zewari walk tour- ዘዋሪ
zewari walk tour- ዘዋሪ
  • 282
  • 2 668 935
❗️❗️ አለም ተደመመ ልዩ የጥምቀት በዓል አከባበር 2017 Addis Ababa Ethiopia Orthodox celebration of Timketepiphany
The Ethiopian Epiphany, also known as Timket, is a colorful festival that celebrates the baptism of Jesus Christ. It is a religious and cultural festival that is celebrated throughout Ethiopia.
Ethiopian Epiphany is a colourful festival celebrated all over Ethiopia to commemorate the baptism of Jesus Christ. The commemoration starts on the eve of the main festival, when people escort their parish church tabot to a pool, river or artificial reservoir. Celebrants then attend night-long prayers and hymn services, before attending the actual festival the following day, when each tabot is transported back to its respective church. The Ethiopian Epiphany is a religious and cultural festival whose viability is ensured through its continuous practice and the pivotal contribution of Orthodox clergies.
ጥምቀት “አጥመቀ” ከሚለው የግእዝ ቃል/ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም በውኃ ውስጥ መዘፈቅ ወይንም መነከር ማለት ነው። ጥምቀት ከጌታችን እና ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በፊትም የነበረ ሰዎች ከህመማቸው ፈውስ የሚያገኙበት ማለትም የሥጋ ድህነት ከሚገኝበት የፈውስ መንገዶች አንዱ ነበረ። ንእማን የተባለው የእስራኤል ንጉሥ በለምጽ ተመቶ ሳለ ወደ ነብዩ ኤልሳዕ ዘንድ በመሔድ ነብዩ እንደነገረው በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠምቆ ተፈውሷል።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ ልጁ መሆኑን እግዚአብሔር አብ ልጄ ብሎ መሰከረ፤ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ወረደ፤ ወልደ እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ተጠምቆ በፅንፈ ዮርዳኖስ ታየ፡፡
#የአእላፋት_ዝማሬ #ጥምቀት_መዝሙር #መዝሙር #ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur #Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune_matyas #sinodos ና ና አማኑኤል #mezmur_orthodox_ethiopian_ethiopian_orthodox_mezmur_ethiopian_drama_adey_drama orthodox_ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙር #ከትንሳኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ #Dagim Tinsae #ከትንሣኤ ስብስብ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ #mezmur ምርጥ መዝሙር , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር►Ethiopian Easter 2021►Easter mezmur collection►Yilma Hailu►Marta Hailesilasie►Nebiyu samuel►Chernet Senai►Hiwot Teferi #ፅዋ_ቲዩብ​ #TsiwaTube​ #newmezmur2020​ #tewahdomezmur #orthodoxmezmur​ #mahtottube​ #omegatube​ #aryam​ #mihretab​ #mehreteab #sibket​ #gubae​ #Lideta​#Bata​#Yohannis​#Abuye​#Abune​ gebremenfes kidus#Arsema​#Eyesus​#silase​#sositu​ silasochi# #Aba​ kiros#estinfase​ kirstos#hana​ mariam#abunehara​# dingil# kidus mikael#mikael​#melaku​ mikael#egizhaber​ abe#ab​#welde​#menfes​ kidus#abune​ aregawi#qirqos​#hitsahu​ kirqos#kidanemihret​#enate​#kidane​ mihret#semaetu​ estifanos#estifanos​#kidus​ gebrial#gebrial​#melaku​ gebrial#mariam​#dingil​ mariam#deginesh​#tsiyon​#tsige​#soliyan​#tsadikane​#urael​#kidus​ urael#kidus​ giorgis#giorgis​#teklehaimanot​#aba​ tekilehaimanot#cherqos​#kidus​ qirkos#medihaniyalem​#amilak​#eyesus​#hosahina​#lemariam​#amanual​#bale​ egizhabiher#yohannis​#markos​#ልደታ​ #ባታ​ #ዮሃኒስ​ #አቡዬ​ #አቡነ​ ገብረመንፈስ ቅዱስ#አርሴማ​#ቅድስት​ አርሴማ#እየሱስ​#ስላሴ​#ስላሶች​፣ሶስቱ ስላሴ#አባ​ ኪሮስ#እስትንፋሰ​ ክርስቶስ#ሃና​ ማርያም#ማርያም​#አቡነሃራ​ ድንግል#አቡነ​ ሐራ#ሚካኤል​#ቅዱስ​ ሚካኤል#መላዕኩ​ ሚካኤል#እግዚሃብሔር​ አብ#አብ​#አቡነ​ አረጋዊ#ኪዳነምህረት​#እናቴ​#ኪዳነ​ ምህረት#ሰማዕቱ​ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ​#መላዕኩ​ ገብርኤል#ገብርኤል​#ቅዱስ​ ገብርኤል#ቅድስት​ ማርያም#ድንግል​ ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና​#ፃድቃኔ​ ማርያም#ዑራኤል​#ቅዱስ​ ዑራኤል#መዕላኩ​ ዑራኤል#ቅዱስ​ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ​#ተክለ​ ሃይማኖት#አቡነ​ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ​#ጨርቆስ​#መድሃኒያለም​#አማኑኤል​#አምላክ​#ባለእግዚሃብሔር​#ማርቆስ​#ዮሐንስ​#መጥምቀ​ ዮሐንስ #መስቀል አደባባይ #Abel Birhanu#Janderbaw#sheger
Переглядів: 59 271

Відео

ልዩ የጥምቀት በዓል አከባበር 2017 (AKAKI KALITY ) Addis Ababa Ethiopia Orthodox celebration of Timket epiphany
Переглядів 32 тис.7 годин тому
The Ethiopian Epiphany, also known as Timket, is a colorful festival that celebrates the baptism of Jesus Christ. It is a religious and cultural festival that is celebrated throughout Ethiopia. Ethiopian Epiphany is a colourful festival celebrated all over Ethiopia to commemorate the baptism of Jesus Christ. The commemoration starts on the eve of the main festival, when people escort their pari...
🇪🇹 ሰማይ ጠቀስ ህንጻ የአፍሪካ ውብ ጎዳና 🇪🇹 DOWN TOWN Addis Ababa walking Tour
Переглядів 2,8 тис.9 годин тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹 ያልታየው ለገሃር - ራስ ሆቴል - ብሄራዊ ትያትር ታሪካዊ ለውጥ 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour
Переглядів 13 тис.12 годин тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹አፍንጮ በር -70 ደረጃ -ፒያሳ የወንዝ ዳር ልማት 🇪🇹 river side project Addis Ababa walking Tour
Переглядів 3 тис.14 годин тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
☀️በማለዳ ከቡልቡላ - ቦሌ ፈጣኑ መንገድ Driving Downtown - Addis Ababa City 4K- ETHIOPIA
Переглядів 1,2 тис.19 годин тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹 ሊጠናቀቅ ቀናት የቀሩት ግዙፉ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት 🇪🇹 river side project Addis Ababa walking Tour
Переглядів 6 тис.День тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹 ግዙፉ የካዛንቺስ ኮሪዶር ልማት kassanchis Addis Ababa Walking Tour
Переглядів 1,9 тис.День тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹የፍቅር ሃገር ድሬድዋ አየር መንገድ ምን ይመስላል🇪🇹 Dire Dawa Airport walking tour
Переглядів 412День тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹ድንቅ ውበት የተጎናጸፈችው ጎተራ - ወሎ ሰፈር welosefer Addis Ababa Walking Tour
Переглядів 6 тис.День тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹በምሽት ጨረቃ የመሰለው የቸርችል ጎዳና Addis Ababa Walking Tour
Переглядів 4,4 тис.14 днів тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹ከመብራት ሃይል - ቶቶት ሁለተኛ ዙር ኮሪደር ልማት Addis Ababa Totot Second Phase - Addis Ababa walking Tour
Переглядів 75014 днів тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹የካዛንቺስ መልሶ ግንባታ ፈጣን ለውጥ አሳየ 🇪🇹 Addis Ababa, Kazanchis Second Phase - Addis Ababa walking Tour
Переглядів 2,7 тис.14 днів тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
🇪🇹 ሽቅርቅሯ ፒያሳ ብሶባታል በምሽት ድንቅ ውበት 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
Переглядів 2,6 тис.14 днів тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
ጃክሮስ - ገርጂ መብራት ሃይል ግዙፍ ኮሪደር 🇪🇹jakros to mebrat hail Addis Ababa walking Tour
Переглядів 1,2 тис.14 днів тому
Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages. subscribe 📌If you want to support this channel 👇🙏 buymeacoffee.com/zewariwalkingtour #Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia ...
የዘመነው ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሃገር ውስጥ በረራ Addis Ababa - Diredawa | Trip Report |lEthiopian airlines
Переглядів 50414 днів тому
የዘመነው ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሃገር ውስጥ በረራ Addis Ababa - Diredawa | Trip Report |lEthiopian airlines
የጥንቷ ራስ መኮንን - ፒያሳ ምሽት መልሶ ግንባታ ተውባለች 🇪🇹ras mekonen - piassa Addis Ababa walking Tour
Переглядів 1,2 тис.21 день тому
የጥንቷ ራስ መኮንን - ፒያሳ ምሽት መልሶ ግንባታ ተውባለች 🇪🇹ras mekonen - piassa Addis Ababa walking Tour
የታደሰው ብሄራዊ ትያትር - ሜክሲኮ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች ተውባለች 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour
Переглядів 2,9 тис.21 день тому
የታደሰው ብሄራዊ ትያትር - ሜክሲኮ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች ተውባለች 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour
🇪🇹 ስታድየም - ሜክሲኮ ሰፊው ጎዳና በዚህ መልክ ተውባለች 🇪🇹 stadium to Mexico Addis Ababa walking Tour
Переглядів 4,3 тис.21 день тому
🇪🇹 ስታድየም - ሜክሲኮ ሰፊው ጎዳና በዚህ መልክ ተውባለች 🇪🇹 stadium to Mexico Addis Ababa walking Tour
🤩 አዲሷ 4 ኪሎ ምሽት ተውባለች 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
Переглядів 7 тис.21 день тому
🤩 አዲሷ 4 ኪሎ ምሽት ተውባለች 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
የጥንቷ 4 ኪሎ መልሶ ግንባታ ተውባለች 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
Переглядів 7 тис.21 день тому
የጥንቷ 4 ኪሎ መልሶ ግንባታ ተውባለች 🇪🇹4 kilo Addis Ababa walking Tour
🇪🇹 እንደ አዲስ የተዋበችው ቸርችል ጎዳና 🇪🇹chirchil road Addis Ababa walking Tour
Переглядів 1,2 тис.21 день тому
🇪🇹 እንደ አዲስ የተዋበችው ቸርችል ጎዳና 🇪🇹chirchil road Addis Ababa walking Tour
🇪🇹 ተዘግቶ የታደሰው ብሄራዊ ትያትር - ለገሃር በኮሪድር ልማት ተውባለች 🇪🇹La Gare Addis Ababa walking Tour
Переглядів 12 тис.28 днів тому
🇪🇹 ተዘግቶ የታደሰው ብሄራዊ ትያትር - ለገሃር በኮሪድር ልማት ተውባለች 🇪🇹La Gare Addis Ababa walking Tour
እንጦጦ ፖርክ የተፈጥሮ ድንቅ ውበት - Entoto Natural Park : 🇪🇹 Addis Ababa Walking Tour
Переглядів 64128 днів тому
እንጦጦ ፖርክ የተፈጥሮ ድንቅ ውበት - Entoto Natural Park : 🇪🇹 Addis Ababa Walking Tour
🇪🇹 ለገሃር -ሜክሲኮ ፈጣኑ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት 🇪🇹Mexico corridor Addis Ababa walking Tour
Переглядів 3,2 тис.Місяць тому
🇪🇹 ለገሃር -ሜክሲኮ ፈጣኑ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት 🇪🇹Mexico corridor Addis Ababa walking Tour
🇪🇹 ፈጣኑ የአራት ኪሎ - ስድስት ኪሎ ኮሪደር ልማት 🇪🇹4kilo - 6kilo corridor Addis Ababa walking Tour
Переглядів 1,9 тис.Місяць тому
🇪🇹 ፈጣኑ የአራት ኪሎ - ስድስት ኪሎ ኮሪደር ልማት 🇪🇹4kilo - 6kilo corridor Addis Ababa walking Tour
🇪🇹 ከአፍንጮር-70 ደረጃ እስከ ፒያሳ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት , 🇪🇹 river side project Addis Ababa walking Tour #travel
Переглядів 1,5 тис.Місяць тому
🇪🇹 ከአፍንጮር-70 ደረጃ እስከ ፒያሳ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት , 🇪🇹 river side project Addis Ababa walking Tour #travel
🇪🇹 የጥንቷ ፒያሳ እስከ ራስ መኮንን የወንዝ ዳር ፕሮጀክት , 🇪🇹 river side project Addis Ababa walking Tour #travel
Переглядів 4,1 тис.Місяць тому
🇪🇹 የጥንቷ ፒያሳ እስከ ራስ መኮንን የወንዝ ዳር ፕሮጀክት , 🇪🇹 river side project Addis Ababa walking Tour #travel
አውሮፓ የመሰለችው ሜክሲኮ አዲስ ኮሪደር ገፅታ አሁን ላይ 🇪🇹Mexico corridor Addis Ababa walking Tour
Переглядів 4,4 тис.Місяць тому
አውሮፓ የመሰለችው ሜክሲኮ አዲስ ኮሪደር ገፅታ አሁን ላይ 🇪🇹Mexico corridor Addis Ababa walking Tour
🌅የአዲስ አበባ ድምቀት ቦሌ የጠዋት ውበት 🇪🇹 Addis Ababa Walking Tour sun rise🇪🇹
Переглядів 946Місяць тому
🌅የአዲስ አበባ ድምቀት ቦሌ የጠዋት ውበት 🇪🇹 Addis Ababa Walking Tour sun rise🇪🇹

КОМЕНТАРІ

  • @aragawshibabaw5992
    @aragawshibabaw5992 Годину тому

    ራሱን መኪናውን በዚህ ሞዴል መስራት ስትችል እንጨትና ካርቱን ትገፋለህ፤ አስወቃሽ ሁሉ፡፡ ቤተክርስቲያናችን ህዋን መርምራ ብትቆይም አሁን ካርቱን ጎታች ፈጥራለች፡፡

  • @hiwetkassa9043
    @hiwetkassa9043 4 години тому

    ቃላት የለኝም ከድንኳኗ እንዳላወጣ ብቻ ጸልያለሁ ፤

  • @Alexo28-e3s
    @Alexo28-e3s 5 годин тому

    የእናታችን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳንያለም አማኑኤል ኧን ተብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alexo28-e3s
    @Alexo28-e3s 5 годин тому

    አሜን😊😊😊

  • @Alexo28-e3s
    @Alexo28-e3s 5 годин тому

    ተመሰገን😊😊😊😊😊

  • @YohanesTsgayeWellu
    @YohanesTsgayeWellu 21 годину тому

    ኦርቶዶክስ ሐይማኖታችንን ከፈተና ይጠብቅልን

  • @esayasmoti
    @esayasmoti День тому

    ጥምቀት አዲስ ኪዳን ነው የኖህ መርከብ ብሉይ ነው 😂😂 ምትጎትቱተት ምንም እኮ አይገናኝም ?

  • @ZerihunOdda
    @ZerihunOdda День тому

    በየአደራሹ የብሩስሊን ካራቴ ከሚየሳዩን÷ ባንክሽን እሞላለሁ! ጌታ ከአንቺ ጋር እንትን ብሎኛል እያሉ እንደ ቁንጫ በየአደራሹ ከሚዘሉ ነብይ ነን ባይ ቀጣፊዎች ይልቅ÷ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሥለሴ ምስጢርን በተግባር ከገለፀባቸው አንዱ የሆነውን የጥምቀት በዓል የምታከብር እምዬ ኦርቶዶክስ እንዲህ ታምራለች!!!!

  • @AynalemEmshaw
    @AynalemEmshaw День тому

    ኦርቶዶክስን ስተቹ ክርስቶስን የሰበካችሁ ይመስላችሐዋል እግዛብሄር ልቦናችሁን ያብራላችሁ

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 День тому

    ሠይጣን እሚቃጠለው ሰው ወደጨለማው ሲጎርፍ ወደሢኦል ደሥ ይለዋል ድምቀት ይሰጣል ሠይጣን የሚቃጠለው የኢየሡሥ ሥም ሲነሣ በጥቂት ሰዎች ብቻ ይናደዳል ማስመሰልና ፍክክር ሠይጣን ከእግዚአብሄር እኩል ሊሆን ይፈልጋል የግብፅ ቅርፃቅርፅና አጋንንት ተመልኳል ሠይጣን በሰይጣን አይቀናም የኢየሡሥ ክርስቶስ ስምና ሀይል ግን ማንም ሊቋቋም አይችልም በዘፈን በስካር በመዳራት በአምልኮተ ጣኦት ሰይጣን እየተከበረ መዋሉ ተሥተውሏል ሥድነትና መዳራት ምንንም የማያመለክት ለሠይጣን በየቤቱ አበየቡናቤቱ እየተዳራ ይሄነው ሰይጣን የሚቀና አብሮ እያመለከ እንዴት ይቀናል ኢየሡሥ አንድ ቀን ታግሶ ይህን ሁሉ ግባሶ ያፀዳል ለጊዜው ነው ማስመሠል ሌሎቹ ፀጥ ብለው ነው ይሄ ግን ሰይጣን በደመነፍስና በፍራቻ ይንጫጫል በራሥ አለመተማመን ገና ስድብና ፍክክር ካለ የማን ድርጂት የሠለጠነው መሆኑ ይታወቃል ከዚህ ያድነን

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 День тому

    ስራ ፈት ህዝብ...አብይ በዱላ ይደልቅሀል...አንተ ከበሮ ደልቅ.

    • @YeshiTefera-n4r
      @YeshiTefera-n4r День тому

      @@danielgonitie3075 አናትህ በድንጋይ ይደለቅ ከቤተሰቦችህ መሀል አንዱን ይደልቅልህ ያኔ ይገባሀል

    • @danielgonitie3075
      @danielgonitie3075 9 годин тому

      @YeshiTefera-n4r You proved to yourself how lowlife you are.. That is why you're suffering and I am not. የድሀ ልጅ.

  • @traveler748
    @traveler748 День тому

    መጸሀፍ ቅዱስ ብታነቡ ማርካቶ ወይም በሆነ ገዳም ተጠርቦ በመጣው ሰው ሰራሽ እንጨት አታመልኩም ነበር.

    • @debrituendalew
      @debrituendalew 6 годин тому

      ANT BETANB NURO fetarin enede fettur amalaje balalk nber

  • @traveler748
    @traveler748 День тому

    ከሰው መርጦ ለሹመት ከእንጨት መርጦ ለታቦት አሉ.

  • @tenagnesolomon3646
    @tenagnesolomon3646 День тому

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች ምክንያቱም የቤተክርስቲያን ራስ ክርሰቶስ ነው ላለወቃችኋት ልቦናችሁን ያብራላችሁ

  • @2mttp
    @2mttp 2 дні тому

    Picture is clickbait

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 2 дні тому

    Nonsense

  • @getuaddis3525
    @getuaddis3525 2 дні тому

    setan na ageliayochu yikatelu....temsgen

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 2 дні тому

    🤔😂😂

  • @danielkassahun5346
    @danielkassahun5346 2 дні тому

    ይሄንን የምትቃወሙ፣ ከየትኛው ዓለም ነው የመጣችሁት? እውነተኛው ዕምነት አፍንጫችሁ ሥር ሆኖ እንዳታዩት ሆናችኋል። ተምታቶባችኋል። ወደታች ወረድ ብላችሁ በትህትና አዕምሯችሁን ከፍታችሁ በትእግስት ጠይቁ። ይመለስላችኋል።

  • @danielkassahun5346
    @danielkassahun5346 2 дні тому

    ወጣቱ ሲጎርፍ፣ አእላፋት ሲዘምሩ ሰይጣን ይቀናል፣ ይቅበጠበጣል። ውስጥ እግር ያቃጥላል። እግዚአብሔር ግን ከተናቁት ጋር ነው። ከየዋሁ፣ እግዚአብሔር ጋር ነው። ገና ምን ታይቶ። ይተማል። ከዳር እስከዳር የአምላካችን ስም ይከብራል። ከኦርቶዶክስ ተታለው የራቁትን የጠፉትን ፈልጋ ትመልሳለች።

    • @tashaykef796
      @tashaykef796 2 дні тому

      😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤አንጀት ዐርሥ coment.....God bless you!!.....GLORY to the highest The peal of orthodoxy!!

  • @adanechfeleke4230
    @adanechfeleke4230 2 дні тому

    What do you expect? Are all these people has to get paid for going out and commerate the babtism of Jesus? You are the one who doesn't have the knowledge of what you're talking about.

  • @danielkassahun5346
    @danielkassahun5346 2 дні тому

    ጣኦት ለምትሉ ሁሉ ትንሽ ታግሳችሁ መጽሐፉን አንብቡ፣ ጠይቁ ይመለስላችኋል።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 дні тому

    ምንጣፍና ጣኦት ተሸክሞ ከመሮጥ ጌታ እውነቱን ገልጦ ያሳርፋችሁ

    • @acsamesa1652
      @acsamesa1652 2 дні тому

      Anten yegeltelik

    • @adanechfeleke4230
      @adanechfeleke4230 2 дні тому

      You sound jealous and unhappy.

    • @YeshiTefera-n4r
      @YeshiTefera-n4r 2 дні тому

      ምቀኞች ከየጎሪያቸዉ እየወጡ ሲያስደፍቃቸዉ ይታያሉ ዘመናትን ተሻግረን እዚህ ደርሰናል አሁንም ዘመናትን ተሻግረን ግባችን ንጉሱ ክረስቶስ ጋር መሄድ ነዉ ጣኦትና የእግዚአብሔርን ታቦት ከማይለይ መንጋ ጋር ምንም ህበረትየለንም አንፈልጋችሁም በግድ እየመጣችሁ አትቀላዉጡ

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 2 дні тому

      መቼም ስለዚች ቤተክርስቲያን ለመረዳት እጅግ ዝቅ ማለት ያስፈልጋል ፈጣሪ እውነቱ እንዲገልፅላቸው ትዕቢት አያስፈልግም

    • @miserts7657
      @miserts7657 2 дні тому

      Enga kantegar min afekem lenka selanteya. Ya yeteshekemkew dyablos rasu mecheresha aneko yatefahal yechat melase

  • @HankAllen-x5v
    @HankAllen-x5v 2 дні тому

    Glory!

  • @jobbf9357
    @jobbf9357 2 дні тому

    Morocco Mauritius Rwanda Nigeria Egypt countrys visited

  • @zerihuntedla1697
    @zerihuntedla1697 2 дні тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ይህን ሁሉ ትርምስ ስታይ (መስቀል ገና ጥምቀት) እዉቀት የጎደለው እምነት እንዳለና የተወሰኑ ሰዎች (ኤሊቶች) በደንብ እየተጠቀሙበት እደሆነና ተራው ምስኪን አማኝ ግን ተከራቶ ባዶ እጁን ቤቱ የሚገባበትና ኑሮው ላይ ምንም ጠብ የሚል የማይገኝበት ይመስለኛል

    • @adanechfeleke4230
      @adanechfeleke4230 2 дні тому

      What a damn thing to say that. Are you expecting someone to get paid for praising Lord. You are the one who didn't have any knowledge about what you are talking about. Get a life.

    • @hilig1825
      @hilig1825 2 дні тому

      ዲያብሎስ ተቃጠል

    • @tashaykef796
      @tashaykef796 2 дні тому

      100%🎉🎉🎉❤❤❤ so true this Damm has no thinking ability but not happy all thes people praising lord with all they can without expecting any prize​@adanechfeleke4230

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 День тому

      ሆድ አምላኩ😂😂😂

    • @TigistGetinet-u3q
      @TigistGetinet-u3q 19 годин тому

      ልቦና ይስጥህ / ቸሩ መደሀንያለም

  • @ተስፈኛዎ
    @ተስፈኛዎ 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏

  • @Ywgara
    @Ywgara 2 дні тому

    ወንድማችን ፓስተር ትዝታው እባክሂ እሄ ሕዝብ !! መጥፋት የለበትም !!

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 2 дні тому

      እዛው ፓስተርሽን ተከተይ የናይጄሪያ ጠንቆላ የተተበተብሽ መተታም ሱፍ የለበሳቹሁ ጠንቋዮች የባንክ ደብተር ደርድራችሁ ፀልዩ ብር ይገባል የምትሉ ገንዘብ ጣኦቶች አስቢ ለራስሽ ህ መጥፋት

  • @Ywgara
    @Ywgara 2 дні тому

    የሴምን ኢትዮጵያ ክፍሌ ሃገር ሃይማኖትን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አመጣሁኝ ይላል ግን የዓባይ ልጅ ውሃ ጠማት --------------__--

  • @Ywgara
    @Ywgara 2 дні тому

    በጥምቀት ባዓሉ በተደከሙበት ድኮሬሽን ዓለምን ማስደመም ሳይሆን !! እያደረጉ ያለሁት አምልኮ ያድነኛል ወይ !!!! ብልክ ራስክን ጠይቅ ወንድም ኦሮቶዶክስ ።

    • @MarthaWondimu-v3c
      @MarthaWondimu-v3c 2 дні тому

      አዎ ያድናል!!!!!

    • @binkaden
      @binkaden 2 дні тому

      ante yeshermuta lij

    • @adanechfeleke4230
      @adanechfeleke4230 2 дні тому

      Mikegna

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 2 дні тому

      @@adanechfeleke4230 🤣🤣🤣🤣🤣🤗☺🤔🤔

    • @YeshiTefera-n4r
      @YeshiTefera-n4r 2 дні тому

      አዎን ድነናል መዳን ያለመዳናችን መስካሪ አንፈልግም ያዳነን እናዉቀዋለን

  • @FekirFekir-u3w
    @FekirFekir-u3w 3 дні тому

    Temesigen amelaka hulam keberilen yemir kenah ❤❤❤❤

  • @KedistGoshime
    @KedistGoshime 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinsaeTnsu-q5v
    @TinsaeTnsu-q5v 3 дні тому

    እግዝያቤር.ይመስገን.ለዚ.ያደረሰንእልልልልልልገብሬላ.ዳንኡ.አለ ም.ገረምእንኳን.ለጥምቀተ.ባህል.ሁላችንም.በሰላምአደረሰን.ከ.አ ዲስ.አበባ.ዳንኤል

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 3 дні тому

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሴሴሴሴሴሴሴሴ👏👏👏👏👏👏👏🔥❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DAVEWESAGN
    @DAVEWESAGN 3 дні тому

    Yemichil New brazer yimechish ye tinantinaw lij negn Music mnamn yalkush

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 3 дні тому

    እሜን እሜንእሜን እልልልልልልል

  • @AbarahAbara
    @AbarahAbara 3 дні тому

    Eellell❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯

  • @lemmatekle9882
    @lemmatekle9882 3 дні тому

    Drivers should stop for pedestrians specially when they’re crossing the crosswalk. This has to be considered as a safety hazard concerning ⚠️

  • @gebeyneshsehale7361
    @gebeyneshsehale7361 3 дні тому

    🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልል

  • @merichannel743
    @merichannel743 3 дні тому

    የጃቲዋ ፡ ኪዳነ ፡ ምህረት ፡ ባርኪን !!!

  • @ጎዶልያስቱዩብ
    @ጎዶልያስቱዩብ 3 дні тому

    እልልልልልልል ❤❤❤❤

  • @tiruaragau
    @tiruaragau 3 дні тому

    እልልልል እልልልልልልልብሰላም ያግባችሁ

  • @EnatNgus-s4o
    @EnatNgus-s4o 3 дні тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭አይ ስዴት 4:25

  • @ARKARk-u7p
    @ARKARk-u7p 3 дні тому

    እመቤቴ ሆይ አደራሽን ጠብቂኝ ሰደተኛዋልጅሽ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ARKARk-u7p
    @ARKARk-u7p 3 дні тому

    እልልልልልልልልል

  • @raheleayele6687
    @raheleayele6687 3 дні тому

    Medhanialem abate temesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MerkebMerkeb-i7v
    @MerkebMerkeb-i7v 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 3 дні тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ለዚህቀን ላደረሰን ❤❤❤❤👏🙏🙏🙏

  • @groumtech
    @groumtech 3 дні тому

    አንዳንድ ሰወች ሲዳፈሩ ታቦት ተሸካሚወቹን ሲያሰለፋ መድረክ ላይ ሲወጡ በተለይ መጨረሻ ላይ በድፍረት ሲጠጉ ምን እንደተሸከሙ አልገባቸውም? ፕሮግራም መሪውም ትእዛዝ አሰጣጣቸው ደስ አይልም። መጨረሻ የመጡት አበባ በታኙም ምነካቸው በመጨረሻ መተው ተዳፍረዋል። ምእመናኑ ግንደስ ይላሉ

    • @taduaweke7495
      @taduaweke7495 3 дні тому

      It's just wood

    • @groumtech
      @groumtech 3 дні тому

      @@taduaweke7495 you don't know what you're saying!

  • @abe_nat3358
    @abe_nat3358 3 дні тому

    እር በማራያም እርዱኝ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ በመቤት አይዛችው አለው