ማሳ-"የወተት እና የዶሮ ሀብት ቅኝት" Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @user-uh5ms2wo1r
    @user-uh5ms2wo1r 2 роки тому +6

    ወደ ሀገሬ ስገባ መስራት የምፈልገው ስራነው። ጥሩ ጅምር ነው

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 2 роки тому +1

      በረቾ💪💪💪👍🇪🇹

    • @bulgaw
      @bulgaw 2 роки тому

      It's my dream too but it's not as easy as it looks on TV, I mean, the beurocracy of the government, the shortage of food for your farm etc.. is a head ache. I have tried chicken farm once but I had to leave the country because of lack of support from the government and short of supplies. This was before Dr Abiy though.

    • @addismedia38
      @addismedia38 2 роки тому +1

      awo inem

  • @111fgh
    @111fgh 2 роки тому +1

    እዉነት ነዉ እኔም በግሌ በራሳቸው ጥረት ባላቸው ትርፍ ሰአት ስልሳ የእንቁላል ጣይ ዶሮችን በመያዝ በሁለት ዓመት ውስጥ እስከ አንድ መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ብር ያተረፉ ቤተሰቦች አውቃለሁ ወጣቱም አትራፊ የስራ መስክ መሆኑን ተገንዝቦ ትኩረት ቢያደርበት ተጠቃሚ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

  • @masrtemsfen6460
    @masrtemsfen6460 Рік тому

    ንጽህ የወተት ላሞቹ የት ይገኛሉ ዋጋቸውስ በአማካኝ ማለቴ ነው

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 2 роки тому

    እኔ በግብርና ስራ ላይ መሰማራት እፈልጋለሁ መሬት የሚያከራየኝ አለ ፕሊስ ?

  • @bulgaw
    @bulgaw 2 роки тому

    It's a good start also it's good to encourage small scale farmers. However, in order to tackle the severe shortage of Milk and other diary products, the government must encourage investors to invest on the larger scale.

  • @kedirhusien6491
    @kedirhusien6491 2 роки тому +1

    ማንኛውም ሰው ዶሮ ማርባት ከፈለገ ተሞክሮችንን ማየት ይቻላል በተለይ በእርባታ ሙያ ያላችሂ ባለሙያወች እገዛችሁ አይለየኝ

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 2 роки тому

    መንግስት እና ሚዲያዎች ትልቅ ሽፋን ቢሰጡት ።
    በተለይ ሚዲያ ትልቅ ኣስተዋጾ ኣለው።
    ስለዚህ ባጭር ጊዜ ለውጥ ይመጣል ።
    ልክ እንደ ስንዴው🇪🇹🇪🇷🇸🇴