Alemneh Wasse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

КОМЕНТАРІ • 95

  • @Zekiman-h8u
    @Zekiman-h8u Місяць тому +15

    ሰላም አለምነህ ዋሴ ፑቲን ያሰቡት ነገር ይኖራል አትጠራጠር ዩክሬን ማለቂያዋ ደርሶል።

  • @NEGESSE-x3d
    @NEGESSE-x3d Місяць тому +14

    1000 ጦር ሠርጎ በመግባት ጥቃት ትፈፅማለች ነገር ግን ለወሬ ነጋሪ ተርፎ የሚመለስ የለም እመኑኝ።

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz Місяць тому

      570000 ye ruusia ye enat hodi wusti new yegebut😂😂😂😂

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Місяць тому +7

    ድል ለሩሲያ

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Місяць тому +10

    የ ራሺያ ምላሽ የከፋ ነው ሚሆነው።

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 Місяць тому

      የሚገርመው የዩክሬን ህዝቦች የሚገርም የጦርነት አባባል አላቸው።"ጦርነት ሲጀመር ፖለቲከኞች ጥይት ያቀብላሉ ፣ባለፀጎች በገንዘባቸው ይደግፋሉ ፣ድሆችም ልጆቻቸውን ይለግሳሉ ጦርነቱ ሲያበቃ ፓለቲከኞችም ቀሪ ጥይት መሣሪያ ይሰበስባሉ ባለ ሀብቶችም በቀረ ሀብታቸው ማደግ ይጀምራሉ ድሆች ግን ልጆቻቸውን በየመቃብሩ ይፈልጋሉ፡"ይሄ ነው የጦርነት ዶሴው ብለው ይናገራሉ

  • @tilahunbesizo742
    @tilahunbesizo742 Місяць тому +9

    የዩክሬን መጥፊያ ጊዜ ደረሰ ማለት ነው !

    • @habtamutamene-nd3ev
      @habtamutamene-nd3ev Місяць тому +1

      አትጠፋም አትስጋ፡፡

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz Місяць тому

      Kkkkkk atitefam bak, titefalech ketebalech min honech...😂😂😂😂 ukarsin ahun kerussia be titik atanisim edime le NATO

  • @alemayehubezabih6391
    @alemayehubezabih6391 Місяць тому +6

    አለምነህ፡ምንአይነት፡ዜና፡ነው፡ራሺያ፡ስትነካ፡ያመናል።

    • @פקדו
      @פקדו Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @user-nf9bu8ub1t
    @user-nf9bu8ub1t Місяць тому +1

    Thanks! ትክክል

  • @user-nf9bu8ub1t
    @user-nf9bu8ub1t Місяць тому +1

    Thanks!

  • @Seble7
    @Seble7 Місяць тому +7

    ራሺያ እንኳን ዩክሬን አለም አይችላትም መሀል ሲገቡ ልታዳፍናቸው አስባ ይሆናል

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Місяць тому +2

    10/08/2016 - 03/12/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Місяць тому +2

    የሩሲያ የድል የጦር ይዞታ በዩክሬን ውስጥ 40/100 ደርሷል እኮ ያንተ ዜና ደሞ ሌላ ታሪክ ነው አይዞህ ከሰሞኑ የሩስኪ ባንዲራ ኬቭ ላይ ሲውለበለብ ታየዋለህ🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Місяць тому +3

    ሀይ አለምዬ

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 Місяць тому +4

    ዩክሬኖች ጀግኖች ናቸው 💪💪💪💪

    • @samru2018
      @samru2018 Місяць тому

      Wey jignenet endet nw ethiopia west erdugn uyyyy eyetebale demo jignenet ybalal 😂😂😂

    • @blackstone07
      @blackstone07 Місяць тому +1

      የምን ጀግንነት ነው? ለአውሮፓውያን ሲባል ህዝባቸውን አስጨረሱ እንጂ።

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Місяць тому

      አይደለ 😅 በጣም ጀግኖች ናቸው 😅

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz Місяць тому

      ​@@samru2018russia ke semen koria, ke Iran ,ke china ke belatus eyelemenech ayel???😂😂

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Місяць тому +6

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ❤❤❤ ይሁን። ውድቀት ለፋሽስቱ ለከንቲባው ዓብይ አህመድና ተከታዮቹ።

  • @fayatubefaya6484
    @fayatubefaya6484 Місяць тому

    ሁሉም እዛው ይቀራሉ እነዚህ የምህራቡ አለም መረጋገጫ ምንጣፍ ናቸው ኡራ ✊🏾

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 Місяць тому +1

    ፑቲን ዮክሬንን የመሰለች የወንድሞቹን ሀገር በጥሩ ዲፕሎማሲ መያዝ አብሮ መከባበር ማደግ ሲችል ዩክሬንን ወሮ አጠፋት በጣም ግፍ ነዉ ብዙ ሰበብ ቢያወራም እጅግ አምባገነንነት ነዉ የመሳሪያ ብልጫ እና ትልቅ ሀገር ስለሆነ ዩክሬንን ብቻዋን ማሸነፍ ይችላል ጀግንነት ግን ዩክሬኖች እጅግ አስደናቂዎች ናቸዉ

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev Місяць тому +1

    ድል ለዩክሬን ፡፡ እዉነት ታሸንፋላች፡፡

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs Місяць тому

    Middle east news popular alemneh wasie

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Місяць тому +2

    ዩክሬን ወታደሮች እንደ ሀማስ ገቡ ግን መውጫና ያጣሉ በዛው ይቀበራሉ

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 Місяць тому

      Kelal

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz Місяць тому

      Ķkkkkkk😂😂😂😂 lik ende russia wotadr 570,000 ye russia tori yetegeba😂😂😂😂
      Ukrain yetetekew yahil ahun erasu NATO altatekrm...soviet hibret endefresech rysdia sefers mayet nafkoygnal...koshasha worari..

  • @ztseat
    @ztseat Місяць тому +1

    የዩክሪን እና ራሺያ የጦርነቱ መንስኤ?

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Місяць тому

    አሁነዉጉዱአሉ

  • @MulugetaAsefa-kr5ik
    @MulugetaAsefa-kr5ik Місяць тому +1

    Rusia 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺
    ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪

  • @MTH1221
    @MTH1221 Місяць тому +2

    መቅመስ ኣለባት ራሻ ወራሪ መውረር ሚን

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 Місяць тому

    አለም እንዴት ነህ እኔ በተለየ ነው የተረዳሁት አውሮፓ የራሽያን አቅም ለማየትና ለማዳከም ይክሬንን አይዞሽ ብለው መጫወቻ እንዳደረጉትና ራሽያ ደግሞ ላይ ላዩን እንጂ ውስጥ ውስጡን እስራኤል እና አውሮፓ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ እንደሆነ ስለምትረዳ ሀማሰሰን ዳይ ብላ እስራኤልን እንድታጠቃ በቀጥታም ባይሆን በተዘዋዋሪ ጃስ ብላ የእስራኤልን አቅም ለማየትና የአውሮፓዎችን እይታ ጠምዝዛ ወደ ሀማስ እስራኤል አዙራለች የሚል እይታ አለኝ ራሽያ ዩክሬንን ሊበላት እንደፈለገ ነው የሚገባኝ

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Місяць тому

    ራሻ አሞጥምጣለች መደብደብና የውስጥ ችግሯን ማባዛትና ወደራሳ እድትመስ ማድረግ ነው

  • @sirajlemani4535
    @sirajlemani4535 Місяць тому +2

    wushetam?

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke6404 Місяць тому

    አሪፍ ነው ነገር ግን አሁን ወንድም አለምነህ የተነተንከውን ዜና በተመሳሳይ ከሌሎች ሠማነው አገላለፁ ይለይ አንጂ ። በመቀደምህ በመዘግየትህ ተናድጃለሁ። በተለይ የመካከለኛው ምስራቅ እና የዩክሬን-ራሽያ ጉዳይ ከአንተ በፊት ሌላ የሀገር ውስጥ የሚዲያ አገልግሎት ሲያቀርበው ደስ አይለኝም ። ተቀድመህ ዘገባህ የዜና ቋንጣ እንዳይሆንብን ትጋትህ ይጨምር።

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Місяць тому +1

    ራሺያ ከኢራን ጋር እያሸቃበጠች የራሷ ድንበር ተወረረ 😅😅😅

  • @WerkinheMmaru
    @WerkinheMmaru Місяць тому +1

    የወራሪ መጨረሻ ውርደት ነው

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Місяць тому

    ሩሲያ የተሳሳተችው ለኢራን S-400 እና S-300 የአየር መቃወሚያዎችን መስጠት አልነበረባትም
    ከሰጠች
    እስራኤልም ለዮክሬን Irondome የመስጠት መብት አላት
    ኒውክሌር ካልተጠቀመች ትሸነፋለች

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 Місяць тому

    20 ኪሎ ሜትር ይዣለሁ ትላለችዩኩሬን ክክክክክ ሎል በወንጭፍ ድንጋይ ቢወረወር የሚደርስበትን ኩርማን መሬትይዣለው ::

  • @TamaraTamara-hj8nz
    @TamaraTamara-hj8nz Місяць тому

    Bezi werera putin min tetekeme?
    1 Telatin abeza,
    2 Economin be alem 11 nebere ahun 13 honewal
    3 Filandina sewdnin le NATO asalifi setewal..

  • @user-qd9iw5ee3s
    @user-qd9iw5ee3s Місяць тому

    Putin must go

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 Місяць тому +2

    ወራሪ ቀንቶት አያቅም

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew Місяць тому

    ሩሲያ ታሸንፋለች ድል ለፑቲን!
    ሞት እንዳንተ ላሉ አለቅላቂዎች

  • @dagenteMarkos
    @dagenteMarkos Місяць тому +1

    ሩስያ እራን መጣች እንዴ ለዩኩሬን ቻንስ ሳታ ክክክ

  • @samueltesfaye5345
    @samueltesfaye5345 Місяць тому

    ደል ለ ዮክሬን

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 Місяць тому +1

    ዩክሬን ሳትሆን ኔቶ ነው:: አዲስ ስትራቴጂ

  • @zelalemgetamesay991
    @zelalemgetamesay991 Місяць тому

    እሰራኤል አረብን ውረረች

  • @abdissawako9396
    @abdissawako9396 Місяць тому

    አይ አለምነህ፣ በ1000 ወታደር ወረረች ማለት ምን ማለት ነው? ሰረገው ገቡ ቢባል የተሻለ ነበር

  • @techilogetahu3452
    @techilogetahu3452 Місяць тому +1

    አለምነህ ዋሴ ዜናውን በትክክል አቅርበው።20 ኪሎ ሜትር የሚለው አባባል ለማቃለል ሆን ብለህ ያደረከው መሆን አለበት።ራሻ 350 ኪሎ ሜትር ተደርምሶባታል።ከ20 በላይ ከተሞች በዩክሬን ቁጥጥር ወድቋል።
    ራሻ እስካሁን ባለው ሁኔታ ለማስቆም ሙከራ ብታደርግም አልቻለችም።ራሻ እንደተለመደው ልክ እንደ አሸባሪ ከተማን በሮኬት ከመደብደብ ውጭ ሌላ ሀይል እንደሌላት ተረጋግጧል።የተለመደውን የኒውክሌር አሸባሪነቷን ቦምቡን በጭነት መኪና ጭና በጎዳና እየነዳች አለምን ለማሸበር ልምዷን ታደርገዋለች።ራሻ ምትመካበት እና ምታሸብርበት የኒውክሌር ቦምብ የራሷ መጥፊያ ሊሆን እንደሚች ገና የተገነዘበችው አይመስልም።

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz Місяць тому

      ❤wowwwwwwww

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz Місяць тому +1

      Andi tilki hager meri negn bayi ke semen koria gar sechebabet yesu tilkinet wode ambageninet wordewal......

    • @bardere6501
      @bardere6501 4 дні тому

      350 ኪ ሜ በጣም አጋነንከው ወታደራዊ ባለሞያ አይደልህም አንተ እያልክ ያልህው የአንድ ወገንተኝነት ፕሮፖጋንዳ ነው ! ሩስያን ማለት ጠንካራ ሀገር ናት

  • @thomasyohanns9522
    @thomasyohanns9522 Місяць тому +2

    አይዞ አሜሪካ ትሸነፈላች። ከኣሁን በሃላ ሩስያ አትሸነፍም። ዪክሬን አሻግሊት ናት

  • @tegegnhaile-d4y
    @tegegnhaile-d4y Місяць тому

    ይሄ ዜና የተጋነነ ይመስላል

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs Місяць тому +1

    እንደነበረ የሚቀጥል ሃይል የለም ዩክሬን ከባድ ግፍ አስተናግዳለች ግፍ ደሞ ጀግንነትን ይወልዳል ብዙዎች እራሺያን ሰማያዊ ሃይል እንዳላት ሢያስቡ ሳይ ይገርማል ጊዜ አጋጣሚና አቃጣሪ ነው ኃይል ወዴት እንደ ዞር አብረን እንከታተል እኔ ግን እንደተሳራባት ግፍ ድል ለዩክሬን እላለሁ

  • @eyobgedey5930
    @eyobgedey5930 Місяць тому +2

    አባሳ ይኩሬን ሽፈት ለወራሪዋ እሩሲያ

  • @mohakemal44
    @mohakemal44 Місяць тому

    boss you are still not yet wekup I think 😅

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 Місяць тому

    Russia ወሬ ብቻ ሆነች። nuclearሩን አጭሳ መገላገል ስትችል ተደፍራ መኖርን እየተለማመደች ነው።

  • @abbbbbb2778
    @abbbbbb2778 Місяць тому

    Argeh yemitakabidew eraaaaa

  • @Yoni-ln6ej
    @Yoni-ln6ej Місяць тому

    Russia wotaderochuan eyasfejech eskemech tiketilalech tekla ke Ukraine mewtat alebat dil le Ukraine

  • @MamoGebremichael
    @MamoGebremichael Місяць тому

    Alm nhi endate nw 100 yeyukrean wetader rashian werire

  • @blackstone07
    @blackstone07 Місяць тому

    የዩክሬን ሠራዊት አላለቀም እንዴ? ራሻን ወረረች ሲባል ገርሞኝ ነው። ድል ለራሽያ!

  • @DaniDani-o7s
    @DaniDani-o7s Місяць тому

    አለምነህ አንተ የሚያምርብህ እንደዚህ አይነት ተዘጋጅተህበት የምታቀርበው ዘገባ ነው። የምስል ቅንብርህንም ከዚህ የተሻለ እንዲሆን ይጠበቃል። ሰበር ነው እያልክ ሳትዘጋጅ የምታቀርበውም ሆነ በውይይት መልክ የምታቀርበው አቀራረብ የሚዲያህን ተቀባይነት ያወርድብሐል።

  • @EthioEthio-wu4zt
    @EthioEthio-wu4zt Місяць тому

    What is wrong with Alemneh???

  • @DavidJirma
    @DavidJirma Місяць тому

    ሩሻ 😅😄

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Місяць тому

    እርፍ

  • @amengetsonjuses7598
    @amengetsonjuses7598 Місяць тому

    በቃ አትልፉ የተላዘበችው ኢራን ወደ ጦርነቱ እንደ መጀመሪያ አቋሟ እንዳትገባ ፍሩ

  • @MezgebuGetachew-nn1sd
    @MezgebuGetachew-nn1sd Місяць тому

    አይጥ ለመጥፋቷ የድመት አፍንጫ ታሸታለች ነው ነገሩ ራሻ ቡጢ ቀንሳ ዩክሬንን በጥፊ ስላጮለቻት ቡጢ የማታውቅ መስሏት ከሆነ ተሸውዳለች የራሻ ቡጢ ከተሰነዘረ ግን አይደለም ዩክሬን ፖላንድ በወላፈኑ እጅ ወደላይ ትላለች

    • @gebruabrha9306
      @gebruabrha9306 Місяць тому

      ant ukrian pm belay mereja alk sle tornetu ,,,,teshewdalechh....new yalkew hahahahahah

    • @MTH1221
      @MTH1221 Місяць тому +1

      ዚም በል 2 ኣመት መፈከር

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz Місяць тому

      Mn yisersl eskahun, hulet amet mulu chuhet, gura , wotaderawi self,,,ye comminst stayle bicha duro be dergim ayitenal....

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz Місяць тому

      Ene America yebetserachewun serito russian adekikuwat , be wotader hayil ke ukrain gar ekul adirgo ahun degimo be esrael bekul Iranin liyadekut tesenadewal...
      Ante zim bile russia uraaaaaa eyalk dabo mebiyiya yelekim putin eyalk tekebater

  • @TgTg-s7o
    @TgTg-s7o Місяць тому +1

    ራሻ መመኪያና መኮፈሻዋ ኒውክሌር ብቻና ብቻ ነው ጉረኛ ነች

  • @remedansherefa6416
    @remedansherefa6416 Місяць тому +1

    አተወረኛ ነህህህህ

  • @berhanemilleville6340
    @berhanemilleville6340 Місяць тому

    Ante wushetam 🤮

  • @jupiterLuna-c9l
    @jupiterLuna-c9l Місяць тому

    የማያድግ ልጅ ቂጡ ይነጣል ዪክሬንም አመድ መሆኗ አይቀርም

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz Місяць тому

      Ye hulet amet mignot...worari hager mechem ayashenifim , telatin yabezal inj