God bless you brother. I'm amazed that how determined you are, keep up the good work and do not give up, most obstacles in life it comes to benefit us. We need more people like you .
I trust we will soon have the vitamin content as well. This surely will develop the confidence of the customer to seek for the product and at the same time increase sale. Tks
If you are giving your supplement as a table , the table may have preservative too. I am sure you have a point but it is hard to know the quality and what is in the supplement.
People need to be careful about his claims. Some one with diabetes ends up taking his "Supplement" and avoid taking their insulin, they could end up with fatal diabetic ketoacidosis. I don not think he knows what he is talking about. Dr Bethelehem, what do you have to say about this.? The hosts as well as JTV could be held complicit if some one is hurt using his products.
እድሜ ከጤና ጋ ጥበብን ጨምሮ እግዚአብሔር ያብዛልዎት!!!
God bless you brother. I'm amazed that how determined you are, keep up the good work and do not give up, most obstacles in life it comes to benefit us. We need more people like you .
Ato Alemu, God bless you for your effort and product with your positive outlook and vision. Very inspiring.
እግዚአብሐር ይስጥልን ምናለበት ለወ/ሮ አበበች ለሎሬትም ለሌሎችም ቦታ ቢሰጣቸውና ቢረዱ ከነዳጅ በላይ ገቢ ያስገባሉ ከእግዚአብሔር ዘንድም በረከት ያሰሰጣሉ።
የአቶ አለሙ መኮንን ትንታኔና እውቀት የሚገርም ነው፤ አመሰግናለሁ በርቱ የራስዎትን እውቀት ከማሳደግም በተጨማሪ ለእርስዎ አይነት ሞያተኞች ፈር ቀዳጅ ነዎት ፤ ሚልፋን 2 ለመጠቀም ከ23/03/12 ጀምሬአለሁ ፡፡ ከሌላ 3ኛ ወገን ማረጋገጫ አልሰማሁም በአቀራረባቸውና በተሞክሮአቸው ከአንደበታቸው እውነተኛ ስሜት በመረዳትና በማመን ነው፡፡ ይህ ምርት እንደሃገር ጠቀሜታው ቀላል አይደለም ለመድሃኒት ከሚወጣው የውጭ ምንዛሪ በላይ ምግብ በመሆኑ፤ የራሳችንን ተመራማሪዎች ማክበርን መስማት ይገባናል፡፡ አቅራቢዎችንም አመሰግናለሁ ፤ውጤቱንም አሳውቃለሁ፡፡
ውጤቱን አሳውቀን ግን ለምን በሽታ ነው የምትወስደው ምን ያህል ጊዜስ ትጠቀማለህ የጊዜ ገደብ አለው
Zegeye bekele wgebreal ምን ጥቅም አገኘህ ታዲያ
ስልክ አስቀምጡ። ስልክ ለመመለስ አትሠልቹ።
ዋው በጣም ደስ ይላል ፕሮግራማቹ ይህን የመሰለ ተማራማሪ ግን ቦታ ትሰጥቶት በደም ብሰራ ጥሩ ነበር።ኢደሚውና ጤና ይስጡት ኣባት።ኢኔም ይሄ ፉድ ሳፕልመንት ያስፈልገኛል ፍራንስ ነኝ ያለሁኝ ኢንደ ኢግዛብሄር ፍቃድ ኢትዮጵያ ስመጣ ኢገዛዋለው።ኣመሰግናለው
ላለፉት 2 ወራት ተጠቅሜ መድሃኒት እስካሁን አለቋረጠኩም ውጤቱ ኮሊስትሮል ኖረማለ ፤ ግፊትቀድሞ 150/100 ወደ 130/90 - 120/80 መጥቷል::
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ትልቅ እድል ነው ለኢትዬጵያዊ በርታ። ገላግለን ከ መድሀኒት ። ቅን ቢሆን ሁሉ እንደ አንተ ለሌሎች እንተርፍ ነበር። እውቀቱን ያስፍልህ ፈጣሪ ።
I trust we will soon have the vitamin content as well. This surely will develop the confidence of the customer to seek for the product and at the same time increase sale. Tks
አሁነ ችግሩ ትከክለኛውነ መድሀኔት ማገኘት ነው ምክነያቱም ተመሳሳዩነ እይሰሩ ነው የሚሸጡት ሰያሸጉ ሚሰጠራዊ ኮድ ቢኑራችው መልካም ነው በጣም እናመሰግናልን
ያያ ትክክል ነሸ እንድዚ ዓይነት መድሀኒት ሆኖ በጉሩፕ ወትሳኣፕ የመሰራ ኣል ገራ ነው የሚገባ ከቻይና የመጣ እያሉ እየሰሩ ነው
ቀን አለው
ሀሳብህን ሁሉ እቅድህን ሁሉ የምታሳካበት እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ ።
የሎሬት አለሙ መኮንን ፕርግራም ኮረና እንደገባ ለኮረና እኔናቤተሰቤ በዚህ ምልኩ እንጠቀማለን እናንተም እደዚ ብትጠቀሙ ብለው የሰጡትን ቃለመጠይቅ ሰምቼ
እኔም ውፍረትና ድዶክተሬ በዚ 10አመት ስትሮክ ይመታሻል ተብዬነበር የዛሬ 4ወር ኢትዮጵያ መጥቼ እሳቸው ጋር ሄድኩ
የ1ወር ሚልፋን 1እና ሚልፋን2 ወስጄ
ሲያስረዱኝ እንደየሰው ከ6ወር እስከ1አመት ሊወስድ ይችላል መታገስ ያስፈልጋል አሉኝ እንዳጋጣሚ ሆኖ ለኔ በ1ወር ውስጥ አምላክ መድሃኒትአረገልኝ
ዛሬ ሰውነቴም ቀንሶል ኮልስትሮሌም ከ256ወደ180ወርዶል
ወደአሜሪካ ስመለስ ለ6ወር የሚሆነኝን
ይዤመጣሁ መድሃኒት ከመቃም ይህ ምግብስለሆነጠቃሚሆኖ አግኝቼዋለሁ
ይህን እውቀት የሰጣቸው ይህዋ አምላክ ይመስገን
Please tell us the dr adress
እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን እባካችሁ ለአኪንታርት መፍትሔ የተባለው መደሀኒት ምንድነው?
wow very smart the best Ethiopian father think you very much helping your people 👍 💚💛❤👏👏👏
የገርማል ፍልስፍናወ አባት አላህ ተጠቃሚ ይድርገን ያሽረን ስበብ አላህ ያድርግልን
👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን
Did some one tried it is it effective ?
I wanted to try the weight loss medicine
Geta Yibarkot. Yabzalot. 💐😘 Betam Des Yilal
እባኮትን ስልክ ቁጥር የሎሬትን ባገኝ እንዴት ማግኜት እንዳለብኝ ላማክር please
በቅድሚያ እድሜና ጤና ይስጦ አያልን አድራሻዎትነ እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው ? አድራሻዎ የት ነው ማግኘት የምንችለው ?እባኮዎ ይግለፁልን
እኔ የስኳር በሽተኛ ነኝ የምወስደው መርፌ ነው እባካችውን ወገኖቼ የስልክ ቁጥሩ ብትፅፉልን በትተባበሩኝ።
Kagenehaw ngeren abakihp
0906149002
0938650747
ስልካቸውን ልቀቁልን
እጅግ የሚደነቁ አገር በቀለ ምሁር ነዎትና እግዚአብሔር ያሰቡትን ያሳካልዎ በርቱ
እረ አድራሻቸው የት ነው ንገሩን በአላህ ለክታሮት ለጨጒራ እፈልጋለሁ ተባበሩን አስቀምጡልን ቁጥራቸውንና የሚገኙበትን ቦታ ተባበሩኝ
አወ ወላሂ ቁጥር ይስጡን
0906149002
0938650746
ከመዲሀኒቱ ላይ አገኘሁት ማር
@@ሰአዳብትኡመርሰአዳብትኡመ እሽ ማር ታኪው
Tiru new Dr mamo beyet enagenalene
If anyone uses or used his product ... please give me feedback. How effective is the result?
ቀጥሉበት በእውነት እገዟቸው በገንዘብ ያላችሁ መንግስት እራሱ እድህ አይነት ሰወችን ማነቃቃት አለበት
በምን አድራሻ እናግኛቸው?
ሎሬት ሆነው ለምን አቶ አላችሁ ደክመው ያገኙት ማዕረግ ነው በስህተት እንደተፈጠረ እረዳለሁና ብታስተካክሉት
እናመሠግናለን
ሀሳቡ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን የሚጠቀሙት በሀገር ውስጥ ምርት እስከሆነ ድረስ ዋጋውም የተጠቃሚን አቅምን ያገናዘበ ቢሆን ጥሩ ነው።
If you are giving your supplement as a table , the table may have preservative too. I am sure you have a point but it is hard to know the quality and what is in the supplement.
እረ አትሂድ እድሜ ይስጥህ ኑርለት ለዚህ ምስኪን ህዝብ።
አድራሻቸውን ቴሌግራም ወይ ሌላ እሳቸውን ምናገኝበት አድራሻ ብትነግሩን እባካቹ
አረ ፈጠር ይጨምርል
በጠም ደሥ ያምል ነዉ
Pls address situgne
God bless you
አድራሻ አስቀምጥልን
አይዞሽ እህቴ አላህ አለ አላህ በሽታ ሲፈጥር ከመዳኒት ጋር ነው።
ጉሎ ዘይት ገዳይ ነው ይባላል እንዴት ነው መድሃኒት የሚሰጥበት ?
እንዴት ነዉ ማገኘት የሚቻለዉ አባቴ በክንታሮት እየተሰቃየብኝ ነዉ በአላህ የምታዉቁ ተባበሩኝ
0938650744አቶ አለሙ በዚህ ድውለሽ ጠይቅ
እንደምን ከረማችሁ, የ ሎሬት አለሙ መኮን አድራሻ የሚያውቅ እባካችሁ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል በተጨማሪ ስልኩን ያለው ቴክስት አድርጉልኝ እባካችሁ ተባበሩኝ። አመሰግናለሁ
0938650746
እርሜና ጤና ይስጥልን
ስልካቸውን አስቀምጡልን
Befekadu atimew
Tenna yestelegn belachu tenna bemeneesa museka lemen tejemeralachu. Yemegbeya musekaw betam yerebeshal.
አድራሻ፡-0906149002/0938650746
22 ሰገን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር G1-1
0906149002/0938650746
22 ሠገን ህንፃ 1ኛ ፎቅ
አሁንም ብንሄድ ሰገን ህንጻ ላይ ይገኙ ይሆን ?
@@yordanosgebrehiwot9222 ለም ሆቴል አካባቢ ያለው ኤልሳ ቆሎ አጠገብ: ኤፍራታ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
The music of u program is not good for u program would u change it to suit for u program
ሚልፋን አድ ሚልፋን ሁለት ማለትአልገባኝም??
ሎሬት አለሙ ይባላሉ!
22 ሰገነት ህንጻ አንደኛ ፍቅ
0906149002,ደውላችው ጠይቁ
ስለመረጃው እናመሠግናለን
Thanks for the adresse.
0906149002
ግን ስልኩ ትክክለኛ ይሰራል ?ለጥያቄስ በቂ መልስ ይሰጣሉ ???? በናታችሁ ስለ አኪንታሮት መደሀኒት መጠየቅ እፈልጋለሁ
People need to be careful about his claims. Some one with diabetes ends up taking his "Supplement" and avoid taking their insulin, they could end up with fatal diabetic ketoacidosis. I don not think he knows what he is talking about. Dr Bethelehem, what do you have to say about this.? The hosts as well as JTV could be held complicit if some one is hurt using his products.
He said you do not stop what you are taking (medcation) please listen carefully
Endeat magegnet yechalale ?
መንግስት ቦታ በመሥጠት ይደግፋቸዉ እላለሑ።
መሸጋገርያ ሙዚቃ ይርብሻል ቢቀየር ወይም ድምጽ ቢቀንስ።
Adrashachew yet new
ኮመተሮች ውደ ይቱቤ ጎራበሉ እና እንማማር
Hnezin medhanitochin yet new yemigegnw
Yemegebun,aynet,negeruna
ከዚህ በፊትም እንዲሁ ተቀዳቹ ተቀዳቹ ( ሃኪም አበበች) ጠፈቹ
BEWCHI YEMINENOR ENDAT NEW YEMNAGEGNEW
ebakacehihu adress with tele number lakulign Yesewuyewun jtvwoch or leloch adamachoch
Ena..yemegeubet.aderasa..yet.new..?
Iaki
ብዙ ተመራምረህ ብዙ ነገር ለማግኘት ቁርዐን አንብብ። ከአንተ እውቀት እጥፉን ይዞዋል።ይረዳሃል።
ወያኔ አያሰራቸውም አላህ ለኛ ለበሽተኞች ሲል ይጠብቆት
እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን እባካችሁ ለአኪንታርት መፍትሔ የተባለው መደሀኒት ምንድነው?