Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኤዱየ የኔ እናት ኮሜንተሮች ምን አገባት የምትሉ ትወለዋለችኮ😢😢😢😢 ኤፋየ❤❤
አትፍረዱ ፍቅረኛ ባይሆኑም ሥለምትወደው ነው የደረሠበት ያቀዋል😂😂😂😢
ትክክል 😢😂
እኮ
ትክክል ❤❤❤
ትክክክል
ፍቅርኛ ሆነዋል መሰላኝ😊😊😂😂😂አይለያቹ ተጋቡ ውለዱ ክበዱ😂😂😂
እናት ፍቅር አረጋበይ ትንሽ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤
ባልሽ አይደለ ምናገባሽ የምትሉ ...ሰላም ናችሁ😂😂😂👉 ባደባባይ እኮ ነው አፍቅሬሀለሁ ብላ አንድ ላይ እየሠሩ ያሉት😮
@@ልደታ ነዉድ😳ቅረብግዜነዉ ያየሆቸዉ እና በጣምገርማኝነበር ላካ ፎቃ አለናነዉ🤣🤣
@@ZainabAhmed-q8fወላሂ ከልቧ እያለቀሰይ ጥለከኝ አትሂድ አያለችው ከቡለኬት ጋ አጋጭቷት ሄደ ግን ቡሀላ እሱ የቅርታ ሳይጠይቃት እሷ ጠየቀችው ብቻ ፈቅር ከባድነው
@@ZainabAhmed-q8f 😂
ለምናያገባት ጂሎቺ
ተረጋጉ,ኮሜት,ሠዉ,በፍቅርብቻሣይሆን,ጎደኛምሆነ,እደት,እድህቦታይገኛልብላነዉ,😢😢😢
ሚሲኪን አይ ፍቅር በቻ ትምርላቸሁ❤❤❤❤
ደምሪልኝ ውዴ❤
የአብርሃም አምላክ ግን ሴቶች እባካችሁ ስሜታችሁን ተቆጣጠሩ
ሁሌም በሷ ነው ምሰራው ኤፋ ስለምታፈቅረክ ነው አቺ ደሞ ለራስሽክብር ይኑርሽ ሚያዝናና ብራክ ስሩ እስቲ 1ቀን በኔ ሀሳብ የምትስማሙ ላየክ ገጩኝ❤❤
ማፍቀረ እዳ ነው የኔ ማረ አብሺሪ አትጨዋትባት አተም ትወዳታለህ
ኤዱዬ የኔ ማር እንዴት እንዳሳቅሽኝ ሁለታችሁም ደስ ትሉኛላችሁ ዕድሜና ጤና ያድላችሁ
እናት ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ ሥወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ኤዱ እደዚህ አትሁኒ እኝ ባልንው ሳይሆን ፈጣሪ ያለው ነው እሚሆነው ግን ፍቅር በሪግጥ ለወስነው ብለሽ እምትወስኒው አደለም ግን እራስሽ ነሽ እምትጎጂው የሆነ ጋብ ቢፈጠር ስለዚህ ሁሉም በግዜው ነው እሚሆነው አሁን እደጓደኝ መጠየቅ ጥሩ ነው አንች ግን ዙሩን ከረር አረግሽው ጠንካራ ሴት ሁኝ ወንዶች ምንም ቢፈጠር በነሱ አይከፋም በስት ሲሆን ከባድ ነው ተይ እህቴ ትንሽ ጠንከር በይ
@@AlmazTsegaw-c2b ሳህ ዉዴ እደዝህ መሆን ጡሩ አደለም እደዝህ ከሆነች እሱም በወስጡ በጣምየዉ የሚቀባረረዉ ያዉ ስናፈቅር አናስተዉልም ጅ
ወይ እናት ፍቅር አይዞሽ
ማገጠብኝ መቸ ተጋባችሁ
😁
በህልሟ ነው 😂😂
ደምሪልኝ እህቴ❤
ምነዉ የልጆቸ አባትነዉ አለይ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
የኔ ውድ ኣይዞሽ ፍቅር ከባድ ነው የደረሰው ያውቄዋል😢😢😢❤❤❤❤
ኤዱየ የኔማር ኤፋየ በጣም ትወድሀለቺ የኔምርጦቺ👍👍👍👍👍👍
የኔ ቅመምም እናት ፍቅር❤❤❤❤
ደስስትል ኤዱዬ ኤፋዬ አይለያችሁ❤❤❤❤
እናት ፍቅር በጣም ነው ምወድሽ ግን ለነገሮች ሁሉ ሰከን ስትል ነው ሴት ልጅ ሚያምርባት እረጋ ማለትን ልመጂ
ፊጥ ቢሎበተል
ጉድ ባልሽ አደለምኮ ምድነዉ እደዝህ የሚያረግሽ አኡዚቢላ ኧረእያስተዋልን
ታፈቅረዋለችኮ ግን ምናለ ባፈቅራት😢😢😢😢
ወይኔ ኣረ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነዉ ምያምረባት የምረ ምን መገብገብ ነዉ ይሀ😂😂😂
ወንዶቹም እኮ ይቀባሉ 😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
*ቆይ ኤዱ እስኪ ሹክ በይን እኛ ሳናውቅ ፍቅርሽን ተቀብሎሻል እንዴ😂ማለቴ ስላፈቀርሽው ብቻ በዚህ ልክ አትንጨረጨርም ብዬ ነው*
🙈🙆♀️🤷♀️😂
🙆🙆🙆🙆🙆
ታፈቅርዋለችዴ ይችልጅ ወድሜነዉ አላለችምዴ
ኮሜንታተሮች እናንተ ምን አገባችሁ ቆይ እንደ 😢😢
በጣም: የደስ: ደስ: ያላት: ፍቅር: የሆነች: ልጅ: ናት።
አረ ኤደን ተረጋጊ😂😂😂😂😂
echi lij andi ken anatihn tifenekitahalech epha😂😂😂
አንደኛ ነኝ ዛሬ 😂😂😂😂
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የኔ ዉድ አይዞ😂😂😂😂
ኤፋዬ እባክህ ይችን ልጅ አትጉዳት በናትህ በጋሼ እኔ ታሳዝነኛለች
የኔ ቅመሙ እነት ፈቅረ ተዉ ኤፈ አትጨዉትበት አተም ትዉደተለክ 😢🎉❤❤❤❤ አይዛሺ ኤዱዬ😢😢🎉🎉
የኔ ውድ አይዞሺ ❤❤❤
Menagebashi😢😢😢😢maleti tafekrahalechi eko......
ሚማግጥ 😅ምንአገባሽማለቴ ፍቅረኛ አደላቺሁ ወይም ባልሽአደለ😂😂😂😂😂
መቸ የአንቺ ሆኖ ነው የሚማግጥሽ አይ የዘንድሮ ሴቶች ሴት መሆኔ እንዲያስጠላኝ ልያድርጉኝ ነው😂😂😂
እንዴት እንዴት ነው ግን የሚያረግሽ የሰማኒያ ባልሽ አይደለ ኧረ ሴቶች ስሜታቹን ቋጠር አድርጉ መለያየትም አለ
መውደዷንም ቢሆን በልኩ ሲሆን ነው @አስተግፊሩላህ-ቈ6ጨ
በባል ቀልድ የለም ስለምትወደው ነው😂
እች ልጅ ትመቻላች ለታማልከቾች ፈጋግቶሐ ሌላ, and she is handsome as well as
ፍራንክ ተደርገች እንኳ እስኪያለሽ ስምዋ ብለን እኔ በበኩሌ ሳ ብዬ ፈገግታሽ ስለሚያምር ማለት ነው እግዚአብሄር ደስታ ይስጥሽታ ከፊትሽ አይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ፍቅር 😂😂😂😂😂
ወይኔ ኤዱ ዘፈን ልዝፈንልህ ብላ አባባየውሽ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺
Mn gebshi achii
ስለምትወድህ ነዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂
ስወዳት የኔ ፍልቅልቅ
ቆይ መቼ ተጋባችሁ እና ነው 😅😅😅😅
ኤዱ ተረጋጊ ጎደኛሽ ብቻ ነው ፍቅረኛሽ አይደለም እደዚህ መሆን የለብሽም ምናልባት ባይሳካና አብራችሁ ባትሆኑ እርግጠኛ ነኝ በጣም ትጎጃለሽ ሌላ ፍቅረኛ ቢይዝ ምን እደምትሆኚ ማሰብ ቀላል ነው ከሁኔታሽ🤔🤔🤔🤔
ሚሲኪን. አይ ፍቅር. በጣም ታምራላቹ. አይለያቹ ❤❤❤❤❤❤❤
የ ቤዚ ስጦታ ትዝ ያለ በ like 👍
ምን አገባሽ😅
ወይኔ.ኤዱግንተርጋጌ.ምክንያቱም.በፋቅርማህል.ፀብአለ❤❤❤❤❤
ታዴ ምን አጋብሽ
ወንድምዬ ኣለም ❤
የኔ ፍልቅልቅ ኤዱየ ❤❤ ኤፍ የኔ አመለ ሰናይ🎉❤❤❤ ኮሜቶች ግን ምን አስቀናችሁ ውይ አዳዳ ሰወች😂😂😂 Ⓔ💍Ⓐቅበቱልኝ አለሞቸ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂
ኤዴን ረጋ ብለሽ በታዊሪው ነው የምሻለው የሆነ ነገር ሲፈጠር ቶሎ ስሚታዊ ኣትሁኚ የኔ ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምናገባሽ አላለም ኤፍ እኮ ኮራ ያለ ነው😂
ኤፋዬ የጨዋዉ የጋሽዬ ልጅ ስለሆነ የአለባበስ ስርአት ይኑርሽ
ወደ😂😂❤❤
ገና ፍቅርኛሞች ሳቶኑ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይይይይይፍቅር
አውነትሺ ነው የኔ ማሬ🥹🥹❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤
ሱስ ሆናቹብኛል አትጥፉ 😊😊 ቆይ ግን መቼ ነው ሀይሚ ኤፍሬም ሩታ አብርሽ ሙቤ መቼ ነው በአንድ የምትመጡት 😢😢😢
Yenewed Eduye❤❤❤❤❤
እረ ይሄ ልጅ ግን ጨጓራ በሽተኛ ያደርግሻል ቢቀርብሽ ይሻላል ይንቅሻል በጣምም ስለምትወጂው ይጫወትብሻል
የኔ ፍልቅልቅ ስት ዘፍኑ ደስትላላችሁ አይለያችሁ❤
አኤድይ ቆንጆ ተረጋጊ መናገባሸ አትበል ባለጌ ንግግርህ ይደብራል
ኤፍሬም ስርኣት ይኑርህ በኮሜትሮቺ ኣታድባት ይህ ፕራክ ይቅር😢😢😢😢😢
Min agebash tadeya😂😂😂😂😂😂
ምን አገባሽ😂😂😂ሆ😂😂😂😂
ምናገባሽ,አይባልም❤❤❤
Yene enat kebad new maryamn wde erasshin askebti
እውይ የእናት ፍቅር 😂😂እውነት ብሆን 😂በተረጋጋ መንፈስ መጠየቅምሆነ መረዳት ያለብሽ😂🎉❤❤በተረፈ ቻይው
ለ ሴጣን ካምት ዛፍኑ ለ እየሱስ አትዛምሩም በዓዝ ምድር ማቸም 100 አማት አት ኖሩም የ ዛላላምን ህዎት አሲቡ ሁላችሁም
ተነጋግራቹዉ ባልየ ናቹዉ
Efa aleta chalekem😂😂😂😂😂
ያላችሁን ቀረበታ አላዉቅም ግን እንደምታወሩት ከጋደኝኘት ዉጭ ለላ ህወት ያላችሁ አይመስለኝም ርግጥ አንች ስለምታፈቅርዉ ነዉ እንደዝህ ያናደደሽ ግን ገና ፍቅርሽን ካልተቀበለሽ እንደዝህ መሆን የለበሽም አሁን እንደዝህ የተናደድሽ ፍቅረኛሞቸ ብትሆኑኳን ትንሸ መረጋጋት ይንሩሽ የኔ እህት እንዳትጎጅ ይሄ ንደትሽ አያስከድሽም
ፍቅርኮ አብደት ነው ፍርዷነው😢 ደሞ አፈቅርሀለሁ ብላስታለቅስ አላያችሁመደ ባለፈው
@حبشي-ف2ي የኔ ዉድ እህት ፍቅር ቀላል ነዉ ማለት አይለም ትክክል ነሽ ፍቅር ከባድ ነዉ ግንእኔ የሰጠሁበት ሀሳብ ስመታዉ ስትሆን እንዳትጎዳ ተረጋግታ እንድትነጋገር ያክል ነዉጅ እንደዛ በማለታ 💔ልወቅሳት ፈልገ አይደለም ካጠፋሁኝ ይቅሪታ ከልብ
@@drr8432 እረ ውደ ወላሂ ከሁሉም ቦታ አይሻለሁ በጣም መልካም ልጅ ነሽ የኔውድ ምንም ጥፋት የለብሽ ሀሳብ አስተያየት መስጠት ግድነው ሚድያላይ እስከመጡ ድረስ እና ውደ ያው ልጅቷ በጣም ስለመታፈቅረው ይሆናል እደዛ ያረጋት
@@حبشي-ف2ي 🙏💕💕👍👌
እረ ሴቶች ፍረኑን ያዝ አረጉት 😂😂😂ወይ እዳየ ዘዲሮ ምን እየመጣብንነዉ።
ቆይ ምን እና ምን ናቸው😂
ኤዱዬ የእኔ ቆንጆ ፍልቅልቅ
ግን ምንክም ትሁን ምንክ ደግሞ አፍቅራክ የመጣች ሴት ስለሆነች ምን አገባሽ አንቺ አይባልም ቃላት ስታወጣ እየመረጥክ ይሁን ኤፋ!!!
ኤዱን 50k❤
ጉድ😂😂
አረ ኢፊ ባልሽ ኣይ ደለም ወይኔ😂😂😂
Afa wedima eri sebisekirayeb asediregig wedimaaa ❤❤❤❤❤
የኔውድ
ይህ ፍቅር እኮ ክፉ ነው እንደት እንደት እንዳደርጋት ሆኦ
Shu hada😮😮😮😮
እር ወዳ ምንሽም አይመቸኝም የሆሽ ልምጥ አየየየየ ኤፋ
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
Zare 2vidio lekachihualtayelachihum
yen mari ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያነኝ😂😂😂
😂😂😂😂❤❤❤
ወይኔ ምን ጉድ ነው በእግዚአብሔር 😂🤔
ማገጠብኝ ምኑን ከምኑ ነው የምታገናኙት ግን ማለቴ ምንና ምን ናችሁ 🎉🎉
ተነጋግራችሁ እየመጣችሁ ፕራንክ ምናምን
አቤት ቅናት😂😂😂😂😂😂😂
አረ ተው ኤፍዬ ኤድን ተረጋጊ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንዛ ምንአገባሽ እምትሉ ታሳዝናላቹ

እውይ የእናት ፍቅር 😂😂
እውነት ብሆን 😂በተረጋጋ መንፈስ
መጠየቅምሆነ መረዳት ያለብሽ😂🎉❤❤በተረፈ ቻይው

ማገጠብኝ ምኑን ከምኑ ነው የምታገናኙት ግን ማለቴ
ምንና ምን ናችሁ 🎉🎉
ተነጋግራችሁ እየመጣችሁ ፕራንክ ምናምን
አቤት ቅናት😂😂😂😂😂😂😂
አረ ተው ኤፍዬ ኤድን ተረጋጊ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንዛ ምንአገባሽ እምትሉ ታሳዝናላቹ