You guys are not mentioning the price of each house , so those of us living abroad can not take decision to come and buy them. That means you are advertising for nothing. Learn how to do business please!
4.4 malet 400 yante new enda tenshe ayekebedehem gen gerami bizenese new yante shem yelalew biyance kezihe bet ante 10000 kagegnhe beki new kasebekew keza belaye hatiyat yehonebehale
Edema le inatea malete ìne ahune wed arbe hager neye gin imayea min yemsele bete srtaleyealechea so xur maregaea newu yenatea ok malet yemifaligea idalea newu so aluw ina arfea newu gobezochea ideme le ìnatea ok 😘😘😘😘😘👌🤘
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወየው ዋጋው የመዳም ቅመም ነኝ አልችልም ኢንሻአሏህ 100 ሺ ዝንጥ ያለች ቤት እሰራለሁ በቅርብ ቀን
30አመት ሣኡዲ ብቅመጥ አሁን 30አመቴ ነው ቤቱን ሥገዛው 60አመት ይሆነኝል ከዛ እቤቱ ሥገባ እሞታለሁ ክክክክክክክ እምዬ የጭቃ ቤት
kkkkkkk
America yalenem anechelewem ahete yehen ezeh goda eyenoren kalaterakemen
ክክክክክ
Yan konjo tasfa atkorci
ወላሂ አሳቅሽኝ 😂
ቤቱ አሪፍ ነው ዋጋው ግን አረብ ሀገር ለሚኖሩ የአቅም ጉዳይ አይመጥንም እስኪ እኛን ዲሀ ወቹን የሚመጥን ፈልግ እኛ ድካም እንጅ ገዘብ አይከፈለን ያው ወደ አውሮፓ አሜሪካ ላላችሁ እድሉን ተጠቀሙበት እኛም አንድ ቀን ድካም ከኛ ላይ ፎቅ ሲሰራ አራግፈንው ወደሀገር መግባት አይቀርም የኑሮ ነገር አይዘርዘር አይ የኛ ነገር
እውነት ነው ለእኛ የሚሆን ሀረብ ሀገር ለምንደክሞዋች የሚሆን ፈልግልን
እናመሰግናለን በስደት ላረጅ ነው እግዚአብሔር ይስጠን ዝሮ ዝሮ ሰላምህን ይብዛልን
የቤት ተስፋዬ ሙጥጥ ብሏል ኤርሚዬ እኔ አልችልም እሱው ይስጠኝ እንጅ
😂😂😂🙏fetari yawkal ayzon
እሁን ምንም እያስተማምንም ኬኛ ስለበዛ እንተ ግን መልካም ስው ነህ
ማን ሞኝ አለ ከዚህ በሁዋላ ወደ ክፍለሀገር ። ክልክ የሚባል ካልፈረሰ የአማራ ልጆች ወደአማራ ክልል ኢንቨስት አድርጉ ሻሸመኔን ያየ ይቀጣ ። ኬኛ ኬኛ እያሉ እንቅልፍም አይወስደኝ ።
ሰላም እርሜ ሁሉ ቤቶች የሚታቀርባቸዉ በጣም ደስ ይላል ።ግን የተሸጡቱንና ያልተሸጡት ለይተህ ብታቀርባቸው ደስ ይለል።የተሸጡትን አጥፍቸዉ ያሉህን ብቻ አቅርብ ።
ዋዉ እኔ ዘግይቸ ነው ያየሁት ኤርሚዬ በጣም የምፈልገው አይነት ቤት ነውወይኔ አመለጠኝ ዋጋው እራሱ ሃሪፍ ነበር ሌላም ካለ እንደዝህ አይነው ፕሊስስስስ
بالله. ያአላህ. እኔስበአይኔም. ስላየሁትአላሀምዱሊሏህ. የዚህቪላቤት. ባለቤትለመሆንያሰባችሁ. መልካምእድልየዋጋው. ነገርልቤቀጥጥጥጥጥጥፅትልብኚ. ነበርሆሆሆሆሆሆሆይምነውሸዋ ክክክክክክክክክ
ኤርሚ እናመሰግናለን ለምታቀርብልን
ዋጋው መቸስ አይቀመስም ለጠቅላላ እውቀት እንዬው የነገን ማን ያውቃ
Awo tekekl naw geta ulun chayi naw
Kkkk
Kkkkkkk
ሳህ ወላ
ohhh 👍
I like it
😢😢😢😢 እግዚአብሔር በሚያውቀው ቁጥሩን እንኳ ለመፃፍ አልደፍረውም
እረ እረ 🥲🥲🥲🥲😂😂😂😂😂
ቤቱ በጥሩያለቀለትነው በርታ አድቀን. እገዛለሁ ኢሻአላህ
ቆይ ግን ኢርሚ እኛ የቤት ሰራተኖች እንኳን እሄን ብር አውጥተን ለመግዛት ፎቶውን ለማየት በራሱ ጀዋላችን እየተቅመደመደ ነው ምነው አተ ከሚሊየን በት አወጣምዴ?? ሆ ምነው ልጅ በቃ ለኛ የሚን ነገር ፈልግ ከራሳችን ጋር አታጣላን ከከከከ
አላህ ምን ይሣነዋል ቢወፈቀን እና ተመዳም እሩዝ መቀቀል ቢገላግለን ኢላሂ ዝም ብየ ሣሥበዉ ሎተሪ የሚደርሰኝ ይመሥለኛል
ለጉብኝቱ እናመስግናለን
ኤርሚ እናመሠግናለን በርታ
ኤርሚ እኛን ድሆች አታስታውሰንም በቃ እረ ተው ተው ግን ለእኛ የሚሆን
Mash Allah
እናመስግናለን
አሪፍ ዋጋ ነው ገዝቶ ልሚያተርፍ
betam
Thankyou
Thanks ermi
ቤቶ ሕጋዊ ከሆነ በአሆኑ ስአት ቤት መቨጥ መለወጥ እይቻልም እኮ በመንግሥት ሕግ መስረት እናም ደግሞ ስልክ/ኤሌትሪክ የተተከለው ፊትለፊት ለምን ቤቱተስራ 4.5 000000 የገንዘቡ መወደዱ ስንት ዜሮ እንዳላቸው እንኳን ግራ ይጋባል ይሄ ሁሉ ነገር እንኳን በጣም መጠራጠር ግድ ይላል
አይ ኤርሚየ ብርርርርርር የለኝምጅ ብገዛው ደስ ይለኝ ነበር
4 million eko betaaaaaaaaaaaaa... bizu new ...
ሚዛን ተፈር ከሆነ በአቅሜ ከተገኘ በዝ ዋጋ ሳይሆን እንደ በቱ እንደ ቦታው እሞክርለሁ
Wagawe bxame arife nwe betume konjo nwe
Kkkkkkk ኤሪሚ ግን 4 ሚሊየን ብር ስንት ዜሮ እዳለው እንኳን አላቅም
እኔም አላውቀውም ነበር በኤርሚ ጊዜ በሚሊየን የሚጠሩ ቁጥሮችን ለማወቅ ተገደድኩ እናም አራትን ፅፈሽ ስድስት ዜሮን ጨምሪበት ከዛ አራት ሚሊየን ይሆናል 🤣🤣🤣🤣🤣 ዘበዘብኩብሽ ይቅርታ
Aeysha Seide 😃😂
ኪኪኪኪኪኪኪ እውነትሽን ነው
ሳህ 😂😂 እኔም አላቃቸው ለኛ እሚሆን 3000 ሽ እስከ 4000ሽ ቢያገኝልን መልካም ነበር ግን ??
@@aeyshaseide7503 😂😂😂
I have two questions and need some information.
1/ How much is condominium to sell? 3 bedrooms?
2/ Bahun seat keyare condominium) ymifelg sew yenoral?
Yordi are you selling condominium?
You guys are not mentioning the price of each house , so those of us living abroad can not take decision to come and buy them. That means you are advertising for nothing. Learn how to do business please!
በጣምያምራል
mndn new tolo waga menager achelem?
በባንክ መግዛት ይቻላል ወይ
ሌላው ሁሉም ነገር ህጋዊ ነው ወይ
በጣም ቀልደኛ ነው እባክ
ዋጋውን ካልጠቀስክ እኮ የተሟላ መረጃ አላቀረብኩም ማለት ነው። ስለዚህ የተሟላ መረጃ ብታቀርብ ቻናልህ ተወዳጅ ይሆን ነበር።
በትክክል
ኤርሚ በ#1.5 የሚገኝ ከሆነ እባክህ ሹክ በለኝ
K addis Ababa wachi
ዋዉ ያምራል
ኢትዮጵያ ሥመጣ እገዛለሁ ይህን የመስለ ቤት
ኤርሚየ ሰለ ምታደርገው ጥረት እናመሰግናለን ነገር ግን ሊዝ ስትል እሰማለሁ ምን ማለት ነው ቦታው ለአመታት ኪራይ ነው ወይስ??
ምን ዋጋ አለዉ ሸቃሊት አችለዉም 😌ብር ያለዉ ቢገዛዉ ምርጥ ቤት ነበር
😅😅😅💔💔ዉነሺነዉማር
በጣም ውድ ነው
Kazi batach atgiem
Mashallhe batame harefe waga naw
Eer
4.4 malet 400 yante new enda tenshe ayekebedehem gen gerami bizenese new yante shem yelalew biyance kezihe bet ante 10000 kagegnhe beki new kasebekew keza belaye hatiyat yehonebehale
ኤርሚዬ እናመሰግናለን እኔም ቤት መግዛት እፍልጋለሁ
ብር ያለው ጥሩ ቻስ ነው
የመዳም ቅመሞች አንችልም
40/60 min lay darsowal
አሁን በዚህ ዋጋ ከሆነ ልግዛው እህቴ ጋር ሞልቶልናል ይህ ብር
በሽሆች ቤት ዬለም እንዴ ይገርመል እነመሠግነል
ዋጋውን ሰማት እጅ አላውቀውም ቤቱ ያምራል ምን ያደርጋል በህልሜ ኮ አይቸው የማላውቀው ን ዋጋ አሰማህኝ
እኔምካ በህልሜ ኣይቸው ኣሎሆ ክክክክክክክክ
ክፍሎቹ ስንት በስንት እንደሆነ ለሞን አልተጠቀሰም?
Ok
ማነህ ሀብታሙ ሰውየ ናአ ግዛው እኔስ 20አመት ብሰራብ አልገዛው
የሞትክ። በኣምልክ ሃይል ከትንሽ ግዜ ብኋላ እገዛሎህ በል
@@sehaboguteto9125 አልሞትኩም 😎 የሞትክ ይለኛል እዴ ደግሞ ሴት ነኝ
እስቲ ለአረብ ሓገር ሻቃላ ለምንሁን በተመጣጣኝ ዋጋ ፈልግልን😢
የኔም ጥያቄ ነዉ 😂😂 የሚጠራቸው ዋጋዎች አደለም በውኔ በህልሜም እላያቸው
😂😂
ኤርሚ እስኪ የሰራሚክ ዋጋና መብራቶች አቅርብልን
ኡኡ ይይ ሁሉ ብር ኢቶጲያ አላት
Please Machines the price
ታዲያ አሁን ቤት መሸጥ መለወጥ አይቻልም አልተባለም
ለማከራየት ቢፈለግ ስንት ይከራያል?
Arif new
ዋው ላለው ቤቱን ይመጥነዋል ዋጋው
How much?
በአሁኑ ሰአት አለ ወይ ይሄ ቤት መግዛት እፈልጋለሁ
150 ካሬ ትንሽ ነው። ዋጋ ውድድድ ነው።
እረ የቁጥር ያለህ አስተርጉሙልኝ ወድማችን በርታ
ክክክ
Teru naw gen yastwawakbt(yadelala) kma to sent naw yamtaskflw
3.5
Beru ??????
👍👌👌👌👍
ያምራል
Bxame yamerale betu botaweme wagaweme tiru nwe enamsgenalne wnedemachene
ባርታ ወንድ ሜ በለፈዉ የለቃካዉ በጃጅ እና ሙታር ያት ነዉ ሚገኘው ከቻልክ ስልክ ቁጥር ረቻዉን ብትፅፍልኝ👍
አራት ነጥብ አራት ሚሊየን ማለት ስንት ብር ነው ?
😂
አራት ሚልዮን አራት መቶ ሺብር ማለትነዉ
Waw
ሲኤም ሲ አድስ አበባ ነው
አረወየዉ ወዴት እየሀደነዉ
ሀብታም ይገዛዋል እንጅ ከመዳም ቤት ተሰርቶ አይዘለቅም ዋጋው. ከሚባለው በላይ ውድ ነው የዚህን ያክል ለእዱኒያ መኖሪያ የእጨት ቤት በቂ ነው
ሳህ ወላ ለእዱኒያቤት አልኖር በት ዘለአለም አለማወቃቸውነውጂ
price
Edema le inatea malete ìne ahune wed arbe hager neye gin imayea min yemsele bete srtaleyealechea so xur maregaea newu yenatea ok malet yemifaligea idalea newu so aluw ina arfea newu gobezochea ideme le ìnatea ok 😘😘😘😘😘👌🤘
Ermi the Ethiopia house g+1
እኔስ ብሸጥ ከነ ብሬ 4,5 እሸጣለሁ
ብሩን ቁጥር አለመሳሳታችሁ ጉድነው
ተሸጠ ወይስ አለ
ተሽጦል፣✅
Is this house in Oromiy area?
How
እና ዋጋውን ሳትነግረን
አዳማፈልግልኝ
Wagawu
Setinw
Bee Dolar Sintinow?
ዎጋው ስንት ነው
ሶስት ነጥብ ሁለት ቢሸጡ እገዛለሁ
3 million?
4ሚሊዮን?
ወዮ አዞረኝ የዋጋው መጠን
ኑ እስኪ ቤታሰብ እንሁን ገይሶች
2 Million Bier kalte felegelegne
ስላም አርሚ 5ሺ እስከ 1ሚሊዮን ፈልግልኝ
የኔም ሀሳንነው
Yang kfay chmrah ngarn
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤