Please please please brother don’t say nothing about my father Girma let me tell you I be in drugs almost 25 years after I start listening my father Girma i stop smoking not only cigarettes it’s a lot drugs I stop using and I start paying my 10% to the church even I sent to you 10,000birr for requesting for church I think it’s gadam brother please just try help church the your gift but if u change your lane you lost the game . I’m witness for memhere Girma but still I’m go help and support you.
እግዚአብሄር መምህር ግርማን ይጠብቅልን❤❤❤❤ ግን ዝምብሎ ከማማት እግዚአብሄርን በፀሎት ትክክል ናቸዉ ወይስ አደሉም ብሎ መጠየቅ አይሻልም
Awo wendm ygziabher ysti tebarek 👍👍
ወታደር ግርማ በወታደራነታቸው እናከብራቸዋለን
@@yoseph07mfኧናመሰግናለን ደብተራ
አሜን አሜን አሜን አጋንንት የሥር በጣሽ ጠንቋይ አስጠንቋይች ያጥፍልን የኧሳቸው ጠላቶች ናቸው
መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ ስጥልን
Amen Amen Amen 🙏
ስለመምህር ግርማ ትችት ባታቀርቡ ይሻላል ለኛ የዘመኑ ሀዋሪያ ናቸዉ የፈለጋቹትን ስም ስጡ ከዛር አምልኮ ያወጡን ዘመኑን የዋጁ አባቶችን መተቸት ለትዝብት ይዳርጋል
ግርማ የአጋንት ነጋዴ ከነልጁ አጭበርባሪ ነው
የአምልኮት ግዜ የሌለው አገልጋይ የአምልኮት ግዜ የሌለው መምህር የአምልኮት ግዜ የማያቅ ምእመን ።ያሣዝናል በነዚህ ሁሉ ውስጥ መከራ ችግር አለመደማመጥ አለመከባበር አርቆ አለማሠብ ውጤቱ ዛሬ በተክርስትያናችን ምእመኑ ያለንበትን ማየት በቂ ነው ።በማለዳ የተያዘ ትውልድ በማለዳ የተያዘ አገልጋይ ።ቅዱስ ፀባኦት ልቦናችንን ይመለስልን
መምህርዪ መሜህር ግርማ ከነቤተሰባቸው የማቱሳላን ኧድሜ ይስጣቸው ኧኔ ምስክር ነኝ ለአንተም ኧንዲህ ቁጭ አድርጎ ሰለማታቀው. ነገር ለሚያሰወራህ መንፈስ ኧግዛአቤሔር ይገሰፅልህ ይማርህ 😢😢😢
😢ግን እኔ ግራ የምገባኝ አጥማቂ በየ ቤተክሪስቲያኑ ሞልቶ እሳቸውን ብቻ ሁሌ ምወቀስበት ምክንያት ግራ ነው 😢
ጠንቋይ ስለሆነ።
sigemer ye kedemo wetader neberu...ye geza balebetachewe gadega siyaweru semechalehu.tareku bezu new
Setan kento new
@@hiwi-s2cየት አየህ የመንደር ወሬኛ
ወድሜ መምህርን ቀሲስንም ሆነ መምህር ግርማን የሚያሳድዶቸዉ ቅጠል በጣሺ ስርማሺ ናቸዉ
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለአብሳሪዉ ለገና ነዉ ለቅዱሰ ገብረኤል ክብረ በአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህር ግርማ
አሜን ❤❤❤❤❤❤
እረ ተው እግዚአብሔርን ፍሩ አጥማቂ አጥማቂ ስትሉ ክብራቸውን ያወረዳችሁ ከመሰላችሁ ተሳሰታችዃል። ማጥመቅ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ታላቅ አገልግሎት ነው።
ምነው ፀበል ማጥመቅ በመምህር ግርማ የተጀመረ አስመሰላችሁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
The church has no department for atemaki
አይ ነጋሽ ወርደክ መምህር ግርማን ትተቻለህ ክርስቶስ የሰጣቸው ፀጋ ነው። ምን ይሁኑ እኚህ አባት ተሰቃዩኮ ነጋሽ ከቻልክ ጠጋ ብለህ ጠይቃቸው ኢተርቪ አድርጋቸው እስቲ
እግዚአብሔር ለመምህር ግርማ እና ለቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም ረጅም እድሜ ይስጥልን አሁን ነቅተናል ሰይጣን ይቃጠል
ስለቤተክርስቲያን የምንሰማው ነገሮች በጣም ከባድ ነገር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን 🙏🙏🙏
ነጋሽ ህዝብ ስር ወርደው እየሰሩና እየሰበኩ ያሉ መምህራንን መተቸቱ እንኳን ደስ አያሰኝም::
@@leouleleoule5037እወነትን ከእውቀት ጋር አጣብቀህ ተናገር ። ነጋሺ የክርስትና አስተምህሮት ገብቶትና ሞያተኛም ሆኖ ነው የሚረዳውም ሆነ የሚሰራው ፣
ወንድሜ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሰህ ለንግስ በየአቅጣጫዉ የወጡትን ወገኖቻችንን በሰላም ይመልስልን አሜን፡፡
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
ወንድሜ በማለዳ ንቃ ንስሀ ግባ ክርስቶስ በርህ ላይ ቆሞል ደስ የሚለው ነገር በአደባባይ መሰከራችሁ የመምህር ግርማ ፍሬዎች መባ እና ስጦታ አስራት ለመስጠት ቤተክርስቲያን ለማሰራት ቅን ነን ይህን ነው ያስተማሩን የበረከት ስራ ዳቢሊስ አይኑ ይጥፋ በማለዳ የነቁበትን ባልነቁት ሲያስነሳ አይገርምም
የመምህርዬን ኧድሜ ይጨምርልን ከነቤተሰባቸው ❤❤❤❤❤
ነጋሽዬ እንኳን ደህና መጣህ በአንዳንድ ሁኔታዎች ስሜትህ ሲነካ የምትተነፍሰው አተነፋፈስ በጣም ይጨንቃል አይዞህ የኔ ልጅ እግዚአብሔር ቶሎ ካልደረሰልን ነገሮች እየባሱ ነው እንጂ እየተሻለ አይመጣሞ ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
አተም ተበላሸህ ምነው አባቶቻችንን ለኛ ተውልን አንተ በማታውቀው አትግባ ይሄ አተምታወራው ውሸት ነው በጠበል እጂ በምራቅ ፈውሰው አያውቁም ለምን ያላየኸውን ዩቱብ ለመሸቀል ብለህ ትዋሻለህ።
እግዚአብሔር በህይወት ያሳይሀል!!
በጣም እምትገርም ነህ አጥማቂ ትላለህ ስድብ መሆኑ ነው መጥምቁ ዮሐንስም አጥማቂ ነው አጥማቂ ክብር እንጅ ስድብ አይደለም
ሰው ለምን ዳነ ለምን የአምልኮ ግዜ ለምን ኖረው
ለአጋንንት ጥብቅና መቆም ምን ይሉታል በሚድያው መጮህ ሳይሆን ቀረብ በልና ጠይቃቸው እውነተኛ ከሆንክ
መ/ር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል በኧሱ ቤት ማቅለሎ ነው የመፀሀፍ ቃል የት ያውቃል ቢያውቅማ ቅዱሰ ዮሐንስ አጥማቂ ነበር❤❤❤ ኧኛ ለመምህርዬ ኧድሜ ይሰጥልን ብሎ መፀለይ ነው
ሰለምን ፈዋሾችን ትቃወማለኽ ? ሰው ሲድን እና ወደ እውነተኛ አምልኮ ሲመለስ መደሰት ሲገባኽ
ሴጣን ኧኮ አይተኛም አያንቀላፋም ይማረው ነው ማለት😢😢😢
ፈውስ በቀጠሮ የለም መንፈስቅዱስም አይዘበትበትም እባካችሁ ከአባቶቻችን እግርስር ቁጭብለን እንማር እናስተውል።
ሁሉ እንደተሰጠው ፀጋ ቢያገለግል ምናለበት?የአንድ ክርስቶስ የአንድ እናት ልጆች ምንድነው እሚያናቁረን?ችግሩን እንጠረጥራለን።
የተሰጠም ፀጋም ስላልሆነ ነው ።ከሊቃውንቱ ጠይቂ።
@ ከመፆፍ ገላጮች እና ደብተራዎች ማለትሽ ነው?የስንቱን ህይወት ካበላሹት?ሰውን ከቤተክርሰቲያን ካሸሹት?
አይ ነጋሽ ሚዲያ በዚህ ደረጃ ወረድክ እግዚአብሔርማስተዋሉን ይስጥህ ከእውነት ጋር ብትቆም ይሻልሀል ይሔ ዓለም አላፊ ነው የነ መምህር ግርማ አገልግሎት ከእግዚአብሔር ነው በከንቱ አትልፋ ንሰሀ ግባ:: ምራቅ እሰው እጅ ላይ አይተፉም እንዴት ካምሮ በላይ ውሽት ማውራት በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም ምእመናን እየነቁነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ::
ስንት አጥማቂ በየፀበል ቦታ እያየን ነው ማጥመቁን ትተው የስው ገላ ማየት ስራቸው ሌቦች ናቸው ለምድነው መምህር ግርማ ላይ ታተኩራላቹ እኔ ድኛለው በሳቸው ነው ፀሎት እንካን የጀመርነው ተው ነጋሽ አቁሙ ስለሳቸው
ግርማ የአጋንት ነጋዴ ነው
በሳቸው ነው የዳንኩት የእግዚአብሔር ውለታ ተረስቶ አረ አስቡበት
@@ethiopiakebede5931ውቨት 100% የጠንቋየች ጠበቃ ምክንያት ነው!
ሠው ሥለምተከተየ እኮ ነው እንጂ ቤተክርሥቲያን ሁሉን ታሥተመራለች ከነ ማሥረጃ ከነ ትርጎሜ እነሡ ግን ማሥረጃ ሢጠየቁ ተከታዮም እነሡ ወደ ሥድብ
ደጋጎች ሆይ ለዚህ እና መሰል ወንድሞች ፀሎት አድርጉላቸው።አውሬው በፀሎት ነው የሚሸነፈው
አይ ነጋሽ ሚዲያ በዚህ ደረጃ ወረድክ እግዚአብሔርማስተዋሉን ይስጥህ ከእውነት ጋር ብትቆም ይሻልሀል ይሔ ዓለም አላፊ ነው የነ መምህር ግርማ አገልግሎት ከእግዚአብሔር ነው በከንቱ አትልፋ ንሰሀ ግባ::
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማች
ነጋሽ እናከብርሀለን እንወድሀለን ግን በመምህር ግርማ እትምጣብን ብዙ ክርስታኖችን ስሎት ያስተማሩን እባቶች ን ናቸው ተው ብዙዎችን እታስቆጣ
በጣም ወረደ ኧኔጂ አሁን በአይናችን መጣ
❤❤ወንድሜ ነጋሽ ወርቅ ወርቅ የሚሆነው በሣት ሢፈተን ነው ስለዚህ ኦርቶዶክስም በፈተና ውስጥ ተፈትና ትጠረሐች።እኔ ግን መከራዋን መስማት አቅቶኛል ደክሞኛል ጌታ ሆይ እባክ ድረስልን
❤le memhir girma edmena tena❤weshoch yecohalu gimeloch yehedalu
ደህና ሰዉ ትመስለኝ ነበር ዝምብላህ ነው እንዴ ለካ ሳታገናዝብ ሳታውቃቸው ታወራለህ ? ምዕመኑ የሚጠቅመንን አሳምረን እናውቃለን ከብት አይደለንም እሽ!
እህት ግዴታ ሁሉም አንቺ የሄድሽብን መንገድ እንዲከተል አታስቢ። ሌላውን አትቃወሚ። ሁሉን እግዚአብሔር ይፍታው
የዩቲዩብ ሳንቲም ሰውን ሁሉ አበላሸው
ለምን ዋሬ ብቻ ቁጭ ብላቹ ብታዉሩ እንዴት ደስ ይላል መሰላቹ
አንተ እውነት ከንክናክ ከሆነ እበክህ ቁጭ ብላቹ አዉሩ በ እግዚአብሔር ተዉ ቦታ ላይ ሰለ ሆናቹ ብቻ እንድ አታዉሩ ገንዘብ ፍለጋ ከሆነ ብዙ ሥራ አለ እሱን መስራት ትችላለህ ግን ስለ ሰዉ ልጆች ህይወት ፈተና ስለ ጭንቀቱ ፣መርዳት ፣መራዳት ሞክር እንጅ
እንድ አታዉረ
ማስተዋል ይስጠን
ተው ነጋሽ የስፈሬ ልጅ ነክ መምህር ግርማ ከእግዚአብሔር ፀጋ አግኝተው ነው ሚፈውሱት ትኩረት አድርግ ቤተክነቱን ብቻ
ግርማ የአጋንት ነጋዴ ነው
እንደ መምህር ግርማ ያሉ አባቶችን ቅዱስ አማኑኤል ያብዛልን
ጀማሪ ክረስቲያን እንዲህ ነው የሚያደርጉት
ለንሰሐ ሞት ያበቃው እደፈለጉ እየኖሩ ያመራቸውን እየበሉ በማረ መኪና እየተሸራሸሩ የመፈወሰ ጸጋ ተሰጠኝ አባ ግርማ ምዕመኑን እያጠፉት ነው ማሰተዋሉን ያድለን ወይ እነሱ አይገቡ ወይ ሌላውን አያሰገቡ የዘመናችን ፈሪሳውያን አባ ግርማና መሰሎቻቸው 😢😢😢
@yyfff4809 ለሃያና ሰላሳ አመት ሳይታክቱ ፁሙ ፀለዩ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ ጠዋት ማታ ሁልጊዜ ለአምላክ ስገዱ በቤታችሁ የፀሎት ቤት ይኑራችሁ እያሉ የሚስተምር አባት አላየንም ለማንኛውም ቅዱስ አማኑኤል ይማረን
ወንድሜ ጋዜጠኛ ነጋሺ አንዴት ወደዚህ ሚዲያ እንደመጣህ ግራ ቢገባኝም እንደሰውኛ ማለቴ ነው ግን እግዚህ ደግሞ መርጦሀልና ብርታትን ይስጥህ እያልኩ የሚገርምህ በድሩ ስም አጠራሩ መምህር መምህር ወንድሙ ነው የሚባሉትና ቦሌ ሚካኤል ወአቡነ ጎረጎሪዎስ ቤተክርስቲያን ጸሎትና የማስጠመቅ የፈውስ ቀን ተብሎ በፕሮግራም አገልግሎት ይሰጡ ነበር ። የሳቸው ነገር ግልፅ ብሎ አይገባኝም ነበር ለምን ቢባል ቄሳውስቶች አይወዷቸውም ጠንቋይ ነው እያሉ ያወሩባቸው ነበር ። ሌላው ደግሞ ፈዋሹ እግዚአብሔር ሆኖ እያለ የሰው መጉረፍ የተለያየ ነው ። አናም ምን ይሻላል ። አኔም እንዳንተ ሆንኩ ። አየህ መንግስትም የማይወዳቸው ለዚህ ነው ።
@@ateklitarefe7687 ቆይ ሰይጣንን እያሰለፈለፈ ምሰክረ እየሰሙ ባደባባይ ከማን ተማሩት ከጌታችን ነውን ? ከሐዋርያት ነውን ? ወይሰ ከነብያት እነሱ የሚሔዱበት መንገድ የቤተ ክርሰትያን ሰርዓት ነው አደለም በለን እናሰተውል ጌታችንንን ያላሰተማረው አድርጉ ያላለውን ያደርጋሉ
አንተን ብሎ ክርስቲያን ስለ አጥማቂ ብለህ የምትለፍፈው በየትኛው መንፈሳዊ እውቀትህ ነው?! ስለ እነርሱ ለማወቅ ከፈለክ የመንደር ወረህን ተውና መጀመሪያ ❤ 1, ንሰሃ ግባ❤2 , ፀልይ ❤3, ስገድ ❤ 4, በተባረከ መቁጠሪያ ቀጥቅጥ በላይህ ላይ ያለውን አጋንት ❤5, የሁሉም መንፈሳዊ ትጋት ማሰሪያ የሆነው ቅዱስ ቁርባን ተቀበል ከዛ በኋላ ማን እንደሆንክ ታውቀዋለህ።
ብዙ ዘመንህ በከንቱ እዳለፈና ካንተ ላይ ማን እንደሚለፈልፍ ትረዳህ።
ነጋሽዬ የእኛ እንቁ ወንድም እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
ነጋሽዬ በእናት መልክአ መምህር ግርማ ወንድሙን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ትክክለኛ አባት መሆናቸውን ትናግሮዋል ስንቱ እያባረራችሁ ስንቱን አለፉ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉት ደብተራና ቅጠል በጣሽ ሳር ማሽ አሉ እኔ የማውቀው መተተኛ ቄስ አለ ወደ አለምገና የዛሬ አምስት ዓመት ይገባ ነው
በስላሴ በተክርስቲያን ያለዉን የኢሊሚናቲ ስራ እቃወማለዉ መስቀሉ ይነሳ ክብራችን ነዉ እረግጠን አንገባም
አዎ ስለ ሰዎችን ትተን ስለ ቤተ ክርስቲያን እንጨነቅ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው የሰራሚክ መስቀሉን አንሱልን ብጹዕ አቡነ ሄኖክ አባታችን እብኮት 😢😢😢😢😢😢
እንኳን አብሮ አደረስን
እረ ሰዎች ግራ ገባን በቃ ዝም ብለን እንፀልይ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ፈራጅ ፈጣሪ ነው ድል ለፋኖ
ቤተክረርሰቴያናችን የንዋይ አፍቃሪዎች መጨዋቻ አትሆንም ይህ ቀን ያልፋል ሩቅ አይሆንም እግዜአብሔር ትእግሰቱ ብዙ ነው:
❤❤❤ bertulen ❤❤❤
እሰኪ ወደ ራሳችሁ ተመለሡ እውነተኛ አባቶቻችን ን ማሣደድ ተገቢ አይደለም ሕዝብ ነው ያዳኑት ምነው የተመማመ ቢድን ምን አለበት ቆይ
ልቦና ይስጥህ ማስተዋል ሲኖርህ ስለመምህር ግርማ መናግር ትጀምራለህ አትካብን ተዋቸውውውውው
እና ዘማሪ እና ሰባኪ ይመጣል ተብሎ በየቤተክርስቲያኑ የሚለጠፈው እና የሚነገረውስ ምን ልትለው ነው
በእውነት ነው የምላችሁ በአገር ቤት ያላችሁ ወገኖቼ በተለይ ለአገራችሁና ለእምነታችሁ ዝም አንልም ብላችሁ በቅን በፍቅር የምትናገሩ ተቃጠላችሁ! በመይም ፖለቲከኛና ኃይማኖተኛ!!!
ሰላም ወንድም ነጋሽ
በእውነቱ እንወድሀለን በነመምህር ግርማ ወንድሙ አትምጣብን ብዙ ያልገባህ ነገር አለ ያልተገለፀልህ የጻፍት አንተ እንደገለጽከው አይደለም እኛ ይገባናል ምን ለማለት እንደፈለጉ ደግሞ አንተ ነህ ተመፃደቁ በለህ የተረጎምከው ምን አመጣው መመጻደቅ
ወንድማችን ነጋሽ በራስክ ሚዲያ ስታለቅስ የምትውለው ስትወጣ ስትወርድ ስትለፋ የምናየው ከኢትዬጵያ ውጪ ስላሉ ምእመናን እና ቤተክርስትያን አይደለም አይደል የምታወራውን ደግመ አድምጠው አስተውለው
እውነተኛ አሳዳጇ አንተ አንዱ ነህ:: አንድም ቀን የባህል መድኃኒት ጠንቋዮችን ተቃወም ሕዝቡንም አስተምር።
#ቂል‼️
Amen eingan Abero Aderesen.🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረ ተው ሶዎች አጥማቂያን ስላሉ ለምእመኑ በመቆርቆር ነው እንጂ እነሱን በመተቸት የሚያገኙት ነገር የለም እስኪ አባቶችን ለምን እነሱን እንደሚቃወሙ ጠጋ ብላችሁ መጽሀፍ ቅዱሳዊ መልስ ይሰጧችኋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏
Bermil kedus Giorgis hid...ewenetun yegeltelehal yene wendem
ቅዱሥ ጳውሎሥ የእግዚአብሄር ወዳጅና ተቆርቋሪ ሆኖ የእግዚአብሄርን አገልጋዮች በኩራት ይገድል ነበረ ምክንያቱም እሡ የህግና የእውቀት መ/ር ነኝ ብሎ ሥህተትን በሥህተት፣ህግን በሥህተት ህግ ሥለሚተነትንና ሥለሚፈርድ ፈርዶም ሥለሚገድል ለራሡ ትክክልና ጀግና ነበር። እንዴትና እንዴት እንዲህና እንደዛ ይደረጋል ይል ነበር የቀደመው ሣይሆን የመጨረሻዋ በረከቱ ትደርብን
ፈጣሪ ይቅር ይበልህ!!
ግን አንተ ነህ ወይስ በውስጥህ ያለው ነው የሚያወራው ለምን ትናደዳለህ ሰው ሲድን የሚናደድ ዲያብሎስ ብቻ ነው
🛑🛑 Yematreba antem hasetegna mehonachewn alawkm new mitlew?
Wondime egnako,gira,geban,yetun,enimen????
ተዋሕዶ እናቴ 😢😢 ፈተናሽ ከቤት ነው አጥማቂ የሚከተሉ ልቦናቸውን ያብራ
እንዴት አለህ ስልክ ቁጥርህ ባገኝ ደስ ይለኛል
ደቡብ አፍሪካም አንድ አጭበርባሪ አጥማቂ አለ ህዝቡን እያጭበረበረ ነው ። በጥናት ድረሱበት በስመአብን በአግባቡ ማለት የማይችል አጥማቂ ወንድማችንን ነጋሺ ድረስበት ተቸግረናል ።
አተገብቶሀል አባቴየ ቆርቶዶክስ ያለችበት ሁኔታ ያሳዝናል ለሁለት ከከፈለ ቆየ ለገዘብ ብለዉቆርቶ ዶክስንም የተጠጉ አሉ የነ አባገብረ ኪዳን ግሩፖ እነዚ ሰወች አንድ ካልተባሉ ከባድነዉ 😢😢😢ምህር ግርማ እና ቀሲሴ ግን ሊሉችሜ ጡሩ እየሰሩነዉ ምመኑ ወደባአድ አምልኮ የገባዉነዉ የመለሱት ጥሩ አባቶች ናቸዉ❤❤❤❤❤
Entef yalkew nger b vido btasayen ayshalm zmblen kmnnamen?metchet felgahal tastawkale gra endegebahm tastawkale. Aleu kmtel betatenachew nw meshalw ewnetw tawkow nber.genn kante ehe altbkum
ደግሞ ነጋሽ የሆነ ነገር ትዝ አስባልከኝ የአዲስ አበባ ሀገረስብከት አገልጋዬች በኦዲት ምክንያት ስራ በዝቶባቸው ለዛ ይሆናል እንግዲ
የምትናገረውን ግን ታውቀዋለህ?
Thank u እኔም እሚለው ነገር ቢኖር ሁሌ ይህንን ነው ምእመኑ እንዲሳሳት መንገድ የሚከፍቱለት ራሳቸው ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚገኙ ካህናቶች ናቸው ነጋሽ አንተ ምንም የተሳሳትከው ነገር የለም ትክክለኛውን ነገር በይፋ ነው ያወጣው
ምንድነው አንየ እራሱ ምትለው አጥማቂውን ደግፈህ እየተከራከርክ ነው የሚመስለው
Tenqay yehone weym yemiyamelk aba grma ytelal slezh mefetesh alebh
እወነታቸውን ነው ምን ሰተት አለው ታዲ ትምህርታቸው ምነው በአውሮፓ የለም እያለክን ነው ምነው ለቃሉ በጣም አጋነንክው አንተም ይቱብ እንዲከፍልክ እየሰራክ አይደለም
ሰይጣን አምላኪ አገልጋይ አለው በመጀመሪያ ደረጃ መጠየቅ የነበረባቸው ለወታደር ግርማ ስልጣነ ክህነት የሰጡት አባት ናቸው ሳይማር አሃዱ አብቅዱስ ብሎ ፀሎት ማድረስ ለማይችል ሰው ክህነት መስጠት ምን ማለት ነው ይህ አልበቃ ብሎ ጥንቁልናን ከአባቱ በህይወት በህይወት እያለ እየወረሰ ላለው በስም ካህን ልጁም ጀመረ የቤተክርስቲያናችን ጣጣዋ አበዛዙ የፈተናችን ብዛት መንኮሰ ሞተ መባሉ ቀርቶ መንኮሰ በላ ሆነ በዘመናችን እባካችሁ አባቶች እነዚህን አባትና ልጅ ከቤተክርስቲያናችን አውደምህረት አስወጡልን ።
አንባቢው ያስተውል የተባለው ለአንተ ነው።
እንኳን ቤ/ያን የፖለቲካ ፓርቲ ከሌላ ፓርቲ መጥቶ አያገለግልም! መንፈስን መለየት ካልቻልን የክፉው፥ አሳሳቹ፥ አስመሳዩ መንፈስ መጫወቻ እንሆናለን!
እረ ምንም የመስቀሉ ነገር በጭራሸ የንጉሱ አይደለም እዉነት ትወጣለችአትቀርም በእዉነነት
🌸እግዚአብሔር ሆይ🌸
የሃጢያታችን ብዛት ብዙ ነውና ይቅር በለን።
ሳይገባቸው ገብቶናል እያሉ ይህቺን ቤተክርስቲያንን ለሚያረክሱ በምህረትህ እባክህ ልቦና ስጥልን።
የመምህር ግርማ ወንድሙ ተማሪ ውች ሰብስክራይብ አንሱ እሄደብተራ ነው አንተ ምን አቅም አለክ ወሬኝ
They teach a true biblical story so ………
Ena mindnawu nawu chegirwu
ነጋሽ ቻለው የሰው ተከታዮች ለስድብ ግር ብለው ይመጡልሀል 😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል
ነጋሽ እባክህ ብዙ አትናደድ ንዴት ጤንነት ያቃውሳል:: እነዚህ እኮ እንኳን ክርስቲያን ጨርሶ ሃይማኖት የላቸውም:: መችም የእዚአብሔር ቁጣ ሲመጣ ወየውላቸው
አንተ ምን እያደረክ ነው ድጋሜ ?????
ቤተክርስቲያንኮ የኛም ጭምር ናት አላበዛችሁትም።ዝምታችን ቤተክርስቲያንን ዋጋ እያስከፈላት ስለሆነ ካሁን በኋላ ዝም የሚል የለም።ገና 1001 መምህር ግርማዎች ይነሳሉ። አንተ የምትተኛ ንቃ ክርስቶስ ያበራልሀል።
አይይይ እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያን እዲህ የማንም መጫወታ😢😢😢 ግዴለም ወዮልን ለራሳችን ሁላችንም በዘራናት ልክ እናጭዳታለን።😢😢
አልገባኝም
ያንተን ሚዲያ ማየት ከዚህ ብኋላ ምንም ጥቅም የለውም ጉዳት እንጅ
ኧረ ክርስቲያኖች ዐይናችን ክርስቶስ ላይ ብቻ ይሁን። ይህን ግለሰብና ጠንቌይ አባቱኅ የሾማቸው ሳዊሮስ ነው። እና ምን ጠብቀህ ነው ወንድሜ። የቃሉ ፍፁም ላይ ነን። ማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 24ን እናንብ። እግዚአብሔር አምላካችን የስቃዩን ዘመን ያሳጥርልን።
ነጋሽ ከአንድ ወር በፊት ላስታውስ ከአዲስ አበባ በቅርብ እርቀት በሚገኝ አንድ ደብር ላይ የዛ አካባቢ ፓፓስ ወደውጪሀገር ሄደው አቡነ ናትናኤል አርቲስቶች በተገኙበት አገልግለው የንግስ በዓሉ ተከብሮ አለፈ ።በንጋታው ዳቆን የምቶሉት ፖለቲከኛው ልጅ አባታችንን ያለሀገረስብከታቸው ለምን ተገኙ ብሎ ሲሣደብ ሲከስ አንተ ነጋሽ በዳዳ ለምን ከባት ናቸው ያለሀገረስብከታቸው ቢገኙ ቢያገለግሉ ምን ችግር አለው በለክ ስትሞግት ነበር !!! ቆም ብለክ አስብ ።በማለዳ መያዝ ማለት ትርጉሙ ኢሄ ነው ።
በዚህ ጉዳይ ጎሮ ሚካኤል ያሉ አንድ አባት አናግሬ ነበር መምህር ግርማ ትክክለኛ ናቸው ወይ ስላቸው አይ አይደለም ግን ለቤተ ክርስቲያኗ እሳቸው ሲኖሩ ብዙ ገቢ ስለምታገኝ ለገቢው ብለን ነው ብለውኛል ታዲያ ምእመኑን የምታሳስቱ እናንተ ናችሁ ብያቸዋለሁ
እደ ገቢ ይገኛል ተብሎ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሊዋርዱ ነው እደ
መምህር ግርማን የሚጠሉ አድም ደብተራ አድም የደብተራ ልጆች ናቸው ፁሙ ፀልዩ ቁረቡ ስገዱ ባሉ እሳቸውን መሳደብ ጠበል የሚያጠምቁት ቤተክርስቲያን የሚያስተምሩት አስራታችሁን ለቤተክርስቲያን ስጡ ነው ምን ያርጓችሁ???????@@tsehayaserat6378
አንተ ያናገርከው የጎሮው እራሱ መተተኛ ነው።
መምህር ግርማ መተተኛ ሌባ ነው።
eineme ye kedemo wetader eindeneberu ye balebetachew gadega siyaweru semechalehu.ye hone sehate lay new Atemaki nege belewe ye wetute
አቀራረብህ ጥሩ ነው ነገር ግን የ video ማስረጃወችን ባአጋዥነት ብታቀርብ ? ብዙውን ጊዜ አንተብቻ ባትይዘው
አቶ ግርማ ልጁን እውረሰው ??? 😂😂😂
Please please please brother don’t say nothing about my father Girma let me tell you I be in drugs almost 25 years after I start listening my father Girma i stop smoking not only cigarettes it’s a lot drugs I stop using and I start paying my 10% to the church even I sent to you 10,000birr for requesting for church I think it’s gadam brother please just try help church the your gift but if u change your lane you lost the game . I’m witness for memhere Girma but still I’m go help and support you.
ግርማ የአጋንት ነጋዴ ከነልጅህ ከቤተክርስቲያን ላይ አንሳ
ችግሩ እኮ ከአጥመቂዎች ብቻ አይደለም ችግሩን እያወቁ ለችግር መፍትሔ ከማያመጡ የበላይ አካለት ነው
መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ ስጥልን
አንተ ማን ነህ?
ኧረ እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ፍርድህ ዘገየ