ድንግል (ቢክራ) ሆና አላገኛትም || ልብ ያለው ልብ ይበል || ረመዳን ሙባረክ ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • በጋራ ... ከእውቀት መኣድ እንቋደስ!!
    ቴሌግራም :- t.me/elaftube
    በዚህ በሁለተኛ ቻናላችን የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች በፍጥነት ይደርሶዎ ዘንድ ቤተሰብ በመሆን የደውል ምልክቷንም መጫን እንዳይረሱ።

КОМЕНТАРІ • 133

  • @rabiayesuf9173
    @rabiayesuf9173 Рік тому +47

    እኔኮ የኢላፍ ትምርት የሚገባኝ ቶሎ ወደ ጉዳዩ ሥለሚገባነው እድሜህ ይርዘም ❤❤❤❤

  • @sofiyamohamed1125
    @sofiyamohamed1125 Рік тому +11

    ያኢላሂ ኢላፍን እደኔ የሚወደው ማነው እሲኪ በላይክ አሳዪኝ

  • @aminkiyr5675
    @aminkiyr5675 Рік тому +11

    ኢኔ ወለህ ተደፍሬለዉ ከስደት የበቴ የኢህቱ የበልወ ወድም ደፍሮኘል ወለህ አመረርኩኝ አለቀስኩኝ ከዘም ከቀነተት በሀለ አንድ ወጠት ለትደር ጠየቀኝ ኢኔ የገጠመኝን ነገር ነገርኩት ተዉበ አድርጊ አለኝ ኢኔ ድግል ሰይሆን ረሰሽን ነዉ የምፈልገዉ አለኝ በደስተ ሞለኝ ሚስቱ አረገኝ በድኔም አጠነከረኝ አለሀምዱሊላሂ አለህ ስለወፈቀኝ💦🌸🤲

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Рік тому +24

    ረመዳንዬ አለቀ ድክም ባለው ጎኔ ብርታቴ ነበር ኢላሂ ፆማቸው ከተቀበልካቸው አርገን

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 Рік тому +3

    እኔ ሁሌ ልተኛ ስል ያንተን ቂሷና ትምህርት እየሰማሁ ከልሆነ አልተኛም አላህ ጀዛህን ይክፈለህ❤❤❤

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg Рік тому +5

    ❤ሶሎለሁ አለህ ውስለም ❤
    አለህ ይጠብቀን ያርብ አደራሀን😢

  • @aminaendirs9403
    @aminaendirs9403 Рік тому +8

    አቤት ንግግር ልብን ሰርስሮ የሚገባ ፅድት ያሉ ቃላት አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን❤❤❤

  • @rahima-uy7vs
    @rahima-uy7vs Рік тому +4

    ሱበሃን አላህ ዉዲማቺን አላህ ይጠብቅልን ግን በጣም ትጣቂሞየለሁ በወንዲማቺን ትምህርት ወሏህ ጁዘከአላህ ኽይርን 🌹🌹🌹🌹

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 Рік тому +2

    ጀዛከላህ ወንድሜ በጣም ደሥሚል ትምህርት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Рік тому +1

    አላህ እድሜ እና ጤና ይስትህ ኡስታዛችን እውቀትህንም ይጨምርልህ

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Рік тому +2

    ሱብሃናለህ ኡስቷዘችን አላህ ስራህን ይቀበልህ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Рік тому +6

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ ይሄ ጉዳይ የአደባባይ አጀንዳ ሆኗል አላህ ይዘንልን ዋናው አላህን ፈርቶ ራስን መጠበቅ የህሊና ረፍት ነው።የሚገርመው ለራሱ እየተልከሰከሰ እንድሁም ፀጉሩንና ልብሱን አይጥ የሸረፈው ዳቦ አስመስሎ እየሄደ ቢክራ የሆነች እንድሁም በሱና የታጀበች እንጂ አልፈልግም የሚለው መብዛቱ ነው አጂብ።እኔ ማነኝ ማለቱ መቀደም አለበት ከማለት ነው ያረብ አወዳደቃችንን አሳምርልን!!

  • @selelah
    @selelah 9 місяців тому +4

    ወድም,እህቶቸ,አሏህ,በጀነተል,ፊርዶስ,ያሰባስበን❤❤❤

  • @ElhamElhamElham-y3v
    @ElhamElhamElham-y3v 4 місяці тому +1

    ጀዛከላኸይር ወንድማችን❤❤❤❤

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad Рік тому +2

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረከቱሁ ስለላሁ አለይ ወሰላም ኡስትዝና ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ብሰማነው ተጠቃሚ ያርግን ያረቢ

    • @rahima-uy7vs
      @rahima-uy7vs Рік тому

      አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @filsenTube
    @filsenTube Рік тому +2

    ሱብሀን አላህ ሽኩረን ኢላፋችን. እህት ወንድሞቸ በአላህ ለእህቴ ዱአ አርጉላት አላህ ከጪቅ እዳወጣን ያወሀቡ

  • @Aዬነኝያአላህበርያ
    @Aዬነኝያአላህበርያ 18 днів тому

    ሱብሁለ አላህ

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w Рік тому

    ጀዛከላህ ህይር ያኡስታዝ እዴት ያለ ምክር ነው በተለይ ባሁኑ ሰአት ላሉ ወንዶች ድግልን ብለው ሙጭጭ ለሚሉ የአላህ ምንርጥ ምክር።

  • @ZaharaZahara-st8py
    @ZaharaZahara-st8py 3 дні тому

    ሱባሀን አላህ

  • @አመተረሂም
    @አመተረሂም 10 місяців тому

    ሰአላህ በጀነት ትልቅ ቦታ ያዘጋጅልህ ምዳህን ወድሜ ታሪክ ፅፌልህ ነበር እሌለኛው ታሪክ ላይ ተርክልኝ ፈልግና

  • @user-kd9hn9jg7f
    @user-kd9hn9jg7f 2 місяці тому

    ሡብሀን አላህ ይህ ጉዳይ እኔን ብቻ ነበር እሚመስለኝ ለካ ብዙ የኔ አይነት እህቶች አላችሁ 😢አላህ ምስክር አለን ዝሙት ላለመስራታችን 😢😢እኔማ ከዛሬ ነገ ከዛሬ ነገ እራሴን አጠፋለሁ እያልኩ ነበር ወላሂ መርዝ ገዝቸ አቃለሁ ለመሞት ግን አልሀምዱሊላሂ ዛሬ ደረስኩ መረጋጋትንም ለመድኩ ብቻ አልሀምዱሊላሂ ምንም ስሜቱ ከዉስጤ ባይጠፋም በስቀቀን እየኖርኩ ነዉ አብሬዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jenetiyoutube771
    @jenetiyoutube771 Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር የሁሉ ጥያዌ ነበር አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ኢላፍ ወድሜ✅✅✅

  • @user-kd9hn9jg7f
    @user-kd9hn9jg7f 2 місяці тому

    ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Рік тому

    አሚንንንን ያረበል ዓለሚንንን

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 Рік тому +1

    Allah leyilatul qadir yiwofikachu ❤

  • @RemzyaFetu
    @RemzyaFetu Рік тому +1

    As wr wb dese ylal lnamselgn welahy Alah ytbkhe❤❤❤❤

  • @samri591
    @samri591 5 місяців тому

    አሚን ጀዛ ከላ ከይር

  • @sada-c5s
    @sada-c5s 21 день тому

    ሀቅነው ያረብ ጠብቀን

  • @sofyahassenyesuf3464
    @sofyahassenyesuf3464 Рік тому

    Subhanallahh jezakellahh elaf 😍

  • @salasala5700
    @salasala5700 Рік тому

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Рік тому

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ወአለይኩምእስላም ሽህ ባረከሏሁ ፈኩም
    አጀብ ስብሀን አላህ💔💔

  • @medinaa547
    @medinaa547 Рік тому

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን

  • @antanamohammed2752
    @antanamohammed2752 Рік тому +1

    የኢላፉ ምርኮኛዋነኝ 🥰🥰

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 Рік тому

    አሚን ውአልይኩም እስላም ውራህመቱላሂ ውብረካትሁ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Рік тому

    አሚን❤

  • @JenaDina-cy2eh
    @JenaDina-cy2eh Рік тому

    Ustazna aba iyad wendochunm yeresulun.selelahu.aleyhi.weselem.suna.teketelu.ihtochen.tewu.belln.jezakellahu.keyr

  • @qerroodirre7752
    @qerroodirre7752 Рік тому +1

    SAW

  • @aneenamoosa7272
    @aneenamoosa7272 Рік тому

    ጀዛከላህ ህይረን❤❤

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 Рік тому

    Masha Allah

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 Рік тому

    ጀዛክአላህኸይርወድማችን

  • @sayedahmada8157
    @sayedahmada8157 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Fatumaaahmedi
    @Fatumaaahmedi 7 місяців тому

    ዋለይኩምሰላም እስታዝጀዛከላከይር👍👍👍👍

  • @marifamuhammad5049
    @marifamuhammad5049 Рік тому

    Allah srahn ywdedlh wendme mrt mekari wendm neh egnan balehbet endemekerken allah balehbet hulu ytebkh yasdesth . Bemtserawm tetekami mnhon yadrgen

  • @aaabbb-6877
    @aaabbb-6877 Рік тому

    ማሻ አላህ ወድሜ አላ ይጣቢቅህ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Рік тому

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ
    አላህ ይጠብቀን ያረብ መጨረሻቻንን አሰምርልን ያአላህ
    አሚንንን ያረብ

  • @zebibaahi740
    @zebibaahi740 Рік тому

    ለእስካሁኑ አልሀምዱሊላህ ለወደፊት እንሻአለህ❤❤❤❤

  • @fuadshemse
    @fuadshemse Рік тому

    jezak Allah ustaz😭😭😭

  • @Zahara-i2j
    @Zahara-i2j Рік тому +2

    ጀዛከላሁኸይረን አልሃምዱሊላህ ጋታየ አተውጠብቀኝ እደትደስይላል እደመታመንድስየሚልየለም በምንምታእምን ከሰውውጭ አይፈርስም ስጋንያህልነገር እደትይቅረጣል አላምንም እህቶቸ ተጠንቀቁ አደራ እኔ ለባሌ ታማኝነኝ እደራ ያአላህ

  • @ZiyadShemsu-hn3qv
    @ZiyadShemsu-hn3qv Рік тому

    Subhan allah

  • @jilalunassir7544
    @jilalunassir7544 Рік тому

    MASHALAHE

  • @ሰሚራ-ሐ2ዐ
    @ሰሚራ-ሐ2ዐ Рік тому +1

    ሼር ሼር በማድርግ እንተባበር ያርቢ የአላህ ክዙሙት ነግር ጠብቅን አቅ ላይ ምንሄድ አላህ ይወፍቀን ያረቢ 💔💔💔

  • @Hayat-g6d
    @Hayat-g6d Рік тому

    Subhanellah

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Рік тому

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሠላላሁ አለይሂ ወሠላም ጀዛኩምአሏሁ ኸይርን አላህ ይጠዉል ኡምርክ ሀቂቃ ገና ሹቅል ጨረሥኩና እስኪ በዴብ ዳጥምጠዉ ት /ት እጥርምጥን ያለነዉ ወሏሂ ት/ት ጄዛኩም አሏሁ ኸይርን ፊል ዱኒያወል አሄራ

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 Рік тому

    ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ኢላፍ ምርጫዬ✅✅✅✅

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b Рік тому +2

    አልሀምዱሊላህ ከነክብሬነው ያገኘኝ

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Рік тому

    አላህይጠብቀን❤ሼክአላህያቆያቹ❤

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Рік тому +4

    ዉድ እህትወች እንዴትናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @osman5709
    @osman5709 Рік тому

    አላህ ይርዳችሁ

  • @zahratube7134
    @zahratube7134 Рік тому

    አህለን ኡስታዘችን እለፊየ❤❤❤

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Рік тому +4

    ስደተኞችማ አንድም አይኖረን 😢

    • @sikosilo1295
      @sikosilo1295 Рік тому

      ወላሂ እህቴ እኔ ከዝ ነበር ያገባሁት የመጀመሪያየን በጣም ደም ፈሶኝ ነበር መጣም አሞኝ ነበር ግን አላገኝሁም አለኝ ወላሂ ከማግባቴ በፊት ምንም አላውቅም በስ አልሀም ዱሊላህ 😥😥

    • @user-xf5ps8th1x
      @user-xf5ps8th1x Рік тому

      @@sikosilo1295 ዋናው ደም መፍሰሱ አይደልዴ ወይስ ኧረኔ ባለገና ለራሴ ጨቆኛል የሩቅ ኒካ ነው ያለን በቅርብ ገባለሁ ኢንሻ አላህ ያን ሳስብ እንባየ ይመጣል

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 Рік тому

      😢

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 Рік тому

    Betasabe hunu ba Allah

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 Рік тому +4

    😭😭 ጀዛከሏህ ኸይር ኡታዙና ወላሂ የልቤን ነው የተናገርከው ሱባሀን አሏህ እኔ የመጀመሪያየን ያገባሁት ስዴት ላይ ነው ወላሂ ከማግባቴ በፊት ከማንም ጋር ተገናኝቸ አላውቅም ታዳ ሳገባ ከባሌጋር ስገናኝ በጣም ደም ፈሶኝ ነበር በጣምምአሞኝ ነበር ግን እሱንዕ ስላለፋውዕ አላገኝሁም አለኝ 😥😥 ታዳ እኔ ወጀለኞ ነኝ ወይ ወላሂ አሏህ ምስክሬ ነው ከማግባቴ በፊት ምንም አርጌ አላውቅም መልሱልኝ ኡታዙና 😥😥

    • @ሙናሞንሟና
      @ሙናሞንሟና Рік тому +2

      እኔም እዳችው ነኝ ውዷ እህቴ ጠለብ እያለሁ ብሬድ ላይ ሆኘ እራሱ ጋዝ ፎቅ እወስዳለሁ ንፅህናችንን አላህ ካወቀልን በቂ ነው

    • @sikosilo1295
      @sikosilo1295 Рік тому

      @@ሙናሞንሟና ሳህ አወ ሁሉንም አንድ አሏህ ያውቅልናል አሏህ ያበሽርሽ ሀያቲ 🤲🤲❤️❤️

    • @mesalih8063
      @mesalih8063 Рік тому

      አብሽሪይ እህቴ አንች ብቻ አይደለሽም ይህ የገጠመሽ እኔም ያንች ብጤ ነኝ ለሰማይና ምድርን ለፈጠረ አላህ ታመኝ

    • @Honestmarblegernat
      @Honestmarblegernat 20 днів тому

      Weyen gen andande bale gn betam aschgare new ene allhamduliha edlga neg bale ene kemtamem

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc Рік тому

    የምርጦች ምርጫ ኢላፍ ዮትዩፕ ላ የህረምኒ ሚን ኢላፍ ደርስ

  • @jcgcjfgfg5822
    @jcgcjfgfg5822 Рік тому

    😢😢😢አሚን

  • @TamraEtopia
    @TamraEtopia Рік тому

    Walykomasselam

  • @zahratube7134
    @zahratube7134 Рік тому +1

    ዘሬ አንደኘ ናኝ🎉

  • @SdfgSaff
    @SdfgSaff Рік тому

    ሡብሀን አላህ በዚህ የተነሣ ስንቶች ነን ትዳራችንን የፈታነው ሁሌ እየተሠደቡ ከመኖር 1000°/°ፐርሠት ብቸኛ መሆን ይሻላል ። አልሀምዱሊላ

  • @user-ns3gc2bq7d
    @user-ns3gc2bq7d Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Рік тому +2

    የወደፊት ባሌ ግን የት ነህ
    በምን አይነት ሁኔታ ዉስጥ ነህ👁
    ጀዛ ካአላህ ኸይር ኢላፍ
    የወንድ ድንግል ግን አለ?
    ካለ እንዴት ነው ሚታወቀዉ?

  • @Rahma-uv6fz
    @Rahma-uv6fz Рік тому

    😭😭😭💔💔💔💔

  • @karimamohammed3487
    @karimamohammed3487 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @mekiya4632
    @mekiya4632 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ኢላፋ ቲዪብ ቻናል አሁን እኮ ወላሂ ዘመኑ በጣም አስፈርቶአል ምክንያቱም ኒካህ አስረው እራሱ ስንት ሰዎች ላይ ሚማግጡና አዛ ሰውን እሚደርጉ አሉ ወላሂ በተለይ አረብ አገር ያለችን ሴት ኑሮን ለማሸነፍ ደፍ ቀና የምትል ሴት ለገንዘብ ብቻ ይፈልጒታል አልፎም ኒካም ስትል ያስርላታል እሶአ የትም አይሄድም ብላ ተስፍዋን እምነትዋን ትጥልበታለች ግን እሱ ከስንቶቹ ጋር ይልከሰከሳል በዚ መልኩ ስቶች እህቶ ወንድ ማመን ትተዋል ያአላህ እዝነትህን ከጃይ ነንና እዝነትህን አውር ድል አላህ ይጠብቀን

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 11 місяців тому

      የኔ እህት የኔን ሀሳብ ነው የተናገርሽልኝ እስኪ በዛውም ምከሪኝ እኔ ባለትዳር ነኝ እናም ባሌ የሆነች ዘመድ አለችው እሷጋ ድንበር ያለፈ ወሬ ያወራሉ ከዛም በዝምድና ተሰላለሙ ያለዛ አታውሩ አትደው እሷጋ ስለው እሷጋ ስለምንግባባ ሲደውል ድብልቅ ታደርገዋለች ሳነግረው እኔ እንዳለሁ ከዛ እኔን ያማኛል አሁን እደት ልታገስ እደትስ ልመን ኡፎፍፍፍ ውስጤ ተጎዳ

  • @አልሀምዱሊላህአልኢልምተል

    እኔም ወላሂ 15 አመቴ ነው ያገባሁት ግን የለም አለኝ ታድም ወድጋ ተገናኝቸም አላቅ ሁለየ እናደዳለሁ

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 Рік тому +1

      አልሀምዱሊላህ ጎደኛ አለኝ አላህ ብቻ የሚያቀው ብዙ ሚስጥር አለን

    • @ksablood6729
      @ksablood6729 Рік тому +1

      ግን ወንዶች አይረዱም እኔ ሳላገባ ከወንድ ተገናኝቼ አላውቅም ሳገባ አላገኘሁም አለኝ ወላሂ እኔም የትዳሬ መሠናክል የፍቅር ቆራጭ ሆኖብኛል ሁሌም በሡየተነሣ ብዙ ነገር ይደርስብኛል አልሀምዱሊላ በስ 😭😭😭😭

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 Рік тому

      @@ksablood6729 እህቴ እኔ 5አመት ተጎዳሁ አሁን ተለያይቸ እርፍ አልኩኝ በሌላ ተጣልተን እሚወቅሰኝ ግን በሱ ነው ምንም በማላቀው ነገር እኔም ከአላህ ጋር ተጣልቼ ከረምኩ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ እኔ ብቻ መስሎኝ ጌታየን አስቆጣሁ

    • @sikosilo1295
      @sikosilo1295 Рік тому

      @@ksablood6729 የኔ ውድ አብሽሪልኝ ሁሉንም አሏህ ያውቅልናል አሏህ ምስክሬ ነው እኔም እዳችው ነኝ ሀያቲ የፈጠረን የህለቀን ጌታችን ከጎናችን ነው አልሀም ዱሊላህ ምንም አይጭነቅሽ 🥰🥰

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ8ጠ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ8ጠ 10 місяців тому +1

    አቤት አነጋገር አላህ ይጨምርልህ

  • @antanamohammed2752
    @antanamohammed2752 Рік тому +1

    ሚስቱን ቁጭ አድርጎ ላንች ስል ታመምሁኝ የሚሉ
    ስንት አሉ በረቢ ሁለተኛ እንዳገባ ፈቅዳልኝ አለች የሚልም
    አለ በረቢ ሚስቱ ያላንድ ችግር ነዉ አግባ የምትለዉ ? ቅብዝብዝ ሆኖባት ይሆናል
    ስንትአለ የእጅ ስልካችን ብዙ ያሰማናል
    ኢላሂ ካስመሳይ ሰዉ አላህ ይጠብቀን 🤲🤲🤲

  • @JenaDina-cy2eh
    @JenaDina-cy2eh Рік тому

    ዋናው ነገር ኸይር ስራን ማብዛት ብቻ ሳይሆን ከተከለከልነው በሙሉ መራቅ ነው.ihte.mengedu.anchn.mayetu.new.wtetu.zina.inama.shfnfn.beylgn

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad Рік тому +2

    ሱባሀን አላህ

  • @Mama-ni5ym
    @Mama-ni5ym Рік тому

    ❤❤❤

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 Рік тому +1

    😭😭 ጀዛከሏህ ኸይር ኡታዙና ወላሂ የልቤን ነው የተናገርከው ሱባሀን አሏህ እኔ የመጀመሪያየን ያገባሁት ስዴት ላይ ነው ወላሂ ከማግባቴ በፊት ከማንም ጋር ተገናኝቸ አላውቅም ታዳ ሳገባ ከባሌጋር ስገናኝ በጣም ደም ፈሶኝ ነበር በጣምምአሞኝ ነበር ግን እሱንዕ ስላለፋውዕ አላገኝሁም አለኝ 😥😥 ታዳ እኔ ወጀለኞ ነኝ ወይ ወላሂ አሏህ ምስክሬ ነው ከማግባቴ በፊት ምንም አርጌ አላውቅም መልሱልኝ ኡታዙና 😥😥

    • @seadaseada5618
      @seadaseada5618 Рік тому +2

      እንደት እንደዛ ይላል ታማኝነትሽ ሊያስደስተው ይገባ ነበርን
      ለማንኛውም አንቺ ራስሺን ታማኝ አድርገሽ መገኘትሽ ነው ዋናው

    • @sikosilo1295
      @sikosilo1295 Рік тому +1

      ወላሂ ስለሁሉም ነገር አልሀም ዱሊላህ በስ የውስጤን የሚያውቀው አንድ አሏህ ብቻ ነው 😥😥 በዝህ የተነሳም ትዳራችን ሲፈርስ ነው በስ አልሀም ዱሊላህ ጠካራ ሴት እድሆን ዱአ አርጉልኝ የምወዳችሁ

    • @seadaseada5618
      @seadaseada5618 Рік тому +2

      @@sikosilo1295 አብሽሪ ለራስሽ ስትይ መጠንከር አለብሽ ራስሽንም በሚገባሽ መልኩ አስከብሪ

    • @sikosilo1295
      @sikosilo1295 Рік тому +1

      @@seadaseada5618 መርሀባ ሀያቲ አሏህ ያበሽርሽ የኔ ልዩ

    • @romiroro176
      @romiroro176 Рік тому

      ኧረ ይገርማል እሱም ልክ ሊሆን ይችላል እኮ ደም ሰለደማ ብቻ ቢክራ ነሸ ማለት አይደለም እኮ አላህ ያግዝሸ አብሸሪ

  • @ZemiMuhammed
    @ZemiMuhammed 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmamohammad505
    @rahmamohammad505 Рік тому

    ❤❤❤❤