ሚስቱ ራሷን ባለመጠበቋ የተጨነቀው ባል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 128

  • @sebletechan4857
    @sebletechan4857 6 місяців тому +7

    ሀሳባችሁን ስትገልፁ እየተደማመጣችሁ ምክንያቱም አንዱ ሃሳቡን ሲገልፅ ሙሉ ለሙሉ ሲሆን ደስ ይላል ባትቆራረጡ፣ እንጂ ምርጥዬ ናችሁ ቀጥሉ

  • @edenmillion7943
    @edenmillion7943 6 місяців тому +5

    Mercy next time give a chance to listening and trying to understand ideas that differ from yours you'll be surprised please. betam new mechekuyiw also hasab ataschershim.

  • @Mellow559
    @Mellow559 6 місяців тому +5

    ሳሲ እና የዲ እንዴት እደምወዳቹ❤
    የቤት እመቤት ማለት ምንም አይነት የዉጪ ስራ የማትሰራ ልጆቻን ቤቷን በሙሉ ጊዜዋ የምታገለግል ማለት ነዉ። ከቤት ሆና ኦን ላይ የምትሰራ የቤት እምቤት ናት አላለቺም ይሄ ከቤት ሆኖ መስራት ኮሮና ከተከሰተ በኃላ የመጣ ነገር ነዉ የቤት እመቤትነት ከጥንት ጀምሮ የነበረ ነገር ነዉ።

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 6 місяців тому +3

    በርቱ ጥሩ ጥሩ ሀሳቦችን ነዉ ምታነሱት…..
    ቲም ሜርሲ ነኝ🫡

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 5 місяців тому

    በጣም የተረጋጋቹ ምርጥ ትሜህርት ሰጪነው በርቱ እናመሰግናለን አሉ ሁለቱ አፋቸውን እስከ ላንቃቸው እየከፈቱ የሜለፈልፉ ወይ በአማርኛ ወይም በእንግሊዝ አያወሩ ከኤደ ይኢድ አትስሜው እንደዜ ነው ምናምን እያሉ ወንዶችን የሜቀጠቅጡ የሜገርመው የሰው ባል ቀሜወይ ሜስቱ እጅዋን ልትታጠብ ወጥታ ልጁን ስልክክል ብላ ጠይቃዋለች እናንተ የተረጋጋቹናቹ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እየተወድድ የመጣ group new በርቱ😂 from Saudi riyad❤

  • @WondwossenWende
    @WondwossenWende 6 місяців тому +3

    ወንድ ቆንጆ አይባልም ጀግና ጠንካራ ወይም ታታሪ ! ይሄ ነዉ መስፈርቱ ::

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 6 місяців тому +14

    አዳም በ30 ሔዋን በ15 የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም:: ገድል ወይም ስንክሳር ውስጥ ይሆናል ያነበብሽው:: በተረፈ በርቱ እናንተም የምታነሱትም ሀሳብ ደስ ትላላችሁ 😍🙏🏽

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 6 місяців тому

      ምነው መጽሐፍ ቅዱሰን በላሁ አልክ ለነገሩ ሁሉ በጥሬው ነው ለካ

    • @EthioAmerica2024
      @EthioAmerica2024 6 місяців тому +2

      መፀሃፍ ቅዱስ ላይ ሁሉነገር አልተፃፈም የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልጅነት ሂደቱን ብትጠየቅ ከየት ታመጣዋለህ የገድል ወይም የስንክሳር እውቀት ከሌለህ መናፍቃንን ጎዶሎ የሚያደርጋቸው በመፀሃፍ ቅዱስ ያልተፃፉ አስተምሮዎች ናቸው።

    • @tadesetesfie3943
      @tadesetesfie3943 6 місяців тому +1

      ትውፊትን የማታውቁ ደናቁርት ለማንኛውም ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚል ገዳይ የሆነ ትምህርት የላትም ይልቁንስ ትውፊታዊት ነች

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 6 місяців тому +1

      @@tadesetesfie3943 ምን ያቃሉ ወይ አይጠይቁ ትችት ብቻ እኔ ለነሱ ሰፍር

    • @mahidertenaw9104
      @mahidertenaw9104 6 місяців тому

      አዳም እንዴት እንደተባዛ ፣ፋሲክ፣ገና መቼ እንደሚውልስ ምዕራፍ ስንት ላይ ነው ያለው

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 6 місяців тому +2

    ያነሳችሁት እሹ በጣም ጥሩነው የእድሜ ጉዳይ ምናልባ ወንድ ልጅ 10-15 አመት መብለጥ አለበት ወንድ ማለት አበባ የምትቀስም ንብማለት ነው ስለዚህ ሮጦ የጠገበ መሆን አለበት ወንዱ የገቢምንጭ ከሌለው እሷመልክ ካላት መማገጥዋ አይቀርም ምክንያቱ ሴቶች ቅንጥቶን ስለሚፈልጉ ወንድ ቆንጆ የሚለው አልስማማ ወድልጅ ጥሩ ገቢ ኖሮት እራሱ የሚጠብቅ ከሆነ ትልቅ መስፈርት በአሁኑ ሰአት ሴቶች ወንድ ልጅን ትዳር አለው የሌውም ጣጣ የሌቸውም አብሶ ትንሽ እድሜያቸው የገፋ ሴቶች ከሆኑ (ጥሩ የመወያያ እርስ ነው)

  • @AyujhonxJhonx
    @AyujhonxJhonx 5 місяців тому

    እናተን መከታተል ሱስ ሆናችሁብኛል ይመቻችሁ በደብ ይቀጥል👌👌👌

  • @kassahunyimer1250
    @kassahunyimer1250 6 місяців тому +5

    All are sweets! All are dressing attractive,
    Saron#modelist. Meret# wife of a king Lididia #Queen,❤❤❤

  • @alamihordofa812
    @alamihordofa812 6 місяців тому

    gin atidemametum mindinew 😅😅,
    Enem kesew gar sawera endeza negn sewuwn alascherisim "YESETOCH NATURE NEW" esti esunim tentinut😊😊😊

    • @desstadessta
      @desstadessta 6 місяців тому

      የሴቶች ባህሪ ሳይሆን ያልተገራ አይምሮ ዉጤት ነዉ

    • @alamihordofa812
      @alamihordofa812 6 місяців тому

      Yihe sidib new just FYI.

  • @kalkalsha6147
    @kalkalsha6147 6 місяців тому

    እንዴ ሜርሲዬ የትነው ምትኖሬው የቤት እመቤት ማለት ስራ ማትሰራ እቤቷን ብቻ ምትንከባከብ ነው

  • @yidneqachewawraris3010
    @yidneqachewawraris3010 6 місяців тому

    Beautiful souls. Modest and energetic habeshan ladies. I have to admit I liked z bunny girl on z left more. Wish u all z best in ur bright futures. Dont stop to work on ur selves inorder to serve more. Peace and love.

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 6 місяців тому

    በርቱ ❤ከቲክቶክ ነዉ የመጣሁት😊

  • @a1-drippy228
    @a1-drippy228 6 місяців тому +2

    የቤት እመቤት ማለት የክብር ስም እንጂ ሰርታ መግባቷና አለመግባቷ ማለት አይደለም

  • @destamedia6678
    @destamedia6678 6 місяців тому +1

    Metaweruten ye fiker hiwet alfachut new metawerut weys anebebachut new ? sle fiker mawerat metchelew fikergna yalat enset becha nat, mekniyatum fikeren eyenorechew slehone , enantes lemens bechachun honachu? hasabun wedjelachualehu

  • @benyametekle499
    @benyametekle499 6 місяців тому +1

    How can I share my story?

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 3 місяці тому

    በጣም እወዳቹ አለሁ😊ደግም የምታነሱት ሃሳብ 1ኛ ነው ሌላኛው ምወድላቹ አለባበሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenmatewos7962
    @temesgenmatewos7962 6 місяців тому +1

    የቡና ለይ ወሬ አረጋቹት እኮ😂😂

  • @SeberMohamed-cm7fg
    @SeberMohamed-cm7fg 6 місяців тому +2

    Gin bemtawrut hasb zuriya tensh information lemwsed betmokeru teru nw

  • @tesfusileshi7954
    @tesfusileshi7954 6 місяців тому +1

    Priyanka and John have Beutifull Doughtre

  • @MuhaajirwalAnsaar1
    @MuhaajirwalAnsaar1 5 місяців тому +2

    የማታቁትን ነገር ማውራታችሁ ከልቀረ የቻናለችሁን ስም የሀሜት መንደር በሚለው ቀይሩት።

  • @mdagne18
    @mdagne18 6 місяців тому

    Yidu, thank you for being vulnerable and talk about the issue with body image especially in our country. You’re a beautiful woman created in the image of God. Just stay healthy and dress according to your body type. ❤

  • @desstadessta
    @desstadessta 6 місяців тому

    ኒክ እና ፕሪያንካ ወልደዋል። ልጁ እራሱ አመት ሊሞላዉ ነዉ።

  • @MeLIA-2016
    @MeLIA-2016 6 місяців тому +1

    ይድድያ ፎንቃዩ በሄድኩበት ሁሉ አለች፣ ከአይኔ ነው ወይስ.....

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 5 місяців тому

    እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ነገር አታውሩ ምናልባት ክርስቶስ ሳምራ መፅሐፍ ላይ እንዳይሆን ያየሽው😂

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 6 місяців тому +2

    Mercy❤
    ሴት ልጅ በሁሉም ብትበልጥ ችግር የለውም ችግሩ እበልጣለሁ የሚል አመለካከት ሲኖራት እና የእበልጣለሁ ምልክቶች ማሳየት ስትጀምር ነው ለወንዶችም እንደዛው እበልጣለሁ ብሎ ካሰበ ችግር አለው።

  • @kt1651
    @kt1651 6 місяців тому +1

    ካለፋት episodes ከታዘብኩት ውስጥ አንደኛዋ በአያቷ አባባሎች ተጠምዳ ያለች ሌላኛዋ ብቸኛዋ ያገባችው ከመሀላቸው እሷ ስለሆነች flex ለማድረግ ምትሞክር ሶስተኛዋ ደሞ delusional world ውስጥ ያለች ምድር ላይ የሌለ ወንድ ምትፈልግ ሆነው ነው ያገኘዋቸው😂😂😂

  • @tadelebanti9607
    @tadelebanti9607 6 місяців тому +4

    30/15 bible ውስጥ የለም።

  • @Abenzerg
    @Abenzerg 6 місяців тому

    ወፍራም ቀይዋአ ልጅ ግን Bible study አስጀምሩልን ___ አዳም 30 አመቱ ነው ሄዋን የመጣችው ___ በለው

  • @GoodnewsBelete
    @GoodnewsBelete 2 місяці тому

    ከዚህኛው ውይይት ትልቅ ሳቅ🤣🤣🤣 ነው ያተረፈኩት አዳም 30 ሄዋን 15 በቃ አልቻልኩም🤣🤣🤣 እባካችሁ የምታወሩትን በጣም አጣሩ የሚያያቹ ሰው ልዩ ልዩ ነውና። እንዲህ የሚል ነገር መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም ለመረጃችሁ ነው።

  • @goldencity1978
    @goldencity1978 6 місяців тому

    የቤት እመቤት ማለት የተሰማራንበት የሙያ ዘርፍ ማለት ነው። ከቤት ሁና ስራ የምትሰራ ከሆነ ሙያዋን ስትጠየቅ የቤት እመቤት ልትል አትችልም

  • @MamushKidanemariam
    @MamushKidanemariam 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ደስ ትላላችሁ 👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Endalikchewadimasu
    @Endalikchewadimasu 6 місяців тому

    ለእኛ ለአበሻ ሴቶች ፈረንጆች ምን ይላል መሰላችሁ የፈረንጅ ሴቶች የአበሻ ሴት ለመዝናናት ወደ ዉጭ ከቤት ስወጡ እራቁትን የምያሳይ ልብስ እንብርታቸዉን ማሳየት ቅጣቸዉን ማወዛወዝ ምልክቶቹን የምያሳዩት የፈረንጅ ሴት ግን ለምትወደዉ ለፍቅረኛዉ ለባሉዋ እንደት ራሱዋን ገላልጣ ዉብቱዋን አሳምራ ባሉዋ ወይም ጉዋደኛዉ እስከሆነ ድረስ ሙሉዉን
    ለሱ ይገባል የምትለዉን ነገር ሁሉ የምታንጸባርዉ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ
    3 ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ።
    4 ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
    5 ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ።

  • @millala7327
    @millala7327 5 місяців тому

    ''Three little birds ''ምርጦች ናችሁ በሳል ሃሳቦችን ነው እያነሳችሁ ያላችሁት ብዙ እይትማርኩባችሁ ነው በርቱ በተለይ እየተደማመጣችሁ ስለምታወሩ እንድሰማችሁ አድርጋችሁኛል እንደ ሃሳብ ደሞ ኪሩቤልን ብትጋብዙልን ብዙ ሃሳቦችን እናግኛለን ብዬ አስባለው ''ኪሩቤል አሃዱ '' አመሰግናለው 🙏🙏🙏

  • @qalbeqalpodcast
    @qalbeqalpodcast 5 місяців тому

    lets collab ladies :)

  • @Endalikchewadimasu
    @Endalikchewadimasu 6 місяців тому

    ሴቶች ለጓደኞቻችሁ ሆነ ለባሎቻችሁ የተለየ ገጸ ባህርይ ስታሳዩ ወይም ሴት ከሆነች ደግሞ ዛሬ ደግሞ ምን አገኘህ እንደዝህ ብንሆን አዲስ ነገር ወይም ፍቅር ብያሳይ ህድ እዝያዉ ከነሱ ጋር ጨርስ የምትሌዉ

  • @LinaEndalafier-xe6bz
    @LinaEndalafier-xe6bz 5 місяців тому

    Pryanka & Nick has a kid. Please please research before recording or say that you have not researched.

  • @brookdemissie365
    @brookdemissie365 6 місяців тому

    ተደማመጡ እስቲ The middle person has a brilliant idea

  • @tesfayemaru6073
    @tesfayemaru6073 6 місяців тому

    አባት ሆኖ ቤት ውስጥ ሊሰራ ይችላል ቢሮ ላይሄድ ይችላል የህንን አባት የቤት አባወራ ልንለው ነው ?? ስለዚህ የቤት እመቤት የሚያስብላት ምንም ገቢ የሌላት እቤት ሆና ልጆቿን የምታሳድግ ማለት ነች

  • @alamihordofa812
    @alamihordofa812 6 місяців тому

    Yebet emebet,wef income yelatim.
    She Just takes care of her family.
    Lela sira keserach gin begil yihen yihen,,,, eseralew yibalal.

  • @malkolmkulibali6310
    @malkolmkulibali6310 6 місяців тому

    House wife(femme de foyer) የቤት እመቤት ማለት ቤቷን ማኔጅ የምታረግ እና በዚህ ምክንያት formal ስራ ካልሰራች ለዚህም ተግባሯ social system በተሟላበት ሀገር ከመንግስት ተገቢው ክፍያ የሚደረግላት tax ተቀናሽ የሚደረግላት ማለት ነው:: ስለዚህ formal ስራ ከቤቷ ከሰራች ያ ከመንግስት የምታገኘው ክፍያ አይኖራትም ማለት ነው::
    Informal work(black) ልትሰራ ትችላለች በድብቅ:: በኢትዮጵያ context social system ለዚህ ተግባሯ ስለማይከፍላት የግድ ቤተሰቧን በ economy ማገዝ ይኖርባታል:: ስለዚህ በኢትዮጵያ context አንዳችሁ ልክ ናችሁ በውጭ ሀገርcontext ሌሎቻችሁ ልክ ናችሁ::

  • @nextchampions5824
    @nextchampions5824 6 місяців тому +1

    MERCIYE YOUR MAKE UP THOUGH

  • @ninuta8279
    @ninuta8279 6 місяців тому +1

    Mercy atakurchi eski dear

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 6 місяців тому

    it's better the man is older 10 to 15 years very fine by the time he is in his late 30 very mature

  • @SamuelGeze-ff3yg
    @SamuelGeze-ff3yg 6 місяців тому

    Tamralachihu Esh

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 6 місяців тому

    Tewew yset qejet ayalqm bayhon yne mist bithonlgn des ymilegn..mlkwa endehi ND aynwa mhkl tikur yeqerewn film hind film lay Salut tinsh ymitbelt beebetwa

  • @HabibaAbiyot
    @HabibaAbiyot 6 місяців тому

    በፍቅር ነው የማድምጣችሁ ተባርኩ አወድችዋለው

  • @yim416
    @yim416 6 місяців тому

    so nice

  • @yewubdaryacob7264
    @yewubdaryacob7264 6 місяців тому

    Adam kedmo mefeteru beki new dear sele Priyanka kemawratesh befit sele ancestor mawek bikedem tegebi new

  • @mdagne18
    @mdagne18 6 місяців тому +2

    Mercy, working from home is still a job. It’s still full time job that requires your full attention. Your office is your house and you have the convenience of staying at home to get the job done. As long as you’re putting your time on the job and making income on your own, you are not “yebet emebet”

  • @santaw5392
    @santaw5392 6 місяців тому +2

    6:27 Please read before teaching others, every generation is two to three decades / it's about 20 to 30 years! አይከብድም ወይ አለዘፋኙ😮

  • @robelsebro8787
    @robelsebro8787 6 місяців тому

    ወይ ጉድ በአንድ ቀን ነው የተፈጠሩት

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍገግታችሁ

  • @abelbelay4461
    @abelbelay4461 6 місяців тому

    እመቤት ማለት የቤት እናት ማለት ነው
    Team mercy

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 6 місяців тому +2

    Lik nat date madreg ychilalu with out kids

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 6 місяців тому

    Adam’s age is not biblical! If so which Bible where? Can you share?

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 5 місяців тому

      "የአዳምና የሄዋን ዕድሜያቸው ስንት ነበር?" ["እንግዲህ ሔዋን ስትፈጠር አዳም ከጎኑ ስለተፈጠረችው ሔዋን የተናገረው ነገር ነበር፡፡ ያ ክስተት የተፈጸመው አዳም የስንት ዓመት ዕድሜ ላይ ሆኖ ነው?"]

  • @tesfayeGebeyehu-n4u
    @tesfayeGebeyehu-n4u 2 місяці тому

    A housewife (also known as a homemaker or a stay-at-home mother/mom/mum) is a woman whose role is running or managing her family's home-housekeeping, which may include caring for her children; cleaning and maintaining the home; making, buying and/or mending clothes for the family; buying, cooking, and storing food for.........

  • @mulugetanega4753
    @mulugetanega4753 6 місяців тому +1

    When I get the time, I sometimes watch your episodes. I wish I have the time to give you more formal and detailed comments but here are some quick bullets:
    GOOD:
    - you all are young but your ideas and wisdom is beyond your ages and rich. Thank you!
    - frank yet firm advise where appropriate
    - the way you communicate and respect each other
    - clean and 'chewa' language
    - clean, beautiful, and decent dressing and makeup. Ethiopian!
    - respectful of others and your culture
    - your sitting arrangement is perfect, it makes all of you even more beautiful, please keep this arrangement if possible
    - joyful and more dignified conversation
    - the camera person, vigilant, focuse and excellent!!!! Am always mad about camera persons especially in music videos. Yours is the specially one.
    - pleasant setting
    - listening to you is like listening to family conversations while at the same time getting advise
    Pleas improve:
    - have a plant within a camera view, preferably right in the middle, ... you know better
    - have your names appear as captions a couple times
    - when you touch on somewhat religious matters, please be very careful. For example does the Bible really talk about the exact age difference between Adam and Eve? It is a serious responsibility to cite from the scriptures and it must be done right. If you think you made a mistake, like we all do, please take a minute in your next program for a quick but gentle apology.
    Advise:
    - maintain the clear, warm love and respect you have for one another. That's what I really loved about you most, and really that's what made your work possible.
    Finally, I must tell you again that you are intelligent and wise for your ages. (I can guess how wise your grandma must be 😀)
    Thank you all again for the good work! Tebareku!!

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 5 місяців тому

      "የአዳምና የሄዋን ዕድሜያቸው ስንት ነበር?" ["እንግዲህ ሔዋን ስትፈጠር አዳም ከጎኑ ስለተፈጠረችው ሔዋን የተናገረው ነገር ነበር፡፡ ያ ክስተት የተፈጸመው አዳም የስንት ዓመት ዕድሜ ላይ ሆኖ ነው?"] The quote from the bible is correct as there are commentaries (አንድምታ) about ages of Adama and Eve.

  • @Fatima12-u6v
    @Fatima12-u6v 5 місяців тому

    ❤❤🎉

  • @betelasefa8546
    @betelasefa8546 Місяць тому

    Yidu❤❤❤

  • @bettyeden5890
    @bettyeden5890 4 місяці тому

    አብዛኛውን ጊዜ ከቤት የማትወጣ አይነት ከሆነ ኑሮዋ፡ ቤት ውላ ቤት ለምታድረው መዘነጥ አስፈላጊ ሆኖ ላይታያት ይችላል ዘንጬ ኩሽና ልገባ ነው? ብላ ልታስብ ትችላለች፡
    አቅም ካለው ባሏ በሳምንት አንዴ እንኳን እንደድሮኣቸው ወጣ ቢሉ ሻይ ቡና ቢሉ ወይም ደውሎላት ቁንጅት ብለሽ እዚህ ቦታ ነይ ጠብቅሻለው ቢላት፡ አሪፍ አሪፍ ye Lifestyle video ቢያዩ አብረው እንደዛ አይነት ነገር ይጋባብናል ብዬ አስባለው፡ በአጠቃላይ ግን ለራሷ ብላ ራሷን መጠበቅ አልቻለችም ስለዚህ ለራሷ ብላ ራሷን እንድትጠብቅ ማድረግ ካልቻለ የምትዘንጥበት ምክንያት እንዲኖራት ማድረግ ይሻላል ብዬ አስባለሁ፡ "ባለፈው የእገሌን ሚስት በጣም ዘናጭ ናት እያሉ ሰያወሩ ሰምቼ ገርሞኝ አንቺ ሰው ለካ ያስተውላል 1ቀን እኮ ነው ያዩኣት" ቢላት ስለ እኔስ ምን ይሉ ይሆን ሊያሳስባት ይችል ይሆናል ትክክለኛ ባይሆንም ቢያንስ በምን ይሉኛል መዘነጥን ልትቀጥል ትችላለች፡
    ፀጉሯን እንድትሰራ በልቡ ከሚመኝ አቅራቢያቸው ያለ ፀጉር ቤት ወስዷት እስኪ ሚስቴን አሳምሩልኝ ብሎ ብር ሰጥቷት ቢሄድ አልሰራራራራም ብላ ሮጣ አታመልጥም፡
    ቆንጆ ቆንጆ ቀሚስ እንድትለብ ቀሚሶቹን መግዛትና ቀሚሶቹን ለመልበስ የሚያስችላትን ሁኔታ ማመቻቸት አለበት የእራት ቀሚስ ለብሳ አሻሮ ልትቆላ አትቀመጥም መቼስ፡
    ይቅናህ ግን ወንድሜ።

  • @GghjnGgbb
    @GghjnGgbb 5 місяців тому

    ወልዴውል

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 6 місяців тому

    Holy bible yelem Adam be 30 Eve degmo be 15 yemil yelem sis.

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 5 місяців тому

      "የአዳምና የሄዋን ዕድሜያቸው ስንት ነበር?" ["እንግዲህ ሔዋን ስትፈጠር አዳም ከጎኑ ስለተፈጠረችው ሔዋን የተናገረው ነገር ነበር፡፡ ያ ክስተት የተፈጸመው አዳም የስንት ዓመት ዕድሜ ላይ ሆኖ ነው?"]

  • @BirukTawule
    @BirukTawule 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @selubecca
    @selubecca 6 місяців тому +2

    Mercy the bible doesn't say that wend be 30 set be 15 mnamn yitarem genesisn bedeb ambbiw anyway ❤.

    • @selamawitbirhanu7298
      @selamawitbirhanu7298 6 місяців тому +1

      መጽሐፈ አክሲማሮስ ላይ ተጽፏል

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 5 місяців тому

      "የአዳምና የሄዋን ዕድሜያቸው ስንት ነበር?" ["እንግዲህ ሔዋን ስትፈጠር አዳም ከጎኑ ስለተፈጠረችው ሔዋን የተናገረው ነገር ነበር፡፡ ያ ክስተት የተፈጸመው አዳም የስንት ዓመት ዕድሜ ላይ ሆኖ ነው?"]

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 6 місяців тому +1

    Egna sinweld ye lijoch halafinet ye egna bicha ymeslenal wake up setochye😂

  • @addistube8191
    @addistube8191 6 місяців тому

    እነዚህ አግብቶ ፈቶች ናቸው እንዴ ?

  • @merongirma54
    @merongirma54 6 місяців тому

    They are not yebetembet they are business women her work place is her home

  • @desalewbaye1201
    @desalewbaye1201 5 місяців тому

    you are unique women with unique content !!! please read the bible that help you not only your job also your life

  • @rekikakalewold
    @rekikakalewold 6 місяців тому

    team sassy

  • @robelsebro8787
    @robelsebro8787 6 місяців тому

    ወፍ እንደሱ ብሎ ሳይንስ የለም ብስለት ጥበብ ከእግዜር ነው

  • @aberaasfew5728
    @aberaasfew5728 5 місяців тому

    የቤት እመቤት የሆኑ ሴቶች ማለት ምንም የራሳቸዉ ገቢ የለላቸዉ ናቸዉ በምለዉ መደምደምያ በፍፁም አልስማማም ።ብዙ ሴቶች ያገኙትን ቆጥበዉ ከተለያዩ ባንኮችና የፋይሳንስ ተቋማት አክስዮኖችን ገዝተው ቤታቸዉ ቁጭ ብለዉ የትርፍ ክፍፍሎችን የምዝቁና እቤታቸው ተቀምጠዉ የተለያዩ Network ውስጥ በመግባት ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ያላቸው ሴቶችን ምን ልትሏቸዉ ነው ? ለሁሉም የቤት እመቤቶች ስራ የሌላቸዉ ሳይሆኑ ቤታቸዉ በመሆናቸዉ ከፍተኛ የቤታቸዉን ወጪ የቀነሱ ናቸዉ። ይህ በራሱ ገቢ ነወ።

  • @Sam-lw9kc
    @Sam-lw9kc 5 місяців тому

    አየ የከሸፈ ትዉልድ እምስ አንጥፎ ወግ ህኖ ቀረ 🙃

  • @helios12645
    @helios12645 6 місяців тому

    ባል ተወዷል be flexible 😂

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 5 місяців тому

    እትዳኖቆሩ

  • @SamuelHagos-gn4tw
    @SamuelHagos-gn4tw 6 місяців тому

    Eye tedemametachu des telalachu bertulin

  • @helenemso32
    @helenemso32 6 місяців тому +1

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky 6 місяців тому

    The single mom (ፈት) show …

  • @Sa_msc
    @Sa_msc 5 місяців тому

    Nowadays, women sit at the same table as men. We are doctors, scientists, politicians etc... We won't let our hard-earned progress be undermined to accommodate men's comfort. Balancing motherhood and career is not an either-or situation. It's time to stop preaching otherwise.

  • @yeneMB
    @yeneMB 5 місяців тому

    Not only the problem of female also insecurity of hasband

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 6 місяців тому

    📌የቱ የመፃፍ ቅድስ ክፍል ነዉ አዳም በ30 አመቱ ሄዋን በ15 አመቷ የሚል የተፃፈዉ ??
    ምህረት የሚቀጥለዉ ኤፔሶድ ላይ ምእራፉን እና ቁጥሩን እድትነግሪን እፈልጋለን አልያም ግን ያልተፃፈ የሌለ ነገር እያወራሽ ህዝብ እዳታስቺ።

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 5 місяців тому

      "የአዳምና የሄዋን ዕድሜያቸው ስንት ነበር?" ["እንግዲህ ሔዋን ስትፈጠር አዳም ከጎኑ ስለተፈጠረችው ሔዋን የተናገረው ነገር ነበር፡፡ ያ ክስተት የተፈጸመው አዳም የስንት ዓመት ዕድሜ ላይ ሆኖ ነው?"] See commentaries of the Bible if you like to know the exact ages of Adama and Eve.

  • @tsedallove
    @tsedallove 6 місяців тому +2

    መሪሲዬ ❤
    ሌሎቻችሁ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት አማኝ ከሆናችሁ ማህተብ እሰሩ

  • @meronnigussie8380
    @meronnigussie8380 4 місяці тому

    ተደማመጡ please 🙏

  • @YS-nt2tk
    @YS-nt2tk 5 місяців тому

    Kemecha jemero yebet embet silhonch bicha le syndrome or depression anxiety tigaltalch yetbalew? Ke sira balderba malet ye chinklat therapy new alesh mist hona yebet emebet hona lij take care arga sitcheris atihedim enda bala simeta meznanat ande lay aywotum tasera new enda mitkmetew sijner ye ethiopia life berasu bizu communication mahberawi hiwot yalbet aydel the black T-shirt girl mezor tiwedalch meslegn mekemet atwedim engi sitagbi sijmer balish ena ke lijochish belay yelem andegnam gadegna miyabeza new tidarun asalfo misetew le wechi so as a media akerabi betam maturity yitkal think twice before u speak out the blue T-shirt ariff ideology alat the white shirt endezaw gin tinish curve mitargew ale engi mentally strong timslalach.....I like the blue T-shirt one!!!!

  • @abrahamabebe137
    @abrahamabebe137 6 місяців тому

    ወሬ ስራ የለም ይህ መልክ እንዳለ ነው ይህ መልክ አፈር ነበር የሚመስለው የስራ ሀገር ብትሁን

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 6 місяців тому

    Wife age

  • @mekdelawittilahun2769
    @mekdelawittilahun2769 6 місяців тому +1

    Team mercy

  • @dawitstar6325
    @dawitstar6325 6 місяців тому +1

    Are you guys married or in a relationship? You fantasize a lot

  • @Arsema-ari
    @Arsema-ari 6 місяців тому

    Hewan 15 amet yemil yelem. Please don't spread misinfo

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 5 місяців тому

      "የአዳምና የሄዋን ዕድሜያቸው ስንት ነበር?" ["እንግዲህ ሔዋን ስትፈጠር አዳም ከጎኑ ስለተፈጠረችው ሔዋን የተናገረው ነገር ነበር፡፡ ያ ክስተት የተፈጸመው አዳም የስንት ዓመት ዕድሜ ላይ ሆኖ ነው?"] በትርጓሜ አለ! ከሌለ'ማ ትርጉም የሚኖረው ላይሆን ነው!

  • @blue273
    @blue273 6 місяців тому

    Tedemametu were bicha😊

  • @melber7957
    @melber7957 6 місяців тому

    Kuran lay new bible lay wey ye debtera meshaf lay adam 30 hewan 15 yemelew???? Yet new???? Bible/ Egzeabeher gen endeza alalem ayelemem aylem×××× for what???? Yet new yanebebshew??????! OMG!

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 5 місяців тому

      "የአዳምና የሄዋን ዕድሜያቸው ስንት ነበር?" ["እንግዲህ ሔዋን ስትፈጠር አዳም ከጎኑ ስለተፈጠረችው ሔዋን የተናገረው ነገር ነበር፡፡ ያ ክስተት የተፈጸመው አዳም የስንት ዓመት ዕድሜ ላይ ሆኖ ነው?"] If you answer this, then you can proof yourself knowledgeable. Otherwise, you are very ordinary person.

  • @GetuGebrale-fh1df
    @GetuGebrale-fh1df 6 місяців тому

    እኔ ሳያቹ መልካቹ አያምር አሳባቹ ለሰው አያስተምር የቱ ጋር ነው አዳም ሰላሳ አመቱ ሄዋን 15 አመቶ እሚለው አይ እውቀት አውቀሽ ሞተሻል የሰንበት እበት

    • @FikirTVOfficial
      @FikirTVOfficial  6 місяців тому +1

      ወንድማችን አስተያየትዎ በጨዋነት የተሞላ ቢሆን አንዳች እንደማይጎልብዎት ያውቃሉ ?

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 5 місяців тому +1

      "የአዳምና የሄዋን ዕድሜያቸው ስንት ነበር?" ["እንግዲህ ሔዋን ስትፈጠር አዳም ከጎኑ ስለተፈጠረችው ሔዋን የተናገረው ነገር ነበር፡፡ ያ ክስተት የተፈጸመው አዳም የስንት ዓመት ዕድሜ ላይ ሆኖ ነው?"] ይህንን ከመለስክ የቱ እንደሆነ ይገባሃል! ይህንን ካልመለስክ ግን ከንቱና ተሳዳቢ ብቻ ነህ ማለት ነው!

  • @ynas48
    @ynas48 6 місяців тому

    3 ኮተታሞች, ምንም አያቁም እኮ ዝም ብለው መቦትረፍ ነው አቦ

    • @honeligntadesse5931
      @honeligntadesse5931 6 місяців тому +4

      Please don't discourage people So, why u came to this you tube channel if u don't Want to see

    • @ynas48
      @ynas48 6 місяців тому

      @@honeligntadesse5931 አንቺም አንዱዋ ሳትሆኚ አትቀሪም, ለ youtube view ብለው ነው እንጂ ምንም አያውቁም

    • @ynas48
      @ynas48 6 місяців тому

      @@honeligntadesse5931 why delete ማድረግ?

    • @blessingofgod1044
      @blessingofgod1044 6 місяців тому +3

      ተሳዳቢ መንፈስ, የቅናት መንፈስ! You can comment with out insulting ! This shows the level you are in !

  • @Abenzerg
    @Abenzerg 6 місяців тому

    ወፍራም ቀይዋአ ልጅ ግን Bible study አስጀምሩልን ___ አዳም 30 አመቱ ነው ሄዋን የመጣችው ___ በለው

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 5 місяців тому

      "የአዳምና የሄዋን ዕድሜያቸው ስንት ነበር?" ["እንግዲህ ሔዋን ስትፈጠር አዳም ከጎኑ ስለተፈጠረችው ሔዋን የተናገረው ነገር ነበር፡፡ ያ ክስተት የተፈጸመው አዳም የስንት ዓመት ዕድሜ ላይ ሆኖ ነው?"]

  • @HabibaAbiyot
    @HabibaAbiyot 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Abenzerg
    @Abenzerg 6 місяців тому

    ወፍራም ቀይዋአ ልጅ ግን Bible study አስጀምሩልን ___ አዳም 30 አመቱ ነው ሄዋን የመጣችው ___ በለው

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 5 місяців тому

      You repeated your comment. First, you learn the Bible before commenting that way!