ሰበር ዜና - ያልተጠበቀው ሆነ እስራኤል ታይቶ የማይታወቅ መሳሪያ አፈነዳች በሊባኖስ ከባድ ጭንቀት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

КОМЕНТАРІ • 269

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 13 годин тому +61

    መንግስተሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!!!!

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 12 годин тому +56

    እኛ ሊባኖስ ውስጥ ያለነው እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 10 годин тому +22

    ውድ ኢትዮጵያውያን በሊባኖስ የምትኖሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😢

  • @የደሙፍሬነኝ29
    @የደሙፍሬነኝ29 13 годин тому +46

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ ሰላም ፍቅር ደስታ በቤታችሁ ይግባ ሰላም ለሃገራችን ❤🎉

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 9 годин тому +9

    እስራኤል ጀግኖች ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiratuDantemo
    @MiratuDantemo 12 годин тому +13

    ዬማጨራሻ ዘመን ስለሆኔ በፍጥናት ክርስቶስን እንመን ንሳ እንግባ❤❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 13 годин тому +13

    አቤሎ 3 ቀን ሆነው እኮ ምነው ዘገዬ እያልኩ ነበር እግዚአብሔር ከድንገተኛ ሞት ይሰውረን ፀልዩልን የአቤሎ ቤተሰቦች በሊባኖስ ለምንኖር ስደተኞች በፀሎት አስቡን

    • @traaaaavhayene3555
      @traaaaavhayene3555 10 годин тому +1

      እግዚአብሔር ያስባችሁ ወገኖቼ

    • @habtamamare3057
      @habtamamare3057 10 годин тому +1

      እሱ የዘገየዉ የመንግስት ስራ እየሰራ ነበር 😂😂😂

    • @yemariam628
      @yemariam628 10 годин тому +1

      አይዞአችው እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u 12 годин тому +7

    እስራኤል ምን አይነት ጉደኛ ሃገር ብትሆን
    ነው?ለሀሉም ሃገሮች ሰላሙን ያምጣልን

  • @berekettunkala6949
    @berekettunkala6949 11 годин тому +5

    አቤሎ የአንተን ብቻ የዜና ምንጭ አድርገን ስለምንጠቀም የሚከተሉት አስተያየቶች ይድረሱህ። አንደኛ ዜናውን ለመዘገብ ዘግይተሀል። ሁለተኛ "ንጹሀን ዜጎች" የሚለውን ቃል በቦታው ብቻ ተጠቀም።

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b 11 годин тому +15

    ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ ነው ወገን በዚህ ሰአት ፊትን ወደ ጌታ ማዞር ነው የሚጠቅመው 🙏

    • @LuckyTadesse
      @LuckyTadesse 10 годин тому +1

      🙏🙏

    • @badrea36
      @badrea36 10 годин тому +3

      መቼ ነዉ ቀኑን ንገሪኝ ?

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 9 годин тому +1

      ​@@badrea36አቶ መሀመድ አርፈው ተቀመጡ

    • @badrea36
      @badrea36 8 годин тому +1

      @@hewanadamanazreth443 ቢራ በጠጣሽባት አፍሽ የኛ ዉድ ነቢ አይጠሩም

    • @user-ni8ve5pq6p
      @user-ni8ve5pq6p 8 годин тому

      @@hewanadamanazreth443😂😂

  • @KambataDamboya
    @KambataDamboya 13 годин тому +26

    በለባኖን ያላችሁ እህቶቼ ፈጣሪ ይጣብቃቹ 😢

    • @AsniEthiopia
      @AsniEthiopia 5 годин тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @እየሱስጌታነው-ጨ3በ
    @እየሱስጌታነው-ጨ3በ 12 годин тому +10

    ቤሩት የምትሠሩ እህቶቼ መደሙ ይሸፍናቹ ፈጣሪ የኔውዶች

  • @anshasva3647
    @anshasva3647 13 годин тому +18

    እዉነት እስራኤል አትቻልም ደሞ ሂዝበላ ምላሽ እሰጣለዉ ይላል አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል ቤሩትም እንደ ጋዛ ነዉ የምትሆነዉ

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 13 годин тому

      ሴጣን በምድር ሀይል አለው የታላቅዋ ሴጣን አሜሪካ የበኩር ልጅ ናት እስራኤል

    • @jhggvbh8669
      @jhggvbh8669 12 годин тому +1

      አሁንማ በጣም ፈራሁ ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያላቸው😊

    • @anshasva3647
      @anshasva3647 9 годин тому +1

      @@jhggvbh8669 የጠቢቡ ሰለሞን ዘሮች ናቸው ጌታዬ በቃሉ እስራኤልን ከባድ ድንጋይ አደርጋታለሁ የሚሸከማት አይችላትም እንዳለ ማመም አይችላትም

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 8 годин тому +1

      ያለ ምክንያት አይደለም የእስራኤል አምላክ የተባለዉ እግዚአብሔር ከስራኤል ጋር ቃልኪዳን ገብቷል

  • @GetahunLakia
    @GetahunLakia 10 годин тому +15

    ይስራኤል ሁሌም አንደኛ ነሽ ❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 11 годин тому +7

    ሊባኖስ ከ እስራኤል ጋ ሙሉ ጦርነት አትከፍትም ምክንያቱም እስራኤል ጋዛ እንደምታደርጋት ታቃለች።

  • @kiya2099
    @kiya2099 11 годин тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢
    ሁልትይን ሀገር ናት libanon🇱🇧🇱🇧🇱🇧

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 12 годин тому +2

    እግዚአብሔርይመሥገን ሰላማችሁይብዛ በርታልን አቤል ወድማችን🎉

  • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
    @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 13 годин тому +6

    እኔኮ ቅድመ ጥንቃቄዋ ድቅ ሀገር ጥበበኛ❤❤❤❤

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 13 годин тому +18

    ክርስቶስ ይጠብቀን እንጂ ነገሮች አስፈሪ ናቸው ሁሌ የሰቀቀን ኑሮ ነው የምንኖረው ሊባኖስ😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @muludessetaw1166
    @muludessetaw1166 11 годин тому +7

    ISRAEL❤ 🇮🇱 ❤ as always brilliant action...!

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 13 годин тому +17

    🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧😭😭😭አረ በሰቀቀን አለቅን ቤሩትዬ ክፍ አይካሽ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 6 годин тому

      ኡፉፉ እግዝአቢሔር አለ ያሲመልጣል

  • @All.don2024
    @All.don2024 12 годин тому +5

    ሊባኖስ ውስጥ የምትሰሩ ኢትዮጲያን አይዟችሁ እስራኤል የሊባኖስ ንፁህ ዜጎችን መንካት አትፈልገውም። ሂዝቡላን ብቻ የምትለቅመው ንፁህ ዜጎችን ላለመጉዳት ነው።

    • @kastube-v7p
      @kastube-v7p 11 годин тому

      ጦርነት ላይ ከታጣቂወች ይልቅ ንፁሃን ናቸው የሚጎዱት ፈጣሪ ለ ዓለም ሁሉ ሰላም ያውርድልን ።

  • @All.don2024
    @All.don2024 11 годин тому +6

    የጥበበኛው ንጉስ ሰለሞን ወንድሞች ጋ እየተዋጉ ገና ብዙ ያያሉ።

    • @mebrahim9
      @mebrahim9 11 годин тому

      የእየሱስ አላልክም ስለደፉት ነው አደል

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 11 годин тому

      አይሁዶች ውሾች ናቸው ደሞ መልካቸው እራሱ ቫንባይር ነው ሚመስሉት 😂ለነገሩ የዛን ሁላ ህፃን ደም እየጠጡ ድሮስ ምን ሊመስሉ ነው

    • @user-uc7nj3of1s
      @user-uc7nj3of1s 10 годин тому

      Awo Israeln atinkuat kenekuat gnehew 🤷💪💪💪

    • @user-uc7nj3of1s
      @user-uc7nj3of1s 10 годин тому

      😂😂😂

  • @ሄኖክያባቱልጅ
    @ሄኖክያባቱልጅ 4 години тому +2

    የኛ ጀግና እሰራኤል ለኩን ይሄን አህዝብ❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 10 годин тому +5

    ይህ የ እግዚአብሔር እጂ ነው 🤗ጥበብ በ እስራኤል አለ 👌🏼

    • @mehamedahmed-gn2by
      @mehamedahmed-gn2by 9 годин тому

      የትኛው እግዚአብሔር ነው የሰቀሉትን ነው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 8 годин тому +1

      ​@@mehamedahmed-gn2by ይሄ አፋቹሁ ነዉ ማአት መቅስፈት እያመጣ ያለዉ እግዚአብሔር የሰቀለዉ ላንቺም ጭምር ነዉ ቢገባሽ ግን ተሰቅሎ ሞቶ አልቀረም በሶስተኛዉ ቀን ተነስቶ አርጓል እሺ እግዚአብሔር ላይ አትቀልጂ በራስሽ ላይ መቅሰፍት አታምጪ

    • @mehamedahmed-gn2by
      @mehamedahmed-gn2by 8 годин тому +1

      @@fatumamehamed3270 🤣🤣🤣🤣 አትጃጃይብኝ የሰውን ልጅ ለማዳን የተሰቀለው ግሉኮስ ብቻ ነው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 8 годин тому

      @@mehamedahmed-gn2by ሰይጣን መቼ ይገባዋል አይገባዉም

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 8 годин тому

      @@mehamedahmed-gn2by ታዲያ ለምን የሰዉን ልጅ ጊሊኮስ አላዳነም

  • @user-tt5dd4pk7y
    @user-tt5dd4pk7y 10 годин тому +6

    እስራኤልን ማንም አይችላትም

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 13 годин тому +6

    ኡኡኡኡኡ አሁንስ ተስፋዬ ማንነዉ እግዝአብሄር አይደለምንምን?አምላኬ ሆይ ለለህብህ ራራ

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 9 годин тому

      እናቱ ትበዳ የኢትዮጵያ እግዚአብሔር እሄ ሁሉ እልቂት ሲደረግ የታለ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 8 годин тому

      ​@@dawitjenbere9329 በጌታ ስም አደበትህን ይፈዉሰዉ ማስተዋል ይስጥህ ወንድሜ ይሄን አንተ አይደለኸም የተናገርከዉ እርግጠኛ ነኝ

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 11 годин тому +6

    ከእስራኤል ጋር በሰላም መኖር እንጂ እስራኤልን እናጠፋለን ብሎ ማሰብ በጣም ሞኝነት ነው
    እስራኤል እግዚአብሔር የመረጣ ህዝብ ነው በመጨረሻ ዘመን ገና እስራኤልን ለመጥፋት የሚሰበሰቡትን ሁሉ ገና ከሰማይ ወርዶ የምበላው እሳት አለ

    • @MunirMahmud233
      @MunirMahmud233 7 годин тому +1

      እግዚአብሔርን አሯርጦ የገደሉት ነገርስ

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 11 годин тому +5

    אין על ישראל כול הכבוד 👍👍👍👍👏👏🌼🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💯

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 13 годин тому +7

    ኤረ በእግዚአብሔር ጸልዩ ሊባኖስ በምን አቅሟ ነው ከእስራኤል ጋር 🤔🤔🤔🤔

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 11 годин тому

      መነው ገረዲት መፈጠርሽንም የሚያቅ የለም አሽቃበጭ የዳውራ ሴተኘሠ አዳሪዎች

    • @romanbe-hj5eo
      @romanbe-hj5eo 10 годин тому

      አርፋ መቀመጥ ነዋ እየነኳት ነው እኮ ነገረኛ ጎረቤት😂

    • @HussenKedir-r7r
      @HussenKedir-r7r 9 годин тому

      ሊባኖስና ተይና ሂዝቦላህ ብቻውን እስራኤልን የማውደም አቅም አለው ከባባድ መሰሪያ አለው ሙሉ ጦርነት እስራኤል ያለወጀችበት ምክኒያት ሂዝቦላ ከባድ መሰሪያ እንዳለው ስለወቀች ነው እስከዛሬ ያለወጀችው ፈርታ ነው

    • @user-eg8ss9vk8x
      @user-eg8ss9vk8x 6 годин тому

      ​@@HussenKedir-r7r ere ataskegne 😂😂😂😂

    • @user-eg8ss9vk8x
      @user-eg8ss9vk8x 6 годин тому

      ​@@HussenKedir-r7r bekerb tayalke wede dengay alem setkeyer jeneralachiwen leyta yemetachi jegna hager mhonuan atrsa Islam fesam nw bakhi sadam husen osama beladen endhum lelochin asebe mechireshachiew werdet nw😂😂😂

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 12 годин тому +2

    ቸር አውለን
    ቸርም አሰማኝ🤲

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 12 годин тому +1

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @fekadusyoum1007
    @fekadusyoum1007 13 годин тому +21

    የዳዊት ሀገር ጠላትን ድባቅ ሲያደርገው ከደስታ ላይ ደስታ ይጨምርልኛል እድሜ ለእስራኤል

    • @beshirhassen5652
      @beshirhassen5652 13 годин тому

      ፍልጦ

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 13 годин тому +3

      ሴጣን በምድር ብቻ ነው ሀይል ያለው እስራኤል እንዲህ እንዳበደ ውሻ እንዳቅበዘበዘሽ መጨረሻሽ አያምርም😂😂

    • @beshirhassen5652
      @beshirhassen5652 13 годин тому

      @@MunaEbrahim1318 ትክክል ምድሪቷ ላይ በሠው ደም ይጨማለቁ ይግደሉ ይህች ጠፊ አለም ናት

    • @mebrahim9
      @mebrahim9 11 годин тому

      እየሱስም ድባቅ የተመታው ጠላትህ ስለሆነ ነው አደል እከክ

    • @nigistiberhane9150
      @nigistiberhane9150 11 годин тому

      እስቲ ስለሰላም ዘምሩ

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 10 годин тому +1

    በሊባኖስ ለምን ኖረው ስደተኞች አምላክ ይጠብቀን

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 11 годин тому +2

    እነሱ ሲዋጉ እስራኤል እጇን አጣጥፉ የምትጠብቃቸው ይመስል ወሬያቸውን ይነፉሉ

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 12 годин тому +2

    ሠላአም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 8 годин тому

    እስራኤል ሁሌም አለም አቀጥቃጭናት ❤❤ ይሆናል❤❤❤ ምክንያቱም የዳውትድል ያረገውበአድጠርነው።❤❤

  • @קאסיהדמקה
    @קאסיהדמקה 2 години тому +1

    እስራኤል❤❤❤❤❤

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mz Годину тому

    ሊባኖስ ያላችሁ ወጋኞቼ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏😭 ሊባኖስ አይዞሽ 2ኛ ሀገሬ ኡውነት ያዛዝናል 😭

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 8 годин тому +1

    እስራኤል ድሉ ያች ነው

  • @tigstgetawa
    @tigstgetawa 11 годин тому +3

    ማንኛችሁም ሀገራት እስራኤልን አትንኩ ትጠፋላችሁ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 11 годин тому

    ፈጣሪ አምላካችን ሠላሙን ፍቅሩን መተሣሠቡን አንድነቱን ስጠን ሀገራችንን ከክፉዎችና ሠይጣኖች ጠብቅልን ።

  • @romanbe-hj5eo
    @romanbe-hj5eo 10 годин тому +2

    እስራኤልን አለመንካት ነው የቃልቂዳን ምድር ናት በማንም አትበገርም በቃ እስራኤል እስራኤል ናት!!!!

  • @EmebetDarge-j1f
    @EmebetDarge-j1f 12 годин тому +3

    ሞሳድ በኢሰራኤል ቀልድ አያውቅም ❤ ኢሰራኤል እናጠፋለን እያሉ ሰጮሁ ሞሳድ ድምፁን አጥፍቶ ቅንድባቸውን እያለ ወደ ሰኦል 😂

  • @zd820
    @zd820 11 годин тому +1

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
    @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 13 годин тому +2

    እግዚዪ

  • @ReyanAbera
    @ReyanAbera 11 годин тому +1

    ሰላም ለዓለም ህዝቦች

  • @p.talshiferaw5737
    @p.talshiferaw5737 12 годин тому +2

    አለም ያልደረሰበት መሳሪያዎ እንዳላት ከ20 አመት በፉት ይታወቃል ወደፊት ከነራሻ ጋር እንደምትዋጋ እንደምታሸንፍም ይታወቃል ፡፡

  • @אבבהאבבאו
    @אבבהאבבאו 11 годин тому +3

    አስገራሚ ነው👍🇮🇱

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 13 годин тому +1

    ኤረ ትላንትም ተደግመዋል።

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 8 годин тому

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅርት እህቶች

  • @lukaserino8280
    @lukaserino8280 12 годин тому +16

    እስራኤል የሚለው ትርጉም አሁን ይግባችሁ
    በጣም ትቸያለሽ እስራኤል ❤

    • @Amriya_Bint_Seid
      @Amriya_Bint_Seid 12 годин тому +2

      እስራኤል የተረገመ ህዝብ ለሰውም ለፈጣሪም ማይመች አላህ ያንሳቸው

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s 12 годин тому +4

      ​@@Amriya_Bint_Seidድል ለእስራኤል ሕዝብ ድል ለእስራኤል ምድር ድል ለእስራኤል መከላከያ ሰራዊት 🇮🇱🇮🇱🇮🇱♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 11 годин тому +1

      ​@@NigstWelde-q2sድል ነው ያልሽው😂😂 ለነገሩ ጌታቹንም አፈር አብልታ ሰቅላዋለች😂😂😂

    • @p.talshiferaw5737
      @p.talshiferaw5737 11 годин тому +2

      ሙና ኢብራሂም እስላም የኢየሱስን ሞትና ትንሳኤ አያምኑም አሁን ኢየሱስን ማንሳት ምን አስፈለገ ?

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s 11 годин тому

      @@MunaEbrahim1318 እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም መወለዱን መገፈፉን መሰቀሉን መሞቱን ከዛም ሞትን ድል አድርጎ መነሳቱን ታምኛለሽ ማለት ነው 🤔🤔🤔

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 49 хвилин тому

    ሊባኖስ ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢

  • @AboAleath
    @AboAleath 9 годин тому

    ፈጣሪ ሆይ ሊባኖስ ያለነውን ጠብቀን

  • @p.talshiferaw5737
    @p.talshiferaw5737 11 годин тому +3

    ኢየሱስ መጽሐፍ እንደሚል ሞተ ከሞት ተነሳ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ፤ በእስራኤል ጉዳይ ኢየሱስን ማንሳት ምን ያስፈልጋል ? ኢየሱስ በመጨረሻም እስራኤልን እንደሚያድን የታወቀ ነው ፡፡

  • @germaymebrahtom436
    @germaymebrahtom436 5 годин тому

    ሠላም ፍጠሩ እስራኤል ገና የሠው ልብ ማፈንዳት ትችላለች

  • @girmanegussie6177
    @girmanegussie6177 11 годин тому +1

    ፕሮግራምህን እወደዋለሁ! ስብዕናህንም፤ ነገር ግን የዜናህን አጃቢ (ሙሉ በሙሉ) የወጭ ምስሎች ማድረግህ አገራዊ ማንነትህን እንዳላይ ሸፍኖብኛል። ሰው ስሙን እንኳን በእናቱ መጠራትን እየወደደ ውጫዊ መልኳ እና ዘመናዊነቷ ስለማያስደስተው ፎቷን ለሰው ማሳየት ያፈረ ሰው ጋር ተመሳሰልክብኝ።
    ለማንኛውም በርታ!
    👍🇪🇹❤🛠🍇⚖️⚓️🏆

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn4477 7 годин тому

    Israel is Amazing.

  • @Hassenworku-zv1kw
    @Hassenworku-zv1kw 6 годин тому +1

    እስራኤሎች ጀግና ናቸው ጌታን እራሱ አሯርጠው የገደሉት እነሱ ናቸው 😅

  • @כחכלהחהל
    @כחכלהחהל 7 годин тому +2

    እናት እስራኤል አንች ያረብ መዳኒት🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👏🏿💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @אבטהדגן
    @אבטהדגן 13 годин тому +3

    አቤል በማታውቀው ነገር እርግጠኛ ሁነህ አታውራ

  • @AbebaAbeba-m8s
    @AbebaAbeba-m8s 12 годин тому +1

    እነአቤል የወይኗ ልጁ እነ ዲየሊ ዪቲቨሮች ስለጁታ እና መግስት እደጉድ ስዘግቡ ነበር ፋኖ ላይ ምነው ጉረሯቹህ ቃል ማውጣት አቃተው ለምን ስለፋኖ እና ስለመግስት ፍልሚያ አዘግቡም የሰው አገር ከምዘግቡልን ስለአገራችን ዘግቡ

    • @beemntethiobia6654
      @beemntethiobia6654 12 годин тому

      በወድማማች መሀል ስለማይገባ ነው😂😂

    • @AbebaAbeba-m8s
      @AbebaAbeba-m8s 11 годин тому

      @@beemntethiobia6654 ትግራዋይ እና መከላከያ ወድማማች አልነበረምን?

  • @solman4482
    @solman4482 12 годин тому

    ለሰው ብሎ ሲያማ ለራስ ብለህ ስማ... ይባላል ነገ ከነሱ ከተጣላን ከነሱ የወሰድነው ሁሉ ወደ ፈንጂነት ሊቀይሩት ይችላሉ ...

  • @Nurse-yt12
    @Nurse-yt12 11 годин тому

    ዉይ የስልጣኔ ጥግ ፣ ሰውን ለመግደል ባይሆን ኖሮ በጣም ደንቅ ነገር ነው

  • @temesgenalemayehu3120
    @temesgenalemayehu3120 8 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤viva Israel ❤❤❤❤viva.

  • @alahalah5077
    @alahalah5077 31 хвилина тому

    ስርዓት፡ያዙ❤ዝምብላቹ፡አታውሩ፡ሰላም፡ይሻላልብ፡ሊባኖን፡ብዙ፡ስደተኛ፡ነው፡ያለው

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 11 годин тому

    እስራኤል መሆኗን ከምን አወቅህ አውቃችሁ ዘግቡ

  • @SisaySiato
    @SisaySiato 4 години тому

    Amazing

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 13 годин тому +1

    የመጀመሪያ ነኝ

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l 9 годин тому

    ሂዝቦላ ሚሳኤል እያስወነጨው ሲፎክር ሰሞኑን ዝም ስትለው እስራኤል መጠርጠር ነበረበት ዝብርቅርቃቸውን አወጣችው ነብሷ አይማርም እስራኤል ይሄን ፍንዳታ እንዳደረጉ የነሱን ትርምስ ስያዪ እንዴት እንደሚስቁባቸው ሳስብ እኔም ያስቀኛል ንጹሀንን አምላክ ይጠብቀን እነሱ ለስልጣናቸው ነው የሚዋጉት እኛን በደሙ ይሸፍነን።

  • @user-mi6ik1cv9l
    @user-mi6ik1cv9l 13 годин тому +1

    ካደረ ከዋለ ቡሐላ የሚያቀርብ ሚዲያ

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 11 годин тому +1

    ኢስራኤል መሆንዋ በምን ታወቀ ማብራርያ አልተሰጠች እንዴ

  • @meskerembedaso30
    @meskerembedaso30 9 годин тому

    It's like action move

  • @meleseabebe6613
    @meleseabebe6613 8 годин тому +1

    እስራኤል ስለማፈንዳቷ ምን ማስረጃ አለህ?🙄

  • @AbemelekCheru
    @AbemelekCheru 12 годин тому +1

    Pejer የውትድርና መሳርያ ነው ከላይ መልክት መቀበል ብቻ ነው ንፁሀን ጋር እንዴት ይኖራል

    • @jhggvbh8669
      @jhggvbh8669 12 годин тому

      ቤት ውስጥ ያስቀመጡት ስለነበር ነው

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 9 годин тому

      የትላልቅ ሆቴሎች ሞሎች ዘበኞች ትላልቅ ሰዎችም ይጠቀሙታል

  • @AyframDerb
    @AyframDerb 13 годин тому +5

    ድል ለእስራኤል❤❤

    • @tinaiema5107
      @tinaiema5107 11 годин тому

      ምንድነወ ድል ለእስራኤል ማአት ስጣን ብቻነው ጦርነት የሚደገፈው

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn4477 7 годин тому

    1 ስለ እስራኤል የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው፡- ሰማያትን የዘረጋ፥ ምድርንም የመሠረተ፥ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል።
    2 እነሆ፥ ኢየሩሳሌምን በዙሪያዋ ላሉት ለአሕዛብ ሁሉ የመንገድገድ ዋንጫ አደርጋታለሁ፤ ደግሞም ኢየሩሳሌም ስትከበብ በይሁዳ ላይ እንዲሁ ይሆናል።

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 11 годин тому

    ይልቁኑ ሰላም ለማምጣት ቢማከሩ እና ህዝቦላን ሀይ ቢሉት ጥሩ እቺ ትንሽዬ ሀገር ሙሉ ጦርነት ተደረገባት ማለት ለመጥፋት ሁለት ወር አይፈጅም እራሳቸው ላይ ጥፋት ባያውጁ አንዳንዴ መተው ለትልቅ መልካም ነገር ይበጃል

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 10 годин тому

    ያሳዝናል.ወላ

  • @user-xw1yn4kk6s
    @user-xw1yn4kk6s 9 годин тому

    ወገኔ ዘመኑ አልቋል። ከሚመጣው ጥፋት ለማምለጥ ንስሃ ገብተን ከኢየሱስ ጋር እንጣበቅ።
    John 11 አማ - ዮሐንስ
    25: ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤

  • @All.don2024
    @All.don2024 12 годин тому

    ጎግል አካውንት የከፈትክ ቀን በ እስራኤል ቁጥጥር ስር ውለሀል።

  • @ate6814
    @ate6814 13 годин тому +1

    አሸባሪዎች ነው የሚይዙት ንፅህና ሳይሆን

  • @dagidagi2774
    @dagidagi2774 6 годин тому

    Ena mesgnalen Abelo slemerejak

  • @halalyoutube44
    @halalyoutube44 2 години тому

    የሊባኖስ ጠቅላይ ሜኒስትር ማን ነው እኔ እስከ ማውቀው የላትም

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 13 годин тому +2

    ሞሳድ እያለ ማን የጀምስ ቦንድ ፊልምን ያያል።🤣 በፔጀሩ ተገርመን ሳንጨርስ አሁን ደግሞ ዎኪ ቶኪዎቻቸው እየፈነዳዱ ነው ። ዘይገርም!

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 13 годин тому

      በጣም ያስፈራል።

  • @LinaLina-x1s
    @LinaLina-x1s 11 годин тому

    እዴ ከትናት ወዲያ ነው የጀመርው ስጠብቅ ነበር በጣም ዘገየህ

  • @jeremiah2516
    @jeremiah2516 12 годин тому

    Don’t mess with Israel

  • @samrialem1917
    @samrialem1917 Годину тому

    Israelen almadenek aychalem❤

  • @אבבהאבבאו
    @אבבהאבבאו 11 годин тому +3

    አንች ድንቅ ሀገር ጥበቡን የሰጠሽ ላንች ብቻ ነው አንዱ አመላክ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 13 годин тому +5

    ህዝብን ጨረሰቻቸው እኮ ምን አይነት የተረገመች ነች 😭😭 እስራኤል ምትባለው

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 13 годин тому +2

      ሴጣን በምድር ሀይል አለው

    • @NoriNori-yp2du
      @NoriNori-yp2du 13 годин тому +3

      እስራኤልንፈጣሪይርዳትታሸንፋለች

    • @beshirhassen5652
      @beshirhassen5652 12 годин тому +2

      @@NoriNori-yp2du ሤጣንን ሤጣን እንጂ ፈጣሪ አይረዳውም ትክክል ነህ በምድር ሤጣን እያገዛት የህጻናት የሴት የአሮጊት የሽማግሌ ደም እየጠጣች ለሤጣኗም እየገበረች ለጊዜው ልታሸንፍ ትችላለች የሠማይ የምድሩ አምላክ እያየ ነው እናንተ ብትጨክኑ ብትክዱ

    • @kokikokiy5008
      @kokikokiy5008 12 годин тому

      @@NoriNori-yp2du አረ ተው እጂ ኮተታም

    • @efyabrha9839
      @efyabrha9839 12 годин тому

      ​@@beshirhassen5652ጭንቅላኣት የለቹም የ ሰው ኣንገት በሴፍ ሞቅረጥ ትችላላቹ ነቢ መሓምውድ ኣንገት ሰው ሞቅርጥ ብቻን ነው የ፡አገራቹ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 12 годин тому +2

    እራሳቸዉ ነካክቶ ነዉ እስራኤልን የቀሰቀሱብን

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 7 годин тому

    ቢያርፉ ይሻላል ኢስራኤል አደገኛ ናት

  • @53067
    @53067 7 годин тому

    ሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር የላትም ለመዋጋትም አልተነጋገረችም ከየት አምጠህው ነው የምትቀደደው ፔጀሩም የፈነዳው በሂዝቦላ አባላት ላይ ነው🤔

  • @AsrratAssrat
    @AsrratAssrat 8 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 7 годин тому

    እስራኤልን ቀልድ አታቅም

  • @jhggvbh8669
    @jhggvbh8669 12 годин тому

    ሊባኖስ ወደ ጦርነት ከገባች በሳምንት ውስጥ ነው እሚጨርሱውን

  • @2010dawit
    @2010dawit 12 годин тому +5

    ድል እስራኤል 💪💪💪💪💪እስራኤልን የነካ የለውም በረካ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 9 годин тому

    Arabia if you think you are above????? Believe me there's know way. Because..........

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 6 годин тому

    ዊይ እሲራኤልአባት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 8 годин тому

    Please