ብ/ጀነራል ተስፋዬ ሀ/ማርያም የጦር ሜዳ ዉሎ መፅሀፍ ደራሲ በቅዳሜን ከሰዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @jsjsjkskdkdkd1972
    @jsjsjkskdkdkd1972 Рік тому +1

    ብ/ጀነራል ተስፋዬ ሀ/ማሪያም ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ታከብርሀለች

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ቅዳሜን ከሰዓት እንዲህ አይነት ትልልቅ አባቶች ስታቀርቡ ሰዓት ላይ አስቡት ከትልልቅ አባቶች ብዙ ትምህርት ና ምክር መወሰድ ይቻላል

  • @netsanetlayew5372
    @netsanetlayew5372 4 роки тому +1

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን

  • @teketelachamo8096
    @teketelachamo8096 4 роки тому +1

    መልካም ዕለተ ቅደሜ ይሁንለችሁ ለአገረችን ስለም ይሁን አሜን በሉ

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 4 роки тому

    ሰላምና ዋሌ ስወዳችሁ በተለይ እንደዚህ ትልልቅ ሰዎችን ስታቀርቡ በጣም ደስ ይላል

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 4 роки тому +1

    አባታችን ጡሩ ፣ስው

  • @ephigreat4107
    @ephigreat4107 4 роки тому +2

    I learned every time how shabia was very strong.

    • @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
      @የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 4 роки тому

      እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም ወገኖቻችን ኢቢኤሶች እኔ እኮ ግርም የምትሉኝ የሙስሊም ወገኖቻችን በአል ሲሆን የሀይማኖት እንግዳ ጋብዛችሁ ስለ በአሉ ትጠይቃላችሁ የኦርቶዶክስ በዓል ሲሆን ግን በዋዛ ፈዛዛ በዘፈን በጭፈራ ታሳልፋላችሁ ስለበዓሉ ምንነት ሳንረዳ ረ ተው እንዲህ አይነት ነገ ይቅርባችሁ። ለእኛም ጊዜ የማንንም "ጨዋ" አርቲስት ጋብዛችሁ ከበዓሉ ጋር የማይሔድ ነገር ከምታደርጉ ስለበዓሉ ምንነት የሚያስረዱ እንደእነ ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ እንደነ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ እንደነ ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ እንደነ ዲያቆን ብርሀኑ አድማስ እንደነ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝን ጋብዙልን ለዛ በሰላም ያድርሰን።

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому

    ስወዳቹ. እኮ. ቅዳሜዎች. እናንተም የታሪክ. አስተማሪዎቻችን ናቹ. መፃፉን ለማንበብ.ልባችንን ታነቃቁታላቹ

  • @alemayatube
    @alemayatube 4 роки тому +3

    ዋሌና ሰላም ይህን ፕሮግራም በጉጉት መጠበቅ ጀምሪያለሁ በርቱልን

  • @ST-sr6te
    @ST-sr6te 4 роки тому

    ሰላምየና ዋሌ ስወዳቸው እዳው ከስደት መልስ ወደናተ ሸገር ማለቴ አይቀርም ።።አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @ኩዶፈላሲ61
    @ኩዶፈላሲ61 Рік тому

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 4 роки тому

    እኳን ደናመጣችሁ

  • @ሀዩያስልጤዋከአልከሶ

    እንኳን ደህነ ማጣቹ ዉዶቼ

  • @ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ
    @ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ 4 роки тому

    ሰላምዬ ዋሌዬ ማሬቺ ሰላም መጣቹህ ምን ይዛቹህ ይሆን

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 4 роки тому

    እቴ ያገሬ ልጅ
    ሐገር አማን ነዉወይ? ኤፍሬም ታምሩ
    ዉቦች ናችሑ።ታምራላችሑ ።
    ሰላምአችሑ ይብዛልን ለመለላይቷ የኢትዮጵያ ሕዝቦች በ4ቱም መአዘናት።
    ብትንትናታችሑን ለሚመኝ ብትንትኑ ይዉጣ
    አሜን አሜን አሜን

  • @robaroba1103
    @robaroba1103 4 роки тому

    Selam she's beautiful as an usuall

  • @dhjyruio1186
    @dhjyruio1186 4 роки тому

    ዋልልኝ።የኑሮ።ውንት

  • @gadisehhalagorgis7083
    @gadisehhalagorgis7083 4 роки тому

    😘😘😘💚

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 роки тому

    በአንድ ወቅት እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ ጀግኖች ነበሩን እንደ ዛሬ የእነ ጃዋር ቄሮ ቅራቅንቦ ወሮበሎች ውርጋጥ ማላገጫ ሳንሆን ያልታደለች ምስኪን ሀገር።

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 роки тому

    Kedami keshat des yemle zegejet new gen balefew.segabet hedachew engan merakachenen bemeswaxachew ker belogal wedachewalew bertu

  • @user-ne1ml3wu9b
    @user-ne1ml3wu9b 4 роки тому

    እረ እኔ ከዚህ ከልጅ ፍቅር ይዞኝ ልሞት ነዉ

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 роки тому

    ወንዲ ጋዜጠኛ አማተር ነገር ነው!!