የቡልቡላው ድምቀት ጀንቦሮ ሪል ስቴት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Ethio_Bussiness

КОМЕНТАРІ • 59

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 2 роки тому +11

    ባለ ሁለት መኝታ ዋጋው እና ቅድመ ክፍያውን ግልፅ ብታደርጉልን መልካም ነዉ ።

  • @gezahegnbekele3999
    @gezahegnbekele3999 Рік тому

    አቶ አምዴ ተሰማ እንኳን ደና መጣህ ወደ ሪል እስቴት ግንባታው የቡልቡላው ጀግና ባለሀብት

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 2 роки тому +16

    ዋጋ አለመጠየቋ የጋዜጠኛዋ ድክመት ነው

  • @emaelafworku2255
    @emaelafworku2255 2 роки тому +1

    አሁን ማስተዋወቅሽ ነው ሰው የሚፈልገው ዋጋውን ነው አንቺ ተሽከረከርሽበት አሁን ፕሮግራም ሰራው ነው የምትይው ከሌሎቹ ተማሪ መሰረት በዙን እያት ምርጥ ጋዜጠኛ ጊፍትን ስታስተዋውቅ

  • @bizuneshworku2611
    @bizuneshworku2611 2 роки тому +8

    ምነው ዋጋውን ደበቃችሁ ብትነግሩን

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 2 роки тому +6

    ትልቁ ችግራቸው ዋጋ መናገር አይፈልጉም

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 роки тому +7

    ለምንደው ግን ዋጋውን የማትናገሩት?😡😡😡

  • @hiruth9501
    @hiruth9501 2 роки тому +7

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሽያጭ ዋጋ መናገር ነውር ነው ልበል ጎዶሎ ፕሮግራም ከምትሰሩ ቢቀር ይሻላል😠በዛ ላይ ካሜራው የሚያሳየን እነሱን ነው እነሱ ከሰማናቸው ይበቃል የባልኮኒውን ትልቅነት እና ባኞቤቶቹን አላሳያችሁንም ጊዜአችንን ነው ያቃጠላችሁት

  • @azebmcgregor6622
    @azebmcgregor6622 2 роки тому +5

    Poor view, didn’t show the rooms

  • @a_moi2801
    @a_moi2801 2 роки тому +2

    በጣም ቀልደኟች ናችሁ አንድ ኩሽና ደጋግማችሁ በማሳየት ግዜ ጨርሳችሁ ዋጋዉን ለመጠየቅና ለመናገር ምን አሰፈራችሁ የቻለ ይገዛ ያልቻለም ይቀራል ሙስና አለበት አላማችሁ ህንፃ ለማሳየት ከሆነ ጋዜጠኛ የጠራችሁት እሷም የሄደችው ይገርማል ለነገሩ የሀገር ቤት ትንሹም ትልቁም ነጋዴዎች ሁሉን ነገር መደበቅ ይወዳሉ

  • @mimim9982
    @mimim9982 2 роки тому +5

    ዋጋው ስንት ነው

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 9 місяців тому

    ❤❤❤

  • @devaa5285
    @devaa5285 2 роки тому +7

    What is the point of this video without mentioning the price???? 😡

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 2 роки тому +4

    ምንነው:ዋጋውን:ሳትጠይቅ::

  • @senaitbekele7608
    @senaitbekele7608 2 роки тому +3

    ለመግዛት ስንት ብር ነዉ በሰንት ግዜ ታስረክባላችሁ?

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 роки тому +3

    በነፃ ነው እንዴ?ዋጋ አልተናገራችሁም

  • @danyyy2008
    @danyyy2008 2 роки тому +6

    I regret wasting my time to watch this …..
    How come you didn’t ask how much it costs for. 2 and 3 bed rooms ?
    😡😡😡😡

    • @tmengistu1778
      @tmengistu1778 Рік тому

      In my opinion, I don't think they waste our time, rather we get something valuable buy watching this program. Remember we live in a social media era, we can communicate through that. If they don't want to tell us the price that is simply their strategy at this point. However, if we have an interest, then we should contact them and have better understanding about the entire picture. I may be wrong but that's how I see it.

  • @meklityonatan6396
    @meklityonatan6396 2 роки тому +4

    What is the price tho?

  • @esayasmersha3293
    @esayasmersha3293 2 роки тому +3

    How about the price?

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 Рік тому

    የፉሉሷ ነገር መቼም ከዚህ ግድም እምትባል አቶንም በግምት 10-15 ሚሊዮን

  • @daremabera1611
    @daremabera1611 2 роки тому +1

    እንደው የኢትዬጵያ ጋዜጠኞች ስትባሉ ምን መጠየቅ እንኩዋን እንዳለባችሁ እንኩዋን አታውቁም እንደው እንዴት ይሆን ተምራችሁ የተመረቃችሁት እንደው ዋጊው ይቅር ስልክ ቁጥራቸውን እንኩዋን አትጠይቂም እንዴ ለሰው ለማሳየት ነው ወይስ ለራስሽ ለማየት ነው የሄድሽው ብላሽ ናችሁ ባጠቃላይ እንድዋ በቀደም አቶ አረጋዊን ኢንተርቪ አደርጋለሁ ብላ የእቃ እቃ ጨዋታ አድርጋው ጨረሰች ባጠቃላይ ታሳዝናላችሁ

    • @kidisttarekegn2802
      @kidisttarekegn2802 2 роки тому

      ስለዚህ ምን እናድርግ❓ሌላው ይህንን ዝግጅት በማየት ጌዜ አለማጥፋት ምክንያቱም ዋናው ጉዳይ የእነርሱን ቤት መጎብኘት ሳይሆን ያየነው ነገር ምንድን ነው ከእኛ ጋር ይሄዳል ወይ ለማለት ዋናውዋጋው ነው ስለዚህ ይህንን 🌶🌶🌶 ማየት ጥቅም የለውም::

  • @kokimak2912
    @kokimak2912 2 роки тому

    ባኞ ቤት እኛ አገር ለምን ቦታ እንደሚሰጠው ብቻ ነዉ ግራ የሚገባኝ

  • @dohaqatar6609
    @dohaqatar6609 2 роки тому

    ሰልካቹን

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 2 роки тому +1

    Ms marketing manager was not ready for the tour ,design 0 furniture horrible, natural light 0 kitchen material 0

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 2 роки тому +1

    What about the price

  • @damtewayalew585
    @damtewayalew585 Рік тому

    ስልክ የለውም ላኩልን

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 роки тому +1

    What a disaster interior design. What's with the wallpapers? It's so all over the place. Hotel standard is for hotels NOT for residential apartments.

  • @Lula2090
    @Lula2090 2 роки тому +1

    Tha Views is very gorgeous 🙈🙉🙊??? beach .green areas .parks. children playing areas. Please give value for your nation. Explain about the building and close ur mouth. Asefalt eyasayeshe sel eyetha taueriyalesh.daru

  • @astertsegaye2885
    @astertsegaye2885 Рік тому

    ዋጋን ብትነግሩን ጥሩ ነው

  • @realestateaddisababa7292
    @realestateaddisababa7292 2 роки тому

    👍

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 2 роки тому

    ለምን የሁሉንም መታጠቢያ አላሳየሽም?

  • @dohaqatar6609
    @dohaqatar6609 2 роки тому +1

    ቤት ፋልጌ ነበረ

  • @solomonaraya7618
    @solomonaraya7618 2 роки тому +5

    EBS no price, not useful.

  • @yjhunnigussi478
    @yjhunnigussi478 2 роки тому

    Haw.mache

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 2 роки тому +1

    ዋጋው?

  • @volvowagon5745
    @volvowagon5745 2 роки тому

    ዋጋውን ለምን አይናገሩም

  • @conniebisrat4553
    @conniebisrat4553 2 роки тому

    ዋጋው ለምን ይሆን የማይገልጹት?

  • @эфиопияиАддис-Абеба

    ዋግ ንገሩን እርፍ እንበል ውድ በጣም ከሆነ ባይ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 роки тому

    I didn't get the point
    Price 🤭

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 2 роки тому

    እባካቹህ ይሔን የተደባለቀ ቋንቋ ተዉት የምታወሩት ለኢትዮጵያውያን ነው ኪችን ከማለት ማብሠያ ቤት ወይም ወጥ ቤት ያኔ ሁሉም መልክትሽ ይገባዋል

  • @tmengistu1778
    @tmengistu1778 Рік тому +1

    They prefer not to mention the price I believe. I would say nothing wrong with that, that is just their marketing/business strategies based on experience or by way of choice. They want you to contact them, and hopefully will tell you the various options you have to own properties. The displayed $$ amount may or may not discourage people from buying them. That shouldn't be a hindrance. If you have an interest, you can always contact via social media or directly 📱to get the bigger picture. The one thing that buyers should understand is that they don't have to have cash at hand to buy properties or anything like that for that matter. Just make a phone call and get the options the sellers have on the table for you. Once you have a general know how, then it won't be a problem to make a decision. Again, price shouldn't be a determining factor to buy anything, we should be able to understand the whole process including the financing and whatnot. Pretty much that's how business operates.
    My $0.02

  • @fissehaguanje5292
    @fissehaguanje5292 2 роки тому

    Price

  • @melenium7571
    @melenium7571 2 роки тому

    Wagaw simu wedddd neew beka

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 2 роки тому

    ዋጋው ከ $230,000- $260,000 ነው ::

  • @selam484
    @selam484 2 роки тому

    View ?

  • @barudage7502
    @barudage7502 2 роки тому

    Fesam hula wore becha kedada

  • @BA-jb1xx
    @BA-jb1xx 2 роки тому

    Fara waga satawer. Selten belu er faraaa

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 2 роки тому

    ይህ ጉራማይሌ ንግግር አልተመቸኝም ምነው እንግሊዘኛ እንችላለን አላቹህ. የራሳችን ነገር እናክብር ይጠቅመናል.

  • @danyyy2008
    @danyyy2008 2 роки тому +1

    Useful time wasted for nothing …..
    There was nothing mentioned about generators ?
    I am sure the price is expensive …. 😉😉😉

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 2 роки тому

    እ እ እ አታብዢ ስታወሪ በ ኮንፊደንስ ፈጠን ፈጠን ብለሽ አውሪ

  • @ESk146
    @ESk146 2 роки тому

    Cooke cutter architecture no new design

  • @yhasan.123
    @yhasan.123 2 роки тому

    Don't took to much please