Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የፍቅርዬ !ልዩ የሆነ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ። መልኩ ከሩቅ ይጣራል።እንዴት ያምራል። በጥራት ነው የሰራሽው። የተለያዩ ቅርፆችን አውጥተሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ። እናመሰግናለን ።
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን የፍቅር።የጠፋ ሰወ እንኳን ሰላም መጣሽ።ዋው ምርጥ የሽንብራ ወጥ አሰራር ነው። የኛ ባለሙያ እህት እጅሽ ይባረክ።የአሰራሩን ሂደት በቅደም ተከተል ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቺን ይሁን ዋዉ አረፍ አሰራር ነዉ ዉዴ እጂሺ ይባረክ
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ የሽንብራ አሳ አሰራር ነው ቅርፅ አወጣፕሽ በጣም ፈጣን የሚያምር ወጡ ዶሮ ወጥን ያስንቃል በጣም ባለሙያ ነሽ ይህንን የሰሩ እጆች ብርክ ይበሉ
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ የበዛ ይሀን እንዴት የሚያምር ችክን ያለ የሽንብራ ወጥ አሰራር ነው ሽንብራውን ያዘጋጀሽበት ሲስተም ያወጣሽለት ቅር ሲያምር ወድጄዋለው ዶሮ ወጥ አስመስለሽ ነው የሰራሽው ከለሩ ብትይ ልድልድ ማለቱ ዋው አስጎመጀሽኝ አቦ እጆችሽ ይባረኩ ክበሪልን 🙏🙏🙏🌹👈
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ፍቅር እንዴት የምርምር ኩርጥ ያለች ውጥ ዋውውውውው ብልንሎን የምትል ለየት ያለ ውጥ አሰራረ ነዉ ያሳየሽን ለመስራት ያነሳሳል ፍእርዬ እናመስግናለን ❤
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኅቅርዬ ዋውውው እንዴት ቆንጆ የሚያስጎመጅ አትጠይቂኝ ዶሮ ወጥ ለምኔ የሚያስብል የአሳ ወጥ አሰራር ነው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ደስ ከሚል ማብራሪያጋ ቆንጆ የሆነ የሽንብራ አሳ ወጥ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ😍😘
Wow yamral yefeker enditeneshi
አመሰግናለው ሜሉ አለውልሽ❤
Yefkirye that looks delicious gret presentation 💕👌
ሰላም የፍቅር እንኳን ደህና መጣሸ በጣም የሚያሰጎመጅ የሸንብራ አሳ ወጥ ነው የሰራሸው በአይን ብቻ ያጠግባል ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
በለው የፍቅርዬ እንዴት ነው የሚያምረው የሰራሽው ወጥ ! የሽንብራ አሳ ወጥ ብሎ ዝም ነው። ከለሩ የዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው ።ቅርፁንም የተለያየ አይነት አድርገሽ በቀላሉ ነው ያወጣሽው ። ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ልዩ ነው። እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ።
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንዴት የሚያምር የሽንብራ አሳ ነው የሰራሽው አንደኛ ነው ችክን ያለ ወጥ ሽንብራውን እንዴት በሚያምር ዲዛይን እንዲሁም አበሳሰል እንዳበሰልሽው ብስኩት አስመስለሽ እንዲሁ ብሉኝ ብሉኝ ያስብላል እጆችሽ ይባረኩ አንደኛ 👌🙏💕👈
የፍቅር እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም በጣም ቆንጆ የሽንብራ አሳ ወጥ ቅርፆችንም በቀላል ዘዴ ተጠቅመሽ የዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው ክሽን ብሎ ከነከለሩ የሚያስጎመጅ ልዩ ነው ❤❤❤
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!ዋዉዉ! ዶሮን የሚያስንቅ የሽንብራ አሳ ወጥ ነው የሰራሽዉ መልኩ ሲያምር ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ ቅባት ሲበዛ ለጤና ጥሩ አይደለም እና አለማብዛትሽ ደግ አደረግሽ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤🙏😍
የፍቅርየ በጣም ቆንጆ የሚጣፍጥ የሽንብራ አሳ ከለሩ ራሱ እርድ ያለው ነዉ የሚመስለው የአሳውን ቅርጽ በደንብ ነዉ ያመጣሽው 👌💕🥰
አመሰግናለው ፍሬ❤
ሰላም ስላም ለዚህ ላንቺ. ይሁን ፍቅር ዬ እንዴት የሚያምር. ቸክን ያለች ወጥ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እጅሽ ይባረክ ይህን ልዬና ጣፍጭ የምግብ አይነት ስላሳየሽን❤❤
ዋው የፍቅር እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሙያ አሰራርሽ ቅመማሽ ገና ሲያዩት እንዴት እንደሚያምር ወድጀዋለሁ በቀላል መንገድ የሽንብራውን ሊጥ ቆራርጠሽ በሚያማምር ቅርፅና ቁሌት ሰርተሽዋል 👌👍
ሰላም ላንቺ ይሁን🙏 የፍቅርዬ በእውነት ልክ እንደ እናቶቻችን ለድግስ ሲሰሩ እንደምሚሰሩት አድርገሽ ነው የሰራሽው ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ🙏 💕
አሜን አመሰግናለው🥰🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ የፍቅርየ እኝኩዋን ደህና መጣሽ ዋብ የሚገሮም የሽብራ አሳ ወጥ አሰራር ነው ስጋን የሚያስ ምሮጥ የሽብራ አሳ ወጥ❤
ስላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ከለሩ የሚያምር የሽንብራ አሳ ወጥ ነው የሰራሽው ሽንኩርቱን ከበርበሬ ጋር ገና ስታቁላይ ነው መብላት ያማረኝ ከለሩ ዕርድ የገባበት ይመስላል ቅርጻቸው እንዴት እንደምያምር እጅሽ ይባረክ❤👌
Waw balmy
Selam lanchi yihun yefikrye wudie wow siyayut gena yemiyasgomej yeshinbra wot aserar new betam wodjewalehu
ሰላም እስር ናችሁ ሰላማችሁ ይብቃ የውነት የሽብር አሳውጥ እዥግ እወዳለሁ እናመሰግናለን ቆዦ አሰራር ነው
I hate ቅባት። ሴቶች ቅባት ታበዛላችሁ። ሙያ በቅባት ብዛት አይገለጥም። ይሄው የጨጓራ፣ የኩላሊት፣ የጉበት፣ ወዘተ በሽተኛ አደረጋችሁን። please ቅባት ቀንሱ።
@@adugnagetachew5894 ሰላም ስለምክርክ አመሰግናለው
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የፍቅርዬ !ልዩ የሆነ የሽንብራ አሳ ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ። መልኩ ከሩቅ ይጣራል።እንዴት ያምራል። በጥራት ነው የሰራሽው። የተለያዩ ቅርፆችን አውጥተሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ። እናመሰግናለን ።
ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን የፍቅር።የጠፋ ሰወ እንኳን ሰላም መጣሽ።ዋው ምርጥ የሽንብራ ወጥ አሰራር ነው። የኛ ባለሙያ እህት እጅሽ ይባረክ።የአሰራሩን ሂደት በቅደም ተከተል ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራቺን ይሁን ዋዉ አረፍ አሰራር ነዉ ዉዴ እጂሺ ይባረክ
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ የሽንብራ አሳ አሰራር ነው ቅርፅ አወጣፕሽ በጣም ፈጣን የሚያምር ወጡ ዶሮ ወጥን ያስንቃል በጣም ባለሙያ ነሽ ይህንን የሰሩ እጆች ብርክ ይበሉ
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ የበዛ ይሀን እንዴት የሚያምር ችክን ያለ የሽንብራ ወጥ አሰራር ነው ሽንብራውን ያዘጋጀሽበት ሲስተም ያወጣሽለት ቅር ሲያምር ወድጄዋለው ዶሮ ወጥ አስመስለሽ ነው የሰራሽው ከለሩ ብትይ ልድልድ ማለቱ ዋው አስጎመጀሽኝ አቦ እጆችሽ ይባረኩ ክበሪልን 🙏🙏🙏🌹👈
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ፍቅር እንዴት የምርምር ኩርጥ ያለች ውጥ ዋውውውውው ብልንሎን የምትል ለየት ያለ ውጥ አሰራረ ነዉ ያሳየሽን ለመስራት ያነሳሳል ፍእርዬ እናመስግናለን ❤
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኅቅርዬ ዋውውው እንዴት ቆንጆ የሚያስጎመጅ አትጠይቂኝ ዶሮ ወጥ ለምኔ የሚያስብል የአሳ ወጥ አሰራር ነው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ደስ ከሚል ማብራሪያጋ ቆንጆ የሆነ የሽንብራ አሳ ወጥ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ😍😘
Wow yamral yefeker enditeneshi
አመሰግናለው ሜሉ አለውልሽ❤
Yefkirye that looks delicious gret presentation 💕👌
ሰላም የፍቅር እንኳን ደህና መጣሸ በጣም የሚያሰጎመጅ የሸንብራ አሳ ወጥ ነው የሰራሸው በአይን ብቻ ያጠግባል ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏
በለው የፍቅርዬ እንዴት ነው የሚያምረው የሰራሽው ወጥ ! የሽንብራ አሳ ወጥ ብሎ ዝም ነው። ከለሩ የዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው ።ቅርፁንም የተለያየ አይነት አድርገሽ በቀላሉ ነው ያወጣሽው ። ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ልዩ ነው። እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ።
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንዴት የሚያምር የሽንብራ አሳ ነው የሰራሽው አንደኛ ነው ችክን ያለ ወጥ ሽንብራውን እንዴት በሚያምር ዲዛይን እንዲሁም አበሳሰል እንዳበሰልሽው ብስኩት አስመስለሽ እንዲሁ ብሉኝ ብሉኝ ያስብላል እጆችሽ ይባረኩ አንደኛ 👌🙏💕👈
የፍቅር እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም በጣም ቆንጆ የሽንብራ አሳ ወጥ ቅርፆችንም በቀላል ዘዴ ተጠቅመሽ የዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው ክሽን ብሎ ከነከለሩ የሚያስጎመጅ ልዩ ነው ❤❤❤
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
ዋዉዉ! ዶሮን የሚያስንቅ የሽንብራ አሳ ወጥ ነው የሰራሽዉ መልኩ ሲያምር ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ ቅባት ሲበዛ ለጤና ጥሩ አይደለም እና አለማብዛትሽ ደግ አደረግሽ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤🙏😍