ችላ ችላ ብሎሽ የሄደን ወንድ ተመልሶ እንዲለምንሽ የሚያደርጉት 6 የሴት ልጅ ተግባራት HOW TO ATTRACT A GUY WHO IGNORES YOU

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 910

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x 4 роки тому +131

    ፍቅር ፈጣሪ መርቆ ሲሰጥ ብቻነወ😍😍😍

  • @zahrajemal8182
    @zahrajemal8182 4 роки тому +518

    ማንም መጣ ማንም ሄደ
    ህይወት ትቀጥላለች

    • @msaratsror8101
      @msaratsror8101 4 роки тому +10

      አዎ እውነት ነው ብተለዪ እኛ ሴቶች ጠንካራ መሆን አለብን ቢል ነካው ነው ማለት ነው አንደ ሰው በሆዲ ሌላ የመጣል እግዚአብሔር ለእኔ የለው አልጨነቅም 🙏🙏🙏🙏ይቅናህ ነው የሚለው እኔ በበኩሉ የጤና ኮሎኝ ሆይ አልጨናንቅም

    • @zahrajemal8182
      @zahrajemal8182 4 роки тому +6

      @@msaratsror8101 ትክክል ነሽ
      ያም ሆነ ይህ አላህ (ፈጣሪ)የለው ነው የሚሆነው 😍❤

    • @msaratsror8101
      @msaratsror8101 4 роки тому +4

      አዎን እውነት ነው እሱን አምናለሁ እህት ትክክል ብለሻል ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 роки тому +6

      ችግሩ የምትናገሩትና የምትሆኑት የተለያየ ነው ኣብዛኛው ሴቶች

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 4 роки тому

      Zahra Jemal 100%

  • @arega3874
    @arega3874 4 роки тому +190

    እረ እኔ ተመልሶ ቢመጣም አልቀበለውም ሲጅመር ለወንድ ልጅ ዴንታም የለኝም ወንድ ሳይሆን ሚያኖረኝ ፈጣሪ ነው ሚያኖርኝ

    • @diygirl7687
      @diygirl7687 4 роки тому +5

      እዉነትሽ ዉድ እህቶቻችን

    • @neimamohammed2626
      @neimamohammed2626 4 роки тому +4

      ትክክል

    • @neimamohammed2626
      @neimamohammed2626 4 роки тому +4

      ሲፈልግ ጥርግ ይበል የሱ መሄድ ከአላማየ እንዳቋርጠኝ ቦታ አልሰጠውም

    • @user-qv1sg4zh9i
      @user-qv1sg4zh9i 4 роки тому +2

      ትክክል

    • @igyv7729
      @igyv7729 4 роки тому +6

      ትክክል ነሽ እህቴ ወንድን መለማመጥ ጥሩ አይደለም ትናትና የኔ ባል ደዉሎ ኒካሽን አውርጀልሻለሁ አለኝ እሽ ብየ ዘጋሁ ከዛ ተኝቸ ብነሳ ወላሂ 27 ግዜ ደውሎ አገኘሁ ወይታባቱ ብየ ስልኬን ዝግትግት አድርጌበታለሁ

  • @mulu4129
    @mulu4129 4 роки тому +37

    ምርጥ ሀሳብ ነው።ውድ እህቶቼ ይህ ምክር ጠቃሚ ነው ።ከምን በላይ እራስሽ መጠበቅና ለራስሽ ቅድሚያ መስጠት በተለይ በስደት ያላችሁ እህቶቼ በምትቀሙበት ሚድያ ጠንካራ ሴት መሆንሽን ከማንም በላይ በራስ መተማመን የሚገልስሽ ነገሮችሽን አንፀባርቂ እንጂ መሠበርሽ አታሠይው አቦ የምን መለማመጥ

  • @user-fk1ok5jj6n
    @user-fk1ok5jj6n 4 роки тому +35

    የኔዉ በጣም ጎድቶኝ ሄደ እኔም እራሴን እንደምንም አስታምሜ ልረሳዉ ስሞክር እግሬ ላይ ወድቆ ይቅር በይኝ አለኝ ይቅር አልኩት ድጋሚ ከዛኛዉ የበለጠ ሰብሮኝ ሄደ አሁን ግን ወንዶች ግን እህት የላቹሁም እህት አይኑራቹ እናት ግን አላቹ ለምን እንደዚህ ክፉ ሆናቹሁ ግን

    • @nxjdjxjxjdjnxndjdjd3067
      @nxjdjxjxjdjnxndjdjd3067 3 роки тому

      Lamin xiloshi hede

    • @etayehumekonen847
      @etayehumekonen847 2 роки тому

      የራሱ ጉዳይ

    • @user-ig7mv2rd7p
      @user-ig7mv2rd7p 3 місяці тому +1

      ጠንካራ ሁኝ የሚገረመዉኮ በጣም በከባድ አሳልፈን ስንረሳቸዉ የሚመጡ ተነገረ

  • @woyini2675
    @woyini2675 4 роки тому +181

    ወንዶች ምንም ፍቅር አይገባቸውም ሴትን የሚቀርቡት 1 ለገንዘብ 2 ለጊዜያዊ ስሜት ነው ወደድኩሽ አፈቀርኩሽ ይላሉ ግን ያን የፈለጉትን ነገር ካላገኙ ይሄዳሉ ጥርግ ይበል ምንም አላደርግለትም ወንድሞቸና አባቴ አሉጂ እረግማቸው ነበር

  • @hanannoureldin5288
    @hanannoureldin5288 4 роки тому +51

    ምንም አላደርግም በቃ ሄድ ተመልሶ እዴመጣ አልፈልግም ህይወት ይቀጥላል ግን የበለጠ ጠንካራ አድርጉኛል አመሰግናለሁ

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 4 роки тому +190

    ውንድም ጥሎኝ የሂድ ወንድ ቢመጣም አይጠቅምም ግን እልኬን እወጣበታለሁ እጂ አንድይ የጎዳሽ ሁለተኛ ሊገልሽ መሆንን እውቁ

    • @lisnok8643
      @lisnok8643 4 роки тому +4

      ስለምክሪህ እነማስግነለን ወንድማችን ካሄደ በሆለ ምን ለማሆን ይማለስል ዬኔ እንደ ሄደ ልቤ ተጎድቶል አሁንማ ወንዶችን ማቅርብ በታም እያፍራሁ ነው

    • @asiasighy92
      @asiasighy92 4 роки тому

      አዎ ልክ ነሽ ሁቢ

    • @user-rz7df8kl4u
      @user-rz7df8kl4u 4 роки тому

      ሣህ ሥትፈልጊዉያጣሺዉን፣ሢፈልግሺ፣ታገኝዋለሺ፣ሡብሀን፣አላህ

    • @selamselam2185
      @selamselam2185 3 роки тому

      @@lisnok8643 yena konjo enam endanche nag batam ewedewalew esum yewedegan gin edengaba ayefelegem esu ena dagemo megabat aleben selaw menem fekadega ayedlam baza meknyat teleyayen ahenem yedawelelegal 2 amet adergenal ketelyayen

    • @samerasameara4705
      @samerasameara4705 3 роки тому

      ወላሂ ትክክል ነሽ ሁዳዬ

  • @user-ex6tk4hw5m
    @user-ex6tk4hw5m 4 роки тому +79

    የወንዶች ባሕሪ እንደኔ ግራ ያጋባው

  • @user-ir9gz2hm9s
    @user-ir9gz2hm9s 4 роки тому +52

    እውነትህን ነው ዝም ሲል ዝም ነው እንጂ ካልሆነማ ሁልጊዜ ፈልጉኝ ማለት ያበዛል

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 4 роки тому +45

    እወነትህን ነው ቤዜ ልመና ያስረክሳል ሴት ልጅ በሴትነቷ በራሷ መተማመንይኖርባታል ለወንድ ዝቅ ማለት እራስን ማስረከስ ነው በዜ!!!!

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow 4 роки тому +286

    ፍቅር ❤መቻቻል❤አንድነት❤ከፈጣሪ ነው ዘላቂ ፍቅር እንድታገኙ ❤ጸልዩ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 роки тому +44

    እግዚያብሄር ያለው ይሆናል ቢሄድ ቢመጣ ለራሱ ነው ደግሞ ፍቅር ታጋሽ ግልጽነት ነው ግን ወንድ መለማመጥ አያስፈልግም ሲቀር ይቀራል በራሱ ጥፋት ከሄደ እውነተኛ ፍቅር ወድቆ አይወድቅም ግጣሙን ያገኛል

    • @cell8632
      @cell8632 4 роки тому +1

      ጥልቅ የሆነ ምክር ነው እናመሰግናለን በዜ ምርጤ

    • @seydashemsu5727
      @seydashemsu5727 4 роки тому

      ወንድሜ ምክርህ በጣም ነው የሚማርከው ፈጣሪ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 4 роки тому

      ሳህ

    • @user-qd3bg2nv8k
      @user-qd3bg2nv8k 2 роки тому

      አይ ፍቅር በወሬብቻነው ባካችሁ እኔ የአንድ አመት ካምስትወር ፍቅረኛዬ ምንምሳላደርገው ሳላጠፋ ጭራሽ እኔን እወድሻለሁ እያለ ከሌላሴት ተጋድሞ እሽ የማያጠፋ የለም ብዬ እኔ እራሴ ይቅርታ ስጠይቀው ጭራሽ ካቺጋ መቀጠል ወይም አንስማማም ብሎኝ ቁጭ ምንላድርግ ንገሩኝ እኔደሞ እንልተወ እወደዋለሁ እስ ምንትሉኛላችሁ

    • @SonySony-bf7cg
      @SonySony-bf7cg 5 місяців тому

      ወላሂ የኔ ቢጤ አብሮኝ ሁኖ እኳን ሲያወራ ምንም አልልም ነበር ግን ሞኝነት ነው ምንም ባፈቅርውም እሱ ግን ሌላ ከመከጀል አላለፈም ይገርማል ወዶች እደው ወዶችን በሳት ማቃጠል ነበር💔💔💔

  • @susu-zw5oo
    @susu-zw5oo 4 роки тому +242

    ወንድ አንዴ ልብሺን ከሰበረብሸ ተመልሶ ከመጣ ልቡንመሰበር ሳይሆን እግሩን ሰበሪው ።😗🤗

  • @woyini2675
    @woyini2675 4 роки тому +271

    ተመልሶ ከመጣ ጠርጥሪ ሆ የቀረውን ነገር ጨርሶ ለመሄድ ነው

  • @yifattech3350
    @yifattech3350 2 роки тому +6

    አቦ ይመችህ!! ምርጥ ልጅ ነህ አገላለፅህ ራሱ ብርታት ይሰጣል ያልከው ሁሉ ትክክል ነው100% እኔ ተቀብየዋሎህ እና ቀጥልበት ወንድሜ

  • @kamelataju676
    @kamelataju676 4 роки тому +30

    ወንድማች በጣም እናመሰግናለኝ በጣም ለምትሰጠን ለኛ ትምህርት ሳይሆ እንደ ምግብ እየመገብከኝ መሆን ይሰማኛል

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i 4 роки тому +28

    እንኳን ደህና መጣ በዜ በትክክል እኔ እራሡ እንድህ አይነት ነገር ገጥሞኛል በህይወቴ ነገር ግን በቃ ከዛ ሰው ጋ ተስፋ ቆርጨ የራሤ የወጣሁበትን አላማየን ሣረሳ እኔም ተቀይሬ ሲያይ ተመልሶ መጥቷል ምክንያቱም የኛ ህዝብ የሚያምነው በፎቶ ሠለሆነ በተለያዩ ሚድያ ፎቶየን ሲያይ ለወጥ እንዳለኝ እና እራሤን ለማሥተካከል እንደሞከርሁ ወይም ያለሡ መኖር እንደምችል ሢያውቀው በተራራቅን በ1 አመት ተመልሶ ይቅርታ ጠይቆኝ አሁን ላይ ግን እኔ ሌላ ህይወት ሠለጀመርሁ አልተቀበልሁትም ሠለ ት/ቱ በጣም ነው የማመሠግነው በኔ በኩል

    • @warganishwarganish872
      @warganishwarganish872 4 роки тому

      ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ትክክል ውዷ

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 4 роки тому

      this not maturity first with out anything sew ignore aydirgm b adigut hager endiz altlmidm anything with reason zimmmm bilho mezgat crazy nit niw

    • @user-nd3de5hs6i
      @user-nd3de5hs6i 4 роки тому

      @@shadlovesong7151 አንዳንድ ሰዎች እንደዚህ ያደርጋቸዋል

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m 4 роки тому +1

      ጎበዝ እድህ ነው ሴትነት

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 4 роки тому

      Enem Ahun new yederesebne Are Enes

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 4 роки тому +56

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ጉድ እኮ ነው የኔው ወጠጤ እማ ዘጋኝ እኔም ዘጋሁት አሁን ተመልሶ ማለቃቀስ ጀመረ ምን ይሻለኛል ወገን?እሱ ቢቀር በጣም ብዙ ሰዎች እነወደሚፈልጉኝ ያውቃል ሲሄድ ላለቅስለት ነበር የጠበቀው በግልባጩ እኔ ደግሞ ሳኩበት ተዝናናሁበት!!

    • @user-qv1sg4zh9i
      @user-qv1sg4zh9i 4 роки тому +1

      ይመችሽ

    • @ayshakasaw5176
      @ayshakasaw5176 4 роки тому

      እኔም

    • @oneluv2148
      @oneluv2148 4 роки тому +1

      Esey yehagere konjo deg aderegish

    • @bertukandawud6099
      @bertukandawud6099 4 роки тому

      one luv አረ አይባልም አይዞሽ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ነው እሚባለው ክክክክክክክ

    • @makimak4806
      @makimak4806 3 роки тому

      Temechtogal 🤣🤣🤣😜

  • @a.r.m.s1544
    @a.r.m.s1544 4 роки тому +181

    ትቶሽ የሄደን ተመልሶ ሲመጣ እግሩን ሰብረሽ እንዳይከተልሽ አድርገሽ ተሽው ሂጂ😂😀

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +117

    ተመልሶ ከመጣ ከጥቅሞ ጉዳቱ ያመዝናል ውንድሜ?

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 4 роки тому +1

      ክክክክክ

    • @user-lo5wg9nn6g
      @user-lo5wg9nn6g 4 роки тому +4

      እኔም በዚህ እስማማለው

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому +2

      Sofia Tube ባሌን አፊቃሪ! Tekekel Nw

    • @store8674
      @store8674 4 роки тому +2

      እኔም እሥማማለሁ አልቀበለሁም ቀይ ካርድ ነዉ ምሠጠዉ እዴ የሠራኝ ሀዉልት ነኝ

    • @user-in4ch8zp4r
      @user-in4ch8zp4r 4 роки тому

      በጣም ዉዷ እህቴ እኔን ያየይቀጣ ወንድ ከሄድ ጥርግይበል ግን ድጋሜ አለመገናኝትአልቅሶነበር ድጋሜ የተገናኝነው

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 3 роки тому +67

    ወንዶች ገገማ ናቸው አይገባቸውም አፈ ቂቤ ልበ ጩቤናቸው ስለምክሩ እናመሰግናለን አብዝተው ሲወዷቸው ጭራሽ ፈላጊ የለለን ይመስላቸዋል

  • @user-go7xn7ee6c
    @user-go7xn7ee6c 4 роки тому +10

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ የምታቀርባቸው ምክሮችሁ በሙሉ በጣም ጥሮወች ናቸው ኑሪልን ክፉ አይንካህ

  • @user-fafi
    @user-fafi 4 роки тому +8

    ትክክል ነህ በጣም ጥሩ ትምህርት እኔ አየወደድኩት እሱ ችላ ይለኝ ነበር በብዛት የምደውለው እኔ አሁን ግን ተጣልተን ከተውኩት አራት ወር ሆነኝ አሁን እሱ ሆነ የሚደውለው

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 3 роки тому +40

    በተለይ በርቀት ፍቅር አታስብ እህቱቸ ሀገራችን ስገባ ፍጣሪ ያ40ቀን እድላችነን አይነሳንም በጣም ነው እሚደብርው ተዋዶ መለያየት

  • @moudathmoudath6471
    @moudathmoudath6471 3 роки тому +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ወልጄለታለው ግን ትቶኝ ሂደ ጥንካሬ ው አነበኝ እራሴን ለማተጥፍ : ልጄን መደብደብ እናቴ ጋር መጋጨት በቃ ከማንም ጋር አያስማማኝም ነበር ምነው በፊት ባየው ቫዲዬ የበዛብክ አመሰግናለሁ ጥሩ ትምርት ነው

  • @zeharamohammed-5632
    @zeharamohammed-5632 4 роки тому +60

    እናመሰግናለን ወንድም ግን እኔ በጣም እወደዋለሁ ሌላ ወንድ መውደድ አልቻልኩም እሱም እንደምወደው ያውቃል ግን ተለያይተናል አሁን ላይ የከበደኝ ነገር የሚወደኝን ማፍቀር አለመቻሌ ነው የሚወደኝን ልጂ እየጎዳሁት ነው

  • @mymamismylife3311
    @mymamismylife3311 4 роки тому +16

    በማላውቀው ነገር ፍቅረኛዬ ከዘጋኝ ሳምንት ሆኖታል እኔም አልደውልለትም ሳምንት ሆነን ካወራን ጥርግ ይበል የዛሬው ትምርት ለኔ ነው በዜ በጣም አመሰግናለሁ

    • @astermandefro3831
      @astermandefro3831 4 роки тому +1

      ልክእደኔ፣ጓደኛ፣እኔመሰላም፣አውረተን፣ተለያይተን፣ምንም፣ሳለረገው፣ሰጋኝ፣አንድወር፣ሆነው፣እናተክስት፣ስፅጀለት፣አይቶት፣አልመለሰልኝም፣ከዛ፣እኔም፣ዝም፣አልኩት

    • @user-qn6xi6jw3i
      @user-qn6xi6jw3i 4 роки тому

      የኔም ሳምንቱ በቃ ጥርግ ይበል

    • @lifegood4862
      @lifegood4862 4 роки тому

      ክክክክክ ወይ ጉድ የኔም ሳምንት ሞላው ወንዶቹ ተመካክረው ነው እንዴ

    • @user-qn6xi6jw3i
      @user-qn6xi6jw3i 4 роки тому +1

      @@lifegood4862 በጣም ይገርማሉ እኔማ ደውይ ደውይ ይለኛል

    • @lifegood4862
      @lifegood4862 4 роки тому +2

      @@user-qn6xi6jw3i እኔም ደውይ ደውይ ይለኛል ግን ሳስበው እሱ እንደኔ አይነት ስሜት ቢኖረው ለደቂቃም አይዘጋኝም ነበር እንኳን ሳምንት ስለዚህ እንደምንም ዩቱብ እያየሁ ጊዜዬን አሳልፍለው እንጂ አልጵፍለትምም አልደውልለትም እንቺም እንደኔ አድርጊ እሱን ስታስታውሺው ዩቱብ እዪ

  • @genetyohannes3752
    @genetyohannes3752 4 роки тому +21

    እናመሰግናለን
    ተመልሶ የሚመጣው የተረፈውን ልቦን ለማቁሰል ነው

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 роки тому

      በጣም 🙇💔😢

    • @hikalsayied1221
      @hikalsayied1221 4 роки тому +1

      የልቤን ተናገርሽ

    • @Rhel579
      @Rhel579 4 роки тому

      genet yohannes ,,, hahaha 😂

  • @abac2092
    @abac2092 4 роки тому +14

    ባሁኑ ስአት ወንድ ብርርርርርርር ብቻ ስለምክርህ እናመሰግናለን

  • @HANAHANA-gr9ju
    @HANAHANA-gr9ju 4 роки тому +23

    ብዙ ነገር ተምራለሁኝ ወንድሜ እድሜ እና ጤና እንዲሰጥህ ተመኘሁ

  • @seblemita367
    @seblemita367 2 роки тому +17

    ወንድ መኖሬን አያስቆመው ሂወት ይቀጥላል የሚያኖር የሚምር እግዚአብሔር ነው

  • @amenhahnd483
    @amenhahnd483 4 роки тому +4

    ወላሂ. ትክክል ነህ. ኩራትን. ይፈጥርባቸዋል አብሶ ወዶች መለማመጥ. አድናቂህ. ነኝ

  • @hananyima8601
    @hananyima8601 4 роки тому +10

    አንድ አገር አብረን ያልሆንስ ለርቀት ፍቅር ማለቴ ነው እስኪ ደሞ ተራርቀን ላለነው ችላ ሲሉን ምን ማድረግ አለብን

  • @abdomohammed9244
    @abdomohammed9244 4 роки тому +10

    የዛሬውን ለኔ ነው የሰራከው በጣም እናመሰግናለን

  • @user-sc2cb2ig9t
    @user-sc2cb2ig9t 4 роки тому +4

    ትክክል ነህ ወድማችን እውነተኛ የህይወት ታሪኬን ነው የገለፅገው

  • @user-go6yw9il7j
    @user-go6yw9il7j 4 роки тому +7

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @saraguragawe1741
    @saraguragawe1741 4 роки тому +1

    እኔየማዳምጥ ድምፃህ በጣም ደስ ስለሜለኝ ነው ባይዘዊ የአባቴ ስም በዛብህ ነው በትርፍ ስላምህ ይብዛ

  • @shitayekebede7254
    @shitayekebede7254 4 роки тому +4

    በጣም ደስ የሚል ምክር እናመሰግናለን❤👈

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 роки тому +2

    ብዙ ነገር ከንተ ተምሬለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም እናመሰግናለን

  • @senait1076
    @senait1076 4 роки тому +7

    ከምር ምክር እውነት ነው ሞክሬዋለሁ ውጤታማ ነኝ 🙏

  • @sandosando3930
    @sandosando3930 4 роки тому +1

    ዋው አንተ ልጅ ተመቸኽኝ ያልከው በሙሉ የኔ ላይፍ ነው አመሰግናለሁ ማኛ

  • @user-cn9dn3jc4v
    @user-cn9dn3jc4v 2 роки тому +5

    ወይኔ ሴቶች እደዉ ሁሉም የተጓዳነዉ በፍቅር አዝናለሁ አላህ ይድረስላችሁ

  • @user-cp6iq8he5o
    @user-cp6iq8he5o 4 роки тому +2

    ወድሜ አተኮ እወነተኛሰውነህ እግዝብሕር ይባርክህ የኛለሴቶይ ትምህረት እኔበእውነት አመሰግናለሁ ምክርህ ትምህረት ሁኖኛል በእውነትሰለፍቅር ግራገብቶኝነበር ወድሜ አተንስክታተልአሁን ተረዳሁት

  • @MariaMaria-yv4bs
    @MariaMaria-yv4bs 4 роки тому +5

    ደርሰህልኛል በዝየ ተባረክ

  • @toybasofya6427
    @toybasofya6427 4 роки тому +1

    በጣም እናመሠግናል ወንድም እኔ ብዙ ትምህርት ወሰጃለሁ ሠላምህ ይብዛ

  • @user-wd9cl1qq5f
    @user-wd9cl1qq5f 4 роки тому +5

    ባለህበት ሠላምህ ይብዛ ምክርህ ጥሩነው

  • @LoveLove-lu4nm
    @LoveLove-lu4nm 4 роки тому +3

    መረጃወችህ ሁሉ ተመችኝ ልክ ነው እናመስግናለን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ልቦነውን ያድለን ፍቅር ክርስቶስ ነው ተመስገን

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 роки тому +2

    በርታልኝ ወንድሜ ከቻናሉ ብዙ ተምሬያለሁ thank You

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን በዜ በርታልን ሀገሬ ሳልገባ ቶሎቶሎ ልቀቅ ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው ።👌🙏🙏

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 роки тому +1

      😃😀😅

    • @user-wp2ch1py6p
      @user-wp2ch1py6p 4 роки тому +1

      @@birhn7948 ምሬን ነው ማማዬ ተምሬ ልቆየው ላጥንቴ ፍላጭ😉😋😂😂😂

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 роки тому

      @@user-wp2ch1py6p 😄😁😃👍👌😘💝 ሊክ ነሽ ስለ ማይቀር ተምሮ መጠበቅ ክክክክ ኣች ድግሪ ብትጨርሽም የዘመኑ ወንዶች 0% 👌

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 4 роки тому +5

    ወንድ መጣ አልመጣ ወይም ጥሩ ነው ጥሩ አደለም ግዴለኝም። እስካለ ድረስ ንዴቴን እወጣበታለሁ። ከወደደው ይኑር ካልወደደ በመጣበት ተመልሶ ይሂድ። i don't care about anybody guys። ገደል ይግባ ከፈለገ ፍቅር ድሮ ቀርቷል....

  • @yeabtube437
    @yeabtube437 4 роки тому +7

    እሱን እሹሩሩ ከምል ብር የመጣ ወንድ ስለ ገንዘብ የሚጠይቅ ገደል ይግባ ገንዘቤን እንጂ እኔን አደለም የሚፈልግ። ስንት የደሀ ልጆች ጎዳና የሚያድሩ አሉ ለምን እነሱን አላግዝም ከቻልሁ ለማንም ሌቫ የምሰጥ።

  • @selamselam3472
    @selamselam3472 4 роки тому +8

    ዋዉዉዉዉዉዉ
    በጣም አሪፊ ትምህርት
    ነዉ ሠላም ላንተ የኔ ወንድም
    ኑሪልን

  • @hanicho544
    @hanicho544 4 роки тому +7

    ወወወ በጣም ደስ ይለል በነገረችን ለይ በዚሽ ሴቶች ብቻ ሰይሆን እንድጠነቀቁ ወንዶችም ለካስ እንድም አሌወይ ብሎ እንድጠነቀቁ ነገሪካቻው እኳ
    በዚሽ ተበረክ መስተወልና ጥበብ ይጨመሪልህ እትዮጵያዬ ለዘልለም ትኑር !!!

  • @eliroeyeeyesus4411
    @eliroeyeeyesus4411 2 роки тому +2

    ሁሌት አመት በፍቅር ከቆየን ቧኃለ ድንገት ተነስቶ ስልክ መዝጋት ስደዉልለት አለመንሳት ጀመረ ትንሽ ተገስኩትና ለዉጥ አለገኛዉ ከዚያም እኔም ዝም ስልበት ተመልሶ መቶ ያለቃቅስቢኛል እኔ ግን ከዉስጤ አወጣዉት አሁን ብለምነኝም እኔ መቀበል አልችም ቻዉ ብዬዋለሁ

  • @mohamedsalman8588
    @mohamedsalman8588 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን አረ እዳነው የአሁኑ ጊዜ ፍቅር

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 3 роки тому +2

    Thank you very much I enjoyed it all what you sayThat’s great message keep going please I agree with you ❣️

  • @applered4091
    @applered4091 3 роки тому +4

    ከሂዴ ሂዴነው እራሴን ጠንካራ ሴት አድርጌ እየኖርኩ ነው እውነት ነው ዝም ሲል ዝም መልስ ነው።

  • @zaynabadme6440
    @zaynabadme6440 3 роки тому +1

    እናመስግናለን ዛሬ ነው የተቀላቀልኩ በርታ

  • @hikmamehammed9062
    @hikmamehammed9062 4 роки тому +3

    እናመሠግናለን ወድማችን ሠላምህ ይብዛ

  • @user-qq4pv4zf7g
    @user-qq4pv4zf7g 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ ተቀብየዋለሁ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር በምያውቀዉ ችላ ችላ ብሎኝ እኔ እየወደድኩኝ እሱ ስልኩን ዘግቶብኝ ስርቀኝ እኔም በውስጠ እየተሰቃየሁ አውቀ ዘጋውቤት የእውነት አሁን ተመልሱ ይቅርታ አርግልኝ አለኝ ትክክል ነህ ችላ ችላ ስሉ እኛም ችላ ማለት አለብን

    • @wowwow5654
      @wowwow5654 4 роки тому

      ትክክል እህቴ አለመለማመጥ ነው አሪፉ

  • @user-bh4sr4ju3q
    @user-bh4sr4ju3q 6 місяців тому

    የኔ ወንድም በጣም አመሰግናለዉ በጣም ከፍቶኝ ነበር አፅናናሀኝ❤❤❤

  • @toybayimam2948
    @toybayimam2948 4 роки тому +20

    እኔስ ብሎክ ሳጠጣሁ ቡሃላ የሆነ ነገር ከላየ ላይ ሸክም የወረደ መሰለኝ

    • @sara5880
      @sara5880 3 роки тому +1

      ሸክም ብቻ

  • @somam6576
    @somam6576 4 роки тому +2

    ትክክል ነህ ወድሜ የዛሬው ቪደወህ ተመችቶኛል ያልከው ሁሉ ልክ ነው

  • @sihinsihin3302
    @sihinsihin3302 4 роки тому +3

    ትክክል ነው የምን ልምምጥ

  • @saysau4379
    @saysau4379 3 роки тому +2

    ወንድማችን ምክርህ ሀሪፍ ነው ግን የሄደው ከተመለሰ ሊጎዳነው እጅ ሊጠቅም አደለም አይቸዋለሁ

  • @Eman-nb1ov
    @Eman-nb1ov 4 роки тому +6

    ፍጣረ ከወርት የጸዳ ትዳርይስጠን የዛሬወዶች በርቀት ለገዘብ በቅርበት ላልጋነው የሚፍልጉት እኔመችም ተስፍቆርጫለሁ እህቶች በስደት እረሜየንጨርስኩት ይሄው ስባትአመቴ አሁንአሁንማ ቤተስቦቸም እረስተውኝ አይዞሺ ጠክረነውየሚሉኝ ለገዘብ ብቻ ይከብዳል

    • @ababutu903
      @ababutu903 4 роки тому +1

      እህት መቸም ቢሆን ቤተሰብ ነይና ትዳር ያዠ አይሉም እራስሽ ወስኝ ብር አይጠገብም ወይ እደነሱ እዛው ሀገራችን በተቀመጥን ስደት ብዙ ነገር አሳጣኝ ብቻ ተመስገን ከትናት ሂወቴ ዛሬ

    • @user-oe2xq2if5d
      @user-oe2xq2if5d 4 роки тому

      እብሺረእህት

  • @mandela4306
    @mandela4306 4 роки тому +1

    በረቱ ጠክሮ እናተ ወጣት ልጆች አሰተማሬ ናቾሁ. ለተማረ

  • @birkieabibaw6688
    @birkieabibaw6688 4 роки тому +4

    እውነት ጥሩ ምክር ነው ሰላምህ ይብዛ ግን ከሄ ይህድ ለምን ለምን ተመልሶ ይመጣል ቅድሚያ ነበር መከባበር መፋቀር እጅ የድግሙ ባጣ ቆይኝ ነው።

  • @hirutbekele6469
    @hirutbekele6469 4 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን ጥሩ ሰውም እንዳለ መጥፍ ሰውም

  • @serkalem5976
    @serkalem5976 4 роки тому +3

    Thank you so much every day

  • @user-rz7df8kl4u
    @user-rz7df8kl4u 4 роки тому +2

    ጥርግጥርግ ይበል፣እኮን ላዝን ምንም አይመሥለኝም፣የጠላን፣ቢሔድ፣የወደደይመጣል፣ልቤ ፣በፋቅር እንጂበጥቅም አያምንም

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 3 роки тому +3

    ቢቀር ሚሻል ብቸኝነት ጌጥ ነው ማርያምን

  • @hsmera5381
    @hsmera5381 3 роки тому +1

    Thanks wendme betam astemari new andemun agatmoyn neber buzu temrilew

  • @user-ro4nh7jh9e
    @user-ro4nh7jh9e 4 роки тому +8

    እኔን ሁሉ ያልከው ገጠመኝ ስለ ምክርህ ከልብ ኣመስግናለሁኝ

  • @user-md9pr2yk7e
    @user-md9pr2yk7e 4 роки тому +1

    በጣም ትክክል ነህ አመሰግናለው

  • @BB-mc2dn
    @BB-mc2dn 4 роки тому +3

    አመሰግናለሁ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ያንተን ቪዲዮ መስማት ከያዝኩ ጀምሬ አንተ ያስተማርከኝን እያደርኩ አሁን ጥሩ ለውጥ ላይ ነው አመሰግናለሁ

  • @helengetu5552
    @helengetu5552 4 роки тому +3

    በትክክል እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 4 роки тому +2

    ዋው ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን ሰብለና በዛብህ

  • @meramhassen2672
    @meramhassen2672 4 роки тому +4

    እናመሠግናለን ቤዜ ከሄዴ ባይመለስ ይሻላል ይኸ ጨበሬ ሀሀሀሀሀ

  • @Ss-li8jr
    @Ss-li8jr 4 роки тому +7

    የሚወዱትን ለመርሳት ይከብዳል

  • @tsegegm1534
    @tsegegm1534 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን 😘😘😘

  • @bancheadmasu
    @bancheadmasu 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር መልካሙን እንዲሰጠን ፀልዩ

  • @user-lo2jj7oc4e
    @user-lo2jj7oc4e 4 роки тому +3

    እኔ ግን መጀመሪያ ወድጀዉ ትቶኝ የሄደን ወንድ ቢለምነኝ እራሱ አልቀበለዉም የምር ሆሆሆ ድብን ይበል የምር

  • @maskermm1571
    @maskermm1571 3 роки тому +2

    በትክክል ወንድሜ

  • @mewledetgesetu9986
    @mewledetgesetu9986 4 роки тому +7

    ትክክል ብለሀል ወድሜ እኔ ሁሌም ችላ ሲለኝ እለማመጠው ነበር እሁን ግን ተውኩት

    • @user-oe2xq2if5d
      @user-oe2xq2if5d 3 роки тому

      አወ ሲተዋችውእንጂ ሲለማመጦችው ይጠግባሉ

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g 4 роки тому +2

    እስኪ ሃሳብ ስጡኝ እህቶቼ እሱ ሌላ እንዳገባ ሰምቻለው ግን ብሎ አድርጌዋለው እሱ ልጅቷ በግድ እቤቱ ገብቷ አልወጣ ብላ ነው የሚባል ወሬ ሰምቻለው እሱም ብዙም አይፈልጋትም ብለውኛል እናም እኔ ብሎኩኝ ከፍቼ ዝም ልበለው

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 3 роки тому +5

    መሄድ ከፈለገ ምንገዱን ጨርቅ ያርግለት ሂወት ትቀጥላለች

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 4 роки тому +1

    ተደባብርን ነበር አዳመት ሙሉሣና ወራ ዝምስለዉ በራሱግዜ ደወለልኝ ግንምንአስቦ እደሆነአላዉቅም እዬተነቀቁትነዉ በጣምእናመሠግናለን

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 3 роки тому +3

    እነሱም እየሰሙ ስለሆነ ምን የማይወዱ ሰዎች እራሱ ለጥቅምም። ይጠቀቀማሉ
    ሴቶችዬ አክሽኑ ከዚ መስጢር በራሳቹ መንገድ እየቀየራቹ ተጫወቱት እንጂ
    እነሱም ትምርቱ እየሰሙ እየተጫወቱ ነው 🤓🤓🤓🤓🤓🤓

  • @mekdesmeky1883
    @mekdesmeky1883 4 роки тому +2

    Wow wow wow ye ewet betam aemesegnalehu leni tru aegatami new

  • @fkreyashnfale5325
    @fkreyashnfale5325 4 роки тому +3

    የኔውማ ከተቀያየምን ችግርን ከመፍታት ዝም ማለት ያጠቃዋል አሁንማ ሳምንት ተዘጋጋን ይባስ ብሎ ማህበራዊ ሚዲያውን በሙሉ ዘግቷል ከዚህ በፊትም እደዚሁ እያደረገ ደውየ ክፍት ብየ ነው የሚከፍተው አንች ከዘጋሽኝ ማን ጋ ላወራ ይለኛል በተቀያየምን ቁጥር መጥፍት አሁንስ ሰለቸኝ ቢፈልገኝ ደጋግሞ አያደርግም ነበር እያልኩ ሙግት ላይ ነኝ የ6አመት ፍቅሬን ንፍስ አስገባበት እውነት ከልክ በላይ ሰውን ቦታ መስጠት ልብን ይጎዳል

    • @mesiemesie9311
      @mesiemesie9311 4 роки тому

      ትክክል እማ እፍፍፍ
      ባሁኑ ሰአት እውነተኛ ወንድ የለም ብየ 100% ልብን።አሳምኘው አለሁ የ5 አመት ጓደኛዬ ምን ባላወኩት ተለያዬን

    • @fkreyashnfale5325
      @fkreyashnfale5325 4 роки тому +1

      @@mesiemesie9311 አይዞሽ የኔ እናት ጠንካራ መሆን አለብሽ እኔም ከኢትዮ ጀምሬ እሱው ጋ በቃል ነበር የቆየሁት አሁን ግን መጨረሻችን መለያየት መሆኑ አይቀሬ ነው ቢሆንም በራሴ እተማመናለሁ የተሻለ እንጅ ያነሰ አይመጣም ዋናው አለመበደል ነው እኔ ለወንድ ተጨናንቄ አላውቅም አንችልም ራስሽን ጠብቂ.

  • @tube4750
    @tube4750 2 роки тому +1

    እኔየሶስትአመት እጮኛየምንምሳላረጉው እንለያይ ሌላሴትአለችኝብሎ ልቤንሰበረውእኔእሽቻውብየዘጋሁት ወላሂእንድቀንእኮእንደዚህያረገኛልብየአስቤአላቅምነበር

  • @tigistmabere985
    @tigistmabere985 4 роки тому +3

    ግን ያሳዝናል በዛብክ ወዶች ምን ይሉካል ወንድም ለኛ መፅናኛ ትመክራለክ አይዞክ በርታ ወንድም

  • @user-og6cj8jb4z
    @user-og6cj8jb4z 4 місяці тому

    ፈጣሪ ይመስገን አሁን አምስት ናቸው አንዱ ሲያኮርፈኝ በአራቱ እፅናናለሁ ግን አላዳላም ለአምስቱም እኩል ፍቅር እሰጣቸዋለሁ።

  • @melkethany
    @melkethany 4 роки тому +7

    ፍቅረኛዬ በጭራሽ አፈቅርሻለው ወይም እወድሻለው ብሎኝ አያውቅም ፍቅሩን በቃላት አይገልፅልኝም why ?

    • @hananhanan-hq7mx
      @hananhanan-hq7mx 3 роки тому +3

      የኔውን ነው እንዴ የጠበሸው hhh

  • @merhaieberko4633
    @merhaieberko4633 4 роки тому +4

    መልካም ሰንበት ይሁንልን አሜን