቀቀው ያልተመጣጣነ ድምፅ በራሱ ጆሮ ይጎዳል፤እራሳችሁንም መርምሩ

  • @ZemenAsmare
    @ZemenAsmare Рік тому +1

    አድራሻውን አሳውቁኝ እባካችሁ

  • @sebattube4496
    @sebattube4496 3 роки тому +3

    ሆስፒታሉ የት ነዉ
    ስሙ

  • @tsionsahle1164
    @tsionsahle1164 Рік тому +2

    Paulos hospital,gulele Addis Ababa new adrashaw

  • @saedaseid3548
    @saedaseid3548 2 роки тому +2

    አድርሻ የለም እሳ????

  • @ሙሀጁሯ
    @ሙሀጁሯ 2 роки тому +1

    አድረሻ ሰጡን 😥😥😥

  • @HelenKidane-g2o
    @HelenKidane-g2o 4 місяці тому

    Aree adirasha lakulen

  • @AdamMustafa-xl6hx
    @AdamMustafa-xl6hx 9 місяців тому

    እኔም በልጅነቴ ጀምሮ ያመኛል ፈሳሽ ይወጣው ነበር በፊት አሁን ላይ ፈሳሽ የለውም ስታየው ኦፕሬሽን መደረግ አለብህ ተባልኩ እና እኔ እዚ መደረግ አልፈለኩም ሀገርስገባ እታከማለሁ በማለት እና ቢያንስ ለሚረብሸኝ መፍትሄ ካላችሁ ኡፍፍ ማበዴነው ተሰቃየሁ አዳዴስ እራሴንም እስከማጥፍት እደርሳለሁ ኡፍፍፍ የደረሰበት ያቀዋል😭😭😭

  • @eldanamelese266
    @eldanamelese266 2 роки тому +1

    እረ ቦታው የት ነው የቆየ ቢሆንም አሁን ነው ያየውት

  • @brtukantesfaw
    @brtukantesfaw Рік тому

    😢😢😢😢 እኔን አሞኛል

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 Рік тому +1

    ማሻአላህ አሪፍ ምክርነው ግን እኔ ጆሮዬ ቀዶ ጥገና ያስፈልግሻል ተብዬያለሁ ወላሂ አሁን ግን እፕራሶኑ ፈራሁት ያረብ አንተ እርዳን

    • @ፍቅር-ጨ6ጸ
      @ፍቅር-ጨ6ጸ 11 місяців тому

      እኔ ሁለተኛውን ስደረግ ከሞት ነው የተረፍኩት በጣም ያስፈራል ወልዶ መነሳት ይቀላል

    • @AdamMustafa-xl6hx
      @AdamMustafa-xl6hx 9 місяців тому

      ​@@ፍቅር-ጨ6ጸአሁን እዴት ሆንሽ በአላህ

  • @yazzken3047
    @yazzken3047 3 роки тому +3

    Tlk tmhrt new enamesegnalen

  • @HiyeBenyam
    @HiyeBenyam 4 місяці тому

    adrasha

  • @ዜዲ.M
    @ዜዲ.M 2 роки тому +1

    አድራሻቸውን ቢሰጡን መቅድዬ

  • @MartiMarti-ty2rw
    @MartiMarti-ty2rw 7 місяців тому

    መቅዲ ማርያም ቦታው የት ነው

  • @abrahamafesha3369
    @abrahamafesha3369 10 місяців тому

    የት ነው አድራሻ

  • @tube3923
    @tube3923 Рік тому

    በናታችሑ አድሬሥ

  • @lomiethiopia4598
    @lomiethiopia4598 Рік тому

    አድራሻ ንገሩኝ

  • @HiwiHiwi-i1l
    @HiwiHiwi-i1l Рік тому

    አድራሻ ንገሩን

  • @wendmaen7172
    @wendmaen7172 2 роки тому +1

    አረ10 አመት ሆኖኛል ፈሳሽ እየወጣብኝ እባካቹ የሆሰፒታሉ ሰም ወይም አድራሻው የት ነው

  • @hodg5666
    @hodg5666 Рік тому

    አድራሻ ስጡን ዶክተር

  • @noortamri9116
    @noortamri9116 2 роки тому +1

    ወላሂ እኔም ከታመመሁ ቆየሁ ልጂ እያለሁነው የጀመረኝ አዳደ ይዘጋኛል አዳደደሞ ይሠማኛል ግን አሁን ያለሁት ሥደትላይነው ግን አዳደ ጆሮየን ሢዘጋኝ አልሠማኝ ሢል ማዳሜን አልገባኝምነው የምላት እባካችሁ እኔንም እሩዱኝ ለአላህ ብላችሁ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +1

    የኔም አንደኛው ጆሮዬ አንድ አንዴ በጣም ያመኛል ሀኪም ቤት ገብቼ የሆነ መድሀኒት ተሰጠኝ አሁንም አልፎ ይነሳል የጆሮ ማዳመጫ በጣም እጠቀማለሁ

    • @tsionsahle1164
      @tsionsahle1164 3 роки тому +1

      Adis ababa wust kehoish wede hospitalachin bik bey...

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 3 роки тому

      @@tsionsahle1164 sedete laye nage hagare segaba ematalhuge

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 3 роки тому

      @@tsionsahle1164 የት አከባቢ ነው አድራሽ ስጪኝ እመጣለሁ

    • @netsanetaynalemaynalem6872
      @netsanetaynalemaynalem6872 3 роки тому

      Addrasachu yet new pls

    • @sebattube4496
      @sebattube4496 3 роки тому

      @@tsionsahle1164 yet akababy nachu adrasha

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 роки тому +1

    እኔ ጆሮየ ዉሥጡ ይጮሀል መጮህ ከጄመረ ሁለት አመት ሆነኝ ግን ምንም አይነት ፈሳሽ ህመም የለዉም ግን ዲምፅ አለዉ ዉሥጡ በጣም ይረብሸኛል እሠማለሁ ምንም ችግር የለብኝም ያሥቸገረኝ ዉሥጡ ይጮሀል መላበሉኝ እሥኪ እና የዚህን የሆሥፒታል አዲራሻ ሥጡኝ

    • @remla-sn1yj
      @remla-sn1yj 2 роки тому +1

      የደም ማነስ ሊሆን ይችላል

  • @abrahamafesha3369
    @abrahamafesha3369 10 місяців тому

    አድራሻ የለውም አዝናለሁ

  • @አለህወኪልአለህወክል

    አድራሻህ

  • @tsionsahle1164
    @tsionsahle1164 9 місяців тому

    ADRASHAW PAULOS HOSPITAL GULELE

  • @bini8136
    @bini8136 2 роки тому

    የት ነው ሆስፒታሉ በናታቹ ንገሩና በማርያም

  • @አለህወኪልአለህወክል

    በዝ ወርዉስጥ ማጥቼ ሆፕራስንማሆንናዉ

  • @mamimulu7006
    @mamimulu7006 8 місяців тому

    አድራሻ

  • @abrahamafesha3369
    @abrahamafesha3369 10 місяців тому

    አድራሻ አድራሻ ......0