Very few cities in the world have such tranquility, civility, and architectural splendor. Wow! Never take this treasure for granted! So many in the Diaspora have never seen or experienced such wonders!
Great work of art, keep up the good work for the country, and appreciate the leadership who initiated the program and executed! God bless Ethiopia and Ethiopian!
My people, please be wise and truthful. Bless the Lord for this beautiful change and be thankful for those who worked diligently and faithfully. Nothing good comes of complaining. Mother 80 years old
Tarik atabelashu! 40 Dereja is named after the 40 orphans who were adapted from Armenian orphanage and brought to Ethiopia by HIM Haile Silassie! Besides St Georgis Armenian church is the Armenian community building, behind it there is the Armenian school, on the other side of 70 Dereja is the Armenian Club! So the area is my beloved Sefer! Not only mine, my mother, grand- father and great- grandfather My relatives are still there !
Those unfair taken their home and property their children and grandchildren will fight for their rights. If you think your ideology’s right who says it’ll be wrong for the to fight for justice! Fascist Oromo’s will not last because your barbarism will be rejected by Ethiopians just like TPLF!
Nooooooo fight first of all yhe houses are like almost done yewedeku nachew secondly they were mostly yekebele and kiray betoch houses which is government owned , so government hv all the rights on his own houses , kebele bet eko yemengist new ,so tge government can replace them with better housing with same payment , malet yeteshale bet wist eyekefelu endinoru mareg ychlal
@@zewariwalkingtour ante be google map hide eiga mnakue dmo engrehalene 70 derejame hone 40/100 ytseymte be derjawoch bizate nu ahune ante mitlue dereja 100 sihone be andu mesmere 5 yalue sihone 20 kefta alue sitabazue 100 yimetale mechem siraye zewarie nu bilehala 70 derja hede le audencue asgubigewe gambela hotel jerba nu migegiwe mechem stmelalese gambela hotel mile aytehala eza akebabie hede felgue
Who gave google map the information? 🤣🤣🤣 it's based on what people feed google map ko. Sewu ketesasate , the app would give you a wrong information. You're posting videos without knowing how google map works? 🤭🤭🤭
በዚህ መልካም ስራ የተሳተፋችሁና የደገፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በፀጋው ይደግፋችሁ
Very few cities in the world have such tranquility, civility, and architectural splendor. Wow! Never take this treasure for granted! So many in the Diaspora have never seen or experienced such wonders!
Well said ☺️
In diadpora ? mud eyeyazk new wichi demo molto yele park
🤣🤣🤣
Finally there r places to take pictures 📸 in Addis Ababa. Glad to see this change. They should now consider building public toilets here and there.
there is public toilets
Great walk tour. Thank-you for sharing. +👍
Glad you enjoyed it
Your videos are just amazing...thank you🎉
Glad you like them!
Great work of art, keep up the good work for the country, and appreciate the leadership who initiated the program and executed! God bless Ethiopia and Ethiopian!
የቦታዎች የተለመደው/ታሪካዊው ስም በቦታው ቢቀመጥ ደስ ይላል። አኹን እንኳን ብዙ አለመስማማት አለ በአንዳንድ ቦታዎች ስያሜ ላይ።
Dereja demo minu ayasmamam
@@rediettadesse2828 አንዳንዱ ይሄ 70 ደረጃ ነው ሲል፣ ሌላው ደግሞ ያንኑ 100 ደረጃ ነው ይላል። በተረፈ 70, 100, 40 ደረጃ የሚባሉ አካባቢዎች አሉ።
@@rediettadesse2828 😊😊 አንዱ ሰባ አንዱ መቶ ያንኑ ደረጃ ብሎ ሲጠራው አንብቤያለሁ። ይኸው ነው፣ ትክክለኛ ስያሜ መፃፍ የተለመደ ስላልሆነ ይመስለኛል።
My people, please be wise and truthful. Bless the Lord for this beautiful change and be thankful for those who worked diligently and faithfully. Nothing good comes of complaining. Mother 80 years old
እስካሁነ ን የቆሻሻ ባስኬት አላየሁም ሶፍቶችና የመሳሰሉትን ሰው መሬት ላይ ከሚጥል እባካችሁ dust bin askemtu
አዲስ አበባ እንደስማ አዲስ አበባ ትሁን እግዚአብሄር በአድነት ህዝቡን ያድርግ!🙏🏾✌🏽
ቆንጆ Video ❤
Thanks 🙏
Wawoooo❤🎉🎉🎉🎉
Wow, amazing, ❤❤❤ we thank you
Thank you 🙏
አመሰግናለሁ።
WoW it's beautiful city 10q God!!
Thank you too
Arat kilo my favourite sefer
Betam konjo thank you , mengistoch condominiumem siru bedenb ena akerayu
Interview the people. Ask them how they feel, what they think, what next?
የአዲስ አበባ ሰዎች ግን የት ሄደው ነው ገጠሬ በገጠሬ የሆነው ከተማው 🤔🤔
😂😂😂😂 men aweke
Tewerenal 😂😂😂😂
90% getere new mitayew ahunma, kehulum aktacha
ተፈናቅለው። እነሱ ሰውን አያሳዩም ህዝቡ በጣም ስለተጎሳቆለ። እዚህም እዚያም የሚያሳዩት የግንብ ጋጋታ ብቻ ነው።
Gimashu tesedoal. Gimashu tafsoal.
አሁን ቴጂ አፍሮ ድጋሚ 70 ደረጃ ብሎ ቢዘፍን ያምርበታል: ለነገሩ "ተፈናቅልን" "ተሰደድን" እዬዬ ...ወዘተ የሚል ነጠላ ዜማ ካልሆነ ገበያው አይደራም መሰለኝ😂( ምነው ዘለክ ቴዲ አፍሮ አልክ ለምትሉኝ እንደለመደው የብሶት ዘፈን ሊለቅ እንደሆነ ስላወኩኝ) ነው መልሱ::
100 dereja new yehe 70 dereja lela new
አዬዬ ቴዲ አፍሮ እንኳ እስር ቤት ያስወረወረውንም ዘፈን ከመቀኘት ወደ ኋላ ያላለ ነው። የተለየ መሆኑ ችግር ተደርጎ መሰላት የለበትም።
ቴዲ የዘፈነው ከገባህ አንተ ማትሪክ ተፈትነሀል ማለት ነው። ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን እና ቴዲ አፍሮ ትምህርት ቤት ናቸው። ሲጀምር ሰባ ደረጃን የሰሩት አርመኖች ናቸው።
@@eletawitube398100 Dereja yemil yelem!
Yeseferen sim Atabelash!
40 Dereja New!
@@tesfayehabtamu2873. Yehe Arba 40 Dereja new!
❤❤❤
ከዎክብት በሰማይ ደሰቤሉማታ ; ያለሰው ቤወዱት ሞንያደረጋል ቦታ ።ያለው ገጣሚ ማነበር? የምታውቁ ነገሩኝ።
ከዋክብት በሰማይ ደስ ቢሉ በማታ ፣
ያለ ሰው ቢወዱት ምን ያረጋል ቦታ ።
አይ እቺ መብራት ዘላቂታ አላት በየቦታው አብለጭልጨው ነው እደቤቱ በፈረቃ ነው
በጣም ተለውጥዋል
ከየት የመጣ 102 ደረጃ ነው ወይ ፍልስፍና ቪዲዮው ደስ ይላል ግን በርታልን ወንድማችን
ቆጥሮት ይሆናል ወንድሜ አትፍረድ።
2 ጨምረውበት ይሆናል አሁን። ጠ/ሚው እራሱ እኮ አያውቀውም 70 ብሎታል በሚያሳፍር መልኩ።
ቆጥሮት ይሆናል ወንድሜ አትፍረድ።
2 ጨምረውበት ይሆናል አሁን። ጠ/ሚው እራሱ እኮ አያውቀውም 70 ብሎታል በሚያሳፍር መልኩ።
ብልጭልጬ በዝቶ የሰዉ ድህነት ደግሞ የሚጓጓዘው መንገደኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል ድህነት እንዳንገበገበው ያሳየናል። የኢትዮጵያ መንግስት መጀመሪያ ማስቀደም የነበረበት አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው መኖሪያ ቤቶች በብዛት ሰርቶ ከቤት ኪራይ ውድነት መገላገል፣ የኑሮ ውድነቱን ማስተካከል፣ ሰውን መግደልንና ማስገደልን ማስቆም፣ በግፍና በትእቢት ማሰርን ማቆም፣ የታሰሩትን መፍታት፣ የፖሊስና የመከላከያ መንገድ ላይ ድሀውን ድብደባ ማስቆም፣ ጦርነት ማቆም ነበረበት። በሰማይ የሚያስጠይቀውም ይህ ነው።
Mekegenaa!!!
እረ አንድ ቅዠታመ ቤት ነበረች ስንቱን ግራ ያጋባች አለች ፈረሰች?
አዎን ይህ ስያሜን የመሳሳት ነገር በብዙዎች ዘንድ ስታዘብ ሰንብቻለሁ። አፍንጮ በር በማደጌና ሰባ ደረጃንም ሆነ አርባ ደረጃን ስፖርት ሲሰራበት እና በቀን ሁለቴ ወደ ት/ቤት ሲመላለስበ እንደ አደገ ሰው በደንብ አውቀዋለሁ። ስለሆነም ሰባ ደረጃ ከራስ መኮንን ድልድይ ወደ አፍንጮ በር ስንሄድ (በግምት አምስት ወይም ስድስት መቶ ሜትር ላይ) በስተቀኝ በራስ መኮንን ምንጭ አጠገብ ወደ ላይ የሚወጣው ደረጃ ነው። አርባ ደረጃም እንደዚሁ ወደ አፍንጮ ስንሄድ በግምት ወደ አንድ ኪሎ ሜትር አካባቢ አሁንም በስተቀኝ የሚገኘው ነው። ይኸ አሁን አንዳንዶች ሰባ ሌሎች አርባ ደረጃ የሚሉት መቶ ደረጃ መባሉን በቅርብ የሰማሁት።
Denakurt nachew aysemum
Tarik atabelashu!
40 Dereja is named after the 40 orphans who were adapted from Armenian orphanage and brought to Ethiopia by HIM Haile Silassie!
Besides St Georgis Armenian church
is the Armenian community building, behind it there is the Armenian school, on the other side of 70 Dereja is the Armenian Club!
So the area is my beloved Sefer!
Not only mine, my mother,
grand- father and great- grandfather
My relatives are still there !
Good you know your sefer
🤌🏾yeleyal
😉
በቃ ምን አጨቃጨቀን በተለምዶ ተብሎ የሚጠራው የምንለው ለዚህ ነው እኔ ይሄን ደረጃ ሰባ ብዬ ሲጠራ ነው ማውቀው ቴዲ የዘፈነው በሰባ ደረጃው ይሄ አይደለም እንዴ?
ንፅህና ቆሻሻ እና በቤት በላያችሁ እሰኪፈርሰ አትጠብቆ አድሱ አሰተምራቸዎ
100 dereja new yehe 70 dereja lela new
እኔ የማውቀው ሰባ ደረጃ ነው እንጂ መቶ ሁለት ቁጥሩም ይከብዳል የምን መካድ ነው
😂😂😂😂 chemrewbet new 😂
Those unfair taken their home and property their children and grandchildren will fight for their rights. If you think your ideology’s right who says it’ll be wrong for the to fight for justice!
Fascist Oromo’s will not last because your barbarism will be rejected by Ethiopians just like TPLF!
Nooooooo fight first of all yhe houses are like almost done yewedeku nachew secondly they were mostly yekebele and kiray betoch houses which is government owned , so government hv all the rights on his own houses , kebele bet eko yemengist new ,so tge government can replace them with better housing with same payment , malet yeteshale bet wist eyekefelu endinoru mareg ychlal
እንደ ትልቅ እና ታላቅ ሐገር መሪ ከግዑዝ ነገር በላይ እንደ ኢትዮጵያዊ የአንድ ሐገር ሕዝቦች በዜጋነታቸው ብቻ ሊጠብቁት የሚገባውን አራሽ አጉራሽ ቀዳሽ ተኳሽ የሆነውን ሰፊውን ቀደምት የሐገር ባለውለታ የአማራ ሕዝብን እንደ ውጪ ሐገር ጠላት በኦሮሚያ መከላከያ የአማራ ሕዝብን ለይቶ በመንግሥት የጦር ሽፋን ሰጪነት ሐገራዊ የሆነን ሕዝብ በራስ መንግስት የመገደል ሐገራዊ ቀውስ የኦሮሙማ ነፍሰቢስ መሪዎች ዛሬ የጅምላ የአማራ ዘር ፍጅት ጭፍጨፋ የኢትዮጵያ መሪነን በሚሉት ኃላፊነት በጎደላቸው የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦችን ጠቅሎ የመምራት ብቃት በሌላቸው አስተሳሰበ ጠባብ ጋጠወጥ እና ተራ ጎጠኛ መሪዎች የአማራ ሕዝብ ግድያ በግፍ እየተፈፀመ ነው !!!
ስንቴ ነው ሚነገር 40/70 ደረጃ አይደለም 100 ደረጃ ሚባለው አይገባም እንዴት አድርጌ ላስገባል
You can see google map 102 dereja /40 dereja
Addis Abeba Sitemeseret dingaye Yalakebele, Meto Sim Yikeyiral!😢
Ayideregim!
@@zewariwalkingtour ante be google map hide eiga mnakue dmo engrehalene 70 derejame hone 40/100 ytseymte be derjawoch bizate nu ahune ante mitlue dereja 100 sihone be andu mesmere 5 yalue sihone 20 kefta alue sitabazue 100 yimetale mechem siraye zewarie nu bilehala 70 derja hede le audencue asgubigewe gambela hotel jerba nu migegiwe mechem stmelalese gambela hotel mile aytehala eza akebabie hede felgue
Who gave google map the information? 🤣🤣🤣 it's based on what people feed google map ko. Sewu ketesasate , the app would give you a wrong information. You're posting videos without knowing how google map works? 🤭🤭🤭
የገዛ ዜጋውን የሚገድለው የሞት መንፈስ ቫይረስ በቅድስቲቷ ምድር ኢትዮጵያ የነዛው እና እየነዛ ካለው የኦሮሙማው መሰሪ መሪ የውሸት ፍቅር እና ድርድር በተሰኘው የሐገር ጥፋት እና ሕዝብ ግድያ ከፍተኛ ወንጀሉ ሽፋን ሰጪ በሆነው ፊልሙ ዋና አክተር ሆኖ የሚተውንበት ተከታታይ ሕዝብ ማወናበጃ ብልጭልጭ ፊልሙን በየሚድያው በገፍ እየለቀቀ ይገኛል እና ሕዝቤ ሆይ ለዓመታት መሸወድ ይብቃህ !!!
tebda🤣🤣🤣🤣