ባቢን ለአባቶች ቀን ሰርፕራይዝ አደረግነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 382

  • @abcbc2087
    @abcbc2087 4 роки тому +274

    ታድላችሁ አባታችሁ በህይወት ያለ በሙሉ የኔ ውድ አባት ላይመለስ ጥሎኝ ሄደ አባ ሁሌ ትናፍቀኛለህ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ

    • @nurahassen3253
      @nurahassen3253 4 роки тому +2

      አብሽር የኔምነው አላህ ቀጀት ያገናኘን

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 4 роки тому +6

      አይዞሽ እህቴ የኔም የምወደው አባቴን በሞት አጥቸዋለሁ አላህ ለጀነት ይበላቸው

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 4 роки тому +2

      አይዟችሁ አህቶቸ እኔም የለኝም

    • @tube1784
      @tube1784 4 роки тому +1

      እኔም አባቴን በስዳት ከጣውት ገና 2 አመት በባዬ አለህ ጄነት ይወፍቅህ

    • @hayatmohammed9139
      @hayatmohammed9139 4 роки тому +1

      አይዞሽ ማማ

  • @الاخناا
    @الاخناا 4 роки тому +129

    አይይይይ እኔ አልታደልኩም አባቴንም ሞት ነቅጦኛል ቢኖርልኝ እኔም እደዚህ ደስ አስኘው ነበር አባቴ ነፍስክን በገነት ያኑርልኝ ማማዬ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

    • @nurahassen3253
      @nurahassen3253 4 роки тому

      አይዞን እኔም ነኝ

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 4 роки тому +1

      እህት አይዞሽ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ

    • @tgstealemu1852
      @tgstealemu1852 4 роки тому

      አይዞሽ እንደ እግዚ አብሔር ፍቃድ ሁኖ የኔም የለም

    • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ
      @እመንእንጂአተፍራያመነየተ 4 роки тому

      አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳቺ ነኝ ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን

    • @MesiBeauty
      @MesiBeauty 4 роки тому

      ነፍስ ይማር ሁላችንም ወደዚያው ነን

  • @rozaguesh2878
    @rozaguesh2878 4 роки тому +28

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው እኔም በጣም ነው የምወደው ምርጥ አባት

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    አባትሽን ስወዳቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @edomedom9027
    @edomedom9027 4 роки тому +3

    የውነት መታደል ነው አባትን እንዲ ሰፕራይዝ አድርጉ እንዲ ከጉን ሆኖ በሳቅ ሲፍለቀለቅ ማየት አባት እኩ ከጌታ ቀጥሎ ሞገስ ነው ዛሬ ያባቶችን ስም ሊያጎድፎ ዳቢሎስ ቢሯሯ ጥም ግን አያሸንፎም ያባቶችንም የናቶችንም እድሜ ጌታ ይባርክልን

  • @abrahamkebede2024
    @abrahamkebede2024 3 роки тому +3

    አባታቹን በጣም ነው ምወደው ❤❤❤❤❤❤❤ እናንተ ደግሞ ትለያላቹ ነፍ አመት ኑሩልኝ😍😍😍😍😍😍

  • @sabaethiopia3506
    @sabaethiopia3506 4 роки тому +6

    እኔም አንድ ቀን አባቴን surprise አድርግዋለው ከ ስዳት በ ሰላም ከ ግባው ባ ሰላም የአግናኝን አባቴ

  • @mama7207
    @mama7207 4 роки тому +52

    👌አንደኛ
    መልካም የ አብቶች ቀን❤️🙏
    እኛም ከስደት ገብተን ለማክበር ያበቃን አሜን 🙏❤️

    • @አስኒየቃቄዋ
      @አስኒየቃቄዋ 4 роки тому +1

      የኔ ቆንጆ ጎራ በይ ወደኔ ቻናል

    • @mama7207
      @mama7207 4 роки тому

      @@አስኒየቃቄዋ
      እሺ ውዴ 👏🏃‍♀️

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому +4

    መልካም የአባቶች ቀን ሁሉም ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 4 роки тому +5

    ተባረኬ የኔ ማር በጣም ላባቱ ክብር የሜሰጥ ክብር ይገበዋል ምርጥ አባት አለሽ

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 4 роки тому +13

    የኔ አባትም ስአት በጣም ነው ሚወድ ለመልካም ደክመው ለፍተው ላሳደጉን አባቶቻችን መልካም የአባቶች ቀን

    • @haderamalas923
      @haderamalas923 4 роки тому

      ዋውውው በጣም ነው የምታምሩት የኔ ፈንድሻ

  • @mamelove1845
    @mamelove1845 4 роки тому +17

    ዋው ደስታው ፈገግታው ታድለሽ
    እኔስ በስደት ላይ ያባትን መርዶ መስማት ያማል ለማይሞላ ህይወት

  • @amentube6132
    @amentube6132 4 роки тому +1

    ይህን ሰው ስወደው እድሜን ከጤና ጋር እመኛለሁ ጋሽ ኤፍሬም❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 роки тому +2

    ምርጥ አባት እድሜ ከጤና ጋር አርቴስት ኤፍሬም መልካም ያባቶች ቀን ይሁንልህ

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 2 роки тому

    ወዉ እረጅም እድሜ እና ጤና ከፍቅር ጋር 🙏እግዚአብሔር ፍቅርችን አብዚቶ ይጨምራለችሁ አፊ በጣም ነው የምወደቸው ኑርልኝ❤❤❤❤❤

  • @Moahs
    @Moahs 4 роки тому +6

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ በጣም ምወደው አርቲስትነው ዋውውው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 роки тому +4

    ደስ ስትሉፋ ለአባቶች በሙሉ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቹ💚💛💜💚💛💜👍👍👍👍

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    ክፉ አይንካብሽ በጣም ነው ምወዳቸው የኔ ቆኖጆ አባት የኔ ኢትዮጵያዊ የኔ ደርባባ ሲያምሩ እኮ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሎት አባቴ❤❤❤❤🇪🇹

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለአባቶች ስወዳቸው😍😍😍😘😘😘😘

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 4 роки тому

    እረጅም.እድሜና.ጤና.ተመኘንላቸው.ለአባቶች.

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ታድላቹህ አባትሽ የሄነው እዴ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ አባት መልካም ያባቶች ቀን !

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 3 роки тому

    ጎበዞችእናት አባትን ማክበር በጣም ደስ ይላል እኔም ከስደት ስመለስ አረጋቸዋለሁ ግን ማህተብ አርጊ ክርስቲያን አደልሽ

  • @اللهيخليلي
    @اللهيخليلي 4 роки тому

    ኡፍ ደስ ስትሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ደግሞ ዋዜማ ላይ እዴት እንደምወድህ

  • @Qwerty-gw1ur
    @Qwerty-gw1ur 3 роки тому +1

    የኔ ጣፋጭ ሲታምሩ አይለያቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዬየመድናዋ
    @ሀዬየመድናዋ 4 роки тому +1

    አባት ያላቹ ሺ አመት ይኑሩላቹ እኔ ሁለቱንም አልታደልኩ ብቻ አላሀምዱሊላህ አላህን ማማረር አልቺልም

    • @Enebeyekenu
      @Enebeyekenu 4 роки тому

      እንደማመር ኑ በቅንነት እኔም እመጣለሁ🙏🙏 ua-cam.com/video/Z70in2NPixQ/v-deo.html

  • @annabelalem5149
    @annabelalem5149 3 роки тому

    my dear by the way i really love the way you love your father.....and i love your family so much

  • @emu1070
    @emu1070 4 роки тому +1

    ተባረኩ ውዶቼ ረጅም እድሜ ከጤና ጋሪ ይስጣቸው

  • @munatube2736
    @munatube2736 4 роки тому +2

    ረዥም እድሜ ተመምቻለው እኛም ከስደት መልስ ለአባቶቻችን ልናስደስት ያብቃን

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 4 роки тому +12

    እርጅም እድሜ ይስጥሽ ቆንጆ እኔም አባቴን ውድድድድ ነው የማርገው ያባትሽም ያንችም አድነቄ ነኝ

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 роки тому

    ጋሽ ኤፍሬም ሺ አመት ኑርልኝ የኔ አባት ዘመዴ ዘመዴ ነው ምትመስለኝ

  • @ሰናይት-ሠ2ገ
    @ሰናይት-ሠ2ገ 4 роки тому

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላቹ

  • @sff7073
    @sff7073 4 роки тому +3

    አባቲን አስታወሽኝ እሱም በጣም ነበር ሰአት የሚወደዉ ግን የለም አሁን እርቆን ሂደ ወደማይቀርበት ወደፊጣሪዉ😢😢😢

  • @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ
    @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ 4 роки тому +12

    እኔ ምልሽ አምሳየ ባልሸ የት ሂዶ ነው ሁሌ ከቤተሰቦችሽ ቤት ነሽ ምንድነው ነገሩ? እና ደሞ አባትሸን የእውነት አባት ነው አይ big like

    • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
      @ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 роки тому

      ተፋተዋል

    • @meazaashe1610
      @meazaashe1610 4 роки тому

      Tefatewal

    • @jamilajamila6175
      @jamilajamila6175 4 роки тому

      @@ሰሚራእናቷንናፋቂ wey wazadiro tedar inem gera gabitogn nebar hulem betasab ga sayat laka tafato new

    • @binthussaintube5559
      @binthussaintube5559 4 роки тому +1

      @@ሰሚራእናቷንናፋቂ ምን አረ አይ የኢትዩ ወዶች ይችን የመሠለች ልእልት ለምን ተፋቱ እሷ ንቃው መሆን አለበት 😂😂

    • @ፍፊፍፊ-ሰ2መ
      @ፍፊፍፊ-ሰ2መ 4 роки тому

      @@ሰሚራእናቷንናፋቂ እውነትሽነው ?

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 4 роки тому +6

    ከጋሽ ተዘራ ለማጋ ይመሳሰል አሉ ልበል? እረጅም እድሜ ለአባትሽ

  • @አድያምካሕሱ
    @አድያምካሕሱ 4 роки тому

    አባታቹን ረጆም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥላቹ

  • @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ

    ጠረሎበኘ ሰወዳችሁ ሰቂት ደሰ ትይኛለሺ ምረጣችየየየ ሰነ ሰረአት ያላችሁ ነችሁ ከአለባበሳቸረሁ ጀምሮ ጨዋ ያሳደጋችሁ

  • @zenabakadir1504
    @zenabakadir1504 3 роки тому

    buddies u have a super cool dad. long live together

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 роки тому +10

    አባታቹንም እናንተንም ስወዳቹ በእውነት👑❤😘😘

    • @Enebeyekenu
      @Enebeyekenu 4 роки тому +1

      እንደማመር ኑ በቅንነት እኔም እመጣለሁ🙏🙏 ua-cam.com/video/Z70in2NPixQ/v-deo.html

    • @flashtube3272
      @flashtube3272 4 роки тому +1

      በቀላል መንገድ የኮምፒተር ፕሮግራምን እና የ ZOOM APP ን ጨምሮ በአማርኛ ለመማር ከፈለጉ ወደዚህ CHANNEL ይሂዱ ፡፡ እናመሰግናለን!
      ua-cam.com/channels/OXOvRUMbkE.html\']bSkS6tdm0kPg

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 роки тому

    እድለኞች ናችሁ አባታችሁ በሂወት ኖሮ ደስታዉን ማየታችሁ ተባረኩ

  • @khadryakhader9359
    @khadryakhader9359 4 роки тому

    አይለያችው ረጅም እድሜ ይሰጣቸው

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 роки тому

    ምርጥ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ethioakiyatube6366
    @ethioakiyatube6366 3 роки тому

    የኔ ጀግና keep it we love you

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 2 роки тому

    ዉይ ደስ ልትሉ ሰላማችሁ ይብዛ ❤

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥላቹ

  • @rodascherie8446
    @rodascherie8446 4 роки тому

    Abatish ena anchi betam des telugnalachu lijish gn abatu manew???

  • @እሙአብደላህ-በ5ጨ
    @እሙአብደላህ-በ5ጨ 4 роки тому +2

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከሰላም ከፍቅር ተመኘሁላቹ
    አባት ያላቹ አደራ በህይወት ሳሉ ተንከባከቧቸው እኔ በልጅነቴ ነው አባቴን ያጣሁት

  • @Sabrina-ek9cc
    @Sabrina-ek9cc 4 роки тому

    Mashallah Des telalachu May Allah Ke kefu hula yetebekachu keep doing what you're doing girls.

  • @ayni2800
    @ayni2800 4 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጥልሽ አባት ኩራት ነው

  • @newpopularsongs4144
    @newpopularsongs4144 4 роки тому

    ረጅም እድሜ ለቤተሰብሽ ጁዲዬ

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 3 роки тому

    አባትሽን አሏህ ያቆይልሽ እኔሥ ሞቶብኛል አሏህ ይርሀማዉ

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 4 роки тому

    ውይ የኔ ውድ አባትሽ የሚወደድ ሰው ነው ፊልም ነውየመሰለኝ አላውቅም ነበር

  • @solianaeyuel6443
    @solianaeyuel6443 4 роки тому

    ስታምሩ ሺ አመት ያኑርላችሁ እናንተንም!!

  • @ሀዩነኝየአላህባርያH

    ባባታችሁ ቀናሁ አባታችሁያምራል እስቲ ባለቤቱን አሳይኝ እናታችሁን ግን ማሸአላ ብያለሁ

  • @ashebirgulilat8444
    @ashebirgulilat8444 4 роки тому

    Hi qonjowoch, betam tamiralachu, desim tilalachu, anid tiyaqe alegn, betam tetalitachu ena tekorarifachu ataqum, kehones lesinit qen tekorarefachu?

  • @yoseffikadu8014
    @yoseffikadu8014 4 роки тому

    አባት ያላቹህ እድለኛ ናችሁ

  • @ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ

    የዛሬን አያድርገው እና ሣቄን ሣይነጥቁኝ በፊት የዳናዊት እና ያንቺ ሣቅ የድሮ ሣቄን ያሥታውሠኛል እናንተን ሣይ ግን አብሬ መሣቅ ጀምሬአለው ሣቅን ከሚነጥቁ ሠዎች ይሠውራችው።

  • @ሰኒነኝየህቴቅምጥልጥል

    በጣም ነዉ የምታምሩትግን እናታቹሁሰ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 4 роки тому +1

    ረዥም እድሜ ከጠና ጋር

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 4 роки тому

    masha Allah Tamralachu Ene Abaten Betammmmm New Miwedew Allah Yitebikilign

  • @awetashbelete3708
    @awetashbelete3708 4 роки тому +1

    Happy Fathers to your dad ❤️💕❤️

  • @senitsgaey7802
    @senitsgaey7802 3 роки тому

    አባቴን አስታወስሺኝ የኔም አባት ሰአት በጣም ነበር የሚወደው ነብሱን ይማረውና

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 роки тому +3

    ዮአዳ ባለቤትሽስ የልጅሽ አባት?ሰብራይዝ አሪጊው እንጂ

    • @Tig612
      @Tig612 4 роки тому

      Altetalom ende

  • @fikerintarabelibefikerinta1713
    @fikerintarabelibefikerinta1713 4 роки тому

    Ato eferem betam new miwodew madenkawu betiwanew rajim idme katenager yistecho bedabi tenkabakabiyu 😍😍😍😍

  • @yoditab6838
    @yoditab6838 4 роки тому

    እረጅም እድሜ ይስጥላቹ

  • @rakebbeky8504
    @rakebbeky8504 4 роки тому

    I wish long live for ur dad betesebun selemiyakeber egnam betam new yemenakeberew ena yemenewedew

  • @bezawitbelete1404
    @bezawitbelete1404 4 роки тому +1

    Betam yemiyamer seat new.Happy Father's Day to your dad and all good dads around the world.my husband loves watches and he collects.so I gave him watch too😂😂

  • @hanajisa3004
    @hanajisa3004 3 роки тому

    እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አቦ

  • @መዲየእናቷ
    @መዲየእናቷ 4 роки тому +10

    በዛውም የሰአት ማስታወቂያ ሰራቹ ማለት ነው😂😂😜

    • @nbretetube8736
      @nbretetube8736 4 роки тому

      ua-cam.com/video/2Em6v4ccbrk/v-deo.html

  • @VPS277
    @VPS277 4 роки тому

    Owwww God bless your family you are so sweetheart

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 4 роки тому +1

    ወላሂ ይገባዋል ምርጥ ልዩ አባት ነው የሂወት ታሪኩን ሲአወራ ልቤን ነው የነካኝ ..ምርጥ ቤተሰቦች♥

  • @ኡምሁዘይፋህዩቱብ
    @ኡምሁዘይፋህዩቱብ 4 роки тому

    ማሻአሏህ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 4 роки тому +1

    ዋው ቆንጆዎች በጣም ቆንጆ ቤተሰብ በውሀ ይለቅ ቀድሞት ይለቅ።

    • @Enebeyekenu
      @Enebeyekenu 4 роки тому

      እንደማመር ኑ በቅንነት እኔም እመጣለሁ🙏🙏 ua-cam.com/video/Z70in2NPixQ/v-deo.html

  • @ፍሬየእሙልጅ
    @ፍሬየእሙልጅ 4 роки тому

    አንቺ ልጅ ባሉካሽ ላሽ አለሽ እንዴ ለማንኛውም እርጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @yohanamengesha926
    @yohanamengesha926 4 роки тому +1

    Beautiful family !!

  • @selamyihonal.9290
    @selamyihonal.9290 4 роки тому +1

    Ine alitadelikum gena be 8 amete new inatem abatem ytahut.gin fetariy ymesigen metsnagna 2 lijoch setognal.

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ዋውውውው ያምራል ሺ አመት ይኑርላችሁ

  • @bisratbekele6161
    @bisratbekele6161 3 роки тому

    Gasha betame naw mewedeke makebereke ena hulame ke lijochek gare desetegna hunelegn 🙏 ena demo migeremewe ename seate betame naw mewedawe 😍👍demo le babi naw aderesulegn melese etebekalew 🙏

  • @mdnm515
    @mdnm515 2 роки тому

    ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳችሁ

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou 4 роки тому

    ስጦታ እንደዚህ እንደሚሰጥ አላውቅም ነበረ ግን ።

  • @hiwotenigatu2543
    @hiwotenigatu2543 4 роки тому +1

    I know your father very well he is so kind and gentle pls say hi😍

  • @titaalemu1647
    @titaalemu1647 4 роки тому

    አባታቹን በጣም ነዉ ምወዳቸዉ

  • @rosemulugeta7859
    @rosemulugeta7859 4 роки тому

    ጠፍታችሗል አረ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ልቀቁ በጣም ነው ምትናፍቁኝ

  • @frefre9669
    @frefre9669 3 роки тому

    የሚገርም ቤተሰብ አይለያቹ

  • @umadiye5325
    @umadiye5325 4 роки тому

    Dislike ምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ

  • @ጨካኝነው
    @ጨካኝነው 4 роки тому

    እማዬን በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ኡፍፍፍ ታድላቹ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 роки тому

    እባካችሁ የጃርት ጥፍር የመሰለ ከሚያምር እጃችሁ ላይ ለምን ትጨምራላችሁ ልክ የውሻ or የድመት ጥፍር ይመስላል እደዚህ የምለብሱ ሴቶች እኔ አልሀምዱሊላ ካርቲ ፊሻል የራኩ ሰው ነኝ

  • @liyah3369
    @liyah3369 4 роки тому

    U guys i check the notification every time hoping u post the new video pls post its quickly

  • @ሄወትአጭርናትተዋደንእንኑ

    አባትሽ ያምረኛል እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @romisihen137
    @romisihen137 4 роки тому

    Tebareku brave youths

  • @honey_josiana1397
    @honey_josiana1397 4 роки тому

    Yeni abat siwedew eko sitamiru betam new miwedachu Happy Father’s Day

  • @bereketadhanom5833
    @bereketadhanom5833 4 роки тому

    Happy birthday.,,edmena tena enmenalen

  • @allinone-jy8ci
    @allinone-jy8ci 3 роки тому

    Semishin betkayri teru yemsalagn sw endet yagegnishal yehola search madrga yekbdal atlest kanshiw

  • @endutube6705
    @endutube6705 3 роки тому

    20 subscribers dershalew betam amesegnalew chawetaw ketemechachu subscriber adrgugne love ❤️you all

  • @elizabethdundahabte3046
    @elizabethdundahabte3046 4 роки тому +2

    ዋዉ መልካም ያባቶች ቀን ኤፍሬም ታደሰ እንዲህ ስላየሁ ከልጆችህ ጋ ደስ ብሎኛል አብረን ተምረናል

  • @etenshabay3906
    @etenshabay3906 4 роки тому

    ዋው በጣም ያምራል የት አከባቢ ነው ዋጋው ስንት ነው ለውንድሚ ልገዛለት ነው ከይቅርታ ጋር please

    • @etenshabay3906
      @etenshabay3906 4 роки тому

      አላህ እድሜ እኒ ጤና ይስጥልሽ የኔ ቆንጆ

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 4 роки тому

    Wow egzabeher yebarekshe marii abat dese silaw edat des yelal

  • @yordikidu227
    @yordikidu227 4 роки тому

    ሙሉ ቀን የምታደርጉትን እባካችሁ በvideo

  • @endutube6705
    @endutube6705 3 роки тому

    እሰቲ ጎራ በሉ😘የአገሬ ልጆች በካናዳ ውስጥ ሰለሚገኙ ነገሮች በሙሉ ለማወቅ ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ላይክ ስብስክራብ ሼር በማረግ ኣዝናኝ፣አስተማሪ፣እና እውቀት ኣዘል ነገሮች ላካፍላቹ እንዱ ሃበሻው ከተፍ ብያለው እናንተ ደሞ የ ተለየ ማወቅ ምትፈልጉት ካለ ጥያቄዎቻቹ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🙏

  • @bethelgirma3592
    @bethelgirma3592 4 роки тому

    Balebetshn lemn endaziw surprise aladeregshewm?

  • @blenlove1383
    @blenlove1383 4 роки тому

    Pls work on the audio ende minm ayesemame