Ethiopia | Ethiopian News ጌታቸው ከዶር አብይ አሜሪካን መረጠ II መቀሌ የደረሱት የአሜሪካ ሰዎች II ጌታቸው አጣብቂኝ ገብቷል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ጌታቸው ከዶር አብይ አሜሪካን መረጠ II መቀሌ የደረሱት የአሜሪካ ሰዎች II ጌታቸው አጣብቂኝ ገብቷል
    Welcome to the official Addis Media UA-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

КОМЕНТАРІ • 35

  • @Dejene-l7m
    @Dejene-l7m 17 днів тому +1

    አሜሪካ በቃ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደፈለገች ነው የምትፈተፍተው? Who gave such mandate to America? It is really sad!

  • @temamabduabdutemam
    @temamabduabdutemam 17 днів тому +3

    የአሜሪካን አምባሳደር ምን አገባው?የፌደራል መንግስት ፈቅዶ ነው?ትግራይ ኢትዮጵያ አይደለችም እንዴ? ጉድ መጣ

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 17 днів тому +3

    ወይ አመሪካ ዛርየም አንድ ሚልዮን ትጨምር አለን።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 17 днів тому

    , Thanks 🙏👍 May God have mercy upon us?

  • @fekaduabebaye5081
    @fekaduabebaye5081 17 днів тому +3

    ትግራይ ለካ 53ኛ የአሜሪካ ግዛት ሆናለች ፕረዘደንታቸው ባይደን ነው የላከው shame ሀገሪቱ እንደዚህ ተዋርዳ አታውቅም

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 17 днів тому +1

    ይህን ስግብግብ ለወገን ደንታ የሌለዉ ቡድን ሽምግልና እሹሹ ምንድነዉ የትናቱ አይበቃም

  • @Tekle-lr6it
    @Tekle-lr6it 17 днів тому +1

    ትግራይ ከኢ/ያ ትተልቃለች ብለው ኣመሪካኖች ትግራይ የገባችው ።

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c 17 днів тому +1

    አሜሪካ በአንድ አገር ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ ገብታ ያልተግባቡ ሠዎችን የማደራደር ፣ የመዳኘትና ሥልጣን ማን ሠጣት ? የብልጥግና መንግሥት ሥልጣኑን በሙሉ ለምን ችሎታ ላለዉ አካል አያስረክብም ? ለአሜሪካም ቢሆን ...

    • @serawitmekonnen6381
      @serawitmekonnen6381 17 днів тому

      አሜሪካን ማንንም ማሰፈቀድ አይጠበቅባትም ።

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 17 днів тому +2

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 17 днів тому +4

    It is shame what the American ambassador to Ethiopia is doing.....he goes beyond his mandate.....Ethiopia is a sovereign country.....and ....we have an elected government...and leadership..disappointing ......it is also sad why the Ethiopian government is allowing this guy to mess up the Ethiopian polotics....

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 17 днів тому +1

    በኢትዮጵያ የውስጥ አሜሪካ ምን አገባት

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 17 днів тому

    Afatliko yewoxaa woree yelam. Yewushatam xabiya nachihu.

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 17 днів тому

    የፖለቲካ ፖረቲ የመንግስት ባላይ ነው ።መንግሥትም የሚመሰርተው ፓርቲው ነው ። ስለሆነም ጌታቸው መረበሹን ቢተውና ቶሎ ቦተውን ቢፈል አይሻልም ?

  • @wegf6808
    @wegf6808 17 днів тому

    ምንድነው እምትዘባርቀው የ4ኛ ክፍል መልከአምድር የአፍሪካ ካርታ እንኮን ሳታውቅ ነው ሞሮኮ የግብፅ ጎረቤት ነች ብለህ ዜና እምትዘግበው

  • @etaferahugermain3511
    @etaferahugermain3511 17 днів тому

    ህውሀንት በምስጥ ተበልቶ የበሰበሰ ጉሩፑእ ነው በቃ ቆሞቀር ሚሲኪን የትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 17 днів тому

    የሻለከ ሰነድ ሳይሆን የተፈናቀሉ መመለስ ከዚያ እንዴት እንደሚተገበር በይፋ ተነግሮል ይህ ማዬድን ቡድን ነዉ ተግባራዊ እንዳይሆን የሚያተራምስ

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s 17 днів тому

    ይሔ ምኑ ነዉ አዲስ. አብሯሀም በላይ በግልጽ በቲቪ የገለጠዉ ነዉ

  • @desalegnmekonnen5394
    @desalegnmekonnen5394 17 днів тому +2

    Tultula

  • @efremze2690
    @efremze2690 17 днів тому +1

    A big bull who has no mind

  • @andumenged
    @andumenged 17 днів тому +1

    ከመቼ ወዲህ ነው ሞሮኮ የግብጽ ጎረቤት የሆነችው? ከሞሮኮ ይልቅ ኢትዮጵያ ለግብጽ ትቀርባለች። አይ የ97% ተማሪ 😂😂😂

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 17 днів тому

    ጌቾ በቅርብ ከስልጣን ስትፈነገይ ይታየኛል።

  • @namusshariif2670
    @namusshariif2670 17 днів тому

    Morocco had no border with Egypt. Morocco is a member of Arab league.

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 17 днів тому +3

    አሜሪካ ለምን ጥልቅ ጥልቅን ከመጠን በላይ አበዛች ብትተወን ምን አለበት ለምን አልገባት አለ?

    • @EhiteWondimagegn
      @EhiteWondimagegn 17 днів тому

      ነገሩ አካሄዱን አይተህ ሥንቁን ቀማው የተባለው ቢሂል ያሣያል ምክንያቱም ጠቅላይ ተብየው ዶላር ከተሰጠው አይደለም ትግራይ ፈረንጆቹ ኦሮምያን ቢወሥዱ ጉዳዩ አይደለም ።

    • @GML90-b7r
      @GML90-b7r 17 днів тому

      @@EhiteWondimagegn የሌለ ነገር በአሉባልታ ወሬ ላይ ተመስርተን ባንተች ጥሩ ነው ጠቅላዩ ዶላር ቢሰጠው እንደ ወያኔ ኪሱ አልከተተው እያለማበት ነው ፍፁማዊነትን እዚህ ምድር ላይ አንጠብቅ ለተደረገልን ማመስገንን እንልመድ አለመታደል ሆኖ መተቸትና ስድብ ይቀናናል እናርመው ፠

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 17 днів тому +1

    መልኬ ይሄ "አፈትልኮ የወጣ ...." እያልክ የምታጨበረብረውን ካላቆምክ Unsubscribed.

  • @mr.k9791
    @mr.k9791 17 днів тому

    Thanks Brother 🇪🇷🙏

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 17 днів тому

    መቸነው ኢትዮ በራእሳ መስተዳደር ማድረግ ትችእለለቸ?

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 17 днів тому

    ኢትዮጵያ የአሜሪካ ቅኝ ግዛት ሆነች ማለት ነውን? ሀበሻ ሆይ ገበናህን ለውጭ ከምትገልብ ብትመካከር ይሻልሃል

  • @modinali3987
    @modinali3987 17 днів тому

    Moroko bemin hisab new yegibts gorebet yemihonew? Bemekakelachew Algeria, Tunisia ena libiya endalu enkuwa tinish erashin atiteyiki ketesegneh Semen Korianim ye Gibts gorebet nachew maletih aykerim

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 17 днів тому

    ትግራይ...ከኢትዬጲያ..ዉጪ..ነች..??አሜሪካ...😂😂😂😂