TechTalk With Solomon S24 E11 - የቻይናው በAI የታጀበ "Social Scoring" ሲስተምና እንዲሁም ፎቶሾፕና AI አርብ ሰኔ 9 በEBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 52

  • @sammytech3332
    @sammytech3332 Рік тому +3

    Tnks for giving your intellectual property keep going 👍👍👍

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 Рік тому +1

    Wow, amazing advancement indeed. I used to utilize Adobe Illustrator and this inspired me to use it more. Thanks a lot!

  • @FitsumZenebe-nv9jl
    @FitsumZenebe-nv9jl Рік тому +1

    Amazing work and great technique and technology it’s really very impressive and very important to work to photography and videography

  • @Dessme
    @Dessme 9 місяців тому

    Yea AI is getting crazier. I am amazed to see each company incorporating AI into their systems not to be left out.

  • @man_beke2664
    @man_beke2664 Рік тому

    So Existing programs really appreciated 🙏🙏🙏Long Live Dear Sol

  • @samket802
    @samket802 Рік тому +1

    Thank you!!

  • @belaynehgoshu
    @belaynehgoshu Рік тому

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @Visitethiopiatours
    @Visitethiopiatours Рік тому

    Brilliant!!! Excellent presentation!!!

  • @GaNoMedia
    @GaNoMedia Рік тому

    Good show
    keep it up!

  • @Lubapictures
    @Lubapictures Рік тому

    Thank you Sol 🙏

  • @AlmazTadesse
    @AlmazTadesse Рік тому +1

    Thanks

  • @abdialemu8391
    @abdialemu8391 9 місяців тому

    GBU thank you sol

  • @Fuad_oMan
    @Fuad_oMan Рік тому +1

    contemplate people
    “On that Day will men proceed in companies sorted out, to be shown the deeds that they (had done).
    Then shall anyone who has done an atom's weight of good, see it!
    And anyone who has done an atom's weight of evil, shall see it.”
    Quran V 99. 6-8

  • @solmulugeta
    @solmulugeta Рік тому +5

    ለእኛ ለኢትዮጵያውያን በእውነቱ የዚህ አይነት ቴክኖሎጂ ከ አእምሯችን በላይ ነው ህልም ነው የሚመስለን ምክንያቱም ከ ንጉስ ኢዛና ጀምሮ ያለውን ታሪካችንን እያስታወስን እየተጣላን ስለሆነ ለጊዜው በስራ ተጠምደናል። ክርስቶስ ዳግመኛ ሲመጣ ሃጢያታችንንም ይቅር ብሎ እስከዛሬ ድረስ ይሀው አለም በተሰጠው አእምሮ ይህን ይህን ሰርቷል እናንተስ ስንባል ያኔ አሀ እንዲህም ሲደረግ ነበር እንዴ እንል ይሆናል። አቤቱ ቸር አምላክ ነህና ይቅር በለን! አሜን!

    • @getachewbihonlign3041
      @getachewbihonlign3041 Рік тому +1

      ባንጣላም ለቴክኖሎጂ በጣም ተቃራኒ ነን ምክንያቱም ስለማንሰራ እንዲሁም ድሮ የሰይጣን ስራ ዘንድሮ ኢሉሚናቴ እያልን ራሳችንን በድንቁርና አጥር ስላጠርን

    • @getachewbihonlign3041
      @getachewbihonlign3041 Рік тому +1

      @@berhanujazz5944 ደንቆሮ አዋቂ የሆነ ሲመስለው ልክ እንዳንተ ሌሎችን ደንቆሮ ይላል ጀለስካ ደንቆሮ ማለት ያልተጻፈን የሚያነብ የአንተ ቢጤ በድንቁርናው የሚንቀባረር ወደል ደደብ ማለት ነው

    • @homefreedome217
      @homefreedome217 Рік тому

      ​@@getachewbihonlign3041100% i agree with you!

  • @aasimivrahim19
    @aasimivrahim19 Рік тому +1

    I miss this system to my country 🇪🇹

  • @kelemyasayalew575
    @kelemyasayalew575 Рік тому

    good info keep it up bro

  • @muradhassen9858
    @muradhassen9858 Рік тому +1

    አቀራረብ ግልፅነቱ ሶል ተመችቶኛል የነገረ ከነ ነገር ገርሞኝ 3ግዜ ሰማሁት ለምን አደጉ ግልፅ ነው

  • @fasikafaso8383
    @fasikafaso8383 Рік тому

    Setmechegn eko number 1

  • @ኢትዮ-ጨ6ለ
    @ኢትዮ-ጨ6ለ Рік тому +1

    😂😂😂በዚ የተካንው እኛነን ያልከው በጣም ተመችቶኛል 😂😂 በእውነት ልናፍርበት እና ሀላ ቀር ልምን ነው ልናወግዝ እና ልናስቆመው የሚገባን ነው!!!

  • @mosstewol7542
    @mosstewol7542 Рік тому +1

    Tech Talk👍

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative Рік тому

    There are currently 56 Adobe apps for PC, Mac, and mobile.

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Рік тому

    ❤❤❤

  • @gechzed349
    @gechzed349 Рік тому +2

    አቤት ጉድ!!!! ሶል እናመሰናለን። እኛ ከዚህ ለመድረስ ምን ያህል እንደሚቀረን ሳስብ አዘንሁ።

    • @Addistoday
      @Addistoday Рік тому

      በቃ ተዋጥን ተወረርን !🙊🙉

  • @FasilFab23
    @FasilFab23 Рік тому

    Wow

  • @e-tech7509
    @e-tech7509 Рік тому

    very interesting topic

  • @monegoncco
    @monegoncco 7 місяців тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇨🇳🇨🇳❤️❤️👏👏🙏🙏

  • @zemaye
    @zemaye Рік тому

    Privacy is the thing of the past the future scares me...

  • @mickeygamer7468
    @mickeygamer7468 Рік тому

    tnx sol😊

  • @DereseLove
    @DereseLove Рік тому

    በጣም ገራሚ ነው ለኢትዮጵያ ነበር

  • @FikaduDemessie
    @FikaduDemessie Рік тому

    🎉🎉🎉

  • @zedman6122
    @zedman6122 Рік тому

    ye AI ezi dereja medresu betam des bilim, neger gin, yehone gize lay AI self aware hono "Terminator" yemilewun movie lay yayenewun hiwot endaninor esegalew.

  • @biyagirma991
    @biyagirma991 Рік тому +1

    Esti leteykeh ena yehe tecnologi xeru nger yametal belek tasbalek ende

  • @-mahlettube6497
    @-mahlettube6497 Рік тому

    Programming or coding bitastemiren

  • @elyasayalew9325
    @elyasayalew9325 Рік тому

    sol nice video new ye photoshop super fan neg gn crack new yemteqemew subscription btgezalg des ylegal bayhon serche keflalew

  • @iceagestoneage8067
    @iceagestoneage8067 Рік тому +1

    Ai and wechatt is going to be forbbiden in europe. I read it in a news today.

    • @homefreedome217
      @homefreedome217 Рік тому

      Ai will never be forbiden are you halucinating? It is going to be regulated not abandoned!

  • @Hdvxhd-gg9hw
    @Hdvxhd-gg9hw Рік тому

    አለም በቴክኖሎጂ ሂዶል ተራቆል እኛ ብሔር ክልሌ እንላለን

  • @hailatman8924
    @hailatman8924 Рік тому

    Good jop

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Рік тому

    ወንድሜ ሰለሞን የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች እጅግ አስደናቂ ናቸው። ለዚህም አዘውትሬ እከታተልሀለሁ።
    ነገር ግን አንተን ባየሁህ ቁጥር እጅግ በጣም ቅር የሚለኝ ከጠ/ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ያለህ የቀረበ ግንኙነት ወይም ጓደኝነት ነው። ሰውዬው እጅግ አንተን የማይመጥን
    የወረደ አስተሳሰብም ሆነ የትምህርት ደረጃ ያለው ሲበዛ ውሸታም እና አጭበርባሪ ሴረኛ ዘረኛ የገዛ ህዝቡን የሚያስጨፈጭፍ በዚህም ምክንያት ሀገራችንን እያፈራረሰ ያለ ክፉ ሰው ነው። እንደእኔ ከእሱ ጋር ያለህን ቅርርብ በእጅጉ ብታጤነው እንዲሁም ብትችል ብትችል የሚሰማህ ከሆነ ይህንን አደገኛ አካሄዱን ቶሎ እንዲያቆም ብትመክረው በጣም ጥሩ ይመስለኛል።
    " ጓደኛውን ንገረኝ እና ....።" ነው ነገሩ።

  • @solkuku8272
    @solkuku8272 Рік тому

    ሰለሞን የወጣለት የአብይ አለቅላቂ ሆኗል የተባለዉ እዉነት ነዉ እንዴ? አድናቂህ ነበርኩ አሁን ግ ለብልፅግና በመወገን ሚድያዎችን በማዘጋት እና እየጠቆመ ብዙ ንፁሀንን መቀመቅ አስገብቷል። ጉዳዮን አጣርቶ ሰለሞንን። ዋጋዉን እንዲያገኘ ማድረግ ያስፈልጋል

  • @john7630
    @john7630 Рік тому

    This is 666??????????????

  • @GoatMode123
    @GoatMode123 Рік тому

    Who said there is democracy and privacy in western countries...😂😂

  • @gechzed349
    @gechzed349 Рік тому

    ሌባ እንኳ እንኳን እንዴት እንከላከል!!!????????????????????????????/