ሳቤላ - ክፍል 1 l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ ll Audiobook narration - A classic book - Sabela part one

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ሳቤላ l ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ
    ደራሲ - ሚስዝ ሔንሪ ውድ
    ተርጓሚ - ኃይለ ሥላሴ መሐሪ
    ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
    - ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
    - በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
    - የአጫጭርና ረዥም ልብወለድ ስራዎች
    - ኢትዮጵያዊ ታሪክ ያላቸውንና ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደ‘ያላችሁበት እንደርሳለን፡፡
    Subscribe እያደረጋችሁ ከ ‹መጽሐፍትን በድምፅ› ገበታችን ተቃመሱ ፤ እንወዳጅ ፤ አትርፋችሁ ተዝናኑ!
    ቻናሉን Subscribe በማድረግ ‹መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ!›
    #ሳቤላ #የአማርኛ_ትረካ #ዮሐንስየዝናሲሳይ

КОМЕНТАРІ • 56

  • @LenaLena-pn8po
    @LenaLena-pn8po 2 роки тому +5

    አየንን ስጨርስ የእልም እዣት መፅዓፍ ብታቀርብልን ደስ ይለናል

  • @joniasefa4678
    @joniasefa4678 2 роки тому +2

    ከልብ እናመሰግናለን ዮሐንስ ፍቅር: ድንቅ: የማይጠገብ መፅሐፍ ነው

  • @mahletjeberu8657
    @mahletjeberu8657 2 роки тому +5

    እኳን ደህና መጣህ የኔ ተወዳጅ ተራኪ ድምፅህን ስወደው በዚህ ድምፅህ ዴርቶ ጋዳን ተርክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን ጆን በርታልን ሁሌም ከልቤ ነው የምከታተልክ እናም አድናቂክ ነኝ

  • @malmal3696
    @malmal3696 2 роки тому +3

    አንቤዋለሁ ደስ ሚል መፅሀፍ ነው ባንተ ድምፅ ደግሞ ልትመስገን ይገባል ❤❤❤❤❤

  • @terengoshiferaw6354
    @terengoshiferaw6354 2 роки тому +2

    ውይ አመለጠኝ በጣም ነው የማመሰግነው በምታቀርብልን ምርጥ ምርጥ መጸሀፍ ከልብ ነው የማመሰግነው ዮሀንስ የዝና ሲሳይ በርታልን

  • @user-gl5bb2qg3i
    @user-gl5bb2qg3i Рік тому +1

    ድንቅ ታሪክ ማራኪ አተራረግ ዮሀንስ እናመሰግናለን!!!!

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 роки тому +3

    እጅግ እናመሰግናለን ዮሀንስ የዝና ሲሳይ ኢለመንተሪ ተማሪ ሆኜ ከወንድሜጋ አንብቤው ነበር ታሪኩን እረስቼው ነበር እንዳስታውሰው ስለረዳኸኝ አመስግናለ ሁ!!🙏🙏💞💕

  • @tekleabtube7192
    @tekleabtube7192 7 місяців тому +1

    በመጀመሪያ ስምህ በጣም ደስ ይላል የዝና ሲሳይ

  • @selamserawu3125
    @selamserawu3125 2 роки тому +2

    ክብርት ይሰጥልን !!

  • @user-js5dz7qu1p
    @user-js5dz7qu1p 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን በርታልን

  • @user-gk8we2wb7j
    @user-gk8we2wb7j 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
    ደስ እሚል መጽሐፍ ነው እናመሰግናለን

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 2 роки тому +2

    ወድጄዋለው ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርታ

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t 2 роки тому +3

    🥰በጣም ምርጥ ነው ማርኪ ታርክ ነው ቃጥል ጎበዝ 👏👏👏👏👏🥰🥰🥰

  • @user-ld7dl9tc8u
    @user-ld7dl9tc8u 2 роки тому +2

    ዋው በተስፋ እንጠብቃለን

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 роки тому +3

    ስወድህ እኮ አመሰግናለሁ ጆን በርታ❤🙏

  • @liyaasgdom2801
    @liyaasgdom2801 2 роки тому +1

    Wawwww ke 10 amet befit ambibew alew betam des yemil degmo yemiyasazn xihuf new

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በጉጉት እከታተላለሁ

  • @besty6194
    @besty6194 2 роки тому +3

    ጆን በርታ እጅግ በጣም ነው ማመሰግንህ ትረካ ከምሰማባቸው ቻነሎች መካከል ዋነኛው ነህ ኢዛና ላይ ከነበርክበት ጊዜ ጀምሮ ነው ምከታተልህ

  • @shewayebekele4553
    @shewayebekele4553 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው።በርታ!

  • @SofiaSofia-ct5hi
    @SofiaSofia-ct5hi 10 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @mekdesfrezewd267
    @mekdesfrezewd267 Рік тому +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል አተራረክ በርታ

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 2 роки тому +1

    ዮኒዬ ስለገኛሁ ደስ ብሎኛል ስንት ቦታ ስፈልግህ ከኢዛና ጣፍተሀል ለካስ የራስክን ቤት ሰርተሀል ለማንኛውም ደስ ብሎኛል ሳቤላ በጣም የምፈልገው መጽሐፍ ነበር አመሰግናለሁ

  • @solomontesfaye5463
    @solomontesfaye5463 2 роки тому +1

    Nice Narration Jo,Tnx

  • @aziቲ
    @aziቲ Рік тому +1

    የተወጋልብን ትርክልን

  • @temu_rb7147
    @temu_rb7147 2 роки тому +1

    Owwww thank you betam. Ejig betam sifeligew neber keep it brother

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 2 роки тому +2

    Tnx Jo በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Рік тому +1

    ጆ ምርጥ ነው አመሰግናለሁ።

  • @senaittube502
    @senaittube502 Рік тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @hiwothiwi7540
    @hiwothiwi7540 2 роки тому +2

    amesegnalew berta ena demo beleloch metsaf ajemamer lay mtakerbewn mgbe ezim btakerbew des ylegnal

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 2 роки тому +1

    ዘመከታተል

  • @LenaLena-pn8po
    @LenaLena-pn8po 2 роки тому +2

    ዋው ጡዑም ትርካ ተባርክ

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 2 роки тому +1

    ዋው ስወደው

  • @user-hw8mb9fk6r
    @user-hw8mb9fk6r 2 роки тому +1

    አይ ሳቤላ🥺በጣም ነው ያሳዘነችኝ

  • @mahiyemariamlij8324
    @mahiyemariamlij8324 2 роки тому +2

    ግሩም ነው 😋 ምርጫህ ደሞ 😘😘😘

  • @chi9351
    @chi9351 2 роки тому +1

    Thanks brother

  • @mekiamuhammad2168
    @mekiamuhammad2168 2 роки тому +1

    hulum trekah lay brkrk lay yarkewn classic btadrg betaaaaaam New Ymiamerw esu classic betaaaam

  • @SofiaSofia-ct5hi
    @SofiaSofia-ct5hi 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @yisakyisak9489
    @yisakyisak9489 2 роки тому +2

    pless ዣንቶዣራን 🙏🙏

  • @user-ld7dl9tc8u
    @user-ld7dl9tc8u 2 роки тому +2

    ቅመም ነገር ኑሕኮ መጽሐፍ አመራረጥህን እወድልሐለሁ ታሪካዊ የሆነ መጽሐፍም ብታቃርብልን

  • @unknown_T2
    @unknown_T2 Рік тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁህ በ "ዙቤይዳ" ነበር

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t 2 роки тому +2

    እንዴት ካራማችሁ ዉዶች 🥰🥰🥰

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 2 роки тому +2

    ወድማችን አደራ እዳታቋርጠው ባነበውም በትረካልደግበው ፈልጌነው

  • @zer5667
    @zer5667 2 роки тому +3

    ምን የሚሉት ነው 4ጊዜ ያነበብኩትን መፃሀፍ አሁን በአንተ ድምፅ ልሰማው ነው

  • @user-iy7js3gb7x
    @user-iy7js3gb7x 2 роки тому +3

    አቀራረብህን የድምፅህን ጥራትና የአቀራረብህ ለዛ ጆሮ ላይ ነጥሮ ሚመለስ ሳይሆን ወደዉስጣችን በደንብ መድረስ የሚችል ስለሆነ እባክህን ባንተ እንዲቀርቡልን ምፈልጋቸዉ መፀሐፎች አሉ እነሱን አቅርብልን ፈቃድህ ከሆነ ርዕሳቸዉን እነግርሃለሁ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 роки тому

    የተለያዩ ግጥሞች በድምፅ አዘጋጅቼ በጉጉት እየጠበኳችሁ እገኛለሁ፤ ግድየለም ትዎዷቸዋላችሁ፤ እየገባችሁ ዘና በሉልኝ፡፡እናመሰግናለን::

  • @user-qv9bo4tw3d
    @user-qv9bo4tw3d 2 роки тому +1

    እስኪ ኤርቶ ጋዳን ባተ ድምፅ አትርብልን እንጠብቃለን

  • @ayelye5382
    @ayelye5382 2 роки тому +1

    አዲስ ደንበኛ ነኝ በዚ መልኩ በትርጉም መፃፎችላይ የምትቀጥልበት ከሆነ አብሬህ እዘልቃለሁበርታ

  • @mnte3924
    @mnte3924 2 роки тому

    aterarekik minim des aylim

    • @selam8990
      @selam8990 2 роки тому +1

      ጥሩ አዳማጭ መሆን ያስፈልጋል ።

  • @lesesahelemichael367
    @lesesahelemichael367 2 роки тому

    how can I get part 25

  • @tezeruhailesilassie4868
    @tezeruhailesilassie4868 5 місяців тому

    አሁንም?

    • @tezeruhailesilassie4868
      @tezeruhailesilassie4868 5 місяців тому

      ይሄ ነገር ወንጀል ነው ስለጉልበትህ አምላክ ብለህ። ምን እያልኩ እንደሆነ መቸም ይገባሃል

    • @tezeruhailesilassie4868
      @tezeruhailesilassie4868 5 місяців тому

      ስለጉልበትህ አምላክ ይሄ ነገር ደስ አይልም። ጀሮ ዳባ ልበስ ከሆነ ነገሩ። እንግዲህ …

  • @Aman-mt2kr
    @Aman-mt2kr 2 роки тому +1

    wendime berta i need you for a work pls leave me a contact

    • @yohannesyeznasisay
      @yohannesyeznasisay  2 роки тому

      ታድያስ አማን!
      በዚህ የTelegram አድራሽ ተሻግረህ ብትጽፍልኝ እመልሳለሁ።
      t.me/Yohannesyeznasisay