Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፅጌ በጣም ጀግናነሽ 💪💪በሚድያ ሀገራችላይ የዘቀጠውን ነገር በአደባባይ የተናገርሽ ጀግና👍👍🥰🥰💪💪💪💪
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/2zbsZ621Jj8/v-deo.html
Kelal jegna wowwww
እናንተን የሰማች ኪዳነ ምህረት ለኔና ለሀገሬም መልስ ትስጠን።አሜን
Amen🙏
አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን
ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት የመሰቀል ሰር ስጦዎታ የኔ እናት እናት አለሜ ድግል እናቴ ውድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ፍቅር የሆንች ልጅ ነች እግዜር የምትወጅውን ነገር ይስጥሽ የእውንት ዳኒን ከወደድሽ ላንች ይሁንልሽ
ቲጂዬ ለፈጣሪ ያለሽ እምነት ዋው ሌላው አመለካከትሽ በጣም አስተዋይ ነሽ
ዳዬ እና ፅጉ ፍቅረኛሞች አለመሆናችሁን አምነናል ግን ብትፋቀሩ ብትጋቡ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይለናል ምክንያቱም በጣም ታምራላችሁ ደስ ትላላችሁ❤
ፅጌ ስለሂወቱ ስታወራ የኒ ሂወት ይመስለኛል እፍፍፍ ብቻ አልፎል ተመስገን አይዞን ፅጌየ
እንደኔ ዛሬ ሙሉ ስማቸውን የሰማ🥰🥰🥰??
ቲጅየ በሞቴ የመድረክ ልብስ ልበሽ ማለቴም የኢቢኤስ አቅራቢዎችን ህያቸው ሁሌ የማያስነቅፍ ልብስ ነው የሚለብሱት ማለትም ቀሚስ ሱሪ ስለማልወድ ብቻ ሳይሆን ለመድረክ አቅራቢዎችም አይሆንም በጣም ስለምወድሽ አባይ ቲቪንም ማያት የጀመርኩት ባንች ነው ምክሬን እንደምትሰሚ ተስፋ አረጋለሁ
አንቺ እምትወጂዉን ልበቪ ለሶ የምትወደዉን ተይላት
እናንተን የሰማች ኪዳነምህረት እኔንም ትስማኝ😭
ከምር ዳኔና ፅጌ በጣም ነው የሚወዳችሁ እንደናንተ እኔም የምወደው ጓደኛ ነበረኝ ሰዎች ብዙ ቢያወሩ እኔና አዲስ በጣም የምንዋደድ ጓደኛሞች ነበር ከ11 አመት ሆነው በሞት ከተለየኝ እንደሱ ያይነት ጓደኛ የሴትም ሆነ የወንድ ጓደኛ የለኝም
አብሽሪሁላችንምወደዛውነን
❤️❤️❤️
አይዞሽ እናት ሀዘኑ ከባድ ነው፡፡የሚወዱትን በአካልም መለየት ከባድ ነው፡፡
❤❤❤ፅግዬ የኔ ውድ አስለቀስሽኝ 😢 ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ዳኒዬ ቀሪ ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
I always cried when Dani and tsege talk about their pass😢❤❤❤but God is great you both are here love you Ts&D
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/video/2zbsZ621Jj8/v-deo.html
እዉነት ነዉ እመብርሀን አትጠለንም እ/ር ይመስገን 🙏🙏🙏💔💔
አንተ ልጅ ግን ንግግርህ በጣም ብስል new👍👍👍
ዳንየ እና ፅግየ ስወዳችሑ ቲጅ ለሰው ልጅ ያለሽ ክብር በርችልን
ፅጌ ፅጌ ፅጌ የኔ እህት ትንሽ ተሳስተሻል አርሚ ሂወትሽን ያሳለፈሽውን ለሀና ጎጅዬ ነግረሻታል ለዚ ያበቃችሽ እመብርሀን የአምላክ እናት ናት እሳዋ ታምር እንዳደረገችልሽ ሰለመሰከረሽ አሁንም ባገኘሽው መድረክ ሁሉው ስለድግልን መሰክሬ የሄን ከሰራው በሀላ አትበይ ሁሌም ሰለሳዋ መሰክሬ
Jil
Yaw kezi beft tenagrewalachi leza new , gn anchim lk nesh . Des yemlew Daniel tenagrol
ፅግዬ አንድ እውነት ልገርሽ ያለ ሚካፕ እንደት እንደምታምሪ!!! በእናትሽ ሁለተኛ አመድ አትቀቢ?
እናቴ ኪዳነምህርት ለናተ የልባችሁን መሻት እንደሰማቻችሁ ሁሉ ለሀገራችን በምልጃዋ ሰላምን ሠላምን ታውርድልን
የእናንተን የሰመቻችሁ ኪዳነ ምህረት የኛንም ትሥማን❤❤❤❤❤❤❤❤
ፅጌ ያለሜካብ ስታምር የኒ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የፅጌ እና የዳኒ አድናቂዎች ❤❤❤🙌🏻
ምን ሰርተዉ ነዉ አዴናቆቱ
ፅግዬ 💝ሁሌም 💝እመቤቴ ስሟን እምጠሪያት ሃሳብሽን ሙሉ ታድርገው እህቴ 💝አይዞሽ አልፏል
ፀግዬ የኔ ቀበጥ ዲኒዬ በጣም ትችላለህ
በእውነት በትክክል ገልፀሽዋል አብዛሀኛዎቹ ባለጌዎች ናቸው እኔ በትክክል ማስረጃ አለኝ
የኔውድ እናት ኪዳነ ምህረት❤🎉❤🎉❤🎉ክብር ይግባእሽ🙏🙏🙏
እናንተ ልጆች ግን እደኔ የሚወዳችሁ ሠዉ አለ ይሆን የእዉነት በፍቅር ነዉ የምወዳችሁ የልባችሁን መሻት ሁሉ ኪዳነምህረት ትሙላላችሁ
Ethiop. 🇪🇹🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤫🤍🤍🤍😠
እልልልልል እናቴ ኪዳነምህረት ❤ጠባቂዬ 💝💝እምወዳት 💝💝
ሀይ
@@ክክክክ-ደ6ከHey 🙏
ክብር ምስጋና ይድረሳት ንወላድት ኣምላክ
በርቱ ዳኒናፅጉ ከፍከፍበሉልን።ባልናሚስቶችከነሱ ተማሩ።
ጽግየ ጎበዝ ግልጽ ግልጹን እናመሠግናለን ድምጻችን ዳኒየ 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔውቦች
በጣም የምወዳችሁ ዳኒዬ እና ፅጌ 🥰🥰
እናንተን የሰማች አሚለክ ለኔና ለሀገሬም መልስ ትስጠን።አሜን💯💯🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከዓይን ያውጣችሁ በእውነት😍
በጣም ስለምወዳችው ክምር አዝኛለው አይደለንም ሲሉ በቃ ተፋቀርን የሚልበት ቀን ይምጣ
የቅዱሳን አምላክ አሁንም ከፍያርጋችው ከዚህበላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጽጌ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የማያልፍ የለም
ኪዳነምህረት ለችግራችን ደራሽ!!!❤❤❤
Video አልጨረስኩም ግን በምፈልገው መንገድ እየሄዳችሁ እንደሆነ ስሰማ ደስ ብሎኛ ዳኔ&ፅጌ
የኔ ፅጌሬዳ ወድሽአለሁ ❤💓💟 ዳኒየ 💟💓❤
ፅግዬ እና ዳኒ በጣም ነው የምወዳችሁ❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤tgeye jegana seyt neshi ayzoshi
እግዚአብሔር አሁንም ከነናቱ ይርዳችሁ
ዳኒ & ፅግዬ የኔ ምርጦች❤
እኔ ያለኘ አሰተያየት ሐገራችን ላይ ያለው የፊልም ታሪክ እራሱ ፊልሙ ነው የኛ ሐገር ፊልም የከተማችንን ቆንጆ ሴት እየመረጡ አክተር ማረግ ነው
ትክክል🙌
*ጥንድነታቸው ጥሩ ነበረ ግን ግን ምን ሁኘ ነው የሚሉት ነገር ነው 😁😍ለማነኛውም ደስ ይላሉ ብቻ የሰው ልጅ ዋናው ላቭ ነው 😍🥰😁*
🙏🙏🙏ሁሉን ማስተካክል ኪዳናምሕረት እናታችን የጭንቅ ኣማላጂቱ የጎደለን ሙላታችን🙏🙏🙏🙏
ሁልግዜ እከሌ ሴትነቷን ተጠቅማ ነው እከሌ ደግሞ ሴትነቷን መጠቀም አልቻለችም ይባላል ለምን ሁላችሁም የዚህ ነገር ተጠቂ ከሆናችሁ ሰውየውም እንዲማር አርቱም ጥበቡም እንዲያድግ ሚዲያ ላይ አታፈርጡትም እና መንገዱን በመክፈት አርአያ አትሆኑም ከዛ እንደ እስራኤል ዳንሳ አገር ጥሎ ይጠፋል እኛም እናርፋለን 💚💛❤️. ☝️
🙌💚💛❤️
እረ ማጋፈጥማ ጥሩ አይደለም ለደንነቷ ሊጎዳት ይችላሉ
ፅጌ ና ዳኒ አንድ ላይ በጣም ታምራላችሁ ግን ሼፍና ወይተር ሁነው ሳያቸው ነው ያልሽውሼፍ ለመሆን ዝም ብሎ ሼፍ ሳይሆን ምን ያህል ብቃት እንደሚጠይቅ ብታውቂ ኑሮ እንደዚህ ቀለል አድርገሽ ሼፍ አትይም ነበር እንደውም የናንተ ስራ በጣም ቀላል ነው
ቀላል አላረገችውም እኮ ግን የሚፈልጉት ፊልድ አልገቡም ለማለት ፈልጋ ነው!! ጃጅ ለማድረግ ባንሮጥ ጥሩ ነው !!
ፈጣር አገራችን ሰላም ያድርግልን
ዳኒዬ ግን ወንድ ካላገባሁ እያልክ ወከባ ከማብዛት ጽጌ እጅግ ውብ ቆንጆ ናት ሞልቃቃ ባሃርዋን አስተካክላ አግባት
ፍቅረኞች ቢሆኑ ያምርባቸው ነበር ካልሆኑ ግን ሲያስጠሉ እስኪ አዲስ እና ቃልን ተመልከቷቸው ሲያምሩ
እውነት ዳኒና ፅጌ እኔ ያላችሁትን ሁሉ አምናችሗለሁ እኔም የገጠመኝ እንደናንተ አለ እና ሰወች እንኳን አብራችሁ ፊልም ሰርታችሁ አብራች ስትሄዱ ቢያዩአችሁ ብዙ ነዉ ሚሉት ወንድም ከእህቱ ጋርፍቅረኛ የሚባልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል "እኔ ምላችሁ ግን በርቱ ስራችሁን ቀጥሉ የሰው ወሬ አትስሙ ጠንካራ ናችሁ ግን ከዚህ በላይ ጠንክሩ አይዟችሁሁሁ".... ...ኪዳነ ምህረት እንኳን ነግረናት ቀድማ የልባችንን ታዉቃለችና""
ጎበዞች ብረቱ ሁሉም ሰው ፈተና አለበት ጎበዞች
ጎበዞች
እግዝአብሔር ሰላምና እድሜና ጤና ይስጣቹ
ቲጂዬ ፍቅር እኮ ነሽ ፈጣሪ ያክብርሸ
የፅጌ ድምፅ ያምራል
ስወዳችሁ ዳኒዬ ፅግዬ
ቲጂ ግን ሳቅሽን ስወደው🥰😘
በጣም ኣካበዳቹ እኮ ኤጭ ደሞ ሶ ምናምን ሲሉ 😅😂😂😂ሆ ጉራ እስከ አፍንጫቹ
የምር ያለፍሽበትን እኔ አውቀዋለሁ የመጣሁበት መንገድ ነው በቀን 3መብላት በራሱ ልክ እኮ ነሽ እግዚአብሄር እንደ ሰው አይደለም። ሁላችንም አሁን በጎ ደረጃላይ ስኖን ያከብሩናል
The way they express their relationship, it makes it another person in relatio ship with them Tsges will never let Dani to be with another person. They both love each other
Right she loves him, they don't understand childhood friend can be a good husband or wife, I regret a lot why I was rejecting my childhood friends.
Of course
እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ውዶች
ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
አይ የኛ ሰው ሁሌ ከገንዘብ ጋር የተያዘ ነገር
እህቴ ማጣትንያየብቻነውየማቀዉ
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
በአላህ ሥወዳችሁ ማሮቸ
Tsiguye arif aydya mirtiye yetenagershw hulu yimechal lemsale flm lay enat darekter mnamn yalshw betikikl melseshal
እውነት ነው ኪዳነምህረት መቸም አትጥልም
አቦ ትጋቡ 😎
Tsgena dani betam ewdachhalew yemr betam gn ye tsge slk yalachu sewoch btsetugn betam des ylegnal ewnet lanagrat mfelgew bzu negeroch alu ebakachu erdugn 🙏🙏
አረ እውነት ነው ጠላፊን ፈጣሪ ይያዝልን🥺🥺
i love and ደ&ፂዬ❤❤
ጎበዝ በርቱ
Kidane mirhret ❤❤❤❤ yene enat kibr lanchi ywun❤❤❤amem amen amen❤❤❤❤
Tijiyeeeeeeee sewdasha eko Sweet
🙏🙏🙏keberna mesgana Legetaye Enat yehunelen 😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናተንም የሠማይች ቅድስት ሂዳነብረት እኛንም ትስማን
ፅጌ ቀሚስ ያምርብሻል የኔ ቆንጆ
ጎበዝ ደፋር ናት እኮ ጽጌ በጣም ደስ ትለናለች ግን አንዳንዴ ቅብጠት ያጎላታል እንጂ
ቲጂዬ አስደነገጡብኝ አ የምር አስለቅሰሽኛል የኔ ምርጥ
ዳኒዬ እውነት እልሀለሁ ኮራሁብህ 🥺😍
እመ አምላክ እናቴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዳኒ ና ፅጌ ስወዳቸው የኒ ቆንጆዋች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Tigi, you have real sense of humor.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፅገየ የኔ ውድ
❤good job Danni and Thege 🎉❤ go go go go up up up more more up
የተማረ አይወድቅም አለች እናቴ ለካ ተምረህ ነው ያስደመምከን ትችላለህ አቦ
አይ ዳኒ ተበላህ ፅጌን ወጋሀት ከዃላእግዞ እግዞ እህቴ 🙉ዳኒ ብቻ ተጠንቀቅ ፅጌ ስትሸበለል እንዳትጨልል
ትእግስት ፣ግርማ ፣ጎበዝ፣ ልጅ፣ ነሽ።
ምናለ ብትጋቡ 😳😕😕
ፅጌ የኔ ቆንጆ ስወድሽ በርቺ
ዳኒየ አንተ የምታምርው ከዲጀሊ ጋ ነው ከፅጌጋ አታምሩም ቀናተኛ ነገር ነች
ክክክክክ እዉነሽን ነዉ
ሀሀሀሀሁሁሁሁሁሁሂሂሂሂሂሂሂሂሂ
ቱ ቅነታኘ አቺ ነሽ ቆሞ ቀረ እሽ
😏😏😏ቅናታማስ እንቺነሽ
ሲያምሩ
Tsige you are more beautiful today keep it up with this style mare!
Tigi, zare new mulu programeshen yayehut des yilal
ፅጌ ግን የሠራሽው ፊልም ላይ ብዙም ችሎታሽን አላየሁበትም ግን የሒወት ጥንካሬሽን አደንቃለው❤❤
ምን ይላል ፊልሙ ንገሪኝ
Ngrin
ኑ በቅንነት ሰብ አርጉኝ😘😍
@@blentube3002 ማሬ በተሰብ ሁኛለሁ አንችም በቅንነት ሰብ🙏
ጓደኝነታችው ወደ ፍቅር ቢቀየር ደስ ይለኛል
ፅጌ በጣም ጀግናነሽ 💪💪በሚድያ ሀገራችላይ የዘቀጠውን ነገር በአደባባይ የተናገርሽ ጀግና👍👍🥰🥰💪💪💪💪
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ua-cam.com/video/2zbsZ621Jj8/v-deo.html
Kelal jegna wowwww
እናንተን የሰማች ኪዳነ ምህረት ለኔና ለሀገሬም መልስ ትስጠን።አሜን
Amen🙏
አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት የመሰቀል ሰር ስጦዎታ የኔ እናት እናት አለሜ ድግል እናቴ ውድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ፍቅር የሆንች ልጅ ነች እግዜር የምትወጅውን ነገር ይስጥሽ የእውንት ዳኒን ከወደድሽ ላንች ይሁንልሽ
ቲጂዬ ለፈጣሪ ያለሽ እምነት ዋው ሌላው አመለካከትሽ በጣም አስተዋይ ነሽ
ዳዬ እና ፅጉ ፍቅረኛሞች አለመሆናችሁን አምነናል ግን ብትፋቀሩ ብትጋቡ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይለናል ምክንያቱም በጣም ታምራላችሁ ደስ ትላላችሁ❤
ፅጌ ስለሂወቱ ስታወራ የኒ ሂወት ይመስለኛል እፍፍፍ ብቻ አልፎል ተመስገን አይዞን ፅጌየ
እንደኔ ዛሬ ሙሉ ስማቸውን የሰማ🥰🥰🥰??
ቲጅየ በሞቴ የመድረክ ልብስ ልበሽ ማለቴም የኢቢኤስ አቅራቢዎችን ህያቸው ሁሌ የማያስነቅፍ ልብስ ነው የሚለብሱት ማለትም ቀሚስ ሱሪ ስለማልወድ ብቻ ሳይሆን ለመድረክ አቅራቢዎችም አይሆንም በጣም ስለምወድሽ አባይ ቲቪንም ማያት የጀመርኩት ባንች ነው ምክሬን እንደምትሰሚ ተስፋ አረጋለሁ
አንቺ እምትወጂዉን ልበቪ ለሶ የምትወደዉን ተይላት
እናንተን የሰማች ኪዳነምህረት እኔንም ትስማኝ😭
ከምር ዳኔና ፅጌ በጣም ነው የሚወዳችሁ እንደናንተ እኔም የምወደው ጓደኛ ነበረኝ ሰዎች ብዙ ቢያወሩ እኔና አዲስ በጣም የምንዋደድ ጓደኛሞች ነበር ከ11 አመት ሆነው በሞት ከተለየኝ እንደሱ ያይነት ጓደኛ የሴትም ሆነ የወንድ ጓደኛ የለኝም
አብሽሪሁላችንምወደዛውነን
❤️❤️❤️
አይዞሽ እናት ሀዘኑ ከባድ ነው፡፡የሚወዱትን በአካልም መለየት ከባድ ነው፡፡
❤❤❤ፅግዬ የኔ ውድ አስለቀስሽኝ 😢 ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ዳኒዬ ቀሪ ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
I always cried when Dani and tsege talk about their pass😢❤❤❤but God is great you both are here love you Ts&D
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ua-cam.com/video/2zbsZ621Jj8/v-deo.html
እዉነት ነዉ እመብርሀን አትጠለንም እ/ር ይመስገን 🙏🙏🙏💔💔
አንተ ልጅ ግን ንግግርህ በጣም ብስል new👍👍👍
ዳንየ እና ፅግየ ስወዳችሑ ቲጅ ለሰው ልጅ ያለሽ ክብር በርችልን
ፅጌ ፅጌ ፅጌ የኔ እህት ትንሽ ተሳስተሻል አርሚ ሂወትሽን ያሳለፈሽውን ለሀና ጎጅዬ ነግረሻታል ለዚ ያበቃችሽ እመብርሀን የአምላክ እናት ናት እሳዋ ታምር እንዳደረገችልሽ ሰለመሰከረሽ አሁንም ባገኘሽው መድረክ ሁሉው ስለድግልን መሰክሬ የሄን ከሰራው በሀላ አትበይ ሁሌም ሰለሳዋ መሰክሬ
Jil
Yaw kezi beft tenagrewalachi leza new , gn anchim lk nesh . Des yemlew Daniel tenagrol
ፅግዬ አንድ እውነት ልገርሽ ያለ ሚካፕ እንደት እንደምታምሪ!!! በእናትሽ ሁለተኛ አመድ አትቀቢ?
እናቴ ኪዳነምህርት ለናተ የልባችሁን መሻት እንደሰማቻችሁ ሁሉ ለሀገራችን በምልጃዋ ሰላምን ሠላምን ታውርድልን
የእናንተን የሰመቻችሁ ኪዳነ ምህረት የኛንም ትሥማን❤❤❤❤❤❤❤❤
ፅጌ ያለሜካብ ስታምር የኒ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የፅጌ እና የዳኒ አድናቂዎች ❤❤❤🙌🏻
ምን ሰርተዉ ነዉ አዴናቆቱ
ፅግዬ 💝ሁሌም 💝እመቤቴ ስሟን እምጠሪያት ሃሳብሽን ሙሉ ታድርገው እህቴ 💝አይዞሽ አልፏል
ፀግዬ የኔ ቀበጥ
ዲኒዬ በጣም ትችላለህ
በእውነት በትክክል ገልፀሽዋል አብዛሀኛዎቹ ባለጌዎች ናቸው እኔ በትክክል ማስረጃ አለኝ
የኔውድ እናት ኪዳነ ምህረት❤🎉❤🎉❤🎉ክብር ይግባእሽ🙏🙏🙏
እናንተ ልጆች ግን እደኔ የሚወዳችሁ ሠዉ አለ ይሆን የእዉነት በፍቅር ነዉ የምወዳችሁ የልባችሁን መሻት ሁሉ ኪዳነምህረት ትሙላላችሁ
Ethiop. 🇪🇹🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤫🤍🤍🤍😠
እልልልልል እናቴ ኪዳነምህረት ❤ጠባቂዬ 💝💝እምወዳት 💝💝
ሀይ
@@ክክክክ-ደ6ከ
Hey 🙏
ክብር ምስጋና ይድረሳት ንወላድት ኣምላክ
በርቱ ዳኒናፅጉ ከፍከፍበሉልን።ባልናሚስቶች
ከነሱ ተማሩ።
ጽግየ ጎበዝ ግልጽ ግልጹን እናመሠግናለን ድምጻችን ዳኒየ 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔውቦች
በጣም የምወዳችሁ ዳኒዬ እና ፅጌ 🥰🥰
እናንተን የሰማች አሚለክ ለኔና ለሀገሬም መልስ ትስጠን።አሜን💯💯🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከዓይን ያውጣችሁ በእውነት😍
በጣም ስለምወዳችው ክምር አዝኛለው አይደለንም ሲሉ በቃ ተፋቀርን የሚልበት ቀን ይምጣ
የቅዱሳን አምላክ አሁንም ከፍያርጋችው ከዚህበላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጽጌ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የማያልፍ የለም
ኪዳነምህረት ለችግራችን ደራሽ!!!❤❤❤
Video አልጨረስኩም ግን በምፈልገው መንገድ እየሄዳችሁ እንደሆነ ስሰማ ደስ ብሎኛ ዳኔ&ፅጌ
የኔ ፅጌሬዳ ወድሽአለሁ ❤💓💟 ዳኒየ 💟💓❤
ፅግዬ እና ዳኒ በጣም ነው የምወዳችሁ❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤tgeye jegana seyt neshi ayzoshi
እግዚአብሔር አሁንም ከነናቱ ይርዳችሁ
ዳኒ & ፅግዬ የኔ ምርጦች❤
እኔ ያለኘ አሰተያየት ሐገራችን ላይ ያለው የፊልም ታሪክ እራሱ ፊልሙ ነው የኛ ሐገር ፊልም የከተማችንን ቆንጆ ሴት እየመረጡ አክተር ማረግ ነው
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ua-cam.com/video/2zbsZ621Jj8/v-deo.html
ትክክል🙌
*ጥንድነታቸው ጥሩ ነበረ ግን ግን ምን ሁኘ ነው የሚሉት ነገር ነው 😁😍ለማነኛውም ደስ ይላሉ ብቻ የሰው ልጅ ዋናው ላቭ ነው 😍🥰😁*
🙏🙏🙏ሁሉን ማስተካክል ኪዳናምሕረት እናታችን የጭንቅ ኣማላጂቱ የጎደለን ሙላታችን🙏🙏🙏🙏
ሁልግዜ እከሌ ሴትነቷን ተጠቅማ ነው እከሌ ደግሞ ሴትነቷን መጠቀም አልቻለችም ይባላል ለምን ሁላችሁም የዚህ ነገር ተጠቂ ከሆናችሁ ሰውየውም እንዲማር አርቱም ጥበቡም እንዲያድግ ሚዲያ ላይ አታፈርጡትም እና መንገዱን በመክፈት አርአያ አትሆኑም ከዛ እንደ እስራኤል ዳንሳ አገር ጥሎ ይጠፋል እኛም እናርፋለን 💚💛❤️. ☝️
🙌💚💛❤️
እረ ማጋፈጥማ ጥሩ አይደለም ለደንነቷ ሊጎዳት ይችላሉ
ፅጌ ና ዳኒ አንድ ላይ በጣም ታምራላችሁ
ግን ሼፍና ወይተር ሁነው ሳያቸው ነው ያልሽው
ሼፍ ለመሆን ዝም ብሎ ሼፍ ሳይሆን ምን ያህል ብቃት እንደሚጠይቅ ብታውቂ ኑሮ እንደዚህ ቀለል አድርገሽ ሼፍ አትይም ነበር እንደውም የናንተ ስራ በጣም ቀላል ነው
ቀላል አላረገችውም እኮ ግን የሚፈልጉት ፊልድ አልገቡም ለማለት ፈልጋ ነው!! ጃጅ ለማድረግ ባንሮጥ ጥሩ ነው !!
ፈጣር አገራችን ሰላም ያድርግልን
ዳኒዬ ግን ወንድ ካላገባሁ እያልክ ወከባ ከማብዛት ጽጌ እጅግ ውብ ቆንጆ ናት ሞልቃቃ ባሃርዋን አስተካክላ አግባት
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ua-cam.com/video/2zbsZ621Jj8/v-deo.html
ፍቅረኞች ቢሆኑ ያምርባቸው ነበር ካልሆኑ ግን ሲያስጠሉ እስኪ አዲስ እና ቃልን ተመልከቷቸው ሲያምሩ
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ua-cam.com/video/2zbsZ621Jj8/v-deo.html
እውነት ዳኒና ፅጌ እኔ ያላችሁትን ሁሉ አምናችሗለሁ እኔም የገጠመኝ እንደናንተ አለ እና ሰወች እንኳን አብራችሁ ፊልም ሰርታችሁ አብራች ስትሄዱ ቢያዩአችሁ ብዙ ነዉ ሚሉት ወንድም ከእህቱ ጋርፍቅረኛ የሚባልበት ጊዜ ላይ ደርሰናል "እኔ ምላችሁ ግን በርቱ ስራችሁን ቀጥሉ የሰው ወሬ አትስሙ ጠንካራ ናችሁ ግን ከዚህ በላይ ጠንክሩ አይዟችሁሁሁ".... ...ኪዳነ ምህረት እንኳን ነግረናት ቀድማ የልባችንን ታዉቃለችና""
ጎበዞች ብረቱ ሁሉም ሰው ፈተና አለበት ጎበዞች
ጎበዞች
እግዝአብሔር ሰላምና እድሜና ጤና ይስጣቹ
ቲጂዬ ፍቅር እኮ ነሽ ፈጣሪ ያክብርሸ
የፅጌ ድምፅ ያምራል
ስወዳችሁ ዳኒዬ ፅግዬ
ቲጂ ግን ሳቅሽን ስወደው🥰😘
በጣም ኣካበዳቹ እኮ ኤጭ ደሞ ሶ ምናምን ሲሉ 😅😂😂😂ሆ ጉራ እስከ አፍንጫቹ
የምር ያለፍሽበትን እኔ አውቀዋለሁ የመጣሁበት መንገድ ነው በቀን 3መብላት በራሱ ልክ እኮ ነሽ እግዚአብሄር እንደ ሰው አይደለም። ሁላችንም አሁን በጎ ደረጃላይ ስኖን ያከብሩናል
The way they express their relationship, it makes it another person in relatio ship with them Tsges will never let Dani to be with another person. They both love each other
Little Demon-ትንሹ ሰይጣን በመባል የሚታወቀው ፊልም አጀንዳው ተጋለጠ! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ቪዲዮ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ua-cam.com/video/2zbsZ621Jj8/v-deo.html
Right she loves him, they don't understand childhood friend can be a good husband or wife, I regret a lot why I was rejecting my childhood friends.
Of course
እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ውዶች
ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
አይ የኛ ሰው ሁሌ ከገንዘብ ጋር የተያዘ ነገር
እህቴ ማጣትንያየብቻነውየማቀዉ
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
በአላህ ሥወዳችሁ ማሮቸ
Tsiguye arif aydya mirtiye yetenagershw hulu yimechal lemsale flm lay enat darekter mnamn yalshw betikikl melseshal
እውነት ነው ኪዳነምህረት መቸም አትጥልም
አቦ ትጋቡ 😎
Tsgena dani betam ewdachhalew yemr betam gn ye tsge slk yalachu sewoch btsetugn betam des ylegnal ewnet lanagrat mfelgew bzu negeroch alu ebakachu erdugn 🙏🙏
አረ እውነት ነው ጠላፊን ፈጣሪ ይያዝልን🥺🥺
i love and ደ&ፂዬ❤❤
ጎበዝ በርቱ
Kidane mirhret ❤❤❤❤ yene enat kibr lanchi ywun❤❤❤amem amen amen❤❤❤❤
Tijiyeeeeeeee sewdasha eko Sweet
🙏🙏🙏keberna mesgana Legetaye Enat yehunelen 😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናተንም የሠማይች ቅድስት ሂዳነብረት እኛንም ትስማን
ፅጌ ቀሚስ ያምርብሻል የኔ ቆንጆ
ጎበዝ ደፋር ናት እኮ ጽጌ በጣም ደስ ትለናለች ግን አንዳንዴ ቅብጠት ያጎላታል እንጂ
ቲጂዬ አስደነገጡብኝ አ የምር አስለቅሰሽኛል የኔ ምርጥ
ዳኒዬ እውነት እልሀለሁ ኮራሁብህ 🥺😍
እመ አምላክ እናቴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዳኒ ና ፅጌ ስወዳቸው የኒ ቆንጆዋች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Tigi, you have real sense of humor.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፅገየ የኔ ውድ
❤good job Danni and Thege 🎉❤ go go go go up up up more more up
የተማረ አይወድቅም አለች እናቴ ለካ ተምረህ ነው ያስደመምከን ትችላለህ አቦ
አይ ዳኒ ተበላህ ፅጌን ወጋሀት ከዃላ
እግዞ እግዞ እህቴ 🙉
ዳኒ ብቻ ተጠንቀቅ ፅጌ ስትሸበለል እንዳትጨልል