3 ነገሮችን ማንኛውንም ዋጋ ከፍላችሁ ድብቅ አድርጉ -ማይልስ ሙንሮይ | hide this 3 things | stoic lessons | tibeb silas

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • 3 ነገሮችን ማንኛውንም ዋጋ ከፍላችሁ ድብቅ አድርጉ -ማይልስ ሙንሮይ | hide this 3 things | stoic lessons | tibeb silas
    tibebsilas official UA-cam channel publishes stoic lessons, health , wise quotes and motivational videos.
    ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
    ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
    ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
    " ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
    ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።

КОМЕНТАРІ • 77

  • @user-gu5mr6kn9u
    @user-gu5mr6kn9u Місяць тому +18

    የሚጠቅም ነገር ላይ ሠው አልገኚ ብሏል ይገርማል ፕራክ ቢሆን ስትና ስት ላይ እደሚኖር አስባቺሁታል አላህ ልቦና ይስጠን 🤔

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 Місяць тому +5

    ጌታ ይርዳኝ በጣም ትክክለኛ መልክት አመሰግናለው፡፡

  • @Abi-rk6ez
    @Abi-rk6ez Місяць тому +9

    ሁሌም አነቀቂ ቪዲዮችን አየለሁ የሁሉም የስኬታማ ሰዎች በህሪ ዝምታ እንደሆነ ነው የተማርኩት ነገር ግን ዝም ማለት በጣም ነው የከበደኝ ዝም እላለሁ እልና ረስቼው አወራለሁኝ።

    • @kamilhassen4616
      @kamilhassen4616 Місяць тому

      Zimtegna mehon sayhon , mesrat yefelkewn neger satserawna wteatun satay tenagreh atabelashw Mew.

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  Місяць тому +4

      ይከብዳል እኔም በቅርቡ ነው የቻልኩት።
      ለማሳካት ያሰብከውን ነገር ከማሳካትህ በፊት ባትናገር በጣም ጥቅም አለው። የሚቻል ነገር ነው ሞክር❤👍

    • @Abi-rk6ez
      @Abi-rk6ez Місяць тому +1

      @@tibebsilas አመሰግናለሁ

    • @meselechagidew7546
      @meselechagidew7546 Місяць тому

      😂

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven Місяць тому +26

    በራሳቹ ስኬት ኩሩ ስሜቱን አጣጥሙት የማንንም ጭብጨባ አትጠብቁ❤

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይደግፈን እዉነት ነው 👏❤️

  • @user-fl9yc7il5y
    @user-fl9yc7il5y Місяць тому +4

    ስለ መልካም ምክርህ አስተሳሰብህ አንተ የምታውቀውን ሌሎች እንዲማሩበት እንዲጠነቀቂ በማድረግህ ብራቮ

  • @EnatWube-dw3pl
    @EnatWube-dw3pl Місяць тому +5

    ትክክለኛ መልዕክት ነው ❤

  • @demerseyoum4762
    @demerseyoum4762 Місяць тому +1

    ወንድሜ..ምርጥ ሂወትን የሚቀይሩ ምክሮች ነው የምታቀርበው...ተመችቶኛል ..በርታ

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 Місяць тому

    በጣም እናመሰግናለን ሁሌም እከታተላለሁ በጣም በጣም አሪፍ ነው 💞💞💞

  • @user-mq3pn3nf5r
    @user-mq3pn3nf5r Місяць тому +3

    ከአንተ ብዙተምረናል ፈጣሪ ይጨምረልክ❤❤❤❤

  • @user-cd5ly7ku5p
    @user-cd5ly7ku5p 6 днів тому

    በጣም ምርጥ ምክር ነው አመሰገናለው

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 Місяць тому +7

    የተከበሩ ኢትዮጵያዊ ወንድም አለም እጅግ በጣም አሰናመሠግናለን

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 Місяць тому +2

    You are right ✅ good advice ❤

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t Місяць тому +3

    እሽ ❤❤❤🎉🎉🎉
    እናመሰግናለን።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Місяць тому +2

    Thank you so much for your time ❤

  • @user-ut7ls3ty1f
    @user-ut7ls3ty1f Місяць тому +3

    እናመሰግናለን

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 Місяць тому

    ከዚህ ቪዲዮ በጣም ጥሩ ምክር አግኝቻለሁ❤

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Місяць тому +3

    thank you ❤❤❤❤❤

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 Місяць тому +3

    ሥለመልካምነትህ 🙏🙏🙏

  • @MohammedAbdella-cj6qy
    @MohammedAbdella-cj6qy Місяць тому +1

    thanks bro

  • @TsegayeTeklu
    @TsegayeTeklu Місяць тому

    Tanks somuch

  • @haqiemnetu5085
    @haqiemnetu5085 Місяць тому +1

    Jegna amlak yebarkh yeawnet tru tilq meker thanks betam enamesegnalen bertalen wendmachen❤❤❤

  • @user-ev3uh3hh9y
    @user-ev3uh3hh9y Місяць тому +2

    thanks

  • @Zaren938
    @Zaren938 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ❤🎉

  • @SISAYABERA-xr8gv
    @SISAYABERA-xr8gv Місяць тому +1

    በርታ ብሮ

  • @mikiyasnigatu3263
    @mikiyasnigatu3263 Місяць тому +1

    Betam enamsgnal
    Thanks very much

  • @maremare234
    @maremare234 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ajuuraan352
    @Ajuuraan352 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤ thanks ✅

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 Місяць тому +1

    thank you brother❤

  • @AmnonMesfin
    @AmnonMesfin Місяць тому +1

    በጣም ምሪጥ ምክር ነዉ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Місяць тому +1

    Ewnet new 👌👍

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Місяць тому +3

    “እረ የአነቃቂ ምክር ያለህ!” 🔊ልንልህ ስንል መጣህ አዲስ ቪዲዮ በቅርቡ ስላላየሁ። 😂 እናመሰግናለን። ሲላስ ሶስት ማለት ነዉ አይደል?! እንዲገባኝ የዛሬዉንም ሶስቴ ደግሜ መስማት ሊኖርብኝ ነዉ። 😁
    እናመሰግናለን።

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  Місяць тому +1

      ጥሩ ትምህርት ነው ፤ ቢደገም አይከፋም👍

  • @ChalaDaba-td9sd
    @ChalaDaba-td9sd Місяць тому

    Nice

  • @Habtam-nt6st
    @Habtam-nt6st Місяць тому +1

    Eshiii tebarklegn wodem

  • @lemlemmelkamu8503
    @lemlemmelkamu8503 Місяць тому +1

    WOW

  • @BraBrhanu
    @BraBrhanu Місяць тому +1

    የትእንዳለሁእራሴንአይቸበታለሁወንድሜእረጅምእድሜይስጥልንእናመሰግናለን።

  • @hudhudsabaa5900
    @hudhudsabaa5900 Місяць тому +1

    Batam tru amasegnalehu

  • @esmaelhussein5380
    @esmaelhussein5380 Місяць тому

    ሳህ

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 Місяць тому

    Thank you

  • @Umie-p7c
    @Umie-p7c Місяць тому +2

    👌🙏

  • @Lgese-zj7yi
    @Lgese-zj7yi Місяць тому

    Tenkywe

  • @virkam-h9p
    @virkam-h9p Місяць тому

    ድምፅህን ስሰማህ በጣም ደስ ይለኛል

  • @ufayiseeDejene
    @ufayiseeDejene Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ teniki you 💖💖💖

  • @Etagegn-fp4rz
    @Etagegn-fp4rz Місяць тому +1

    እኔአቃተኝ እና ጎዳኝ እዉነትነዉ

  • @sead-tg1iz
    @sead-tg1iz Місяць тому +1

  • @hudhudsabaa5900
    @hudhudsabaa5900 Місяць тому +1

    Lane behiwot metro gnughnet yet darling euro new meknyatum geleghneten yebakenwal tedar alwedem

  • @meaza2509
    @meaza2509 Місяць тому

    👍😊

  • @ShabelGorfu-cy4pl
    @ShabelGorfu-cy4pl Місяць тому

    ትግል

  • @TsegayeTeklu
    @TsegayeTeklu Місяць тому

    It is brain tarahpy

  • @Danxo.1
    @Danxo.1 Місяць тому

    Betkikil

  • @maremare234
    @maremare234 Місяць тому +1

    Tabkii.dwoleme

  • @FuXh-r8y
    @FuXh-r8y Місяць тому +1

    እናመሰግናለን