Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የህንን ልጂ አናበረታታው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሚለቀው እማይረባ ምንም እማይጠቅም ፖጂ ላይ በቀን አሥር ሺ ሠው ያየዋል
እውነት የልብ አድርስ ነው ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ እያልኩ ነው
ትክክል
@@zuzuhussen1243 ሀሪፋ ነው
ትክክክህ
ደምሪኝውዴበቅነት
ስታስተምር አላህን. ፈርተህነው. አዲናቂህ ነኝ. በርታ. አላህ. ይገዝህ🌹🌹🌹✌️
ደምሪኝውዴበቅንነት
ወላሂ እንዴት ደስስ ይለል መሰለክ አልሃምዱሊላህ ሀምድሽኩር ይገበው ስትል❤❤❤
ደምሪኝውዴበአላህ
ወይኔ ለሰው ልጅ ያለህ ክብረ ፈጣሪ ይባረክህ
ወንድሜ። አንተ የምትሰራው አድስ አበባነው። ቤት እምትሰራው። የየት አገርን ሂሳብ ነው የምትነግረን
ተባረክ ብዙነገር አሳውቀን
በጣም አላህ ጀዛውን ይክፈለው
ጎንደረ ኖ
@@mobileone6502 0
ስምቸ እኮምታለሁ አሁን ቦታ ልይዝ ነው .....ይሄን ልጅ አበርታቱት በጣም ምርጥ ጠቃሚ ነገር ነው ይዞ የመጣው እንደ ሌሎች አይደለም ኮመት ይመልሳል....ፈጣሪ እዳከበርክን ያክብርህ
ለዱኔያ ቤት እድህ መጨነቅ ለዘላለሜቱ ቤታችን እንጨነቅ ምን ይዘን እንጎዝ ብለን. ውድ ያሀገሬ ልጆች ዱኔያኮ አጭረ ናት
አይ ወላህ ዘላለም ላንኖርበት ቤት መጨነቃችን ይገርመኛል
ነውነ ግን እስካለሽ ጡሩ ብሉ ጡሩ ነገር ስሩ ብለዋል ርሱላችን በስው ትከሻ እዳትኖሩ ብለውነል ስለዚህ የድኒያውንም ያአሄራውንም ያሳምርልን
@@እሙየየነቴነፍቂ ሳህ ትክክል አሚንን
እስካለን ዱንያ ላይ መስራት አለብን ለአኼራችንም እንሰራለን
ወሬ አለብሽ
ሀይ ውዶቸ ሁላቹህንም አብዝቸ ለአሏህ ስል እወዳቹሀለሁ ሀሳብ አስተያየት ካለዎ የዋትሳፕ ቁጥሬን ዱቅ አደርግላቹሀለሁ ሀይ በሉኝ!0097334415428 usmi tube
❤
ወንድሜ ኡሰሚ ጀዛክ አላሀ ኸዬር
ሽኩረን
እናመሠግናለን ግን ወዴት ወዴት ከላላ ብትሔድ ብዙ ሰው ያጣ ሠው አለ
ብዙ ሰወች ታስፈልጋቸዋለሕ ያሰቡትን ሳያዴርጉ የቀሩ ወንድሜ አላሕ ይጨምርልሕ
እኔበቅርብቀነውወደቻይናልክየተቀላቀልኩት ግን መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ምርጥቻይናልነው የማዳምቅመሞች ኑለኛየሚጠቅም መርጃአላ
በተግባር።አሳየህንጎበዝ
ዑስሚ ሚረጥ ሰዉነክ አቦ አንተም ባለቤትህም ሰላማችሁ የረብዛ ያረብ የኛ አሳቢ ነህ እኔ ልክ ከቤተሰቦቼ አንዱ ሰዉን ወክለህ የምታወራልኝ ነዉ የሚመስለኝ እሽ በረታ ወንዲም አለም
አህለንንአህለንን
አለማድነቅ አይቻልም እናመሰግናለን❤❤❤
መልካም ሰው እረጅም እድሜ ይሥጥህ ቶሎ ብለህ ወደምንፈልገው ሀሳብ በመግባትህ ከልብ እናመሰግናለን ሌሎቹኮ የራሳቸውን ሀሳብ ተናግረው ተጨረሱ ብሀላ ነው ሥለመጡበት ነገር የሚናገሩት
ማሻ አላህ ሸጋ አቀራረብ አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን አለጭበርባሪ ማጋለጫ ሚዳያን ለፈጠረልን አላህ ምስጋና በሚገባው ልክ ይገባህ ያረብ
ወዳጀ ዝቅ ያልክ ሲመስልህ ከፍ የሚያደርግህ ብታጎነብስ ቀና አርጎ በናቁህ ፊት የሚያከብርህ ፈጣሪህ አለና ተመስገን በል
የሚጠቅም ነገር ነው እፕራክላይና ከጥቅም ውጭ እሆነ ወሬ ላይ ከምናፈጥና ጊዜያችንን ከማባከን እንደዚህ የሚሠሩልንን እናበረታታቸው
ኡስሚ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው የምትመክረው ።አላህ ይባርክህ!በዚሁ ቀጥልበት
እውነት የልብ አድርስ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ
Gen ante balemoyanek ende esk negeregn benak
አንተን በማዳመጤ ቤቴን ጥሩ አድርጌ እዳሠራ እረድቶኛል ጀዛካላኸይር
ቢቻል አንድ ሺ ላይክ አረግልህ ነበር በጣም አሪፍ መረጃ ነው ወንድሜ በርታ ጎበዝ ደስ ብሎኛል ዛሬ ነው ያየሁክ እውነት በጣም ደስ ይላል ዋው ❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ማሻአላህ ወንዲማችን በደንብነዉ ያብራራህዉ ተክፉነገር አላህ ይጠብቅህ
በጣም እናመሠግናለን ስለመረጃህ እግዚአብሄር ሀይል ብርታቱን ይስጥህ በርታልን ያገሬልጅ
ወንድም እናመግናለን በርታ
እርጋታህ እና አነጋገርህ በጣም አሪፍነዉ
ምርጥ ስው ነህ ብሮ !እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ብዙ ጥያቄዎችን መልስህልኛል::
በርታ ኡስማን አላህ ካተይሁን ቀጥልበት በመቀጠል የቤት የውስጥ ድዛይን የሚልአካትበት ይህ አገራችንላይ አላየሁም በምን አይነት ድዛይን ብፈረሽ ያምራል የሚል ስራ አላህ ይገዝህ
ኢንሻ አሏህ
@@usmitube አላህ ጤናህን ይስጥህ ወንዲሜ ያለፈኝን ሁሉ ነው ላይክ ያረኩህ በርታልን
በርታልንንንን የእኛ ጀግና አብሦ ለእኛ ለሥደተኖች ተሥፍ የምሠጠን እኛም እደዚህ ከሆነ እንጠነክራለን ለመሥራትም ሆነ ለመወሠን ኢንሸ አላህ 🌷🌷እኔ ህገ ወጥ ቦታ ገዝቼ ኮምበልቻ ቤቱን ሠራሁ ወለታችን በሽማግሌወች ተዋውለን ነበር እና አሁን ካርታ ና ፕላን እስከ ሚመጣ ድረሥ በውል ወረቀቱ ግብር መክፈል ትችያለሽ ደረሠኝ ይሠጡሻል ይሉኛል እና እውነት ትክክለኛ ነገር ይሆን ??? የምታውቀው ነገር ካለ ብትነግረኝ ደሥ ይለኛል ወንድም
እግዚብሄር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ወድሜ
በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮግራምህ የሚፍለግ ነው
መሽአላህ አላህ ይጨምርልህ ለቅን አስተሳሰብህ ኢሻአላህ ለኔም ዱአ አድሯጉልኝ አሁን ልጀመርነው ከጅምስም ከቀለም አልደረስኩም ከና ልሰራነው ከዛ ስደርስ እጠይቅሀለሁ ጀዛኪላሁኸይረን ወድም
በጣም ቆንጆ መረጃ ነው ሠብ አርጌሀለሁ ጓደኞቼም ያረጉሀል ኢሻአላህ
በጣም ጎበዝ ልጂ ነው የሚያቀርባቸው ነገሮች ጠቃሚ ናቸው እናበርታታው
የመቸነው እህት
አህለን ወንድም ለ90 ቆርቆሮ አራት ክፍልና አንድ ሻወር ቤት ነው ዉጪውን አሻዋ ግርፍ ለማስደረግ ስጠይቅ ሶስት ጊዜ ነው የሚገረፈው ብለውኛል እናም ሶስት ጊዜ መደጋገሙ ምንድነው ጥቅሙ ? ስንት ብር ይፈጃል ? ውስጡን ግድግዳውንም ኮርኒሱንም ጅብሰም ለማሰራት እፈልጋለሁ ኮሪደሩን ደግሞ ሴራሚክ ማድረግ እፈልጋለሁ ስንት ብር ይፈጃል መሬቱ ሙሉ በሙሉ ሊሾ ተደርጓል መልስ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ባረከላሁ ፊክ
የኔም ጥያቄ ነው ከውስጥስ በጭቃ ተመርጎ ተለስኖ ጅብ ሰም ላይ ቀለም ቢደረግ ይላጣል ወይ ?ከውጭ በጭቃ ተመርጎ በአሼዋና በጭቃ ከትንሽ ሲሚንቶ ጋር ተመርጎ ተጠቅጥቋል በሽቦ ታስሮ ድጋሜ ይገረፋል እና ምንም ችግር የለውም እንዴ? መሬቱንም በሲሚንቶ አስለስኜ ብተወው ይሻላል ወይስ ሴራሚክ ባሰራው ይቀላል 5 ክፍል ቤት ነው 2 ሳሎን 3 መኝታ ክፍል
ወላሂ ባረከላሁ ፊክ ወንድሜ እስኪ የአፈር ቤት ጅፕሰም ተለስኖ ነው ወይስ ሳይለሰን ነው መሰራት ያለበት
በጣም እናመሰግናለን ጀዛኪላህ ከይር መጀመሪያ ጂብሶን ነው ማድረግ ያለብኝ ወይስ ኮርኒስ ማስቀደመው መልስልኝ
ጀዛከላህ ወድሜ እስኪ መልስልኝ አድስ አበባ ነው ሁለት መኝታ ቤትና አንድ ሳሎን ስንት ይፈጃል ደግሞ በቀጥታ እንደት ነው ቁጥር አለህ
አስላሙአለይኩም መልካምስው እድሜና ጤና አላህ ይሥጥህ ጀግና በርታልን። የኔውሥጡ በጪቃ የተለስነ ነው ዱቄቱን ማስራት ፈልጌነበር እደ። ታይልኝለህ። ትመልሥልኝለህብየተሥፋአለኝ። አደራእዳታልፈኝ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ የምፈልገው መረጃነው
ኡስሚ ማኛ በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ
በጣም እናመሰግናለን ሙያም አሳየሀን በጣም ደስ ይላላ ሁሊም ግዙ ስሩ ብቻ ሣይሆን ሰሪቶ ማሣየት ደስ ይላል
ማሻአሏህ ዑስሚ ጀዛከሏሁ ኸይር ወድሜ
በብሉኬት ለመስራት ስንትድንጋይና ስንት ብረት ያስፈልጋል ከላይ አራትክላስ ከታችም እደዛው አጠቃላይ ስንትብር ይጨርሳል
ማሻ አላህ ገና ዛሬ ወደ ቻላንህ ተቀላቀልኩኝ በርታልን
ወዲሜ ጀዛሏህ ኸይር
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስሚ ወንድም ለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ጀዛከሏህ ኸይር
ማሻአላህ በጣም ደስየሚል መልካም መረጃ ነው የሰጠህን ወዲም ጀዛኩም አላህ ኸይርን ስልክህን አሰቀምጥልን
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ምርጥ የኢትዮ ትዉልድ ጀዛከላሁ ኸይረን ከቲር አኺልከሪም ምርጥ ገለፃ ነዉ እያደክልን ያለኸዉ በርታ
ሰላምህ ይብዛ ወንድም ለ 75 ቆርቆሮ መጀመሪያ ሁለተኛ ጭቃ እና የሲሚንቶ ግርፍ ነው አሁን የጨርቅ የኮርኒስ ዋጋ እና የጄሶ ዋጋ ምን ያህል ይጨርሳል ባለቤቴ የእጅ ባለሙያን ሳይጨምር 15000 ይፈጃል ብሎኝ በንዴት ልፈንዳ ነው 15 ኩንታል ነው ብሎኛል
አቦ ይመችህ ወንድሜ መረጃወችህ ሁላ ይመቸኛል
ዋሊኩም ሠላም እራህመቱላሂ ወበርካትሁ መረጃህ በጣም በጣም ጠቅሙናል አላህ ጀዛህን ይክፍልህ በርታ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ጀዛክላህኸይረ አሱሚ ከልብ አናመግናለን
ጀዘክላህ ኸይር ምርጥ/ እውናተኛ ሰው ነህ
ጀዛከላህ ወንድም እኔ የተሰራ ቤት ነበር የገዛሁት እና በሲሚንቶ የተለሰነ ነው ቀለምም አለው ሞዴሉ የድሮ ነው አፍርሼ ሙስራት አቅም የለኝም ነገር ግን መስኮቱም በጣም ጠባብ ነው በር እና መስኮቱን ሰፋ አድርርጌ ማሰራት እችላለሁ ቤቱ እንዳለ ጂብሰኑንስ ባልከውንኬሚካል አስለቅቄ ባሰራውስ ቀለም ሳይቀባ እንደተሰራው አይሆንም ነው ? በርና መስኮት እንንዲሁም ኮርኒስ እና ጂብሰኑ ስንት ይጨርስብኛል ለሁለት መካከለኛ ክፍል?ቤቱ አለም ገና ነው ተባራሪ ካርታ ነው ያለው እንጂ ሙሉ ካርታ የለውም እንደዚህ አይነት ቤቶች መስራት ችግር አለው በአሁኑ ሰአት የምታውቀው ነገር ካለህ ብታካፍለኝ እኔ ከሀገር ውጪ ነው ያለሁት እኔ
በውስጥ መስመር አናግሪኝ
@@usmitube ኢን ሻ አላህ እሺ ጀዛከላህ
ሰላም ሰላም ምርጦቼ ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት ለዚህ ቻናል አዲስ ነኝ በጣም አሪፍ ነው 🙏🥰
እናመሰግናለን እባክህ አድ ጥያቄ መልስልኝ በኮመትም ቢሆን 98 ቆርቆሮ ውሀ ልክ ድረስ ስንት ይጨርሳል????????
እውነት እግዛብሄር ይስጥህ ወድም እኔ ኮበልቻነኝ እና እየተመረገነው ጅብሰን አስዳርጋለው ግን ልስን እደት እደሚጠቅም አወኩ አልበላም በጣም እናመሰግናለን በደብ እደለሰን እናገራለው ለውድሚ
ማሺአላህ ተባረክረህማን አሪፍመረጃ ነበር አሠራላችኋለንእየተባልን ተበዝብዘናል ሁለት አመትምሠርተን አላለቀም
ወንድሜ ያጭቃ ቤት ከውጭ ስምንቶ ቢገረፍ ችግር አለው ወይ ከውስጥስ ጅብስ ብቸ ነው ምገረፈው ወይስ ስምንቶ ያስፈልገወል ጀዘክ አለህ ኸይረን
እናመሰግናለን። እኔ 70 ቆርቆሮ ደጃፉን በብሎኬት ኋላኛው በጨት አሰርቸዋለሁ ውስጡን መጀመርያ አንዴ በጭቃ አስለጥፌ አሁን ተለስኗል እና ጅምሰም ይቻላል አይደል??
አወ ይቻላል
ወአሌኩም ሠለም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ኡሥመን መሸአለሕ ቡዙ መለዉቀዉ ነገር ተረደሑኝ ለአሥ ቤት መሰረት ትልቅ ነገር ነዉ በርተ ማዉቁ ቡዙ አሉ እደኔ
አሰላሙ አለይኩም አስሚን 90 ቆሪቆሮ በብሎኪት አሪማት ብቻ ስንት ይፈጃል
ጅብስ ምድነዉ ከቀለሙ በፊት ከግድግዳዉ ላይ የሚለጠፍ ነዉ የሚለጠፈዉስ ግርፉ ግደታ መለሠን አለበት ወይስ ባይለሰንም ግደለ
ማሻአላህ ወንዲም እናመሠግናል በጣም ጡሩ ልይነህ
ጀዛካላ ኼር ግን ዉጩ ልሾነዉ ዉሠጡግን ጭቃነዉ ወሥጡን ላዝም ልሾ መሆን አለበት ወይ ጅምሠም መቅባት ይቻላል
ጂብስ አሰሪው
ተባርክ አላክ ይጠብቅህ ቅን ሰው የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ
ወንድማችን ለምታቀርብልን መረጃ ጀዛክ አላህ ኸይር በርታ
ትምህርትህን ቀጥልበት በጣም እናመሰግናለን
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ ዑስማንየምታቀርበው ነገር ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው አይገልፀውም!!!!እስቲ እባክህ አዲስ አበባ ዉስጥ ዋናው ቤት ባለ 3 መኝታ እና ከ ውጪ ሰርቪሶች ያሉት ቤት በስንት ይሰራል??? የ ብሎኬት ቤት::ሙሉ ፊኒሺንግን ጨምሮ::
ወአለይክ አሠላምወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ወንድም ጀዛከላህ ህይር ጥያቄ ለ62 ቆርቆሮ ቤት ስንት ብር ይወስድብኛል
ኡስሚ እንኳን ዴህና መጣህ ቅን የሆንክ ልጅ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ለምትሰጠን መረጃ ግን ከጅብሰን ቀለም ቢቀባ ችግር አለው እንዴ በርታ ኡስሚ
ጀዛከአላህኸይር ወንድማችን
ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ በጣም ወሳኝ ጠቃሚ ነው የምታቀርብልን እኔ እራሱ ስለቤት እማላቀውን አሁን እያወኩ ነው።
ሌላም መረጃ ይፈልጋሉ👇ua-cam.com/channels/nfHVnGP-ii2ISgotTlu9oQ.html
wa wr wb habebe ገና ዛሬ ሳይክ ቤተሰብ አረኩክ በርታ ረበና ይጠብቅክ
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይርን 74ቆርቆሮ ተለስኖ አቆል ለጅብስን ስንት ቀርጢት ይፈጅብኛል ባርከላሁ ፊክ
የኔም ጥያቆነው ማሚ 75.ቆርቆሮ ነው የኔም
በጣም እናመሰግናለን ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛኸላኸይር ውንድማችን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርከን
ጀዛክላሁ። ኸይረን። ሀቂቃ። አስፈላጊ። ነገር። ነው ያቀረብከልን። በርታ። አይዞህ። ብዙን። ከመሸወድ። ታደነናለህ። በአላህ ፍቃደ
Wow❤
ሰላምለዚህቤት በስመአብ ሰላምታህደስሲል በእግዚያቤር
ወድሜ በርታ አሪፍ መርጃ ነው
ከቻልክ መልስልኝ ከተለጠፈና ከተለሰነ ቦሀላ በርና መስኮት ባሰራ ችግር አለው ብር ስላጠረኝ ነው ❓❓❓❓❓❓
ጀዛካላህ ኽይር ወንድም ግን ያልገባኘ ነገር ጅብሰንና ጀሶ ምንድን ነው ልዩነታቸው ያኔ ሁሉም በውሃ አይደል እሚበጠብጠው ?
የኔንም አይትህ እንደምመል ሥልኝ ተሥፋ አድርጋለሁ 88 ቆር ቆሮ በሁኑ ሠአት ሥት ይፈጆል ሁለተኛ ጥያቄዬ አንድዬ በጭቃ ተመርጎ ሁለተዬ በሊሾ ቤሥራ እና ጀብሥን ቢሥጥ ምን ይሆናል እንድመልሥ ወድሜ
ማሻአላህ ወድማችን ጡሩ መረጃ ነው
ማሻአላህ ወድም ኡሰሚ ገና ዛር እያየሁህ ነዉ ወዱም በረታ
በረታ ወድሜ
ወንድማችን የምታቅረብልን ሁሉ በጣም ጥቃሚነው መክረህ ሁሉ ለኛ ጥቃሚነው ፍጣሪ ይጥብቅህ 🇪🇹❤❤❤
ማሻአላህትምህረትህከልቤነዉየገባዉአላህይጨምረልህወድሜ
እናመሠግናለን ወንድም
ጀዛ ከላህ ምርጥ ልጂ ነህ
3ክላስ ቤት. ስንትብር ይፈጃል ጅብሰን ለማሰራት. ከነሁሉም. መልስልኝ ወንድሜዋ
ጀዛከላህ ወንድም ኡሰሚ የምታቀርበውን ነገር ከልብህ ነው የምትሰራው በርታ አላህ ይርዳህ ላሰቸግርህና ለ6 ክፍል የልሰን ዋጋ በውሰጥም በውጪም እና የመሬት አርማታ እና ሲራሚክ ማሰደረጊያ ዋጋ ሰንት ይሆን?
ወንድሜ ሰላምህን ይብዛልን አንድ ጥያቄ አለኝ ወጪም ውስጡም በስሚቶ ግርፍ የተሰራ ቤት ውስጥ በሽቦ ተወጥሮ ነው ስሚንቶ የተገረፈው እናም ጅብሰን መሰራት የለበትም ማለት ነው ብሊስ ንገረኝ
1 ጊዜ በጭቃ ይመረግ እና ሽቦ ይወጠራል ከዛ በስሚንቶ አስገረፋቹህ በስሚንቶ ማስለሰን ከዛ ጂብስ ማሰራት
እግዚአብሔር ይስጥህ ወድም በጣም ጠቃሜ ነገር ነው እምትነግረን
መልካም ልጅ ነህ መልካሙን ይወፍቅህ
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ስፈልገው የነበር ነው ጀዛክ አላህ ኽይር አንደኛ ምናምን አለው እንደ እስኪጨርሸ ልስማህ
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁን ማሽአላህ ጀዛከላኸይረ
ወይ የኔ ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይር ስንት አመት ስፈልገው የነበረን መረጃ ነው። ዛሬ ነው እንዳጋጣሚ ዩቱብህን ያየሁት ሰብስክራብ አድርጌሀለሁ
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበካትሁ ጀዛኩም ኸይር የ75 ቆርቆሮ ውጩን ከሽቦጋ ለማስገረፍ ስንት ይፈጃል???
ኡስሚዋ አንተ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ
ግን ስልክ ቁጥርህንም ብታስቀምጥልንና በመደዋወልም ብትረዳን በጣም እንወዳለን
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስምየ እኔ በቅርብ ነዉ ያየሁህ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ በርታልን ወንድማችን
የህንን ልጂ አናበረታታው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሚለቀው እማይረባ ምንም እማይጠቅም ፖጂ ላይ በቀን አሥር ሺ ሠው ያየዋል
እውነት የልብ አድርስ ነው ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልህ እያልኩ ነው
ትክክል
@@zuzuhussen1243 ሀሪፋ ነው
ትክክክህ
ደምሪኝውዴበቅነት
ስታስተምር አላህን. ፈርተህነው. አዲናቂህ ነኝ. በርታ. አላህ. ይገዝህ🌹🌹🌹✌️
ደምሪኝውዴበቅንነት
ወላሂ እንዴት ደስስ ይለል መሰለክ አልሃምዱሊላህ ሀምድሽኩር ይገበው ስትል❤❤❤
ደምሪኝውዴበአላህ
ወይኔ ለሰው ልጅ ያለህ ክብረ ፈጣሪ ይባረክህ
ወንድሜ። አንተ የምትሰራው አድስ አበባነው። ቤት እምትሰራው። የየት አገርን ሂሳብ ነው የምትነግረን
ተባረክ ብዙነገር አሳውቀን
በጣም አላህ ጀዛውን ይክፈለው
ጎንደረ ኖ
@@mobileone6502 0
ስምቸ እኮምታለሁ አሁን ቦታ ልይዝ ነው .....ይሄን ልጅ አበርታቱት በጣም ምርጥ ጠቃሚ ነገር ነው ይዞ የመጣው እንደ ሌሎች አይደለም ኮመት ይመልሳል....ፈጣሪ እዳከበርክን ያክብርህ
ደምሪኝውዴበአላህ
ለዱኔያ ቤት እድህ መጨነቅ ለዘላለሜቱ ቤታችን እንጨነቅ ምን ይዘን እንጎዝ ብለን. ውድ ያሀገሬ ልጆች ዱኔያኮ አጭረ ናት
አይ ወላህ ዘላለም ላንኖርበት ቤት መጨነቃችን ይገርመኛል
ነውነ ግን እስካለሽ ጡሩ ብሉ ጡሩ ነገር ስሩ ብለዋል ርሱላችን በስው ትከሻ እዳትኖሩ ብለውነል ስለዚህ የድኒያውንም ያአሄራውንም ያሳምርልን
@@እሙየየነቴነፍቂ ሳህ ትክክል አሚንን
እስካለን ዱንያ ላይ መስራት አለብን ለአኼራችንም እንሰራለን
ወሬ አለብሽ
ሀይ ውዶቸ ሁላቹህንም አብዝቸ ለአሏህ ስል እወዳቹሀለሁ ሀሳብ አስተያየት ካለዎ የዋትሳፕ ቁጥሬን ዱቅ አደርግላቹሀለሁ ሀይ በሉኝ!
0097334415428 usmi tube
❤
ወንድሜ ኡሰሚ ጀዛክ አላሀ ኸዬር
ሽኩረን
እናመሠግናለን ግን ወዴት ወዴት ከላላ ብትሔድ ብዙ ሰው ያጣ ሠው አለ
ብዙ ሰወች ታስፈልጋቸዋለሕ ያሰቡትን ሳያዴርጉ የቀሩ ወንድሜ አላሕ ይጨምርልሕ
እኔበቅርብቀነውወደቻይናልክየተቀላቀልኩት ግን መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ምርጥቻይናልነው የማዳምቅመሞች ኑለኛየሚጠቅም መርጃአላ
በተግባር።አሳየህንጎበዝ
ዑስሚ ሚረጥ ሰዉነክ አቦ አንተም ባለቤትህም ሰላማችሁ የረብዛ ያረብ የኛ አሳቢ ነህ እኔ ልክ ከቤተሰቦቼ አንዱ ሰዉን ወክለህ የምታወራልኝ ነዉ የሚመስለኝ እሽ በረታ ወንዲም አለም
አህለንን
አህለንን
አለማድነቅ አይቻልም እናመሰግናለን❤❤❤
መልካም ሰው እረጅም እድሜ ይሥጥህ ቶሎ ብለህ ወደምንፈልገው ሀሳብ በመግባትህ ከልብ እናመሰግናለን ሌሎቹኮ የራሳቸውን ሀሳብ ተናግረው ተጨረሱ ብሀላ ነው ሥለመጡበት ነገር የሚናገሩት
ማሻ አላህ ሸጋ አቀራረብ አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን አለጭበርባሪ ማጋለጫ ሚዳያን ለፈጠረልን አላህ ምስጋና በሚገባው ልክ ይገባህ ያረብ
ወዳጀ ዝቅ ያልክ ሲመስልህ ከፍ የሚያደርግህ ብታጎነብስ ቀና አርጎ በናቁህ ፊት የሚያከብርህ ፈጣሪህ አለና ተመስገን በል
የሚጠቅም ነገር ነው እፕራክላይና ከጥቅም ውጭ እሆነ ወሬ ላይ ከምናፈጥና ጊዜያችንን ከማባከን እንደዚህ የሚሠሩልንን እናበረታታቸው
ኡስሚ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው የምትመክረው ።አላህ ይባርክህ!በዚሁ ቀጥልበት
እውነት የልብ አድርስ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ
Gen ante balemoyanek ende esk negeregn benak
አንተን በማዳመጤ ቤቴን ጥሩ አድርጌ እዳሠራ እረድቶኛል ጀዛካላኸይር
ቢቻል አንድ ሺ ላይክ አረግልህ ነበር በጣም አሪፍ መረጃ ነው ወንድሜ በርታ ጎበዝ ደስ ብሎኛል ዛሬ ነው ያየሁክ እውነት በጣም ደስ ይላል ዋው ❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ማሻአላህ ወንዲማችን በደንብነዉ ያብራራህዉ ተክፉነገር አላህ ይጠብቅህ
በጣም እናመሠግናለን ስለመረጃህ እግዚአብሄር ሀይል ብርታቱን ይስጥህ በርታልን ያገሬልጅ
ወንድም እናመግናለን በርታ
እርጋታህ እና አነጋገርህ በጣም አሪፍነዉ
ምርጥ ስው ነህ ብሮ !
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ብዙ ጥያቄዎችን መልስህልኛል::
በርታ ኡስማን አላህ ካተይሁን ቀጥልበት በመቀጠል የቤት የውስጥ ድዛይን የሚልአካትበት ይህ አገራችንላይ አላየሁም በምን አይነት ድዛይን ብፈረሽ ያምራል የሚል ስራ አላህ ይገዝህ
ኢንሻ አሏህ
@@usmitube አላህ ጤናህን ይስጥህ ወንዲሜ ያለፈኝን ሁሉ ነው ላይክ ያረኩህ በርታልን
በርታልንንንን የእኛ ጀግና አብሦ ለእኛ ለሥደተኖች ተሥፍ የምሠጠን እኛም እደዚህ ከሆነ እንጠነክራለን ለመሥራትም ሆነ ለመወሠን ኢንሸ አላህ 🌷🌷
እኔ ህገ ወጥ ቦታ ገዝቼ ኮምበልቻ ቤቱን ሠራሁ ወለታችን በሽማግሌወች ተዋውለን ነበር እና አሁን ካርታ ና ፕላን እስከ ሚመጣ ድረሥ በውል ወረቀቱ ግብር መክፈል ትችያለሽ ደረሠኝ ይሠጡሻል ይሉኛል እና እውነት ትክክለኛ ነገር ይሆን ??? የምታውቀው ነገር ካለ ብትነግረኝ ደሥ ይለኛል ወንድም
እግዚብሄር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ወድሜ
በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮግራምህ የሚፍለግ ነው
መሽአላህ አላህ ይጨምርልህ ለቅን አስተሳሰብህ ኢሻአላህ ለኔም ዱአ አድሯጉልኝ አሁን ልጀመርነው ከጅምስም ከቀለም አልደረስኩም ከና ልሰራነው ከዛ ስደርስ እጠይቅሀለሁ ጀዛኪላሁኸይረን ወድም
በጣም ቆንጆ መረጃ ነው ሠብ አርጌሀለሁ ጓደኞቼም ያረጉሀል ኢሻአላህ
በጣም ጎበዝ ልጂ ነው የሚያቀርባቸው ነገሮች ጠቃሚ ናቸው እናበርታታው
የመቸነው እህት
አህለን ወንድም ለ90 ቆርቆሮ አራት ክፍልና አንድ ሻወር ቤት ነው ዉጪውን አሻዋ ግርፍ ለማስደረግ ስጠይቅ ሶስት ጊዜ ነው የሚገረፈው ብለውኛል እናም ሶስት ጊዜ መደጋገሙ ምንድነው ጥቅሙ ? ስንት ብር ይፈጃል ? ውስጡን ግድግዳውንም ኮርኒሱንም ጅብሰም ለማሰራት እፈልጋለሁ ኮሪደሩን ደግሞ ሴራሚክ ማድረግ እፈልጋለሁ ስንት ብር ይፈጃል መሬቱ ሙሉ በሙሉ ሊሾ ተደርጓል መልስ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ባረከላሁ ፊክ
የኔም ጥያቄ ነው ከውስጥስ በጭቃ ተመርጎ ተለስኖ ጅብ ሰም ላይ ቀለም ቢደረግ ይላጣል ወይ ?
ከውጭ በጭቃ ተመርጎ በአሼዋና በጭቃ ከትንሽ ሲሚንቶ ጋር ተመርጎ ተጠቅጥቋል በሽቦ ታስሮ ድጋሜ ይገረፋል
እና ምንም ችግር የለውም እንዴ? መሬቱንም በሲሚንቶ አስለስኜ ብተወው ይሻላል ወይስ ሴራሚክ ባሰራው ይቀላል 5 ክፍል ቤት ነው 2 ሳሎን 3 መኝታ ክፍል
ወላሂ ባረከላሁ ፊክ ወንድሜ እስኪ የአፈር ቤት ጅፕሰም ተለስኖ ነው ወይስ ሳይለሰን ነው መሰራት ያለበት
በጣም እናመሰግናለን ጀዛኪላህ ከይር መጀመሪያ ጂብሶን ነው ማድረግ ያለብኝ ወይስ ኮርኒስ ማስቀደመው መልስልኝ
ጀዛከላህ ወድሜ እስኪ መልስልኝ አድስ አበባ ነው ሁለት መኝታ ቤትና አንድ ሳሎን ስንት ይፈጃል ደግሞ በቀጥታ እንደት ነው ቁጥር አለህ
አስላሙአለይኩም መልካምስው እድሜና ጤና አላህ ይሥጥህ ጀግና በርታልን። የኔውሥጡ በጪቃ የተለስነ ነው ዱቄቱን ማስራት ፈልጌነበር እደ። ታይልኝለህ። ትመልሥልኝለህብየተሥፋአለኝ። አደራእዳታልፈኝ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ የምፈልገው መረጃነው
ኡስሚ ማኛ በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ
በጣም እናመሰግናለን ሙያም አሳየሀን በጣም ደስ ይላላ ሁሊም ግዙ ስሩ ብቻ ሣይሆን ሰሪቶ ማሣየት ደስ ይላል
ማሻአሏህ ዑስሚ ጀዛከሏሁ ኸይር ወድሜ
በብሉኬት ለመስራት ስንትድንጋይና ስንት ብረት ያስፈልጋል ከላይ አራትክላስ ከታችም እደዛው አጠቃላይ ስንትብር ይጨርሳል
ማሻ አላህ ገና ዛሬ ወደ ቻላንህ ተቀላቀልኩኝ በርታልን
ወዲሜ ጀዛሏህ ኸይር
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስሚ ወንድም ለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ጀዛከሏህ ኸይር
ማሻአላህ በጣም ደስየሚል መልካም መረጃ ነው የሰጠህን ወዲም ጀዛኩም አላህ ኸይርን ስልክህን አሰቀምጥልን
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ምርጥ የኢትዮ ትዉልድ ጀዛከላሁ ኸይረን ከቲር አኺልከሪም ምርጥ ገለፃ ነዉ እያደክልን ያለኸዉ በርታ
ሰላምህ ይብዛ ወንድም ለ 75 ቆርቆሮ መጀመሪያ ሁለተኛ ጭቃ እና የሲሚንቶ ግርፍ ነው አሁን የጨርቅ የኮርኒስ ዋጋ እና የጄሶ ዋጋ ምን ያህል ይጨርሳል ባለቤቴ የእጅ ባለሙያን ሳይጨምር 15000 ይፈጃል ብሎኝ በንዴት ልፈንዳ ነው 15 ኩንታል ነው ብሎኛል
አቦ ይመችህ ወንድሜ መረጃወችህ ሁላ ይመቸኛል
ዋሊኩም ሠላም እራህመቱላሂ ወበርካትሁ መረጃህ በጣም በጣም ጠቅሙናል አላህ ጀዛህን ይክፍልህ በርታ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ጀዛክላህኸይረ አሱሚ ከልብ አናመግናለን
ጀዘክላህ ኸይር ምርጥ/ እውናተኛ ሰው ነህ
ጀዛከላህ ወንድም
እኔ የተሰራ ቤት ነበር የገዛሁት እና በሲሚንቶ የተለሰነ ነው ቀለምም አለው ሞዴሉ የድሮ ነው አፍርሼ ሙስራት አቅም የለኝም ነገር ግን መስኮቱም በጣም ጠባብ ነው በር እና መስኮቱን ሰፋ አድርርጌ ማሰራት እችላለሁ ቤቱ እንዳለ ጂብሰኑንስ ባልከውንኬሚካል አስለቅቄ ባሰራውስ ቀለም ሳይቀባ እንደተሰራው አይሆንም ነው ?
በርና መስኮት እንንዲሁም ኮርኒስ እና ጂብሰኑ ስንት ይጨርስብኛል ለሁለት መካከለኛ ክፍል?
ቤቱ አለም ገና ነው ተባራሪ ካርታ ነው ያለው እንጂ ሙሉ ካርታ የለውም እንደዚህ አይነት ቤቶች መስራት ችግር አለው በአሁኑ ሰአት የምታውቀው ነገር ካለህ ብታካፍለኝ እኔ ከሀገር ውጪ ነው ያለሁት እኔ
በውስጥ መስመር አናግሪኝ
@@usmitube ኢን ሻ አላህ እሺ ጀዛከላህ
ሰላም ሰላም ምርጦቼ ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት ለዚህ ቻናል አዲስ ነኝ በጣም አሪፍ ነው 🙏🥰
እናመሰግናለን እባክህ አድ ጥያቄ መልስልኝ በኮመትም ቢሆን 98 ቆርቆሮ ውሀ ልክ ድረስ ስንት ይጨርሳል????????
እውነት እግዛብሄር ይስጥህ ወድም እኔ ኮበልቻነኝ እና እየተመረገነው ጅብሰን አስዳርጋለው ግን ልስን እደት እደሚጠቅም አወኩ አልበላም በጣም እናመሰግናለን በደብ እደለሰን እናገራለው ለውድሚ
ማሺአላህ ተባረክረህማን አሪፍመረጃ ነበር አሠራላችኋለንእየተባልን ተበዝብዘናል ሁለት አመትምሠርተን አላለቀም
ወንድሜ ያጭቃ ቤት ከውጭ ስምንቶ ቢገረፍ ችግር አለው ወይ ከውስጥስ ጅብስ ብቸ ነው ምገረፈው ወይስ ስምንቶ ያስፈልገወል ጀዘክ አለህ ኸይረን
እናመሰግናለን። እኔ 70 ቆርቆሮ ደጃፉን በብሎኬት ኋላኛው በጨት አሰርቸዋለሁ ውስጡን መጀመርያ አንዴ በጭቃ አስለጥፌ አሁን ተለስኗል እና ጅምሰም ይቻላል አይደል??
አወ ይቻላል
ወአሌኩም ሠለም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ኡሥመን መሸአለሕ ቡዙ መለዉቀዉ ነገር ተረደሑኝ ለአሥ ቤት መሰረት ትልቅ ነገር ነዉ በርተ ማዉቁ ቡዙ አሉ እደኔ
አሰላሙ አለይኩም አስሚን 90 ቆሪቆሮ በብሎኪት አሪማት ብቻ ስንት ይፈጃል
ጅብስ ምድነዉ ከቀለሙ በፊት ከግድግዳዉ ላይ የሚለጠፍ ነዉ የሚለጠፈዉስ ግርፉ ግደታ መለሠን አለበት ወይስ ባይለሰንም ግደለ
ማሻአላህ ወንዲም እናመሠግናል በጣም ጡሩ ልይነህ
ጀዛካላ ኼር ግን ዉጩ ልሾነዉ ዉሠጡግን ጭቃነዉ ወሥጡን ላዝም ልሾ መሆን አለበት ወይ ጅምሠም መቅባት ይቻላል
ጂብስ አሰሪው
ተባርክ አላክ ይጠብቅህ ቅን ሰው የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ
ወንድማችን ለምታቀርብልን መረጃ ጀዛክ አላህ ኸይር በርታ
ትምህርትህን ቀጥልበት በጣም እናመሰግናለን
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ ዑስማን
የምታቀርበው ነገር ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው አይገልፀውም!!!!
እስቲ እባክህ አዲስ አበባ ዉስጥ ዋናው ቤት ባለ 3 መኝታ እና ከ ውጪ ሰርቪሶች ያሉት ቤት በስንት ይሰራል??? የ ብሎኬት ቤት::
ሙሉ ፊኒሺንግን ጨምሮ::
ወአለይክ አሠላምወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ወንድም ጀዛከላህ ህይር ጥያቄ ለ62 ቆርቆሮ ቤት ስንት ብር ይወስድብኛል
ኡስሚ እንኳን ዴህና መጣህ ቅን የሆንክ ልጅ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ለምትሰጠን መረጃ ግን ከጅብሰን ቀለም ቢቀባ ችግር አለው እንዴ በርታ ኡስሚ
ጀዛከአላህኸይር ወንድማችን
ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ በጣም ወሳኝ ጠቃሚ ነው የምታቀርብልን እኔ እራሱ ስለቤት እማላቀውን አሁን እያወኩ ነው።
ሌላም መረጃ ይፈልጋሉ👇
ua-cam.com/channels/nfHVnGP-ii2ISgotTlu9oQ.html
wa wr wb habebe ገና ዛሬ ሳይክ ቤተሰብ አረኩክ በርታ ረበና ይጠብቅክ
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይርን 74ቆርቆሮ ተለስኖ አቆል ለጅብስን ስንት ቀርጢት ይፈጅብኛል ባርከላሁ ፊክ
የኔም ጥያቆነው ማሚ 75.ቆርቆሮ ነው የኔም
በጣም እናመሰግናለን ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝውዴበአላህ
ጀዛኸላኸይር ውንድማችን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርከን
ጀዛክላሁ። ኸይረን። ሀቂቃ። አስፈላጊ። ነገር። ነው ያቀረብከልን። በርታ። አይዞህ። ብዙን። ከመሸወድ። ታደነናለህ። በአላህ ፍቃደ
Wow❤
ሰላምለዚህቤት በስመአብ ሰላምታህደስሲል በእግዚያቤር
ወድሜ በርታ አሪፍ መርጃ ነው
ከቻልክ መልስልኝ ከተለጠፈና ከተለሰነ ቦሀላ በርና መስኮት ባሰራ ችግር አለው ብር ስላጠረኝ ነው ❓❓❓❓❓❓
ጀዛካላህ ኽይር ወንድም ግን ያልገባኘ ነገር ጅብሰንና ጀሶ ምንድን ነው ልዩነታቸው ያኔ ሁሉም በውሃ አይደል እሚበጠብጠው ?
የኔንም አይትህ እንደምመል ሥልኝ ተሥፋ አድርጋለሁ 88 ቆር ቆሮ በሁኑ ሠአት ሥት ይፈጆል ሁለተኛ ጥያቄዬ አንድዬ በጭቃ ተመርጎ ሁለተዬ በሊሾ ቤሥራ እና ጀብሥን ቢሥጥ ምን ይሆናል እንድመልሥ ወድሜ
ማሻአላህ ወድማችን ጡሩ መረጃ ነው
ማሻአላህ ወድም ኡሰሚ
ገና ዛር እያየሁህ ነዉ ወዱም በረታ
በረታ ወድሜ
ወንድማችን የምታቅረብልን ሁሉ በጣም ጥቃሚነው መክረህ ሁሉ ለኛ ጥቃሚነው ፍጣሪ ይጥብቅህ 🇪🇹❤❤❤
ደምሪኝውዴበአላህ
ማሻአላህትምህረትህከልቤነዉየገባዉአላህይጨምረልህወድሜ
እናመሠግናለን ወንድም
ጀዛ ከላህ ምርጥ ልጂ ነህ
3ክላስ ቤት. ስንትብር ይፈጃል ጅብሰን ለማሰራት. ከነሁሉም. መልስልኝ ወንድሜዋ
ጀዛከላህ ወንድም ኡሰሚ የምታቀርበውን ነገር ከልብህ ነው የምትሰራው በርታ አላህ ይርዳህ ላሰቸግርህና ለ6 ክፍል የልሰን ዋጋ በውሰጥም በውጪም እና የመሬት አርማታ እና ሲራሚክ ማሰደረጊያ ዋጋ ሰንት ይሆን?
ደምሪኝውዴበቅንነት
ወንድሜ ሰላምህን ይብዛልን አንድ ጥያቄ አለኝ ወጪም ውስጡም በስሚቶ ግርፍ የተሰራ ቤት ውስጥ በሽቦ ተወጥሮ ነው ስሚንቶ የተገረፈው እናም ጅብሰን መሰራት የለበትም ማለት ነው ብሊስ ንገረኝ
1 ጊዜ በጭቃ ይመረግ እና ሽቦ ይወጠራል ከዛ በስሚንቶ አስገረፋቹህ በስሚንቶ ማስለሰን ከዛ ጂብስ ማሰራት
እግዚአብሔር ይስጥህ ወድም በጣም ጠቃሜ ነገር ነው እምትነግረን
መልካም ልጅ ነህ መልካሙን ይወፍቅህ
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ስፈልገው የነበር ነው ጀዛክ አላህ ኽይር አንደኛ ምናምን አለው እንደ እስኪጨርሸ ልስማህ