Anchor Media ደቡብ ጎንደር ከሰሞኑ - ኮማንደር አረጋ አለባቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 228

  • @MelkieDerese
    @MelkieDerese 25 хвилин тому +3

    ኮማንደር ድምፅህን ሰላሰማህን ደሰ ብሎናል በርቱል ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪💪💪💪

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 7 годин тому +43

    መሳይ የሚዲያው ታጋይ በርታልን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 4 години тому +14

    ደካመኝ ሰለቸኝ ሳትል የፋኖ ታጋዮችን እግር በእግር እየተከታተልክ ዜና በየደቂቃው በየሰአቱ እንቅልፍህን ትተህ ሰለምትገለግለን የሰማይ አምላክ ልጆችህን ባለቤትህን ዘር ማንዘርህ ቤትህን እግዚብሔር ይባርካቹሁ ። የኢትዮጵያ ትንሣዔ ያፋጥናልን ድል ለተገፋው ለአማራና ህዝብና ለጀግናው ፋኖ ታጋዮች በርቱልን ሁሌም ከጎናቹሁ አለን 🙏

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 години тому +5

    ድል ለህዝብ ልጅ ፍኖ🎉🎉🎉🎉

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 6 годин тому +13

    ተባረክ መሣይ የምታነሣቼው ሀሣቦች የብዙወች ጥያቄ ናቼው ፋኖን የሚያሼንፍ ምድራዊ ሀይል የለም ነገር ግን አንድነት ካልመጣ እኳን ለሕዝባችን ራሣችንን አናድንም አውሬውም ተሥፋው ይች ክፍተት ብቻ ናት እመነኝ።☝️☝️☝️✊✊✊

  • @mulualemu4560
    @mulualemu4560 6 годин тому +35

    ስለ መሳሪያ አይነት እና የት እንደተገኘ መናገር አግባብ አይመስልም

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 6 годин тому +2

      በኮመን የሚሸነፍ ፋኖ የለም:: ጥንቃቄ ጥሩ ነው..:: አብይ እኮ አመት አለፈው..በ3 ቀን ብሎ...አይዞክ..ፋኖ ይችላል..አማራ ክልል..በጣም ሰፊ ነው..ስለዚ..አብይ አቅም የለውም..ለዚ ነው የሚያርደው

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z 6 годин тому +6

      እውነት ነው ላውሬዎች ማሣወቅ ጥንቃቄ የጎደለው ዋጋ ያሥከፍላል

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 6 годин тому

      @@mtilahun4444💯%

    • @Horizons12345
      @Horizons12345 6 годин тому +1

      እውነት ነው። ነገር ግን የአብይ ጦር መረጃ መተንተን እና መጠቀም ስለማይችል ለውጥ አያመጣም።

    • @Mike_Tom_1000Tom
      @Mike_Tom_1000Tom 5 годин тому +1

      እውነት ነው መሳሪያው የት የት እንዳለ ባይነገር ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @YotorGhion-r2x
    @YotorGhion-r2x 6 годин тому +11

    አንዳንዴ ወታደራዊ ሚሥጥሮችን በተቻለ መጠን አየር ላይ ባናውላቸው መልካም ነው

  • @Q11Qw2
    @Q11Qw2 44 хвилини тому

    በርታ መሣይየሚዲያው አርበኛ❤❤❤❤

  • @glory3954
    @glory3954 4 години тому +4

    ጀግናው መሳይ የብልፅግና ራስ ምታት በርታ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 5 годин тому +5

    በርቱልን ሳተናዎቻችን ነበልባሎቻችን በርቱልን ደሞቻችን ፋኖ ይችላል አሳረኛው ፋኖ የጀግና ዘር በርቱ ወጥሩ እመብረሀን ትጠብቃችሁ ወጥሩ

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul 6 годин тому +14

    ኧረ የመሳሪያ ብዛታችሁን አትናገሩ የሀይል ጫና ውስጥ እንዳትገቡ ወታደራዊ ሚስጥርን በሚዲያ እንደዚህ አይነገርም

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 6 годин тому +13

    ❤❤❤ ያ ዘረኛ ሟች ለካ "ጦርነት ለአማራ ሰርጉ ነው" ያለው እውነቱንነው፡፡ ወይኔ ምነው አማራ በሆንኩ እኮራ ነበር!

  • @rakebbahran8895
    @rakebbahran8895 6 годин тому +15

    ቃል አቀባዩ ለሚዲያ መቅረብ የሌለባቸውን ሚስጥሮች ገበያ ላይ ያሰጣቸው ይመስለኛል ።ከሱዳን ምናምን ማለት ተገቢ ነው ብዬ አላስብም።በአጠቃላይ ልክ አይደለም

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 6 годин тому +19

    ለአማራ ድምፅ ያልሆኑትን ሚዲያዎች ስብስክራይባችንን ማንሳት አለብን የሚደግፋንን እንደግፍለን የአማራን ዋጋ ማዎቅ አለባቸዉ ድል ድል ማለት ብቻ በቂ አይደለም❤❤❤❤

    • @Amhara.A.Mohamed
      @Amhara.A.Mohamed 5 годин тому +1

      ትክክል እኔም ሁሌ የምለው ነገር ነው!.
      ግን ችግሩ አብዛሀኞቻችን ማንን እና ምን እንደምናዳምጥኳ በጭራሽ አናቅም
      ምክኒያቱም ይሄ ገር ሊገባን ያልቻለው በህዝባችን ላይ የሚደረገው ፍጅትን የኛ ነው ብለን በቀጣይነት መረጃዎችን ስለማንከታተል ይመስለኛል...

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 4 години тому +1

      @@Amhara.A.Mohamed በትክክል መልዕክቱን በየሚዲያዉ እየገባን ማስተላለፋ አለብን ንቃ ወገኔ በአማራነታችን ነዉ እየተሴረብን ያለዉ ብልፀግና ነን የሚሉት አማራዎችም መንቃት አለባቸዉ

  • @adbe5876
    @adbe5876 5 годин тому +6

    ጀግኖቼ ፋኖዎች የእምዬ ኢትዮጵያ የዘላለም ጠባቂዎች ሁላችንም ኢትዮጵያኖች ከጎናቹሁ ነን ❤️❤️❤️❤️ እንወዳቹሃለን ልባችን አይናችን ከእናንተ ላይ አይነቀልም

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 4 години тому +6

    ፋኖ አረጋ ለሚዲያ የሚበቃ ሀሳብ ያለው አይመስለኝም:: እንደ ፋኖ መረጃ መስጠት የለበትም:: አወ ከከብረዋለሁ..ታጋይ ነው ግን ለጠላት የሚጠቅም መረጃ መሰጠት እንደሌለበት እየታወቀ እሱን መጋበዝ ትክክል አይደለም::
    የመሳሪያን አይነትና ብዛት በሚዲያ መናገር ለጠላት እንደመደገፍ ይቆጠራል:: በዚህ ውይይት አዝኛለሁ::
    መሳይ ቆራርጠህ ማቅረብ ነበረብህ..ኡፍፍፍ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Годину тому

    አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Годину тому

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @TarikYimeles
    @TarikYimeles 6 годин тому +7

    እንኳንም አማራ ነኝ

  • @Namilleworknh
    @Namilleworknh 6 годин тому +6

    አይ አማራው የንጉስ ዘር እንዴ በቀላሉ እማ ደምህ ፈሶ አይቀርም! ቀን ይወጣልሀል ጀግና ህዝብ አይዞህ በቁመህ ጠብቀኝ መሳሪ ገጥመህ ከ አንድ አመት በላያ ያስደመማቹን ጀግኖች መድሀኒዓለም ይጠብቃቹሁ።
    መሳይ እናመሰግናለን 🥰

  • @standfortruth4618
    @standfortruth4618 6 годин тому +7

    የተከበርከዉ አርበኛ እባክህ ወታደራዊ መረጃ በሚድያ አይወራም።

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 6 годин тому

      They know what they’re doing..📌

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 6 годин тому +3

    እግዚአብሄር እረድቶ ሰላም የሚሰፍንበት አመት ያድርግልን 🙏🙏

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 години тому +2

    አያያ እረ አንዳንድ ፋኖ በሞቅታ እይወራ እንዴት መሳሪያ የምታመጡበት ይነገራል?እንደገና እነማን እንደሚያመጡ እንዴት ይነገራል ?ራስን ለጠላት አሳልፈው የምትሰጡት እንከፍነት ነው
    ለጦሩ የማትመጥኑ ቃለአቀባይ አትሁኑ
    ተያዘ ተለቀቀ ስራም አትስሩ
    እረ በቃው ይህንን ሰው አይችልም😡

  • @Tadestesfaw
    @Tadestesfaw 3 години тому +1

    ሠላም መሣይ ሥለ መሣሪያ አይነት እና አመጣጥ ባይተነተን ጥሩ ነው

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 4 години тому +5

    አማራ አፉ ያፈሳል የሚያውቀውን ሁሉ ካልተነፈሰ የሚያመው ስለሆነ ከአማራ ጋር መታገል ትግል ያራዝማል! ይሄ በሽታ ነው ሌላው ቢቀር በየት እንዴት እንደገባ መናገር ለምን እንደሚያስፈልግ አልገባኝም

    • @berhanutekele8539
      @berhanutekele8539 Годину тому

      I agree with you 100% I think it is also Mesay Mekonin's big mistake or Mesay is a spy to Abiy so both individuals Mesay and the old person should be investigated by Fanno it is very harmful to Fanno safety and political.

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 4 години тому +3

    የት አገር መሳሪያ ማምጣታቸውንና የመሳሪያ አይነቶችን መግለፅ ለምን አስፈለገ? ውድ አማራውያን ይህን ቃለ መጠይቅ እንዴት አያችሁት? ይሄ ለጠላት መረጃ መስጠት አይሆንም ሆይ?

    • @berhanutekele8539
      @berhanutekele8539 Годину тому

      Yes you are 100% right this interview has a hidden agenda or it is a spy's work. By the way in the past people had question about Mesay Mekonin saying most of the Fanno he interviewed had been killed by Abiys military.

  • @shakaro-p5y
    @shakaro-p5y 4 години тому +4

    ጋዜጠኛው ኮማንደሩ ለጠላት መረጃ እንዲሰጥ እየገፋፋው ነው ፋኖዎች ለማን መረጃ እንደምትሰጡ እወቁ

    • @berhanutekele8539
      @berhanutekele8539 Годину тому

      Yes I think Mesay Mekonin is a spy for Abiy regime. Most likely he is something else trust me it is not a mistake so please let the Fanno know this person is an agent of Abiy it is a simple logic for a grown person to Distinguish between right and wrong. So he knows it is not a mistake so please make Gondar Fanno aware and make investigation to both individuals I am sure if the Fanno Arega does not know this he should not be given a responsibility.

  • @አቢሲኒያ
    @አቢሲኒያ 6 годин тому +4

    ቃል አቀባዪ ቂልነው ልበል ድሽቃ አስገባን እያለ ያወራል የተጠየቀውን ትቶ😂

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 7 годин тому +10

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነግሥል ግድ ነው።
    💚💛❤🤴🦁💪👈

  • @desalegnkeleta2902
    @desalegnkeleta2902 6 годин тому +7

    👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Годину тому

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @AmsaluTemare-z4z
    @AmsaluTemare-z4z 20 хвилин тому

    ኮማንደር አረጋ ህወሃት በየሳምንቱ 3 ፖትሮል አጋዚ በመላክ ያለምበረከከችዉ ጀግና ክብር ለዘላለማዊ ታጋያችን 💪💪💪💪💪

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 5 годин тому +3

    መሳይ አንዳንድ ፋኖዎች ምስጢር እያወጡ ነው

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 4 години тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤በሴራና በጭካኔ በሰው ላይ ግፍ እየፈፀሙ አማራን ማሸማቀቅ አይቻልም።

  • @GetnetShiferaw-g5i
    @GetnetShiferaw-g5i 2 години тому

    እግዚአብሔር አምላካችን ለውጤት ያብቃችሁ ጀግኖች!!!!!!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Годину тому

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 7 годин тому +7

    ፋኖ
    ፋኖ
    ፋኖ ❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @BelayaB-g7t
    @BelayaB-g7t 4 години тому

    ለጠላት መረጃ የሚሰጥ ነው የሚመስለው የመሳሪያ ቁጥሩር አስሬ ሲገልፅ ለማንኛውም ከቃለመጠይቁ ጀግንነታቸው ደስ ይላል ቃል አቀባይ ጆሮ ገብ ይሁን

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 5 годин тому +1

    የሰጠው ቃልበጣምአሪፍነው መሳይ ግን መሳሪያ የማሚያስገቡትን ለማንም መናገር የለባቸውም ለግድሁ ግን መሳይ እድአይነት ነገርን መሳሪያ የሚያመጡበትን ቦታመናገር የለባቸውም ከቻልክ ቢዶውን ቆርጠህ ላድማጪና ለተመልካቺ አቅርብልን ልብበሞያነው 🙏🙏

  • @Sole-m4m
    @Sole-m4m 7 годин тому +14

    Anchor media የህዝብ ድምጽ መሳይ በጣም እናመሰግናለን

    • @berhanutekele8539
      @berhanutekele8539 Годину тому

      I do not think you have heard the interview or you must be drank if not you would not say what you said. Mesay exposed how Fanno gets it weapon and how many it has right now so he is a harm to our struggle. I have never heard before OLF, TPLF and Abiy Ahmad tell us from where they get their weapon and how many weapons they have.

  • @HanibalBogale-f4f
    @HanibalBogale-f4f 5 годин тому

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getchlove9536
    @getchlove9536 7 годин тому +6

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 ✌️✌️✌️

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 6 годин тому +2

    FANO . . . FANO . . . 📗📒📕 Keep your gold history !!

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 5 годин тому +1

    ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!!

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 6 годин тому +2

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 6 годин тому +1

    Mesay blessed ❤❤❤❤

  • @erimiyastefera2515
    @erimiyastefera2515 4 години тому +1

    እረ ይህንን ቁረጠው ወታደራዊ ሚስጥር አርገው

  • @zerayimam
    @zerayimam 6 годин тому +1

    ያረብያረብዲልለአማራፋኖ❤❤❤

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 2 години тому

    May the Almighty GOD shield and protect you all.

  • @SemanEskezew
    @SemanEskezew 53 хвилини тому

    Mesay bertalen yemediaw disheka

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 3 години тому

    እረ መረጃ ደብቁ እባካችሁ !!!

  • @zenachewteferra3203
    @zenachewteferra3203 33 хвилини тому

    ምናለበት ደና ሰው ብትጋብዝ

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 5 годин тому +1

    የከባድ መሳሪያ ቁጥር መጥቀሱ አስፈላጊ አይደለም ።

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 5 годин тому +1

    መስዬ ጦርነት እንዲቆም ብትሰራ ውጠ 19:25 19:25

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 4 години тому

    መሳያችን ድምፃችን በርታልን የቁርጥ ቀን የአእምዪ ኢትዮዽያ ልጆች ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁናቹ ያንድነታችሁን ብስራት በቅርብ እንጠብቃለን 🤲

  • @EyeberuBeyene
    @EyeberuBeyene 6 годин тому +1

    በርታ🎉🎉🎉

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 5 годин тому +1

    መሳሪያ መዘርዘር ምን ያስፈልጋል

  • @MaranataAyenewe
    @MaranataAyenewe 4 години тому

    ጨረሳቹንእረእግዛብሔርንፍር

  • @AsfawesenKinfu
    @AsfawesenKinfu 7 годин тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 години тому +1

    ነጭ ከናቲራ ኢላማ ስለሚያደርግ አደራ በአፈርና በቅርፍት በመቀቀል ቀለሙን አደብዝዙት. ደማቅ ቀለም ከሩቅ ለጠላት ያጋልጣልና አደራ ጥንቃቄ አድርጉ.

  • @TesfahunAbita-f1c
    @TesfahunAbita-f1c 5 годин тому

    መሳይ እንወድህአለን

  • @አሐዱ-ኀ3ጐ
    @አሐዱ-ኀ3ጐ 7 годин тому +2

    ሳተናው ፋኖ

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 5 годин тому

    አማራ መድነዉ ቸግሩ ሚስጥር እማይደብቅ ብዙ የወታደር ሚስጥሮች አሉ እነሱን ባያወጧቸዉ ጥሩ አደለም

  • @AbrahamShimels-s3f
    @AbrahamShimels-s3f 7 годин тому +2

    ወታደር በማንኛዉም ሰእት ከአካባቢዉ ነሚመሳሰል ልብስ የመልበስ ግዴታ አለበት የህ ወታደራዊ ሳይንስነዉ ስለዚህ ጥንቃቄ ይደረግ መሳይ በተለይ ነጭ ልብስ ሐወታደር በጣም አጋለጭነዉ ይታሰብበት

  • @aradawgiworgis8220
    @aradawgiworgis8220 2 години тому

    ይሄ ቃለ መጠይቅ ፋኖን ለማስመታት የተወጠነ ይመስላል ። እንደዚህ አይነት ዘገባ ሰምቼ አላቅም

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Годину тому

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 3 години тому

    እንደዚህ አይነት ሚስጥር በይወራ መልካም ነው

  • @YifredewuWondu
    @YifredewuWondu 6 годин тому +1

    ስለመሳርያ ማን ጠየቀህ አይ አባት አርበኛ

  • @jajah7767
    @jajah7767 5 годин тому

    ፋኖ መላ. አማራን. ማታገል አልቻለም

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 3 години тому

    ⁉️ መሣይ : መልሶ ራሳቸውን የሚጎዳ ነገር ሲያወሩና ሲቀባጥሩ ለምን .. አታቋርጣቸውም ወይም ቆርጠህ አላወጣኸውም⁉️⁉️

  • @abiygetachew11
    @abiygetachew11 7 годин тому +2

    እንዴት ያላቸውን መሳሪያ ይናገራሉ

  • @pavukkadannasri5234
    @pavukkadannasri5234 4 години тому

    መሳይ እባክህ ያሁኑኑ ቢዶ ብችል አጥፋዉ

  • @YAMIYAHUFONZIA
    @YAMIYAHUFONZIA 7 годин тому +1

    እውነት ለመናገር እንደ መሣይ በአሁኑ ሠዓት ለአማራ ህዝብ ደምፅ የሆነ የሌላ ብሔር ተወላጅ የለም።እንዲሁም ከአማራ ሚዲያዎችም የተሻላ አቀራረብ ያለው ነው።ሥለ ፋኖ ግልፅ አረዳድ የአለምም ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ያገኘው በመሣይ ነው።ክበርልን መሣይ።

  • @BubeDribsa7799
    @BubeDribsa7799 3 години тому +1

    df

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 5 годин тому

    ሰላም ወገኖች

  • @zerihunashebir8967
    @zerihunashebir8967 3 години тому

    በቀጣይ የመሳሪያ ቁጥር ዘባይገለጽ ከተገለጸ ሳሱር ተደጎ ቢቆረጥ።

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 5 годин тому

    እውሩ ጀትና ፣ድሮኑስ ለማን ተረሳ አንበሳው።ድል ለፋኖ!!!!!

  • @habeshayihonal5749
    @habeshayihonal5749 6 годин тому +1

    ኧረ ይሔ የጃጃ የአባት አርበኛ ምንድነው ያልተጠየቀውን የሚቀባጥር? ስለመሳሪያ ማን ጠየቀህና ነው ከሱዳን 40 ዲሽቃ፣ 50 ዲሽቃ አስገባን የምትል።

  • @yibeltaltebikew2541
    @yibeltaltebikew2541 5 годин тому

    ፋኖማ ያሸንፋል፣ የአማራ ህዝብ መስዋዕትነት ብትከፍልም ፋኖ ማሪያምን ያሸንፋል።

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 5 годин тому

    Areg is not schooling, but he has been fighting for his freedom since 2003. And let him understand his interview quality. 10q !

  • @Life-hacks-1k
    @Life-hacks-1k 6 годин тому +1

    መሳይ መኮነን ለምን የትጥቅ ዝርዝር መረጃ ታውጣላችሁ መብሸቅ

  • @GashawSisay-ip2xg
    @GashawSisay-ip2xg 3 години тому

    አረጋ ትንሽ ሚስጥር ወጣችብ secret አያስፈልግም ግን እንወዳለን

  • @e-l3w
    @e-l3w 6 годин тому

    ፋኖ አንድ እንዲሆን ሁሉም አማራ ተጽኖ መፈጠር አለበት ሁልጊዜ ቀጠሮ ምነድን ነው ፡፡

  • @KedeKamel
    @KedeKamel 7 годин тому +4

    💚💛❤️🌻🌻🌻💪💪💪💪👍❤️

  • @mesianbesa1887
    @mesianbesa1887 7 годин тому +3

    ድል ለፋኖ🟩🟨🟥

  • @jajah7767
    @jajah7767 5 годин тому

    ሚስጥር መጠበቅ እንካን አልቻለም. አይ ጎንደሬ

  • @AlmiTeshome-v9c
    @AlmiTeshome-v9c 4 години тому

    God job

  • @globalsciencesquad
    @globalsciencesquad 6 годин тому

    The Fireman!!!

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 6 годин тому

    የፋኖ አንድ አለመሆን እጅግ አሳሳቢ ነገር ነዉ። መሣይ ስለአንድነት መጠየቅ ያለብህ?..አመራሮችን ነዉ። አንድነት ቢኖር እኮ አንድ የኮሚኒኬሽን ወይም PR ሰዉ ይኖራቸዉ ነበር።
    ስለዲሽቃና ብሬን ነዉ የሚመልስልህ

  • @YOHANS-q4g
    @YOHANS-q4g 6 годин тому +3

    መሳይ በርታ ያለህ እንቅስቃሴ ሚዛናዊ ነዉ ከማንኛውም ፋኖ ጋር ወገንተኛ አይደለህም ለሁሉም ፋኖ እይታህም ዘገባህም እኩል ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @berhanutekele8539
      @berhanutekele8539 Годину тому

      I think you are not listening the interview Mesay Mekonin leaked Fanno military secrets such as how Fanno gets its weapon and how many heavy weapons Fanno has so please before you praise him listen it.

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 4 години тому

    የምትጠይቀው ሌላ እርሱ ስለ አብይ ያወራል

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 4 години тому +1

    መሳይ የመሳሪያ ዝርዝርና ከየት እንደመጣ መዘርዘር አያስፈልግምለሚዲያ ባታወጣው መቁረጥ ከቻልክ ለምን አትቆርጠውም ?

  • @AbrahamShimels-s3f
    @AbrahamShimels-s3f 6 годин тому +1

    በጣም ጥሩ ጥያቄነዉ መሳይ መቸነዉ አንድ የሚሆኑት ሁልጊዜ መልሳቸዉ አንድ እንሆናለን ነዉ የሚሉት ግን መቸ ምን እከሚሆንነዉ የሚጠበቀዉ ?

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 6 годин тому +4

    Thank you commander Arega!

    • @berhanutekele8539
      @berhanutekele8539 Годину тому

      Are you saying? thank you Arega for giving Fanno secrets to Abiy Ahmad like how Fanno gets its military weapon and from which country it should be secret this will help Abiy's regime.

  • @Malrt-o7l
    @Malrt-o7l 5 годин тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን መሳይ ግን ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ ወደ አንድ መመጣት አለባቸው በወሬ ብቻ አንፈልግም

  • @zolahome376
    @zolahome376 6 годин тому

    ዋው አረጋ ትችላለህ

  • @fathimahussain5021
    @fathimahussain5021 6 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 4 години тому

    አይ ይህን እንኩዋን ባያወሩ ጥሩ ነበር ::

  • @derejehailu275
    @derejehailu275 5 годин тому

    መሣይ መኮንን እባክህን የፋኖን ወታደራዊ መረጃ አታዝረክርክ ልጆቹን ለአደጋ አታጋልጥ። መረጃ መስጠትህ ጥሩ ነው ግን እንደ ጋዘጠኛ የምዘገብና የማይዘገብ ለይ፣ተ አደጋን ለይ፣ ወታደራዊ መረጃን ጠብቅ የተሻለ አመለካከት ይኑርህ።

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 9 хвилин тому

    ምንድነው እስትራቴጂ ማሳየት ወሬ ይበዛችኃል