ከበፊት ፍቅረኛዋ ጋር በድብቅ ክለብ ውስጥ ስትጨፍር ለባሏ የተላከው ፎቶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @wondwosenatanaw8729
    @wondwosenatanaw8729 6 місяців тому +4

    ትዳር ሳትመረቱ በትዳር ህይወት አንድ ሳምንት ሳትቆዩ የትዳር ችግር ፈቺ አማካሪ ምክር ሰጪ እንዴት ሆናችሁ ያ ማለት ደግማ የህክምና ሙያው ትምህርቱ ሳይኖራችሁ የህክምና አገልግሎት መስጠት ማለት ነው ጠቅለል ሲል የእናንተ ነገር ባህላዊ ህክምና ማለት ነው የምትሰጡት ምክር !!!

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 5 місяців тому

      😅😅😅

  • @Bitu-z5q
    @Bitu-z5q 6 місяців тому +3

    ተደማመጡ አንድ ሠው ሀሳቡን ይጨርስ በጣም ይጨንቃል ሦስታችሁም እኩል አታውሩ

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 5 місяців тому +1

    ሐሳባችሁ ጥሩ ነው! ግን መናገርና መተግበር እጅግ እንደሰማይና ምድር የተራራቁ መሆናቸውን ስትገቡበት ታውቁታላችሁ!

  • @እልልታ-ቸ1ዐ
    @እልልታ-ቸ1ዐ 5 місяців тому +2

    ሰው እንደ ተጨነቀ እየነገራችሁ እሱን ድጋሚ መውቅስ ሳይሆን how to solution ነው መስጠት ያለባችሁ መውቀሱ ትክክል አይደለም ለምን መፍትሄ ነው መስጠት ያለባችሁ

  • @minilikteklab2454
    @minilikteklab2454 5 місяців тому

    Saroneye endate lagegnesh? Please

  • @TagasacheTamirat
    @TagasacheTamirat 6 місяців тому +1

    Are mini tekabidalachu ba ameti 2 kize normal now sitochi ale ba 5 amati seyigananu yemikoyuti

  • @wederas9944
    @wederas9944 6 місяців тому

    Hulachum ekul awru 1 sew bcha betam mawrat yelebetm - ende hasab

  • @helenemso32
    @helenemso32 6 місяців тому +2

    GOOD JOB

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 6 місяців тому

    ብዙ አበሻ ሴቶች ማፍቀር አይችሉም። አብዛኛው አበሻ ወንድ ደግም እሱ ያልሆነውን ገፅታ ይዞ የሚኖር ነው Authenticitc self is hidden ። በአብላጫው ሕዝብ የታማኝነትና ልባዊነት ጉዳይ ከሁለቱም ፆታዎች ጉድለት አለበት። በዚህ መሠረት ላይ ብዙ ትዳሮች ይዋቀሩና ከንቱ ሕይወት መግፋት ይጀመራል።

  • @minilikteklab2454
    @minilikteklab2454 5 місяців тому +1

    Saroneye❤

  • @yituyitu-p6e
    @yituyitu-p6e 4 місяці тому

    ሳታወሩ እርሰ በርሰ ምላሰ ላይ አትቁሙ ሀሳብ አሰጨርሱ ሲቀጥል በነገራችን ላይ ትዳር ወይም የፍቅር ሂወት ሲያወሩት ቀላል ነው ሲኖርት ግን ከባድ ጦርነት ነው ግን ወገን ለትዳር ትልቁ ጥበብ ደቆሮ መሆን ነው አለበለዛ ቱግ ቱግ ማለት አደለም ትዳርን አለምን ታናዉጣላቹህ እና እደዚህ አይነት ሰወች ታቀቡ እሸ ምክር ከህታቹህ ።

  • @abogida12
    @abogida12 6 місяців тому +2

    I tried to pay attention to what you’re saying but the makeup on y’all faces are very distracting. Great content as always. I’m one of the people who subbed when you started the channel. Keep up the good work but ከፍላችሁ ዱቄት ከምትመስሉ ለተቸገረ ሰጥታችሁ ተመረቁ:: We Ethiopians are naturally beautiful. It’s A MAKE UP after all.
    ✌🏽

  • @Mesret-c1k
    @Mesret-c1k 6 місяців тому

    ተደማመጡ ባለ ትዳር ወድማችን ደግሞ ኑሮ ያየዉ ሰዉ ጠይቅ ችግርህን ካተ በላይ ማንም አይረዳህ አንዳንድ ሰዉ ሲያማክሮት ጭራሽ ይበልጥ ያስፈራራን 😢እኔም አግብቸ ነበር ግን በትዳር ወስጥ ብዙ እማይሞሎ ነገሮች አሎ ስራ ይትም ያስከዳን ለመኖር እንዳዉም ካተ እሶ ያት መራዳት ያለባት ግን እኔ ፈትቻለሁ😂😂ስደት ነዉ እምኖረዉ 😅እና የተያየነዉ በድህነት ነዉ።😊😊😊😊

    • @Alhamdulillah-pc7ru
      @Alhamdulillah-pc7ru 3 місяці тому

      😢😢 ዲህነት ገዳይ በሽታ ነው ህልምን አላማን ህወትን ኑሮን ምን የማይገለው ነገር አለ 😢😢😢😢

  • @rich231-t6d
    @rich231-t6d 5 місяців тому

    ገና ለገና ስድበ አለ ብለው የሚሳቀቁት ነገር 😢😢

  • @asmeromtesfagiorgis3413
    @asmeromtesfagiorgis3413 5 місяців тому +1

    ምንም ምታቁ አልመሰለኝም!

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 6 місяців тому

    Lik mematat sijemr alemefked😊

  • @kassahunyimer1250
    @kassahunyimer1250 6 місяців тому +1

    Hi sweet girls!❤❤❤

  • @ZulkeflayenAbduljalel
    @ZulkeflayenAbduljalel 6 місяців тому

    Sela tamare fkir awru eishe

  • @AbduuKaso
    @AbduuKaso 5 місяців тому

    Abo tedemametu

  • @ZulkeflayenAbduljalel
    @ZulkeflayenAbduljalel 6 місяців тому

    Segamare enasu yasawen wara says saysamu kalhewen matbke albahew bamngagare gen ana tamare nagn baltedare aydalhume gen fkir laye nagn ahun arfe meker laye nahu 3 ya fkir nugsohe

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 6 місяців тому

    ከእናቴ ቀጥሎ ነው ማንንም የምወደው

    • @YeneLyu
      @YeneLyu 6 місяців тому

      Bemewded dereja huletum yeteleyaye bota alachew kene hiwet temokiro sinegrh balen sagebaw fetari bemiakew fitsum mist enat eht lemehon tesegajiche new ena enat mistochm alu

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 6 місяців тому

    Mercy❤❤❤

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 6 місяців тому

    Lije g.f. byameta kidme ergizna endaymete c. Gezche esetewalehu

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 6 місяців тому

    አታገቡም እንዴ ጊዜአችሁ እያለፈ ነው የምትቀቡትን ሜካፕ አትመኑ እድሜአችሁ እየሄደ ነው