ስድስት ከህይወትህ ልታስወግዳቸው የሚገቡ ሰዎች/ 6 types of people you should stop being friends with

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лип 2024
  • ሰዎች በህይወታችን ብዙ ነገር ላይ ተጽዕኖ ያደርጋሉ፡፡ ካልተጠነቀቅን ደግሞ አላስፈላጊ ዋጋ ያስከፍሉናል፡፡ በዚህ ቪዲዮ ከህይወትህ ልታስወግዳቸው የሚገቡ ስድስት ሰዎችን እናያለን፡፡

КОМЕНТАРІ • 11

  • @user-lc1bs7jt4s
    @user-lc1bs7jt4s 13 днів тому

    תודה רהב❤❤❤❤❤

  • @yumi2015
    @yumi2015 18 днів тому +1

    Thank You!

  • @KameluMohamd
    @KameluMohamd 15 днів тому +1

    ❤❤

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 16 днів тому

    👍👍❤❤🇦🇪

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 11 днів тому

    አረ ወይኔ እንደነዚ ያሉ ሰዎችን በዙሪያዬ ካደረኩ በኃላ እራሴም ዞሮብኛል 🤔 ግን ግን ግራ ግብት ብሎኝ ነው ስንቱን ርቄ ብቸኛም ሆንኩ እውነት ነው ግን አንዳንዶቹን መራቅ የማልችላቸው ናቸው ምን ላድርግ እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦና ያብራልን እንዲ ያሉ ምክሮችን ጠዋት ሰምቼ እልህ ይዞኝ ቆራጥ እሆንና ከሰአት እነሱን ሳገኝ እረስቼ እዛ ነኝ ግን ወድጄ አይደለም በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @Excellinlifeschool
      @Excellinlifeschool  7 днів тому

      ሁሉንም ሰው መራቅ ባይቻልም ግን ከእነሱ ጋር የሚኖርሽን ግንኙነት እና ምላሽሽን መምረጥ ትችያለሽ። እነሱ በአንቺ ህይወት የሚኖራቸውን ተጽዕኖ ግን መምረጥ እና መወሰን ትችያለሽ። በርታ በይ።

  • @user-xv7fz8fz7q
    @user-xv7fz8fz7q 13 днів тому

    10q