ቃል የገባው ወንድም ከፈረንሳይ መጣ!! ''አሁንም የማየው ነገር ያሳዝናል'' | EBS TV | Hiwote | Ethiopia | Addis Ababa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • ቃል የገባው ወንድም ከፈረንሳይ መጣ!! ''አሁንም የማየው ነገር ያሳዝናል'' | EBS TV | Hiwote | Ethiopia | Addis Ababa 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @saron826
    @saron826 Рік тому +951

    እባካችሁ የልጂቷን እድል አታበላሹባት ትሂድና ትቀየር አክሰቷ እንኳን ለሷ ለራሷም አትሆን ሰለግዚያብሄር ብላችሁ ላኳት በድሏ አትቀልዱ

    • @nazretnazret7960
      @nazretnazret7960 Рік тому +42

      ልጅትዋ ትሒድ እድልዋን ትጠቀምበት

    • @edanayale7644
      @edanayale7644 Рік тому +30

      ወንድሜ ትክክል ተመክራ ነዉ አንተዉስጥ የማታየኝ እዉነተኛ ፍቅር እርህራሄ ሀላፌነት የሚሰማህ እዉነተኛ ነህ ጌታ ይጠብቅህ

    • @buzyu-m4b
      @buzyu-m4b Рік тому +45

      ብትሄድ የኔም አሳብ ነው አክስቷ ሁኔታዋ ብዙም አያስደስትም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Рік тому +3

      Yewsedat wechlayem betadeg hgeron.atersam

    • @seenaa2893
      @seenaa2893 Рік тому +4

      Ebakchu tehdi

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Рік тому +584

    አንተ ወጣት እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ልጆችህን በፀጋ ያሳድግልህ የውነት ቁም ነገረኛ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በዚህ ፍጥነት መምጣትህ በጣም ነው የኮራሁብህ እንዳንተ አይነቱን መምርጥ ሰው ያብዛልን

    • @great-full3612
      @great-full3612 Рік тому +1

      Amen! Amen !Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽Ewenet new Yesu aynet sew yabezalen

    • @maremawit7265
      @maremawit7265 Рік тому

      Enem ende ate nw yasebikut akestiyehu lijuwa bitihon atawetatem nber rasuwa weta tilemen nber

    • @sayameen760
      @sayameen760 Рік тому

      ኣሜንንንንን

    • @dawitaberaali3905
      @dawitaberaali3905 Рік тому

    • @miskirtinesa-2878
      @miskirtinesa-2878 Рік тому

      አሜን ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @w.h167
    @w.h167 Рік тому +362

    ወይ ኢትዮጵያ ! እንደ ኩሩቤል ዓይነትም ልጅ አለሽ?? ትልቅ ክብር ለኪሩቤል ❤️❤️

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Рік тому +2

      Betam
      Betam Betam
      Egzabher yimesgen ❤❤❤

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 Рік тому +2

      በጣም ክብር ይገባዋል እመብርሃን ትጠብቀው አቤት ደግነት ታድሎ

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 Рік тому

      በጣም

  • @munaethtube5064
    @munaethtube5064 Рік тому +68

    ልጅቷ ደስተኛ አይደለችም እባካቹ እድሏ አትዝጉባት አክስትዬው የራሷ ህወት ትመራለች አሁንም ልጅቷ ያው ይሆናል አንተ መልካም ሰው ነክ❤❤❤

    • @sarahje5238
      @sarahje5238 Рік тому

      Unet new

    • @sarahje5238
      @sarahje5238 Рік тому

      Yene eyita akisita le alafinet biqu adelechim silezi lijochun kurubel yasadig"❤🎉

  • @zakizaki-kd7mm
    @zakizaki-kd7mm Рік тому +25

    አክስቷ ገና ልጅ ናት ማግባቷ ልጆች መውለዷ አይቀርም 7አመት በዋላ ብታገባ እንኳን 15-16አመት ልጅ ነው የምትሆነው አክስቷም የራሷን ህይወት ትኑር በልጅ ማሳደግ አትቆራመት ልጆቹ ከዚህ የበለጠ እድሎ አይኖራቸውም ጉዳፈቻ ባይቻል እንኳን በልዩ ሁኔታ ከዚህ ሰው ጋር ይኑሩ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    እባካችሁ እድሏን አትጠፉባት😢አክስቷ ወደፊትም መጠቀሚያ ነው እምታደርጋት ልመና ባታስወጣትም ነገር ግን ወደፊት በቤት ውስጥም የተለያየ ጥቃት ታደርስባታለች😢😢😢

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 Рік тому +21

      መነፅሩ እንኳን የለም ልጆቷ ግን ደስተኛ አይደለችም

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Рік тому +34

      እውነት ነው እሑንም ቢሖን ሕይወት ደስተኛ እትመስልም ውስጧ የቀረ ነገር አለ እክስትየዋ ልትጠቀምባት ስትል ታስፈራራታለች መስለኝ ስታወራ እንኳን እንደ ደስተኛ ልጅ አይደለችም ለምን እይረዷትም ወንድምየው ሕፃን ስለሖነ ምንም እያውቅም ግን የተስጠውን ልብስ እንኳን በሩቅ ያሳያታል ይሕ ማለት እክስታቸው ልትጠቀምባቸው እንጂ ልታሳድጋቸው እትችልም አክት ነገ ባል እንደሌላት ስለሚያውቅ አንዱ ይገባና ሌላ ችግር ይመጣል ልመና ባትወጣም የቤት ስራተኛ ታደርጋታለች እርግጠኛ ነኝ ለምን እንዳትሔድ የሚያደርጉት የተዋጣው ገንዘብም በአክስቷ አካውንት ነው ነገ ምን እንደሚፈጠር ሳናውቀው ቀርተን እይደለም ድምፅ እንሑነው እንዲወስዳቸው ክሩቤል እንደ አባት ያሳድጋቸዋል ሕይወት አሑንም ምንም የተቀየረችው ነገር የለም ፍዝዝ እንዳለች ነው እክስትየው የምታሳያት ማስፈራሪያ ገና እልወጣላትም እክስት ተብየ ጥሩ ልብ ያላት እይመስለኝም

    • @fhjfj-vt9ei
      @fhjfj-vt9ei Рік тому +8

      ​@@senaittesfamichael3635ትክክል የልቤን ነው የተናገርሺው

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 Рік тому +6

      .ትክክል ወይም ከአክስቱ ለይተዉ የራሷ ቤት ቢሰጧት

    • @elsilovee
      @elsilovee Рік тому +10

      ​@@senaittesfamichael3635 በትክክል እኔም ምኗም አላማረኝም መርዝ ነገር ናት😥😥

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Рік тому +126

    እባካችሁ የነዚህን ልጆች ዕድል አትዝጉ እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው በውጭ ሀገር የህፃናት። ቁጥጥርና እንክብካቤ በጣም። የጠበቀ ነው ። ሥጡትና ለጆቹን ያሳድግ 🙏🙏🙏

    • @selamf1101
      @selamf1101 Рік тому +5

      ሁለቱም ቢሄድ መልካም ነው የምለው። አሁን ሁሉ ነገር ስለሞላ አክስትየዋን ባል ልሁንሽ የሚል አይጠፋም።ግን ለልጆቹ ግን የባሰ መዘዝ ይዞ ነው የሚመጣው።
      እግዚአብሔር ይርዳቸው ቢከፋም ቢለማም እናት አባት ይቻላል። ሁላቹሁም ተባረኩ

    • @nunuabay1820
      @nunuabay1820 Рік тому +2

      @@selamf1101 እውነትሽን የኔ ውድ እኔም እንዳንቺ ሣስብ ነበር በዛ ላይ ሴትዬዋ እራሥ ወዳድ ናት

    • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
      @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ Рік тому +1

      እኔም ቢሔዱ ብዬ ተመኘው፣መክረዋት ይሆናል፣እባካቹ ይሒዱ🙏🙏

    • @melkamtadese4807
      @melkamtadese4807 Рік тому

      ውሰጂኝ

    • @melkamtadese4807
      @melkamtadese4807 Рік тому +1

      😢😢 አስለቀስከኝ ቢሄዱ ደስ ይለኛል

  • @מאמיטרגה
    @מאמיטרגה Рік тому +208

    አንተ ወንድም እግዚአብሔር። ይባረክህ። እባካቾህን የዝችን ህፃን እድል አትዞጎባት ተህድበት ልቀቋት።

  • @zainab20084
    @zainab20084 Рік тому +34

    ኪሩቤል ቢያሳድጋት ለሂወት ጥሩ አባት ይሆናታል እድሜና ጤና ይስጥህ ለሂወትም ለወንድሟም ይሻላቸዋል ጡሩ ልብ ላላችሁ ሁሉ ፈጣሪ አላህ ሱባሃነ ወተአላ ውለታችሁን ይክፈላችሁ

  • @heyabechannel471
    @heyabechannel471 Рік тому +4

    እባካችው የዚችልጅ እድል አትዝጉባት ለተወሰነ ጊዜ ነው የምትከታተላት እንጂ እንደማትቀጥሉ ያስታውቃል ባለንበት የኑሮ አኳያ እባካችው ልጆቹን እድል አትዝጉ ወንድሜ ኪሩዬ ደግሞ ቤትህን ቤተሰብህን ሙሉ ጤናህን እናትና ልጁ ሙሉ ያድርጉህ❤❤❤❤❤

  • @amsaledarimo2543
    @amsaledarimo2543 Рік тому +207

    ግን ልጅቷ አሁንም ደስተኛ አትመስልም አንተን ለማመስገን ቃላት ዬለኝም እግዚአብሄር ይጠብቅህ

    • @danbole1233
      @danbole1233 Рік тому +1

      What do you expect at this time?she is lucky!!!

    • @dawitselemon8731
      @dawitselemon8731 Рік тому +13

      እዴት ደስተኛ ትሆናለች ብዙ ነገር የደረሰባት ልጅ ናት እናት አባት የላትም እኮ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 Рік тому +9

      በውነት ቁም ነገረኛነቱ በጣም የሚገርም የሚደነቅ ነው በሰላም ቆይታውን ጨርሶ በሰላም ለልጆቹ ያብቃው

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 Рік тому

      💔🙏❤️

    • @lulaabdullahahmed37
      @lulaabdullahahmed37 Рік тому

      Exactly

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому +330

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም፣ ልጆችህ ይባረኩልህ። እንደው ተስፋ ሳትቆረጥ ውሰዳቸው፣ መንግሥትን አስፈቅድ በርታ!

    • @nazretnazret7960
      @nazretnazret7960 Рік тому +12

      እውነት ነው ልጅትዋ አሁንም ደስተኛ አትመሥልም ምክንያቱም ሞግዚት የሚያስፈልጋት ልጅ ጭራሽ የሁለት ልጅ ሞግዚት መሆንዋ ከባድ ነው ሌላው አክስትየው ሀላፈነት መቀበል የምትችል አትመስልም ፈጣሪ ይባርክህ ተከታተላቸው

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Рік тому +4

      @@nazretnazret7960 ትክክል! እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የአክስትም የአጎትም ደግ ብዙም አላየሁም፣ አልፎ አልፎ ይኖራሉ ብዙዎቹ ግን ሀላፊነት የጎደላቸው ናቸው በተለይ አጎቶች እየደፈሩ ስንቱን ለችግር ዳርገዋል።

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Рік тому

      ​@@nazretnazret7960 ዱሰሴልአላህይርዳችሁ😅😅😅❤❤❤

    • @narditube4378
      @narditube4378 Рік тому

      ከስንት አንዱ ነውጂ መጥፎ ናቸው ወይ አክስቷ የአበት እህት ነት ወይስ የናት ናት ??

    • @eteneshezk9098
      @eteneshezk9098 Рік тому +1

      እባክህን ውሰዳት

  • @fikir1677
    @fikir1677 Рік тому +442

    እስኪ ወደውጭ ትውጣ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ ???👍👍👍👍

  • @atsedesilasaatsede2095
    @atsedesilasaatsede2095 Рік тому +11

    ሰው በተፋበት ዘመን ሰው ሆነህ የተገኘህ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር የልጆችህ አባት ያርግህ ምኞትህ ተሳክቶ ህይወትን እና ወንድሟን አሳድገን ቁም ነገር ላይ ደርሰው አንተ ከፍ ብለህ ስትመሰገን ማየት ተመኘሁ

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f Рік тому

    የልጁ ሀሳብ ተመችቶኛል ስደት ለማንም አይመከርም ወገናችን ከጎናቸው ሆነህ ሁኔታቸው ብትከታተል ባይ ነኝ እዚሁ ሀገራቸው ሁነው አድገው ትልቅ ደረጃ እስኪደርሱ ድረስ ሰው ወገን ያስፈልጋቸዋል የሁላችንም ምኞት ነው ትልቅ ደረጃ ላይ እንዲደርሱ አላህ ይርዳቸው። ወደ ውጭ እንዳይሄዱ ሀገራቸው ሁነው ቢያንስ እራሳቸው እስኪያውቁ ከጎናቸው እንክብካቤ ቢደረግላቸው ።የግልሀሳቤ ነው🎉

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 Рік тому +169

    እግዚአብሔር ያንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን ዘርህ እንደምድረ አሸዋ ይበዛ የኔ ወንድም እባክህ ሁለቱንም ውሰዳቸው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Рік тому +156

    ህፆና የፈለገችውን እንዳትናገር ብዙ ጫና እንዳለባት ከፊቷ ይነበባል! ይች ልጅ የእናት እና አባት ፍቅር ነው የሚያስፈልጋት እና እባክህ የአባትነትን ፍቅር ስጣት. እግዚአብሔር ያሳድጋቸው

    • @FGBerhe
      @FGBerhe Рік тому +2

      አክስቷ ለመሆኗ እርግጠኛ አይደለሁም።

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Рік тому +172

    ኢትዬጲያኖች እኮ እዲ ነን አውሬዎችን ከየት ነው የመጡብን ያረብ ክፎዋችን ልብ ስጣቸው እንወድሀለን ወንድማችን

  • @martamergagebremariyam6462
    @martamergagebremariyam6462 Рік тому

    ኪሩቤል በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር አራቱን ልጆችህን በጥሩ መንፈስ ያሳድግልህ አንተንም እመቤቴ ማርያም በልጆችህ እንድትጦር እንድትደሰት ታብቃህ ወንድሜ

  • @alemuasefie251
    @alemuasefie251 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እጂግ በጣም መልካም ሠው እንደአንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Рік тому +103

    ውይ ምቀኛኛኛኛኛኛኛ:: እንተ ግን ልብህን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልህ, በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ልብ የሰጠህን አምላክ አመስግን, ጤና ሁን ለልጆችህ

  • @Ethiopian5573
    @Ethiopian5573 Рік тому +47

    አንተ ወጣት የሰማዩ ጌታ እድሜ ጤና ይሰጥ ቤተሰቦችክን ፍጣሪ ይባርክል ዘመንክ ይባረክ ልጆችክን ፍጣሪ ያሳድግል 👍👍❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +140

    ቃላት የለኝም አንተ የተባረክ። ልጆቹ አንተጋር ቢሆኑ ተመኘው።❤❤❤❤❤

    • @alibakil5033
      @alibakil5033 Рік тому +1

      I'm proud of you my brother ❤

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 Рік тому +1

      አረ እዚ መቼም ሰዉ አይሆኑም አክስትየዉም ለጥቅሟ ነዉ አባካቹ ይሂዱ አትዝጉባቹቹቹቹ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Рік тому

      እኮ አክስትየዋ ለጥቅሟ ነው ከፍ ሲሉ ለልዷ ነው የምታዳላ

  • @messya7125
    @messya7125 Рік тому

    ቃሉን አክብሮ መምጣቱ ፈጣሪ ቤተሰቡን ይባርክ እባካችሁ የልጅቷን እድል ባጭሩ አታስቀሩ ስጡት ቀጣይ እድሏ ፈጣሪ ያሰበላትን አይታወቅም ለነጭም ይሰጣል ክፉ መሆን አያስፈልግም አሁን ይቺን የሚወስዳት ስለተገኘ እንጂ ስንት ሕፃን ተጥሎ ሰብሳቢ ያጡ አለ ብትወጣ ደስ ይለኛል።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    እንዴት ብትባረክ ነው ልትዝናና ብለህ የናፈቀችህን አገርህ እንዲህ በሚስኪኖች ልጆች ተንገብግበህ አላስተኛ አላስቀምጥ ብሎክ የመጣሄው ምንም አንተን የሚመጥን ቃላት የለኝል ከሁሉም የሰው ልጅ ፍጥረት አንተ ልዑል ነህ መች ሀብታም ታጣ በኢትየጵያ በሩንና ጆሮውን ሰለዘጋ ነው እንጂ ተባረክ ዘርህ ይብዛ ዕድሜ ከጤና የደስታ ምንጭ የሆነ ሂወትን እመኝልሀለው ከነመላው ቤተሰቦችህ ።

  • @alazarfantaye8542
    @alazarfantaye8542 Рік тому +96

    የኔ ወንድም የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛ ኢትዮጲያውነት አንተ ላይ አይቻለሁ ልጆችህ በሞገስ በፀጋ ይደጉልህ የእውነት ሰው ነህ መዳኒአለም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ተባረክልኝ

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Рік тому +36

    ወንድሜ ሰው ሰው የሚል ሰው በጠፋበት ዘመን እንዲ ሩህሩህ ልብ ያለህ ሰው ነህ ። ልጆችህን ይባርክልህ

  • @bbhh211
    @bbhh211 Рік тому +53

    የኔ ጌታ በምድርም በሰማይም ብርሀን ይሁንልህ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Рік тому

    አቤት ቅን አስተዋይ ድግነትህ ከሙሉ ቤተሰብህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማለም እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ወንድማች ወሰድህ አሳድጋት ይህ መልካም ሥራህ ከፋታ ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ምንገድህ ቀና ይሁን ❤️❤️🙏

  • @yamal754
    @yamal754 Рік тому

    ወድሜ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈለው ።እባዬን አፈሰስክ

  • @selamawitabebe9554
    @selamawitabebe9554 Рік тому +78

    ወ/ሮ ሊሌሲ ፈጣሪ ይባርክሽ! ልጆችሽንም ይባርክልሽ! የዚች ልጅ ህይወት አንዲለወጥ ከፈጣሪ የተላክሽ አንቺ ነሽ ተባረኪ!!! ነገርግን እንደዚህ በአደባባይ ያልወጡ ከነህይወት የባሰ ታሪክ ያላቸው መንገድ የወደቁ ህፃናቶች አሉ። እና ሁላችንም የወደቁትን እንመልከታቸው።

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Рік тому +98

    ኩሩቤል ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!!ቃል የለኝም ላንተ።

  • @rumiyaali3856
    @rumiyaali3856 Рік тому +66

    የሰውነት ጥግ ማለት ይህ ነው።ወንድሜ ፈጣሪ ለልጆችህ አድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @robelamare15
    @robelamare15 Рік тому +1

    አንተ ወንድም አባቴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ትልቅ ሂሊና አለህ ተባረጅ ኑሮህ ያማረ ይሁንልህ በሰማይ ቤት ትልቅ ቦታ ይኑርህ።

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 Рік тому

    የኔ ወንድም የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛ ኢትዮጲያውነት አንተ ላይ አይቻለሁ ልጆችህ በሞገስ በፀጋ ይደጉልህ

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 Рік тому +56

    *የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ* ግልፅነትህ የነ ህይወትን በነፃነት መኖር መንገድ ይከፍታል ።😊 አወ ክትትል ያስፈልጋል God Bless your wife

  • @yewbdarkarnapke2664
    @yewbdarkarnapke2664 Рік тому +61

    አክስትም እንደ እናት ላትሆን ትችላለች እና አዳሪ ትምሕርት ቤት ካለ ብታስገባቸው የተሻለ ይሆናል።
    የማንም መጠቀሚያ እንዳይሆኑ።
    ልጆቹ ወደ ውጭ ቢሄዱ ምናለበት፣ የልጆቹን እድል አትዝጉ፣ የሚወስዳት ነጭ ሳይሆን ያገርዋ ልጅ ነውና ተባበሩት።
    ወንድሜ አንተም ተባረክ፣ ልጆችህም የተባረኩ ይሁኑ።

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz Рік тому +1

      ኣረ ብጭራሽ አትሆንም ሲጀመር የእራስዋ ሂወት ልትጀምር ትችላለች😢😢😢😢ምናም ደስ አትለ

    • @speakthetruthtigrayvoice6489
      @speakthetruthtigrayvoice6489 Рік тому

      አክስቷ ጋር ሆና ቢረዳት ተባረክ

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny Рік тому

      ይውሰዳቸው ይሻላቸዋል

  • @መላአክታደገው
    @መላአክታደገው Рік тому +134

    አክስቷም የራሷ ሒወት አላት ማለቴ ልታገባትችላለች ገና ልጅ ናት ፍቅር ከባድነው እሷ ካገባች አሁንም ልጁቷ ከባድ ሂወትነው የሚኖራቸው 😢ብቸዋን አውራት ልጁቱን በዙነገር በሆዶ ይዛለች😢

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Рік тому +17

    ❤ እፍፍፍ የኔ እናት ወላሂ ስታሳዝን እኔ ኢትዩ ብሆን እወስዳት ነበር ወላሂ 😢😢😢😭😭😭😭😭😭 ግን ቢወስዳት ጥሩ ነበር አሁንም ደስተኛ አይደለችም ከምር ከፊቷ እና ካይኖቿ ያስታውቃል ያኡምሪ ❤ ኪሩቤል ወድሜ አላህ ይጠብቅ

  • @መድቲዩብMeditube
    @መድቲዩብMeditube Рік тому

    አክስት የእናት ምትክ ነው እሷን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ጠንከራ ያድርጋት አንተም የምትችለውን ሁሉ እርዳቸው በደንብ እንድትማር በርቀትም ቢሆን ክትትል አድርግ ካክስቷ ጋር ማደግ ያው እናትና አባቷ ጋር እንዳደገኝ ነው ወንድሟም ያክስቷም ልጅ አክስቷም ቤተሰብ ነኝ ቸው ባይለያዩ ደስ ይላል

  • @rahelmandefro735
    @rahelmandefro735 Рік тому +10

    ኪሩቤል❤❤❤ሰብአዊነት የሚሰማህ ተግባራዊ ሰው ነህ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك Рік тому +59

    በቃል መገኘት ትልቁ የሰው ልጅ መንገድ ነው
    ቃላት ያጥረኛል ለዚህ ሰው በወጣ ይጨምርልህ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Рік тому +40

    እመቤቴ የጌታዬ እናት ትባርክህ ጌታ እውነት እውነት ምን ዓይነት ንፁህ የዋህ ብድሩን ከጌታ አግኘው ተባረክ ተባረክ እንዲህ ያለ ቅን ሰው አለ

    • @aklilubelachew4092
      @aklilubelachew4092 Рік тому +2

      እንዲህ አይነት ኢትዪጵያዊ እትዮጵያ ውስጥ መወለድ እጅግ ያኮራል ተባረክ

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 2 дні тому

    የኔ ጀግና አባት እሰከመጨረሻው አትተዋቸው
    አሁን ተምረው ሰው ይሆናሉ
    ከዚያም አባት አለን ይሉሀል
    ወደኋላም ወደፌትም አንዳይወድቁ አለኝታቸው ነህ
    ኑርላቸው የእግዚያብሔር ልጆችህ ናቸው

  • @mhartsolomon2316
    @mhartsolomon2316 Рік тому

    እኔም ፈረንሳይ ንው የምኖረው ኪሩቤል እውነት ንው የልጆች ጥንቃቄ በጣም ንው ያለው እባካችሁ መጥታ ህይወቷ የወንድሟም ህይወት ይለወጥ በተረፈ ኪሪቤል ተባረክ የልጆችህ አባት ያድርግህ እህቴ ሌልሴ ጌታ ይባረክሽ በልጆችሽ ብድር አግኚ ኢትዮጵያዊነት እኮ እንዲህ ንው ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርካት ❤❤

  • @tsega990
    @tsega990 Рік тому +56

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጌታ ይባርክህ ብቶስዳቸው የተሻለ ነው ❤❤

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 Рік тому +45

    የክርስቶስ ልብ የሠጠሕ ያገሬልጅ እግዚሐቤር አብዝቶ ይባርክሕ በጣም ደስብሎኛል ለሑላችንም ተስፋ ሠጠሕን ለካ ፍቅር አልተበጠሠም

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 Рік тому +14

    ሌሊሴ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው፣ ልጆችሽን በእድሜ በፀጋ ያሳድግልሽ ወንድማችንም መድኃኒአለም ከአንተ ጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ወንድም። እባካቹ የሚቻል ከሆነ ትሂድ።

  • @salamhamd5105
    @salamhamd5105 Рік тому

    የእውነት እግዚአብሔር ልጆጅክን ይባርክልክ ክሩቤል ትልቅ ሠው

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Рік тому +77

    ከዚህ በዘረኝነት ከከረፋ ሀገር እንደው ተሳክቶ ወተው ቢማሩ ይሻል ነበር ኪሩቤል እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክ ልጆችህን ያሳድግልህ

    • @abebechalem243
      @abebechalem243 Рік тому

      የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ያገናኛችሁ በእውነት እስኪ በመልክ የሚመሳሰሉ እኮናቸው ደስ ይላል እንደኔ በቅርብ ሆኖ የሚከታተላቸው ያስፈልግ ነበር ።ለምን አይፈቀድለትም ????እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር እስከቤተሰቦችህ አብዝቶ ይባርክህ ።

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      በጣም

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 Рік тому +22

    ምሳሊያዊ በጎ ምግባር እንዳንተ ያለውን ሰው ያብዛልን ፣ህፃን ማጅራቱ በሚቀላበት ሀገር !

  • @adisumedia1820
    @adisumedia1820 Рік тому +10

    በጣም በሳል ሰው ነህ ፣ ግን ልጅቱ ደስተኛ አይደለችም ፣አንዳንድ ሰው ጣልቃ ገብተው ነው ህይወትዋን ሊያበላሹ ፈልገው ነው ፣ሲቀጥል አንተ ያልከው እዛወስጄ ልጄ አድርጌ ላሳድጋት ነው ያልከው ፣ለስም ብለው ግን ልጁቱን ባያንገላቱ ጥሩ ነው ፣ አሁንም ክትትል አድርግላት ፈጣሪ ይባርክህ😢

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Рік тому

    እንደ አንተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤ ኸረ እንደምንም ቢወጡ ጥሩ ነበረ::

  • @toukoultube9943
    @toukoultube9943 Рік тому +17

    በምንም እሳቤ እዚ ቦታ ላይ አድጋ የተሻለ ህይወት አይኖራትም የተሻለ ህይወት ያለበት አገር ትሂድ እግዚአብሔር የሰጣትን እድል አትዝጉባት ወንድማን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አንችም እህታችን በርች

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Рік тому +16

    በእውነት የህፃኖችን እባ እዳበሳችሁ እግዚሀብሄር ውለታችሁን ይክፈላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋ በረከቱን ያድላችሁ ሚጣ እና አቢ እድግ ምድግ በሉ

  • @abateguangul7893
    @abateguangul7893 Рік тому +66

    እባክህ ወንድሜ እንደምንም ብለህ ዉሰዳቸው።ስንት ህጻናት ናቸው መጠቀሚያ የሆኑት።የፈረንጅ አሳዳጊ አላቸው እየተባለ ፈረንጆች የሚልኩት ገንዘብ ለልጆቹ የሚሰጣቸው ፍርፋሪ ነው።ልጆቹ የሚያሳድጓቸውን ፈረንጆች በስልክ ወይም በደብዳቤ እንዲገናኙ አይፈቀድላቸውም።

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq Рік тому

      please please let them go go go, very risky with a very fragile aunt!!

    • @hawimohammed-wv2zh
      @hawimohammed-wv2zh Рік тому +1

      ፈጣሪ የልጆች አባት ያርግ በዚህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ፈጥነህ የመጣህ ልጆቹን ጨርሰህ ላቸው ይዛቸው ህድ ይቅናህ።

    • @crocodilehunter6517
      @crocodilehunter6517 Рік тому

      @@James-oj8kq she is not fragile. She is a selfish person.

    • @betelehemmengesha2619
      @betelehemmengesha2619 Рік тому +1

      Omg they want her to stay so people can still help and they use the money this is the most selfish statement made by this lady very sad , yes good thing you put her out to media but people don’t have to keep sending money if she goes out from Ethio and now she talks about how Hiwot is acting when she is teenager and she is the one saving her from bad? Omg I don’t have words for this , and they won’t let her go bc they really like the money coming sad sad sad

  • @yabiamareabate6508
    @yabiamareabate6508 Рік тому +5

    ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቃላት የለኝም የተባረክ ሰው ነህ!!!!!!

  • @hanitad1992
    @hanitad1992 Рік тому +1

    ወ/ሮ ሌሊሴ ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ተባረኩ🙏
    ኪሩቤል በጣም መልካም ቀን ሰው ነህ እግዚአብሔር ከነባለቤትህ ልጆችህ አብዝቶ ይባርክህ እኔ ቃል የለኝም ብዙ ተስፋ እቆርጥና እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ሳይ እበረታለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ክብር ይገባሀል❤❤❤

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Рік тому +2

    ምርጥ ኢትዮጵያውያን ከናንተ በመፈጠሬ ኩራት ይሰማኛል ትናንትና አለቀስን ዛሬ ደሞ ደስታ ተሰምቶናል በተለይ ኪሪቦል በጣም ነው የምናመሰግንህ ሰው ማለት እንድህ ነው

  • @yemesrachdemissie5824
    @yemesrachdemissie5824 Рік тому +25

    This guy made me cry 😭😭he has an amazing heart ❤may lord bless you with your family. Big respect!

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому +30

    አንተ የዘመኔ ጀግና ነህ ምርጥ ethiopiawi እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
    ተባረክ
    ሁሌም ታሪክ አይረሳህምምም

  • @efratatube286
    @efratatube286 Рік тому +15

    ልጂቱ እንድትሄድ አድርጓት አሁንም አይኗ እና ከንፈሯ እንደደረቀ ነው 😢 ትሂድ ባይ ነኝ በናታችሁ አትፈኗት 😢 በጣም በሳል ስለሆነች በትንሺ ጊዜ በደንብ ከምትማርበት ሄዳ ተምራ ትቀየራለች

  • @muluneshkassaye4268
    @muluneshkassaye4268 Рік тому

    ኪሩዪ ዘረማንዘርህ ይባረክ በልጆችህ ደስ ይበልህ ተባረክ አሁንም ተስፍ አትቁረጥ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @ስስቴነሽድንግል

    እድሜ ይስጥህ የልጆችህን ወግ ማእረግ ያሳይህ ወንድሜ!!!

  • @trfiyaamare8666
    @trfiyaamare8666 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ
    በእውነት ትልቅ ተስፋ ያላት ልጅ ነች ሂይወት
    ካልእድሜዋ የህይወት ጥሩም መጥፎምለይታ ያወቀች
    እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርሳቸው
    መጨረሻቸው ያሳምርልን

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Рік тому +8

    ህይወትም፣ ሌሊሴም፣ የፈረንሳዩ ጀግና ኪሩቤልም ለሁላችንም የሰጡን ትምህርት ድንቅ መካር ነው። በልቦናችን ያሳድርልን። እኔስ ምን እደረኩ ብለን የምን ጠይቅ ያድርገን፣ Thankyou !!
    ህይወትና ወንድሙዋ ኢትዮጵያ ውስጥ የግል ት/ቤት ቢማሩ፣ ኪሩቤል እየረዳቸው መልካም ነው። ለኮሌጅ ቢሄዱ!

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 Рік тому +33

    ❤❤❤ምን አይነት ሰው ነክ በስመአም ክብር ይገባካል ንግግር አንጀት ያርሳል❤

  • @ስስቴነሽድንግል

    እድሜ ይስጥህ የልጆችህን ወግ ማእረግ ያሳይህ ወንድሜ!!!

  • @frehiwotleykun7127
    @frehiwotleykun7127 Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ መልካም መሥራት ለራስ እና ለልጆቻችንም ጭምር ነው። እና ተባረክ ወንድሜ እባክህ ውሰዳቸው እዚህ ሆነው የሚደረገውን እርዳታ ልጆቹ ይጠቀማሉ ብለህ ታስባለህ? ልጅቷን እያስፈራራቻት ነው መናገር ያቃታት እና እዉነት መርዳት ከፈለግህ መውሰዳቸው

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 Рік тому +22

    ይቺ ልጅ ወደ ዉጭ ትሒድ አይኗ እራሱ ጡሩ አይደለችም

  • @samirasamira8847
    @samirasamira8847 Рік тому +6

    የማልካምነት ጥግ አለህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Рік тому +8

    እግዚሐብሔር ይስጥክ ወንድሜ ቃልሕን አክብረክ መተክ አያሐቸው ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @KidusTesfaye-yw3cw
    @KidusTesfaye-yw3cw Рік тому

    ወንድሜ በጣም ጀግና ነህ የልብህን ቅንነት በልጆችህ ፈጣሪ ይክፈልህ ሀበሻ ነህ አንተ ብታሳድጋቸው ለልጆቹ ወደፊት ህይወት ጥሩ ነው❤❤❤

  • @senaitegebrselaise9509
    @senaitegebrselaise9509 Рік тому +3

    መልካም አባት የቤት ሞሶሶ ነው ተባረክ ❤

  • @מאמיטרגה
    @מאמיטרגה Рік тому +28

    ኪሩቤል እኔ ላንት ቃል የለኝም ቃልህን አክብርህ መጠህ ስላየሀችው እመቤቴ ድንግል ማሪያም ከፌትህ ቀድማ ትጠብቅህ እነ ቤተሰብህ🙏❤

  • @mesietube9562
    @mesietube9562 Рік тому +28

    የሰውን ውስጥ የምታቅ ግሩም ትህትና እና ርህራሄ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢😢 እግዚአብሔር ይባርክህ መድኃኒዓለም ይስጥህ እመቤቴ ትጠብቅህ❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መልካምነት እጅግ ያስገርማል ልጆችህን ይባርክልህ❤❤

  • @HaikTradeAndMarketDevelopmento

    እግዚያብሄር በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ልጆጅህንም ይባርክልህ

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 Рік тому

    😢😢😢ልጅታ ደሥተኘ አደለችም አክስታ የምትላት ነገር ፈጣሪ ያቃል

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 Рік тому +10

    ህጻንዋ ግን የሆነ ነገር ይነበብባታል ወይ ሳይኮሎጂ ተጎድታለች አልያ የሆነ ችግር እንዳለ ፊቷ ይነበባል ወንድማችን እናመሰግናለን። ጥሩ ልብ ነው ያለህ

  • @seada5485
    @seada5485 Рік тому +14

    ወይዞሮ ልልሴ አላህጀዛሽንይክፈልሽ አቺነሽለሂያበቃሻት ወድም ላተቃላትአይገልፅህም ብቻእረጂምእዲሜከጤናጋይስጥህ አላህአሳክቶልህ ቢሰጡትብየተመኘሁ

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Рік тому +4

    Lelise, you are so genuine and hamble. Thanks a lot and god bless you.

  • @mekdeshayle2140
    @mekdeshayle2140 Рік тому

    ተባረክ ወንድሜ የኛ ሀገር ትልቁ ችግር ዛሬ ሚዲያ ላይ እስጩኸው ነገ ተመልሰው ችግር ውስጥ የሚገቡ አሉ እስከመጨረሻ እከታተላለው ስላልክ እናመሰግናለን

  • @sabaergetie6667
    @sabaergetie6667 Рік тому +1

    እባካችሁን የነዚህን ልጆች እድልአ አታጨናግፉባቸው ከእግዚአብሔር የተሠጣቸው አድል ነው

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Рік тому +4

    ልጅታ ግን ደስተኛ አትመስልም በሰላም ነዉ ለብቸዋ መጠየቅ ነበረባት ምናልባት ዉጭ ቢሆን ለብቸዋ ነበር እሚጠይቃት እግዚአብር ያርዳቸዉ ምናልባት ስታድግ እምትናገረዉ ነገር ያኖራታል መጠበቅ ነዉ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому +20

    በፈጠራቹህ ሊጂታን ትሂደ አታግዳት 😢😢😢😢😢😢 9ልጆችን የወለደች እናት ሜዳለይ በቱኑት በፊት ቀበሌ ነዉ የሰጠኝ አለች ግን አሁን አሸጉባት

  • @dokilove6647
    @dokilove6647 Рік тому +22

    እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ያብዛልህ ወላዲት አምላክ እንዳንተ ያሉ ደግ እና ቅን ሰዎችን ታብዛልን ወንድሜ የሆነ ነገር ሲኖር አይደለም ዘመድ ባዳም ከአጠገብህ አይጠፋም ሰለዚህ ሁሉንም ማመን ከባድ ሰለሆነ ከተቻለ አስፈቅደህ ውሰዳቸው እመ አምላክ ትርዳህ አሜን

    • @mandymandy5644
      @mandymandy5644 Рік тому

      በናትሽ እሄሴዉ ይዉሰዳት እዲላቸዉን አትዝጉ

  • @jmlajmla6266
    @jmlajmla6266 Рік тому

    አላህ ይጠብቅህ ሌላምንእልሀለሁ እስከልጆችህ ብትወስዳት ጥሩነዉ እዳተ አይነቱን አላህ ይበዛልን ወድሜ

  • @rohamaflker3002
    @rohamaflker3002 Рік тому

    ቃላት የለኝም አንተ የተባረክ ልጆቹ አንተጋር ቢሆኑ ተመኛዉ❤❤❤

  • @אביבהיגזאו-ר7פ
    @אביבהיגזאו-ר7פ Рік тому +24

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ።ብትችል ሁለቱንም ውስዳቸው ።ኢትዮጲያ እኮ መንግስት የለም።

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 Рік тому +26

    እባካችሁ ይህ ወንድም ያሳድጋት በዙሪያዋ ጥቅምን ፈላጊ ሰዎች ለግዜዉ ሊንከባከቧት ይችላሉ ቤት ቢሰጣትም ግዜአዊ ድጋፍ ቢደረግማ ወንድማችን እንዳለዉ የቤተሰብ ክትትል በጣም ያስፈልጋል እናም እንደኔ ከወንድሟ ጋር ቢወስዳትና ቢያሳድጋቸዉ ባይ ነኝ።

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Рік тому +36

    እንደው በልጆችህ ተደሰት የኔ ወንድም ይህን ቀና ልብ ከፈጣሪ እንጂ ከማንም አይገኝም ዘመንህን እመብርሀን ትባርክህ 💚💛❤️

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 Рік тому

    አንተ ኪሩቤል እውነትም ኪሩቤል ስምን መልአክ ያወጣዋል እንዲ ነው ኢትዮጽያዊ ተባረክ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ይባርክልህ ባጠቃላይ ለኢትዮጽያ ኑርላት፡፡

  • @Amalelelele-nv3do
    @Amalelelele-nv3do Рік тому

    አንተ ወንድማችን እግዚአብሔር ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጥልን ልዩ ልዩ ኢትዮጲያው ነህ ልጆችህ ይደጉልህ

  • @azebberhanu3130
    @azebberhanu3130 Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ወንድም የአንድ ልጅ ህይወት መቀየር ትልቅ ነገር ነው

  • @susutube360
    @susutube360 Рік тому +20

    ልጅቷ ከወንድሟ መለየት የለባትም እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Рік тому +17

    ኪሩቤል ተባረክ ቤተሰቦችህን ልጆችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ስለአንተ የምለው የለኝም ተባረክ፣ ይባርክህ፣ ብርክ በልልኝ

  • @mekltalelegnmeki-lo4qr
    @mekltalelegnmeki-lo4qr Рік тому

    ዘርህ ይብዛ ፍሬህ ይለምልም እድሜብከጤና ይስጥህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብውህ😊

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому

    መነፅሯን ለምን አወለቀች የኔናት አንተም ተባረክ