Ethiopia - የውጊያ ሄሊከፕተሮች ሶማሊያ ገቡ፣ በሶማሊያ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ፣ ደብረጺዮን እና ጌታቸው ተቃቀፉ፣ ኢትዮጵያ በሶማሊላንድ አምባሳደር ሾመች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 197

  • @abrehamadem3792
    @abrehamadem3792 18 днів тому +6

    peace for all human beings

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 18 днів тому +3

    May the lord protect Ethiopia and bring peace to all warring nations. 💚💛♥️

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 18 днів тому +5

    ጣሊያን ድሮም ዛሬም ልኳን እናሳያለን።

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 18 днів тому +1

      ጣሊያን መጣች እንዴ ? 😂😂😂😂

    • @user-wq2pz4ce8m
      @user-wq2pz4ce8m 18 днів тому

      አገ​@@SabaSara-sb1voአገሪቱ እኮ በእንደዚህ አይነት ሰዎች ሞልታ እኮ ነው ከችግር እና መከራ መውጣት ያቃታት 😀 በቃ መፎከር ማቅራራት

    • @Zakme722
      @Zakme722 17 днів тому

      😂😂😂 ethiopia gura bicha..oromo ager yzwat gedel geba.
      Egypt lezalam tunur.

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f 17 днів тому

      @@Zakme722 ለቃቃሚ የባንዳ ልጅ የዲያብሎስ ግልገል ጥፋ ከዚህ መንደረኛ።

  • @user-ht8gc4hv4p
    @user-ht8gc4hv4p 18 днів тому +26

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @user-jl2hw6ox5z
    @user-jl2hw6ox5z 18 днів тому +15

    አላህ ከኢቲየጲያ ጋር ነው ኢንሻአላህ በገዛ ውሀችን መቀመጫ አጣን

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw 18 днів тому

      😂😂😂እደል ለግብፅ።

    • @lasausau5726
      @lasausau5726 18 днів тому

      ድል አናት 🇪🇹🇪🇹❤❤🐅👉🅾️🅾️🇪🇬🇪🇬🇪🇬

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 18 днів тому

      ye sewe wedeb setmegnu gena enamesachwalen lemagne hager

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 18 днів тому

      አሠብ ወደብ በማንኛውም ሠዓት ወደ እናት ሀገሯ ስለምትመለስ ተጨማሪ ወደብ ፈልገን ነው​@@DebelaAsefa-x7k

    • @AHMEDDERESE
      @AHMEDDERESE 18 днів тому

      ድል ለግብፀ💪💪

  • @Mehammedebrahim
    @Mehammedebrahim 18 днів тому +14

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Abara-di4nk
    @Abara-di4nk 18 днів тому +20

    ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g 18 днів тому +7

    ፂና፡ጌች፡ጌጥና፡እባብ፡ናቸው፡ስራቸውም፡አንድ፡ነው፡አዳሜ፡አትሸወድ😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-vh9yj8yw2u
      @user-vh9yj8yw2u 18 днів тому

      ደግ አረጉ እነሱ ሀገር እየመሩ አይደለም ስለነሱ ምን አገባችሁ ?

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 18 днів тому +3

    የስልጣን ጥመኞች

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 18 днів тому +5

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጣብቂኝ ውስጥ - - - -- -በሣቅ ዛሬ እንኳን በሣምንት 6 ቀን ለመብረር የሚያስችል አዲስ መስመር ከፍቷል ።

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 18 днів тому

      ዋውውው

    • @fekerselassiebenti3459
      @fekerselassiebenti3459 17 днів тому

      @@werjisamuelnigatu1411 ስለ አየር መንገድ ምንም እውቀት የሌለው ሰው ሲዘባርቅ ያሳዝናል በመሰለኝና በደሳለኝ መደሰት የድንቁርና ጥግ

    • @werjisamuelnigatu1411
      @werjisamuelnigatu1411 17 днів тому

      @@fekerselassiebenti3459 ምኑ ነው ድርቅና አየር መንገዱን በመረጃ ላይ ተመስርቶ ምክንያታዊ ሆኖ መክሰስ ም ሆነ መውቀስ መብት መሀኑን አውቃለሁ ችግሮችም የሉበትም እያልኩህ አይደሉም ነገር ግን ኤርትራ ና ሱማሊያ ባለመብረሩ አጣብቂኝ ውሰጥ መግባቱ ሲዘገብ ሰምቶ አለመቃወሙ እንጂ መቃወሙ ድንቁርና ሊሆን አይችልም በሳምንት 6 ቀን አዲስ የበረራ መስመር ስለመጀመሩ መረጃው ከሌለህ share ላረግህ እችላለሁ

  • @AddisTafesse
    @AddisTafesse 18 днів тому +6

    ፍትህ ለማራቆ ህዝብ

  • @endaleGudeta
    @endaleGudeta 18 днів тому +6

    ጣሊያን በአባቶቻችን ተዋርዳ ወጥታ በዘመናችን ኢትዮጵያን ለመበቀል ሙከራ እያደረገች አይመስላችሁም?

    • @Zakme722
      @Zakme722 17 днів тому

      Deg aregech 😂😂😂 gena Ethiopia ye ejwan tagegnalech .

  • @aliomer9
    @aliomer9 18 днів тому +6

    Thanks Ethiopia Foran ministry ❤

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 17 днів тому

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @KiyyaKasu-vz9ig
    @KiyyaKasu-vz9ig 18 днів тому +16

    ድል ለኢትዮጽያ❤

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 18 днів тому +1

    በሱማሊያ ለሚቀሰቀሰ ጦርነት የአማራ እጅ አይገባም። እድሜ ቁርጥሽን እወቂ።

    • @fekerselassiebenti3459
      @fekerselassiebenti3459 18 днів тому

      ኢትዮጵያ በቂ ወታደር አላት የማንንም እርዳታ አትፈልግም አማራም ሆነ ኦሮሞ ሌላውም ኢትዮጵያን ለመጠበቅ በውትድርና ተሰማርቷል ፅንፈኞች ተረጋጉ ሚሊሺያና ወዶ ዘማች አስፈላጊ አይመስለኝም ልብ በል ኢትዮጵያ ሲያዪት የሚያስፈራ ሀይል አላት ሀሳብ አይግባችሁ

    • @Zakme722
      @Zakme722 17 днів тому

      ​@@fekerselassiebenti3459yetegnaw wetader 😂😂😂 😂 ere ataskun

  • @HundumaZelekeW
    @HundumaZelekeW 18 днів тому +3

    I appreciate this Media always

  • @nebiyudanield8697
    @nebiyudanield8697 18 днів тому +1

    Thanks!

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 17 днів тому +1

    Why they don't give to Ethiopia? Since the Ethiopians are the one fighting the Alshebabe.

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 18 днів тому +5

    ዕውነቱን ለማለት ወንድማማቾች ሲጣሉ መደሰት አይገባም። ይህም ሲባል ሌሎችን የሌላ ክልል ወገኖቻቸውን እንዲወጉ ግን ያው እንደተለመደው አይመከርም እስቲ የሥልጣኔ አርአያ ለመሆን እንሞክር። እኛ ኢትዮጵያዊያ በእጅጉ የተቀየጥን ስለሆንን እንወቅበት። እንሠልጥን።

  • @AmhraGondar
    @AmhraGondar 18 днів тому +2

    !!!ትኩረት!!!
    ለመንግስት አሰተላልፉልኝ
    ፖለቲካ እነደ አንድ ኮርስ ይስጥልን።
    ህዝቤ ምግብ ሳይበላ። በመርዝ በተለወሰ ፖለጢካ አፈርደሜ እየበላነው !!!

  • @abduregyy
    @abduregyy 18 днів тому +3

    Feta daily is the best

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 18 днів тому +6

    እናት ሀገር እራሷ ዘምታ ትዋጋ

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 18 днів тому +1

      ድሮስ ባንዳ ሊዋጋላት ነው?አብረህ ተደርበህ ናና በጀግኖቹ ትደቆሳለህ ማፈርያ!!!!

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 16 днів тому

      @@DerejeTadesse-hx6co አየህ እራስህን ጥግ አሲዘህ በጀግኖቹ እያል ዳር ቆመህ በለው ትላለህ
      እና እዛው ጨርሱ

  • @assefademessie5918
    @assefademessie5918 17 днів тому

    The media the best since it narrates deep truth.

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 17 днів тому

    አሪፍ ኢላማ ይሆኑናል። ጣሊያን ጊዜ ለኩሉ።

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 18 днів тому +3

    ድል ለኢትዮጵያ ያረብ😢😢😢

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 18 днів тому +7

    ኢቺ ግብፅ የምትባል ሀገር በጣም ተዳፍራናለች ልኳን ማሳየት አለብን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

    • @Egyptian-j3d
      @Egyptian-j3d 18 днів тому

      ግብፅ የአሥር ዓመት የችሮታ ጊዜ ሰጥታችኋል፣ ወደ ኋላ ግን አላመለጣችሁም።

    • @Egyptian-j3d
      @Egyptian-j3d 18 днів тому +1

      ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ሶማሊያ የግብፅ ጦር የሚሄዱ ወንዶች አሉ?🤣🤣🤣

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 18 днів тому

      ሞክሩት እናያለን ዋጋችሁን ታገኛላችሁ እንጠብቃችሖለን

    • @Egyptian-j3d
      @Egyptian-j3d 18 днів тому

      @@ethiopahagera8861 ሶማሌ ድንበር ላይ ነን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው አለ ወይ?

    • @Ms_crunch010
      @Ms_crunch010 17 днів тому

      ​@@Egyptian-j3d awo Bro ewneth new ezi Hager aytenachewal 😹😹

  • @Abara-di4nk
    @Abara-di4nk 18 днів тому +3

    ወስኑ ይለይለት የምን ዳር ዳር ነው

  • @menelikgirma2646
    @menelikgirma2646 17 днів тому

    ፋራህን ፈልግ አይ ፈታዎች

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 18 днів тому +2

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 18 днів тому +2

    ሁለቱም አስፈላጊዎች አይደሉም ቦታውን ለወጣቶች ልቀቁ!!!!

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 18 днів тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

    • @bereketaddisu3987
      @bereketaddisu3987 18 днів тому +2

      ሽማግሌ በእምብርክክ የሚያስኬደው ፣ አዛውንት እና ቄስ ፣ ወላድ እናት የሚረሽነው ከዛም ቪዲዮ እየቀረፀ የሚለቀው !? ባንዳ እያለ ወጣቶችን የፊጥኝ አስሮ የሚረሽነው !? 🙄🙄

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 18 днів тому

      @@bereketaddisu3987 ጋላስ ያደርጋል ሰው ይበላል ይሄማ ቀላል ነው 🤮🤮

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 18 днів тому

      4 Kilo

  • @changedmanbaze4571
    @changedmanbaze4571 18 днів тому

    Thenkyou

  • @Brklem
    @Brklem 17 днів тому

    ለመን አዋሸ ድረስ አይመጡም ...እኛ ምን አገባን

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 18 днів тому +1

    እልልልል

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 18 днів тому

    ድል ለፋኖ ጀግኖቻችን ድል ለአማራ ህዝብ::

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 18 днів тому +6

    ድል ለአማራይቱ ልጅ ለአማራ ፋኖ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 18 днів тому

    አምባሳደር በቅርብ እሬሳው ይመጣል😢😢😢

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 18 днів тому

      ሳባ ዘርኡ ሂጂና ለቛቛቲያም ሽማግሌ መሪሽን ፖምፐር ቀይሪለት የጎረቤት ድመት

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 18 днів тому

      ​@teferiwoldeyeቋቋቴያሙ ሽማግሌ ነው መንግስትሽን ያጸናልሽ ተዋርደሽ ነበር እድሜ ህውሀት ተመልሳ መታ አፍሽ ላይ ሽንቷን ልትሸናብሽ ስትል የደረሰለሽ ሽማግሌው ነው እናተ ባለጌዎች አሁንም ህውሀት እየመጣችልሽ ነው ማን ይደርስልሻል sus883

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 18 днів тому

      @@SabaSara-sb1vo አዲስዋ ክልላችን ኤርትራ ወደ ትግራይ ትቀላቀላለች ሕራይ ዶ

    • @sabazeru2153
      @sabazeru2153 18 днів тому

      ጆሮህን አብይ በድቶታል የኤርትራ መንግስት ነው ያዳነን ምስጋናው አይረሳም እያለ ሲያለቅስ የት ነበርክ ስማ እንኴን ወያኔ ይቅር ይሄ ዝተት አሜረካም አልቻለችም እና እናትን ልብዳልህ ትናንት እሱ ኢሱ ስትል አልነበር የውሻ ልጅ እራብተኛ ጉርሻ እሚሽጥበት ሀገር እየኖርክ እሱ ራሻ ሄዶ የተናገርውን ስማ ግን ምን ጆሮ አላችሁ በትንግርት ስለ ምትኖሩ 3000አመት ታሪክ ያላችሁ ከመለመን ያልወጣችሁ ይሄ የአበባ ተስፉዩ ታሪክ ነው ይላችሁ የሾርት ልጅ

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 18 днів тому

      @@sabazeru2153 ሃገር ኤርትራ መምራት ስላልቻላቹ የተመድ ምክር ቤት ኤርትራ ላይ የማያዳግም እርምጃ ይወስድባችኃል ስደት ቅዋም ህግ የልለባት ክልል ልክ ያስገባታል አብይ እኔ ጀግኖቹ አፋሮች አዲዮሶ ኣ ሪ ቲ ሪ ያ

  • @ketemawdemeke90
    @ketemawdemeke90 18 днів тому +2

    ኢትየጲያ ውስጥ እንደ ወሎ የሚጠላ ህዝብ የለም ሁሉም ጋዜጠኛ ፓለቲከኛ እንድሁም የክልሉ መንግስት ጨምሮ ስለ ወሎ እርሀብ ነው እሚያወሩት በ አሁኑ ጦርነት ግን ከ ትግራይ እኩል ነው የተጎዳው ግን ይህ ተደብቋል ምንም እንዳልሆነ

  • @user-ov3nv6it8c
    @user-ov3nv6it8c 18 днів тому +4

    ድልለአማራፋኖኖኖ🎉

    • @MelketesfayeM
      @MelketesfayeM 18 днів тому +1

      ፋኖ ይላል ግብጽ መጣች ኮ

    • @MehamediSiragi-nz9tr
      @MehamediSiragi-nz9tr 18 днів тому +1

      ​@@MelketesfayeMእነዚህ የፋኖ ተከታዮች እኮ ምታታም ናቸው ጎጠኛ ደንቆሮ ናቸው

  • @ስደተኛኛዋ
    @ስደተኛኛዋ 15 днів тому

    ወይኔ አገሬ

  • @lincolnite1584
    @lincolnite1584 18 днів тому

    Ambassador to Somaliland ❤

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 18 днів тому

    ፈታዬ እንኳን ደህና መጣህ ስትዘግብ አንጀቴን ነው የምታርሰው

  • @ramaktube1
    @ramaktube1 18 днів тому

    መቼ አልተጣሉም አውቀው ነበር የሚፈልጉትን አድርገዋል።

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA 18 днів тому

    እነዝህ ሰይጣኖች ሰት የደሀ ልጅ አሰጨርስዉ ዛሬ ለስልጣን ይደባደባሉ እነዝህ ሰዋች ለፍርድ መቅረብ ነበረባቸዉ ሰቱን እናት ልጅ አልባ አድረገዉ ዛሬ እነሱ ይዝናናሉ ሰይጣኖች

  • @Hhbnn-q3n
    @Hhbnn-q3n 18 днів тому

    ❤❤

  • @user-ki4yq7bd4n
    @user-ki4yq7bd4n 18 днів тому

    ደብረ ጽዮን መታሰር አለበት

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 18 днів тому +1

    Oromuna empire king Abiy Ahmed facing Tigray and Amhara genocide

  • @wewe5688
    @wewe5688 18 днів тому +1

    የኢትዮጵያ መሪዎች ልቦና ይጎድላቸዋል፡ አሁንም አንባሳደር መሾም ምን ያመጣል ብለ ብያስቡበት ጥሩ ነው

  • @MuctarAhmed
    @MuctarAhmed 18 днів тому +2

    ድል ለ ግብፅ

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 18 днів тому

      ሙኩታር አህመድ የሞቃዲሾ አሸባብ አሸባሪ ቂጥክን ነዎ እምንወጋው

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 18 днів тому

    ሰላም
    ❤❤❤❤

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 18 днів тому

    ወደፊት ሊያመጣ ያለውን ጣጣ ጀጋግመን ማሠብ ካልቻልን ሀገሪቱን ትልቅ ዋጋ እንዳይስከፍለን ።

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 18 днів тому

    እነዝህ የገጠር ፖለቲካ ,ተከታዮች,ስለዓለም አቀፍ,አብሮነትና አንድ አስተሳሰብ ,ልምዱም
    እውቀት እንደሌላቸው,,ያሳያል,ይወድቃሉ👎

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 17 днів тому

    Sijemer FDRE ARMY'n mehal asgebito liwekut new, tawukobachowal.

  • @hanahanan-v2u
    @hanahanan-v2u 18 днів тому

    enat hagare hulem yemayitawush amlak yitabikish🇪🇹🇪🇹

  • @OzilAersnal-l3z
    @OzilAersnal-l3z 17 днів тому

    ምንም ብፈጠር ትግራዎት ነን እርስበርስ ጦርነት እታስብ

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 18 днів тому

    Ethiopia 🇪🇹 eko nat wede Somalia 🇸🇴 werda tnkosa eyefexemech yalechew please lebesebese snde blachuhu tornet atkesksu.

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq 17 днів тому

    Laki

  • @user-tr4hs9ej2j
    @user-tr4hs9ej2j 18 днів тому

    ዋው😂😂😂

  • @isaiasafewrki4038
    @isaiasafewrki4038 17 днів тому

    It's the right time for Somalia to reunite the Ogadien territory to the formerly SOMALIAN place it's has been forcly captured by Ethiopian

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 18 днів тому +1

    የጣሊያን መንግሥት በአሁኑ ጊዜ ለሶማሊያ መንግስት የጦር ሄሊኮፕተር መስጠቱ አሳስቦኛል።
    ለሶማሊላንድ ጥያቄ መልስ መስጠት የሚገባው የኢትዮጵያ መንግስት እንጂ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይደለም። መንግሥት በሶማሊያ ላይ ያሳየውን መወላወል የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ተቋማትን ከአለም አቀፍ ሕግ ማጋጨት ጀምሮዋል።
    ግብፅ ዋጋዋን ከራሳቸው ከሶማሊያ ግዛቶች ትገኛለች። አሜሪካም አልቻለችም እንኳን ግብፅ።
    አቋሙ የማይታወቀው መንግሥታችን ለአፍሪካ ሕብረት ወታደሮች እንዳደረገው ጥበቃ አይነት ለግብፅ ጦርም እንደሚያደርግ ጥርጣሬዉ አለኝ።

  • @Micky-n4i
    @Micky-n4i 18 днів тому +1

    ሁለቱም ወያኔዎች ኮሚኒስቶች በመሆናቸው ለማስመሰልና የኢትዮጵያ ህዝብን ለመወሸወድ እንጂ ሁለቱም መሰረታዊ ለውጥ ለዲሞክራሲ ሰልአልሆነ ይኸው የአክሱም አሸንዳን ሸፋን በመጠቀም ተቃቃፉ ሰላምታ ተለዋወጡ ይብላኝ የትግራይ ምስኪን ሕዝብ

  • @RomanYilma-vb4bk
    @RomanYilma-vb4bk 17 днів тому

    😮

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 18 днів тому

    ❤🎉❤🎉

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 18 днів тому

    ፈታ ሚድያ የኢትዮጵያ ዓየር ሀይል ሲበተን የት ነበራችሁ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 18 днів тому

    ይሄ የእናንተ ህልም ነው ሱማሌ አሁን አንድ ናቸው 😢😢😢😢😢

  • @Beletetenagne
    @Beletetenagne 18 днів тому

    አዎቃለው አወኩ ብላ የቅስ ምስት መፃፋ አጠበች።

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 18 днів тому

    Somalia jetun ke Egypt helicopterun ke itali bku wetaderuwan degmo be Eritrea 🇪🇷 genbtalech no more for amaxiyan.

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 18 днів тому

    ዕውነቱን ለመናገር በተለያየ ምክንያት Somalia land ከኢትዮጵያ በእጅጉ ተጠቃሚ መሆኗ አይቀሬ ነው።

  • @ezt2014
    @ezt2014 18 днів тому

    ክልል የሆነች ሶማሌ ላንድ አምባሳደር መሾም ህገወጥ ነው

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py 18 днів тому

    ክክክክ.....!!!! ኤረ ሌላ አስፈራራን እንጂ ። በግብፅ ???? በሶማሊያ ??? ክክክክ

  • @abdelaebrahim-od4vh
    @abdelaebrahim-od4vh 18 днів тому

    ማርቆ ገና ከነዘራቸው ይጠፍሉ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 18 днів тому

    ለአልሸባብ ሳይሆን ለእናንተ አንተ ግም😢😢😢😢😢

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 18 днів тому

    ay le aleshebabe..le ethiopia mewegat new enji Italian telatachin nexh ahun

  • @MekonenHussen
    @MekonenHussen 18 днів тому +2

    አህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሰበርም

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 18 днів тому

    ነፍጠኛ ልቅሶ

    • @SolomonTesfaye-w4q
      @SolomonTesfaye-w4q 17 днів тому

      ንፍጣም አንተ ምትልከው ፋንድያ ወታደር በየቀኑ እየተማረከ ነው

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu 17 днів тому

    የትግራይ ተውትና እንዳመጣችሁት ከግብፅ ጋር ጨርሱ

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 18 днів тому

    አንባሰደር....ተመደበ....ትለናለክ...አየር..መንገዳችን....ማስጠንቂያ..ሰጠች...ሶማሌላንድ....ድብልቅልቅ...ዜና😂😂😂

  • @beloved1900
    @beloved1900 18 днів тому +2

    ሱማሌ አልሸባብ ግብፅ.... ፉኖ ከ ገዳዩ አብይ ላይ ዓይኑን ዞር አያደርግም

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 18 днів тому

    Be politicalim getacho reda eyemera nwu

  • @adikeyh7770
    @adikeyh7770 18 днів тому

    ኢትዮጵያ ያለ ኲባ:የመን:እንግሊዝ:ሶቬት:ኣሜሪካ እርዳታ ለብቻዋ ተዋግታ ኣታውቅም::

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 18 днів тому

      ወደ ሳህል ትመለስ አለክ ኤርትራ ወደ እናት አገርዋ ትመለሳለች ወደ ክልልነት kkkkkkkk

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም 18 днів тому

    ጣልያን ገግብፅ ጦር ሱማሌ መግባቱን ተከትላ ተዋጊ አየር ላከች ለማንኛውም እኛ አማራ ነን አይመለከተንም ድል ለግብፅ ሞት ለብልፅግና

    • @fekerselassiebenti3459
      @fekerselassiebenti3459 18 днів тому

      ባንዳ በአማራ ስም አይነግድም

    • @እንድሪስአደም
      @እንድሪስአደም 18 днів тому

      @@fekerselassiebenti3459 ባዳማን እደሆነው እናያለን ግቡናተዋጉ እኛ አማራወች ኢትዮጵያዊ ነን ስንል ተገድለናል አሁንም እየሞት ነው ባራጁ በብልፅግና ኢትዮጵያን የፈለገው ሀገር እየገባይውረር አይመለከተንም ድል ለግብፅ ሞት ለብልፅግና

    • @fekerselassiebenti3459
      @fekerselassiebenti3459 18 днів тому

      @@እንድሪስአደም የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ

    • @እንድሪስአደም
      @እንድሪስአደም 18 днів тому +1

      @@fekerselassiebenti3459 አደል ብልፅግናወች አታለቃቅሱ የሚመጣውን መመከት ነው ጣልያን ዛሬ ተዋጊ አየር ልካለይ ነገ ወታደሯን ትልካለይ ዘመደ

    • @fatma6629
      @fatma6629 18 днів тому

      ጣሊያን ልትበቀልነው

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 18 днів тому

    aye ethiopia ke karta betefa africa selam tehonalech buda hager

  • @seidhussen6403
    @seidhussen6403 18 днів тому +2

    በዘረኝነት የደነቆረ አየር ሙገድ እኔ በግሌ በጣም ብዙሰው እያለቀሰነው
    ወደአረብ ሀገር ለስራ የሚሄዱ ሴቶች ን በተለይ መፃፍና ማበብ የማይችሉትን የማታ በረራ ከሆነ ሰአትሽ ጧትነው ጧት ከሆነ ማታነው እያሉ ኪሳራላይ ነው ሴቱ እያለቀሱነው

  • @ethioameri
    @ethioameri 18 днів тому

    😂😂😂 ጌታቸውን ፕረዘዳንት ስትል ደፂን ዶፍተር ማለት ለምን ከበደህ 😂😂😂😂

  • @zelalemasmare8816
    @zelalemasmare8816 18 днів тому

    News mogn neh libel

  • @AHMEDDERESE
    @AHMEDDERESE 18 днів тому +1

    ድል ለግብፀ

  • @berhanubaruda
    @berhanubaruda 18 днів тому +1

    እኔ የምለው የናንተ ማሽቃበጥ ምንድን ነው?

  • @misganawayele
    @misganawayele 18 днів тому +1

    ጦርነቱን ጀመረቹት እኮ ዩቱቦች

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 18 днів тому

    ዝኸበርኩም መራሕቲ ወያነን፡ ኣማሓደርቲ ትግራይን፣ ብሃይለስላሴን ብተጋሩን ትባሃል ዝነበረት ቃል ክደግመልኩም እነሆ ስምዕዋ።
    ሃለሰላሴ፣ ንንግስነት ኢትዮጵያ የሕዲጉ ኣኽሊሉ ምስደፍአ፡ ነቶም ናይ ዝሓለፈ ንግስነቶም ከምልሱ ዝቃለስዎ ዝነበሩን፡ ንግስነት ናትና እንበር ናዓኻስ ኣይምልከተካን እዩ ምስ በልዎን ዝሃቦም መልሲ፣ ኣለን እንጂ ነበርን መቸ ይጠቅማል ክብል እዩ ነቶም ዝነበሮም ንግስነት ክመልሱ ኢሎም ዝቃለስዎ ዝነበሩ ዝምልሰሎም።
    ብተጋሩ ካኣ ካቭ ነይሩንስ እኒአኒ እዩ ዝበልጽ ካኣ ይብልዋን ይደግምዋን ነይሮም እዮም። ስለዚ ታሪኽ ዝሓለፈ ነገር እዩ። ሕጂ'ኸ ከመይ ትነብር ኣለኻን እዩ'ቲ ኣገዳሲ። ወያነ ክትደግምዎ ትደልዩ የለኹምን እምበር፡ ካብዛ ወያነ ኣብ ኢትዮጵያ ኣብ ስልጣን ዝደየብኩምላን፡ ካብታ ንስርዓት ኤርትራ ክትቅይሩ ኢልኩም ኣብ ኤርትራ ብኣኹም ዝዝወር ስርዓት ክተጅሉ ኢልኩም ምስ ኤርትራ ዝፈተንኩሞ ኲናትን፡ ቀጺሉ ካብ'ታ ስልጣን ናይ ኢትዮጵያ ምስተባረርኩም ካኣ፡ ናብ ስልጣን ናይ ኢትዮጵያ ክትምለሱ ኢልኩም ምስ ኢትዮጵያን ምስ ኤርትራ'ውን ዝጀመሮ ኲናትን፡ ንወያነን ንህዝቢ ትግራይን ዝበጽሖ ሰፍ ዘይብል ናይ'ቲ ኲናት ምልኽኻምን ልዕሊ 1.5 ሚልዮን ሰራዊትን ህዝቢ ትግራይ'ኮ ኢኹም ኣጥፊእኩሞ። ክሳብ ሕጂ ኣብ ትግራይ ዘሎ ሽግር ካኣ ማንም ዝርእዮን ዝዕዘቦ ዘሎን እዩ። ኣብ ወያነ ዘሎ ዘይሓዊ ሕቡእ ቁስሊ ካኣ ገና ክቕጽልን ክዓብን ኣዩ እምበር ዝሓውስ ኣይምስለንን። ምኽንያቱ ወያነ ብኽፍኣት ተወሊዳ ገና ኣብ ክፍኣት ካኣ ስለዘላን።

  • @AddisAleme-vq2fy
    @AddisAleme-vq2fy 18 днів тому

    ላይክ እያረጋቹህ

  • @DanielGkore
    @DanielGkore 17 днів тому

    የግብጽ ሰራዊት ቀብዲ ደሀር ነው

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 18 днів тому

    😂😂😂😂😂😂ቻሉት

  • @robimassawino
    @robimassawino 18 днів тому +1

    ግብጽ ና ሶማሊያ በብልጽግና የፖለቲካ ስህተት ኢትዮጵያን ለመጣል አሪፍ እድል አግኝተዋል ።

  • @HiwotAyalew-m4f
    @HiwotAyalew-m4f 18 днів тому +2

    ከሱማሊያ ጋር ጦርነት ከተጀመረ ግብፅና ኤርትራ እንዲሁም ቱርክ ለሱማሊያ እንደሚደግፉ ይታወቃል በዛ ላይ ትግራይና አማራ ለዚ ጦርነት ይዘምታሉ ተብሎ አይታሰብም እና የኦሮሞ ወታደር ይዘን ነው የግብፅን ጦን የምንመክተው😅

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 18 днів тому

      የዘፈን ዳርዳሩ እስክታ ነዉ ገበሬ ያልታጠቀዉን ይግደል እንጂ ሶማሌን የመግጠም ድፍረት የለዉም ኦሮሞ

  • @abelkissi3204
    @abelkissi3204 18 днів тому

    ፈታ ለምን ለገዳዬ አብይ እህመድና ለኦነግ ብልግና ስስ ልብ እንዳለህ ያሳብብሃል :: ጭቅላውንማ ጠቅላዬ ስትል ያቅለሸልሻል :: በምን ተገዝተህ ይሆን ???

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 18 днів тому +2

    አማራን በየሜዳው ከሚገለው ኦሮሞማ ግብጽ ይሻለናል ግብጽ የአማራን ህዝብ ሲጨፈጭፍ አላየንም ዞሮ ዞሮ አህያ የጅብ ናት

  • @hanibalisak
    @hanibalisak 18 днів тому +3

    ማንም ያላደረገውን ለሶማሊ ላንድ እንደ ሀገር እውቅና መስጠት የብልጽግናን ሶማሊያን መድፈርና ትንኮሳ ነው

  • @aliomer9
    @aliomer9 18 днів тому

    Wedfit Etiopian Aby plz make peace with ola and fano

  • @dcghetto
    @dcghetto 18 днів тому

    Ethiopia 😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅