Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
ስሊጥ በእንግሊዝ ምን ይባላል በጣም ጠቃሚ ትምህት ነው አመስግናለሁ
Welcome doctor thanks for sharing a good video 🙏
አሪፍነው ዶክተር
Amsgnlh wedem alem ❤
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ወድማቸን ❤
እናመሠግናለን ዶክተር በትክክል እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ጠቃሚ ነው
❤ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
እናመስግናለን ❤❤❤
Woow thank so much
እናመሰግናለን ዶክተር
ዶ/ር እናመሰግናለን ዘይቱንነዉ ወይስ ፍሬዉንነዉ መጠቀም ያለብን ነጩን ወይስ ጥቁሩንነዉ መጠቀም ያለብን
እናመሰግናለን ስለዚህ ፕሮግራም በሻይ ማንኪያም ሆነ በሌላ ምን ያህል መጠቀም እንዳለብን ብትነግረን ደሞ ጥሩ ነበረ
ዶክተር ኑግ ጠቀሜታ ከነርቭ ጋር ያለ እውቀትህን አገራን።
Amsgnlh wedem alem
ሰላም ዶክተር በጣም አመስግናለሁ ስለትምህርትህ:: እኔ የስኳር ብዛት አለኝ (7.5)መድሀኒት አልወስድም በምግብ እየተከታተልኩኝ ነው::የደም ማነስ አለብኝ እሁን ለደም ማነሱ እንዴት ነው አጠቃቀሙ ? በሻይ ማኪያ ወይስ በሾርባ ማንኪያ? ታምሶ ነው?ወይስ ጥሬውን እባክህ ትንሽ ዘርዘር እድርግልኝ በጣም አመስግናለሁ::
Enemeseginelan doctor
Enamesagenalen teru tmehert nawe
Ciao grazie mille 🙏
❤❤❤❤
የሰሊጥ ዘይቱሰ መጠጣት ሸግረ ይንሮወ ወይ?
👍👍👍
❤️💖🙏❤️💖
Le uirc acid tekam new?
ዱክተር በማርያም መልስልኝ ግንኙነት አድርጊ የ72 ሰዓቱን ወሰድኩ ግን የወር አበባየ አልመጣም ቼክ ሳደርግ ምንም የለም 11 ቀን ሆነእ እባክህ ንገረኝ በማርያም
Dagimashe chake adergi ke 10 ken bohal nw metawekawu
ነጩ ነዉ ወይስ ጥቁሩ ነዉ ምርጡ ?
ሁለቱም እኩል ጥቅም አለዉ ግን ጥቁሩ የተሻለ ነዉ ለሳሳ ጸጉርም አሪፍ ነዉ እስካሁን ማንም አያዉቅም ጥቅሙን
የእኛ አመጋገብ በጣም መጥፎ ነውጂ ለጤነታችን ቅባት እህሎች ጥራጥሬና አትክልት ብቻ መብላት ብንለምድ ጥሩ ነበር ሁሌ እንጀራ ዘይት የበዛበት ወጣወጥ ነው ምግባችን በተለይ ዘይትን ከምግብ ውስጥ ያለማድረግ ብንወስን ጤናችን የተጠበቀ ይሆናል ዘይት ከተጠቅምንና መግዛት ከቻልን ጥሩ ዘይት የሆኑትን መጠቀም ያለዚያ እለት እለት ትኩስ ነገር እያዘጋጀን ለመብላት ብንሞክር ጥሩ ነበር
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
ስሊጥ በእንግሊዝ ምን ይባላል በጣም ጠቃሚ ትምህት ነው አመስግናለሁ
Welcome doctor thanks for sharing a good video 🙏
አሪፍነው ዶክተር
Amsgnlh wedem alem ❤
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ወድማቸን ❤
እናመሠግናለን ዶክተር በትክክል እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ጠቃሚ ነው
❤ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
እናመስግናለን ❤❤❤
Woow thank so much
እናመሰግናለን ዶክተር
ዶ/ር እናመሰግናለን ዘይቱንነዉ ወይስ ፍሬዉንነዉ መጠቀም ያለብን ነጩን ወይስ ጥቁሩንነዉ መጠቀም ያለብን
እናመሰግናለን ስለዚህ ፕሮግራም በሻይ ማንኪያም ሆነ በሌላ ምን ያህል መጠቀም እንዳለብን ብትነግረን ደሞ ጥሩ ነበረ
ዶክተር ኑግ ጠቀሜታ ከነርቭ ጋር ያለ እውቀትህን አገራን።
Amsgnlh wedem alem
ሰላም ዶክተር በጣም አመስግናለሁ ስለትምህርትህ:: እኔ የስኳር ብዛት አለኝ (7.5)መድሀኒት አልወስድም በምግብ እየተከታተልኩኝ ነው::የደም ማነስ አለብኝ እሁን ለደም ማነሱ እንዴት ነው አጠቃቀሙ ? በሻይ ማኪያ ወይስ በሾርባ ማንኪያ? ታምሶ ነው?ወይስ ጥሬውን እባክህ ትንሽ ዘርዘር እድርግልኝ በጣም አመስግናለሁ::
Enemeseginelan doctor
Enamesagenalen teru tmehert nawe
Ciao grazie mille 🙏
❤❤❤❤
የሰሊጥ ዘይቱሰ መጠጣት ሸግረ ይንሮወ ወይ?
👍👍👍
❤️💖🙏❤️💖
Le uirc acid tekam new?
ዱክተር በማርያም መልስልኝ ግንኙነት አድርጊ የ72 ሰዓቱን ወሰድኩ ግን የወር አበባየ አልመጣም ቼክ ሳደርግ ምንም የለም 11 ቀን ሆነእ እባክህ ንገረኝ በማርያም
Dagimashe chake adergi ke 10 ken bohal nw metawekawu
ነጩ ነዉ ወይስ ጥቁሩ ነዉ ምርጡ ?
ሁለቱም እኩል ጥቅም አለዉ ግን ጥቁሩ የተሻለ ነዉ ለሳሳ ጸጉርም አሪፍ ነዉ እስካሁን ማንም አያዉቅም ጥቅሙን
የእኛ አመጋገብ በጣም መጥፎ ነውጂ
ለጤነታችን ቅባት እህሎች ጥራጥሬና አትክልት ብቻ መብላት ብንለምድ ጥሩ ነበር
ሁሌ እንጀራ
ዘይት የበዛበት ወጣወጥ
ነው ምግባችን
በተለይ ዘይትን ከምግብ ውስጥ ያለማድረግ ብንወስን ጤናችን የተጠበቀ ይሆናል
ዘይት ከተጠቅምንና መግዛት ከቻልን ጥሩ ዘይት የሆኑትን መጠቀም
ያለዚያ እለት እለት ትኩስ ነገር እያዘጋጀን ለመብላት ብንሞክር ጥሩ ነበር