[ከ4ኪሎ አፈንግጠዋል?]"የኦሮሞ ጥያቄ አልተመለሰም "ሌንጮ ለታ የአቦይ ስብሓትና ኦቦ ሌንጮ ወዳጅነት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @Tenker1219
    @Tenker1219 2 години тому

    Thank you doctor

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 7 годин тому +1

    Simart intelligent dayinamic poletishan dear Dr sisay menigsta

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 23 хвилини тому +1

    The poll. The oromo people have no representation at all. Unity the source of Strengths for justice !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow!!!

  • @AbdijelilMahadi
    @AbdijelilMahadi 6 годин тому +1

    በኢትዮጵያ ሰማኒያውም ጎሳ/ብሄር/ ቢጠየቅ ያልተመለሰለት ጥያቄ አላቸው፤ ነገር ግንኸ 58:37 ኢትዮጵያ የተባለችውን አገር ዛሬ አቆይተው የስረከቡን ሰማኒያወም ጎሳ/ብሔር/ ደምና አጥንታቸውን ከስክሰው መሆኑን
    በጥልቀት ማወቅ ያስፈልጋል።
    58:37

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 8 годин тому +2

    ሌንጮ ለታ ጡረታቸዉ አልተከበረላቸዉም እንዴ? ምናልባት የኦሮመ ጥያቄ አልተመለሰም የሚሉት ጡረታቸዉን እንዳይሆንደኸኸኸኸኸኸኸኸኸ

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 8 годин тому +3

    ኦሮሞ እራሱን እያስተዳደረ ነዉ።
    የናቴ መቀነት አደናፈቀኝ ነዉ።

  • @deressehaile9282
    @deressehaile9282 6 годин тому

    እነ ሌንጮ ያሉትን ለመድገም የተዘጋጀ ኢንተርቪው እንጂ የመተቸትና ስህተቱን የማረም ጠብታ ቁምነገር የለበትም።

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Годину тому

    ብሔርተኞች እነሱ ስልጣን ሲይዙ ኢትዮጵያ ሃገራቸው ናት። ስልጣናቸው ላይ የፍትህ ጥያቄ ስነሳባቸው ነፃ አገር መመስረት ይፈልጋሉ። ይህን ህውዋት አሁን እያነሳ ነው፥ የኦሮሞ ብልጽግናም በስልጣናቸው ላይ የፍትህ ጥያቄ ሲነሳባቸው ነፃ ኦሮሚያን እናቋቁማለን ይላሉ። ይህ ሁሉ እንወክለዋለን ለሚሉት ህዝብ ጠቀሜታ ሳይሆን የስልጣን ጥቅመኞች ለማስከበር የሚናገሩት ማደናገሪያና በህዝብ ስም ከተጠያቂነት ለመሽሽግ ነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 8 годин тому +2

    ዶ/ር፡ ሲሳይ፡ አመስግኖታለሁ፡ ይህን፡ ሁሉ፡ ዓመታት፡ መካከለኛ፡ በመሆን፡ የአገራችን፡ ታሪክና፡ ፓለቲካ፥ ስለ፡ አስተማሩን!

  • @elnadnadel2551
    @elnadnadel2551 6 годин тому

    የኦሮሞ ፅንፈኞች ያልገባቸው ነገር አማርኛ እንኳን የአማራ የኢትዮጵያ ሊሆን የሚችለው ከፊሉ ነው:: አብዛኛው የአማርኛ ቃላቶች የተውሶ ናቸው::

  • @IdirisMuhammed-r9l
    @IdirisMuhammed-r9l 9 годин тому +1

    Amhara, Amhara, Amhara------we can took much

  • @tadessekebede6671
    @tadessekebede6671 2 години тому

    ዶክተር ሲሳይ አመሰግናለሁ ። ይህንን የተፈጥሮው የሰውነት ልዕልናን አጉልተህ ወይም መሰረት አድርገህ የተማከለች ኢትጵያውያን ሆና እንድትኖር ወይም በዚህ ደረዳ ሞልታና ታይታ ሀገርና አክብረንና ተከበርን እንድንኖር የሚያደርግ መርህ ያለህ እውቁ ምሁር ብያለሁ ። ወይም የአሜሪካን ዶናልድ ዶናልድ ትራምፕ ብያለሁ ።

  • @Khm1103
    @Khm1103 8 годин тому

    As a Dr he need to read and check Eritrean international boundaries never since the inception. Why don't check the international boundaries rather than give a wrong information that Eritrea on the land belongs to her.

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 4 години тому

    ሌንጮና ያኛው ትግሪው,ታሪካዊ ስህተት.ሰር
    ተዋል, ኢትዮ/ያ ዛሬ ብታመምም,ግን,አልሞተ
    ችም,ደሞም አትሞትም,ይህን ይወቁ,,🙏..

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 7 годин тому

    ተኝተህ አስወስደህ አሁን ምን ልትፈጥር ነው?

  • @dawitmehadere1529
    @dawitmehadere1529 Годину тому

    Tulutula yehone sewye

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 37 хвилин тому

    😂😂😂 የጋላ መንግሥት አክትሟል😂😂😂

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 8 годин тому

    እባክህን ዶ/ር ሲሳይ የነገሮችን ጫፍጫፍ ይዘህ እውነታን አታዛባ።

  • @Bereda100
    @Bereda100 Годину тому

    Disinformation 101☝🏾🤡