#የራያ_ተራሮች_ከቡሆሮ_እሰከ_ጎብየ_የሳር_ቤቶች_ውበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024
  • Ігри

КОМЕНТАРІ • 191

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  3 місяці тому +5

    #በከድር_ራያ_የትውውቅ_እና_የሰርግ_ፕሮግራም_እንዲሁም_ቦታ_መግዛት_የምትፈልጉ_0911417033_ይደውሉ
    #telegram= t.me/KedirRaya
    #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
    facebook.com/profile.php?id=100080888463359

    • @ygjhhj1404
      @ygjhhj1404 3 місяці тому

      ቀጣይ ብሆሮን አግዲመህ አረፈማ ገቦበር ቀረጨምን አሳየን

  • @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ
    @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ 3 місяці тому +22

    ከድሮ ሥትለቅ ቪድወ ማታ 12ሠአት ነው መልቀቅ እይታ እድኖረው

  • @AnnoyedBabyTurtles-on1pp
    @AnnoyedBabyTurtles-on1pp 2 місяці тому +1

    ከይቅርታጋር ግን ጎብየን በርቀት ብቻ ነው ያሳየህን ወንድማችን እስከመጨረሻው ጎብየን አሳየን እንዳታልፈኝ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 2 місяці тому +1

    ሀገሬ❤❤

  • @BelayBerihun
    @BelayBerihun 2 місяці тому +1

    ቃሊምንም

  • @DhdhdbdDudjf
    @DhdhdbdDudjf 2 місяці тому +2

    እስኪ ጎብየ በርን አሳየን ወደ ወርቄ መገጣያ ያለውን አከባቢ በፈጣሪ ስም እዳታልፈኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዜድየዝክረቅዱሳንተማሪ
    @ዜድየዝክረቅዱሳንተማሪ 3 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ሀገሬን ቤቴን ሰላየሁ ደሰብሎኛል እኳን ደስአላችሁ ይገሬልጆች ሰፈራችን አየንእኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 2 місяці тому +1

    ወይኔ ያምር

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 3 місяці тому +3

    በላጎ እደዚህ የሚያምር አይመስለኝም ነበረ ዋው🥰🥰🥰

    • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
      @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 3 місяці тому

      ይህ በላጎ አይደለም ምታምር ይባላን በላጎ ከዚህ በላይ ቂጥ የሜልብ ገደል አቀበት አለዉ እዛ ሁኖ ቢቀርፅ ከአየር ላይ ሁኖ እደመቀረፅ ነዉ የሜሳየዉ ባራቱም አቅጣጫ የማያሳየዉ ሀገር የለም እስከ ትግራይ ክልል ነዉ የሜሳየዉ😂😂😂

  • @محمدعلي-د5غ7ز
    @محمدعلي-د5غ7ز 3 місяці тому +1

    የኔ ምርጥ ወድም ከድርየ በውነት በጣም እንደት ደስ እንዳለኝ ጃቴን ጊወርጊስ ያሳደገኝ አባቴ ብቻ አገራችን ስላም ይብዛልን

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 3 місяці тому +4

    ለምለሚቱ ሀገሬ አጤርሻንም አሣየን ከድሮ🥰🥰
    ወይኔ ሲያምር አይይ ትዝታ😢😢😢

  • @ፈንትሽቲዩብ
    @ፈንትሽቲዩብ 3 місяці тому +4

    ወይኔ ሰፈራችን ደስ ሲል እኛ የተማርነበት በጣም አርጅቷል የባንባዉ ጥላ ማረፊያችን ነበር 😢

  • @AliSeid-o5y
    @AliSeid-o5y 3 місяці тому +3

    ዋውው በጣም ደስይላን በላጎ ሲነሳ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 3 місяці тому

      Enem le hager silu yetesew jegnoch fanowech nachew tz yemilugn🥰🥰🥰🥰💔😢

  • @beletuadise
    @beletuadise 3 місяці тому +3

    እስከ 6 ተምሬበት አለሁ ዉይይ ትዝታ 😢🥰🥰

  • @Jfjd-kn3ku
    @Jfjd-kn3ku 3 місяці тому +2

    እስከ 8,ተምሬበት አለሁ ለምለሚቱ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @YgFy-ut5zi
    @YgFy-ut5zi 3 місяці тому +2

    ጃቴ የቆጆወች ሀገር❤😢 ውይ ሀገራችን

  • @MuluBililig-lj6xp
    @MuluBililig-lj6xp 2 місяці тому +1

    አይይይ ቡሆሮ😌😌😌😌😌😌😌😌ናፍቆት

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 3 місяці тому +1

    ዋዉ ደስ ሲል በስት አመቴ አየኋት አገሬን ተመስገን እናመሰግናለን ወድም አለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 3 місяці тому +2

    ከድር ለምንድነው ከመኮነን ማርየ ዳስ ቪድወ ሳቀርፅልን። ተቀርፆን ብለዋን ተቀብለህ ላክልን አደራ

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 3 місяці тому +1

    ወይ የገጠር ውበቱ ብቻ በቂነው በላጎ እደዚህ ያምራል waw

  • @DsDs-m7g
    @DsDs-m7g 3 місяці тому +2

    ዋው ደስ ይላል ❤ ኧረ ከድሮ ገንዴጢስ እስከ ጎብዬበር ቀርፀልን😢😢😢

  • @ቲጂየተዋህዶልጂ-ኈ7የ
    @ቲጂየተዋህዶልጂ-ኈ7የ 3 місяці тому +1

    የኔ ለምለም ሀገር ቡሆሮዬ ❤ወይኔ ትዝታ መቸ ይሆን የማይሽ 😢❤❤❤ክበርልን ብሮ 🥰🥰

  • @mdka8455
    @mdka8455 3 місяці тому +1

    ውዷ ሀገሬ ጎብየየ❤❤❤❤❤

  • @SofyaMolla
    @SofyaMolla 3 місяці тому +1

    የባሌን አባት አይሁት የኔአባት❤❤❤❤

  • @nigusmekonen5921
    @nigusmekonen5921 2 місяці тому

    አየ ትምህርት ቤቴቴቴት thank u so much for your contribution back to my childhood memory

  • @zebenayalew4010
    @zebenayalew4010 3 місяці тому +1

    እደዚህ አገራችነን እያሳየን እይታና ላይክ ግን የለሁም😢❤❤

  • @VjhTysh
    @VjhTysh 2 місяці тому +1

    ጎብየን በስነስረአት ቀርፀህ አሳየን ወድሜ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 3 місяці тому +1

    ሀገሬሬሬሬሬ ❤❤❤❤

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 3 місяці тому +1

    አይይይ ማነው እደኔ አገሩ የናፈቀው ይብላኝልህ ስደት❤❤😢😢

  • @wgggaha290
    @wgggaha290 2 місяці тому +1

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን ግን ሙዚቃው ለዮቱብ ክፍያ ያበላሸብሃል ይመሰለኛል

  • @نغمهطيبه-ه2ز
    @نغمهطيبه-ه2ز 3 місяці тому +1

    የኔውድ ሀገር ጃቴዬ

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 2 місяці тому +1

    መሻአላህህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @uwabauwaba5971
    @uwabauwaba5971 2 місяці тому

    ዋው እግዚአብሔር ያክብርልን አገራችነ ንአሰየህን ቡሆሮእየ❤❤❤

  • @Hwjwj-lv3rj
    @Hwjwj-lv3rj 3 місяці тому +1

    የኔ ዉድ ጎብዬ❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 місяці тому +1

    ወንድየኔ ዉድ ደሳለየ አለሜ ❤❤❤❤❤ ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @SaraSara-yh2qz
    @SaraSara-yh2qz 3 місяці тому +1

    ወይነወንድሜበጣምነውየምናመሰግነው አገሬን አሳየኸኝ

  • @መሬም-ጀ3ጀ
    @መሬም-ጀ3ጀ 2 місяці тому +1

    ሲያምር

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 3 місяці тому +2

    ከድር፥አለማጣከተማንአሳየን፤ሰላምሁኗል፥ገበያዉንምአሳየን❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 3 місяці тому +1

    ኧይ ከድሮ ስትመቸኝ እኮ የኔ ተጫዋች አክስትሽ ሊሆን ይችላልአልክ ❤❤❤❤😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @JddjjJdjdj-i4x
    @JddjjJdjdj-i4x 3 місяці тому +1

    የኔዋ ጎብዬ😢❤❤❤

  • @Jeddah2025
    @Jeddah2025 3 місяці тому +1

    ሠላምህ ይብዛ ወንድም እይታ እንድኖረው በስአት 12 ስአት በትለቅ አሪፍ እይታ ይኖረዋል በተረፈ በርታ 😍❤

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 2 місяці тому +1

    ቢዲኦ ስትለቅ ሰአት እይ ቅድሚያ ባይራል የሚወጣበት ሰአት እሺ❤

  • @AdisyaKhaan
    @AdisyaKhaan 2 місяці тому

    አየ ትዝታ እሰከ ሰምት የተማርኩብሽ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለሰ😢😢

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 2 місяці тому +1

    መሻአላህ ሀገራችን ኮ ዉብነዉ

  • @mulu-q9z
    @mulu-q9z 3 місяці тому +1

    ወይኔ ሰፈሬ ጃቴ የኔ ውድ ሀገር❤🥰

  • @SaraKhan-ed3ey
    @SaraKhan-ed3ey 3 місяці тому +1

    በላጎ ሢዘልቁ ይታያን በላጎ ልብላሽ እደጀራ ልጠጣሽ እደ እርጎ 💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏💐💐💐ዋውውውውውው ውቧ አገሬ👏👏👏💐💐💐💐💐👏👏👏👏💐💐💐

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 3 місяці тому +1

    አየ ሀገሬ😢ብሆሮየ 😢❤

  • @ساره12-ت2ت
    @ساره12-ت2ت 2 місяці тому

    እግዛብሄር ይጠብቅህ ከድሮየ♥️♥️♥️♥️

  • @Seada-xt6nq
    @Seada-xt6nq 3 місяці тому +2

    ማሻአላህ ሢያምር አይይይይ ትዝታ😢

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 3 місяці тому +1

    ገጠርኮ፡ፍቅር፡ውበትይለያል፡ቤቱዋውነው❤❤❤❤❤

  • @selamAragie
    @selamAragie 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 3 місяці тому +1

    ወይኔ ደስስስሲል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @MdI-ub8oj
    @MdI-ub8oj 3 місяці тому +1

    አገሬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢አየእራያየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kobo7089
    @Kobo7089 3 місяці тому +2

    ተኩለሺ ትምህርት ቤትን አሳየን ራያ ሀይስኩልን አሳየን

  • @ውሎእራያ
    @ውሎእራያ 3 місяці тому +1

    እኔበልቸ ስክሪ አውቃለሁ አይልጅነቲ❤❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 2 місяці тому +1

    ቆላ ቦላጎን አሳየኝ በናትህ ማርያምንም

  • @trhbtrb7718
    @trhbtrb7718 3 місяці тому +1

    ጃቴ. ጊዮርጊሥ. ወይ. አገሬ. መቸ ይሆን. እማይሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasanaburaj570
    @hasanaburaj570 2 місяці тому +1

    ማኛነው

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 3 місяці тому +1

    ዋዉ ሳምር❤❤❤

  • @maekel6789
    @maekel6789 3 місяці тому +1

    ሰላም ወድሜ አላህይጠብቅህ ያምራል ለምለሙ እራያ መግዛት ቤት እፈልጋለሁ ደሴ ገራዶልጅነኝ ግን ቆሻሻ መርዛም ጁታወች አሉ ይላሉ በጣም ነው የምጠላቸው እግዳ በጣም በርካታ ትግሬ ደሴ አሉ ግን ፀባየ ሰናይ ናቸው ራያ ትግሬ እደሚሉት አደሉም😂😂

    • @kedirraya2949
      @kedirraya2949  3 місяці тому

      ቤት ወይም ቦታ መግዛት ከፈለግሽ 0911417033 ላይ አሳውቂኝ

  • @zgobiyewa7970
    @zgobiyewa7970 3 місяці тому +1

    ወረበሎን ካየሁት በሥት አመቴ ከድሬ ምሥጋናየ ተደርየለውም ክበርልን ሠብራይዝ አረከኝ አጋጣሚ ገባብየ

  • @azmra-y3u
    @azmra-y3u 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂 የሬቴ ነገር ❤❤❤

  • @ኡሙኢክራም-አ6አ
    @ኡሙኢክራም-አ6አ 3 місяці тому +1

    ጃቴ የኔዉብ ሀገር

  • @MulugetaRaya
    @MulugetaRaya 3 місяці тому +1

    አለን

  • @መሲይቶብወሎየዋ
    @መሲይቶብወሎየዋ 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ አገሬ በጣም ናፍቅኝ ንበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትልይ ጃቴ

  • @finfineeoromiya6077
    @finfineeoromiya6077 3 місяці тому +2

    እኔግን ከድሩ በጣም ነዉ የምወድክ

  • @نغمهطيبه-ه2ز
    @نغمهطيبه-ه2ز 3 місяці тому +1

    የኔውድ ሀገር ጃቴ ጊወርጊስ ናፍቆቴ

  • @FgfgGdyy
    @FgfgGdyy 2 місяці тому

    ከድርየ በዉነት በጣም እናመሰግን አለን❤❤❤❤

  • @MdGur-n5t
    @MdGur-n5t 3 місяці тому +1

    አገራቸነ 😢ጎብየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Vip-wl2cp
    @Vip-wl2cp 3 місяці тому +1

    እኛ ጋር ሳር ቤት በጭራሽ ለም
    ግን እንደት ያምራሉ
    ባህላችን ባይጠፋ ጥሩ ነበር

  • @sinedasererassinedaseras542
    @sinedasererassinedaseras542 3 місяці тому +1

    አገሬ ያደኩብሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ

  • @محمدمحمد-ك3ق8س
    @محمدمحمد-ك3ق8س 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ኡሙኢክራም-አ6አ
    @ኡሙኢክራም-አ6አ 3 місяці тому +1

    ወይኔ ሀገሬ በረካሁን ወንድሜ

  • @ቤተልሔም-ረ2ቘ
    @ቤተልሔም-ረ2ቘ 3 місяці тому +3

    😢😢😢😢ትምህርት ቤቴ አይይይይይይይ የተማርኩብሺ😊

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg 3 місяці тому +1

    ለምለሚቷ ሀገሬ ቡኸሮዬ😢❤ውይ በስንት አመቴ አየሁት😢

  • @Zed582
    @Zed582 3 місяці тому +1

    ወይኔ ትዝታ ሰፈሬ😢😢😢😢😢

  • @DhdjsShehsh
    @DhdjsShehsh 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ggfhbv5785
    @ggfhbv5785 3 місяці тому +1

    መገን ቡሆሮዬ💚💚💚

  • @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ
    @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ 3 місяці тому +1

    እምየ ሀገሬ ጎብዬዬዬዬ😍😘😘😘

  • @yathreba1265
    @yathreba1265 3 місяці тому +1

    ❤❤

  • @FTubeFtube
    @FTubeFtube 2 місяці тому

    ማሻአሏህ እራያ አሁንም ሳር ቤት አለ በኛ እኮ ኩሽና እንኳን ሳር ቤት አይገኝም ቆርቆሮ ለመግዛት አቅም የሌላቸው እከየንኳን በጥቁር ኬንዳ ነው ኩሽና የሚሰሩት አይ ሳር ቤት ሁሉን ሚስጥር ጠባቂ ፍቅሩሞ በሱ ቀረ 😢😢😢

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw4769 3 місяці тому +1

    woow agere mech yihon mayih

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 3 місяці тому +1

    ትምህርትቤታችን😢😢😢😢

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 3 місяці тому +1

    ሞላ ደልዳላ ሁነህ በላጎ ነው ትላለህደ ሰይዶ😂ለሁሉም እናመሰግናለን ከይቅርታ ጋር ለወደፊቱ ቭድኦ ስትቀርጽ ሰው ሲበላ አትቀርጽ እድሁም ያሳዝኑኛል ከምር 😢ባህልን ማስተዋወቁ መልካም ነው ሲበሉ አትቀርጹ ሌላው ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiahagere6406
    @ethiopiahagere6406 2 місяці тому

    አገሬን የኔዉድ አመሠግናለሁ❤❤❤

  • @Hwjwj-lv3rj
    @Hwjwj-lv3rj 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ኈ2ቀ
    @ተመስገንአምላኬ-ኈ2ቀ 3 місяці тому +1

    ወይኔ አገሮ ጃቴ😢😢😢😢

  • @MesfinGwbisa
    @MesfinGwbisa 2 місяці тому +1

    ቡሆሮነው በላጎ አደለም

  • @aiysahtapia2140
    @aiysahtapia2140 3 місяці тому +1

    መገን፡ውሌየሽጋ፡ውችአገር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @Yerayawa990
    @Yerayawa990 3 місяці тому +1

    ጎብዬ😢❤

  • @HnanaDegefi
    @HnanaDegefi 18 днів тому

    ዋዉ በጣም ያምረኛን❤❤❤

  • @shambeWerash
    @shambeWerash 3 місяці тому +1

    ዋው

  • @ሳኡድአረቢያ
    @ሳኡድአረቢያ 3 місяці тому +1

    ወይትዝታ😢😢😢😢

  • @Aነኚየደራልጂ
    @Aነኚየደራልጂ 2 місяці тому

    እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @muluweletemariyam3519
    @muluweletemariyam3519 3 місяці тому +1

    እኔ ተምሬበት አለሁ ከ12 አመት በፊት ግን ምኑም ወሮበሎ አይመስል

  • @sartt3754
    @sartt3754 3 місяці тому +2

    በላቆ ፋኖ አሸናፊ. ምሺግ ሰብሮ የተሰዋበት የወልደያዉ ጀግና

  • @sartt3754
    @sartt3754 3 місяці тому +1

    ፋኖዉቺ. ካሉ. ሰላም በልልን. እነወዳቸጛለን እነዋርካዉ መረን ሰላም በላቸው ዝበለህ ሰርግ አትብላ

  • @زينبمحمد-د8ل
    @زينبمحمد-د8ل 3 місяці тому +1

    የእኔ ውድ ሀገሬ እደት እናፈቀኝ😢😢😢😢😊

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj 3 місяці тому +1

    የኔ አጋሚት ውሀ❤❤❤❤❤

  • @GamilahAin-kg3uo
    @GamilahAin-kg3uo 3 місяці тому +1

    ወይኔ ቤቴ😢😢😢😢