Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሄንን ድራማ የምታዩ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ::
አሜን🎉❤
Ameeni ameeni ameeni ❤❤😢😢
አሚን ያረቡ
አበትነሽ አሰሪዋም ሸይጣን ሰራተኛይቱም አበት አደረግሚትም በጥፊአችስ አሞለዝች ዉሻ ሂወትሽን ትሰጫታለሽ እደ
አሜን
የኢትዮጵያ ማዳሞች ፈጣሪ በናተ ላይ ፍርድ ያመጣል አንድ ቀን 😢😢😢ሺ ግዜ አረቦች ይግደሉኝ
እቺን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የጐደላችሁን ይሙላላቹ❤❤❤
አሚንንን ውዴ❤❤
አሜን (3)🙏🙏🙏
አሚንንን🎉🎉🎉❤
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ይሄን ድራማ የምታዩ ፈጣሪ በ ልጅ ይባርካቹ
አሜን🎉🎉አሜን አሜን🎉
አሚን❤
አምኒ
አሚንያረብ
አሜን ❤🤲
የኔመዳም. ትለያለች. መጨርሻችንን. ያሣምርልን
አሚን ወላሂ እነዚህን ሳህ የኔ እኔቴ ትመስለኛለቺ አላህ እስከመጨረሻዉ ያርግልን
ሰወችዋ በስደላይ ልቤን እያመመኚነው ፆለትአርጎልኚ ሙስሊም እህቶቸም ዱአአርጎልኚ🎉🎉🎉
አላህ አፍያ የድርግሽ በሰላም ለሀጋርሽ የብቀሽ
አይዞሽ ውድ አላህ አፍያሽ የመልስልሽ እና ዴሞ ትኩስ ነገሮች እና እያቃል ነገሮችን አትጠቀሚ እህቴ አይዞሽ
ማርያምን እደዝህ አይነት ድራማ ሳይ የማለቅሰዉስ ነገር ለድራማ ቢሆንም በጣም ያናድዳል እምዬ አረቦች 😢
በጌታ ስም 😢😢😢😢😢 ንግስት ይስጠን ፍሬው ጣፋጭ ነውና😮😮😮✝️🛐🛐🛐አቤቱ አምላኬ ጣብቅን
ፈጣሪ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን❤❤❤
በጣም ተጋነነ ድራማ ቢሆንም እውነት የቤት ሰራተኛ ይሄን ያክል ማሰቃየት በጣም ያናድዳል አቦ ይሄኔ እኮ እንደዚህ የምታረጉ ደነዝ አሰሪዎች ይኖራሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እንጂ 😢
ሲጀመር እድህ እያሰቃዩኝ መቸ ትሰራ ያውም ሀገሬላይ
የኔ ውዴ መ ደ ም ክፍሽን አይሥይን ራ ጅም እድሜ የስጥሽ
ይች ሸይጧን😢😢😢ሴትዮ 😢ሁሌ ዴህናሰዉየማቶን
አረማዳምዬ ሀቢባቲ ክፉአይንካሽ ወላ
አይካብን😂😂😂😂😂
እኔ የድሮ ሰፈሬ እንዲ የምታደርግ ሴት አውቃለው ለብዙዎች ትምርት ይሆናል የቤት ሰራተኝነት ልክ እንደሌላው ስራ ሁሉ ክቡር ነው ልትሰራ እንል ልትለምን አልምመጣችም
ሲጀመር እኮ የኛ ሀገር ተቀጥረሽ ከመትሰሪ ሀረቦች አስር እጅ ይሻላሉ የኛቹ ለራሳቸወ ጠግበው ሳይበሉ ሰራተኛ ይቀጥሩ እና ያሰቃያሉ
ላረቦች በነፃ መስራት ይሻላል እደዚክ ከሆኑ@@milorcmilorc1295
በጣም ይገርማል መጨረሻው ናፈቀኝ
የሀገሬ አሰሪም አትመታኛ ድፍት ነዉ ያማደርጋት አታሰቃየኝም የታባቷ😢
ሰራተኛዋ ግን በእንደዚህ ሁኔታ እንዴት ልትሰራ ነው ወጥታ ሌላ ቦታ ብትገባ ጥሩ ነው ቀላል ላይሆን ይችላል ግን ሰውዬውም ልጁም ሴሰኞች ናቸው ሴትዬዋም ጨካኝ ናት በኋላ ምን እንደሚፈጠር እንኳን አታውቅም ሰውዬው ብሩን ስላሳዘነችው ሳይሆን የሰጣት በኋላ ለሚፈልገው ነገር ቀብድ ነው ምክንያቱም ከባለጌ ሰው ነፃ ስጦታ የለም።
ድራማነውኮ😂😂😂😂
@@YySa-q2z ድራማ ነው አዎ ።
አትወጪም እደ ሌላ ቤት አይገኝም እደ😢😢
😅😅😅😅
ማይመስል ድራማ አካበዱት
እፍፍፍፍ የአረብ ማዳም ትግደለኝ 😢😢😢😢 💔💔💔
ትክክለኛ ፊልም ዛሬ አየሁ ከመደፈር ውጭ እኔ ያለሁበት ሂወት ነው ፈጣሪ ለምን ግን ለደሀ ጀርባህን ታዞራለህ በጉልበቴኳ የምሰራውን እዳልበላ ሆኩ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
አይ ድሀን እረስቶ ሳይሆን ለማጠንከር ነው እግዚአብሔር ግዜ አለው የዘገየ ይመስላል ግን አይቀርም ተስፋ እዳትቆርጪ እሺ በርቺ እሱ አይቀርም ሁሉም ያልፋል
እዴ😳😳 የሀበሻ አሰሪዎች ያዉም በቡጫቂ ደሞዝ ድብደባ ሆሆሆሆ😳😳😳 የኔ መዳም ወርቅ ናት አላህ ይጠብቃት
የኔ ውዴ መ ድ ም ት ለ ያ ለ ች እድሜና ትናያ ጽ ጥ ሺ 😭😭😭😭😭😭
ወይአረቦችይግደሉኝየሀበሻአሰሪ እኝክ🤔😥😥
በእውነት እንደዚሕ አይነት ድራማ ልብ የሚነከ
Madamya yeker byeye
ኸረ በስመአብ ፈጣሪ የእጅሽን ይስጥሽ ወይኔ አረቦች ይግደሉን እች ምኗ እርጉም ናት
ድራማነውእኮ😅😅
ይሔ ለድራማ እንጂ እውነት አደለም በጣም ተጋነነ አደለም ትራፊ ማብላት ይቅር እና ጭቅጭቅ ከበዛባት ወጥታ መሔድ ትችላለች አገሯ ላይ እኮነች የፈለገ ድራማ ቢሆን ከመጠን ቀላይ አጋነናቹት
@@martahabeshawit8092እኮ
@@YySa-q2z ድራማ ማ ነው አውቃለው ግን ደሞ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
የኢትዮጵያ አሰሪወች እንደዚህ ናቸዉ በቀላሉ ለምለም የተንቢ ይትዩበራ ያነሳቻትን ልጅ ማየት በቂ ነዉ@@martahabeshawit8092
😭😭😭😭😭😭😭.woyine.afari.biyyi.
እኔበሆን ተጋደልናት አይየሀበሻ መዳም😢😢
ይመችሽ
እኔም አልመታም አናቷን ነው ምላት
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ 😢😢😢😢😢😢
በፈጣሪ ስም ሰቃይ ምን ጉድ ነው አቤት ጭካኔ በራሳችሁ ልጅ ላይ የማደረገውን በሰው ልጅ አታድርጉት 😥😥😥🙏
በዘመኔ እንደዚ አይነት አስቀያሚ ድራማ አላየሁም
እኔም ነኝ አረ 😂😂😂😂😂
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የአትዮጵያ ማዳሞች ግን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
7:45 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ይችን ሰትዬ ግን ስጠላት እየመሰለችም ቢሆን የውነት ክፉነው የምትመሥለኝ ይቅርታና በያትበያት ነው የሚለኝ ስታስጠላ ክፉ ማዳም
ጌታ ይቅር በላችሁ 😢😢
ሰራተኛዋ አትወጣም እንዴ እግሩዋን ምን አሰራት ለካ ፊልም ነው
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😥😥😥
Hushaa lijii 😢😢😢😢
Life is very difficult oh God help as poor people 😢😢😢
ከኢትዮ ማዳም የሠዋገርሰዉ የስኡዲማዳም ትግደለኝ😢😢😢😢
ወረኞች የምታሳዩት አጣቹ የዚን ያህል በደል መውጣት እያለ አልታሰረች ዘወዳችሁት
❤❤❤❤
እኔ ብሆን ከግድግዳ ጋር ለጥፌ ነበር አሯን ማበላት አሰሪ ተብዬዋን ዝም ብላ ትጠፈጠፍላታለች እንዴ ሰራተኛዋ ትራፊዋን ለራሷ ነበር ላይ በላይ ማጉረስ አባትና ልጅ ደሞ አንድ አይነት ሴሰኛ ዳሌዋ ላይ ልሙትበት አሉ ሴትይቷ ፊቷን እነሱ መቀመጫዋናን እየጠፈጠፉ
ይሕን ከምጀምሩት ከውዲሑ ብተውት ይሻላል።ያስጠላል እንደዚሕ ያለ ጭካኔ የለም እንችም ብትሖኝ እንደዚሕ እታደርጊም።
ወላሂአፈርበይ😢😢😢😢ሙርታኞ
የተረገመችሴትዮናት😢😢😢አሰሪዋ😢😢😢😢
ፈጣሪአችንከድሀለክፍሰዉይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ እደዚህ ያለ ነገር ቢገጥመኝ የፈላ ውሀ ነበር የምደፋባት ከዛ ተያይዘን እንጋደላለን
Endezi gin yelwin silemntay zeytwexie gedftom😢😢😢
የአባትህ ልጅ አንተነህ
🎉🎉🎉🎉
Subahan Alah cikanee 😭 ♥️😢😢😢😢😢
አላህ።ይጋድልሸ
የአላህ 😢😢😢😢💔💔💔💔💔
Baxama yaa zazinalii 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
Ye habasha asiryiikoo seyxanachuwuu afarii biiluu
እንድህ አይነት የሀበሻ አሰሪ ከገጠማችሁ ባናቷ ትከሏት እኛ አንገት ብንደፋ በሰው ሀገር ሁነን ነው እናንተ በሃገራችሁ ግን ፈፅሞ አንገታችሁን እንዳትደፉ
በትክክል.መግደል.ነው.እጂ😢
@@Hayat-oc5nk መግደልማ ጭካኔ ነው ተመጣጣኝ እርምጃ ወስደሽ አጠናግረሻት ቤቷን ትተሽ መውጣት እንጅ
ቀጣዉንበአላህ
2❤❤
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሳዘነችኝ
አይ ሴት መሆንንን😢😢😢
ደነዝ ግልብጠሻት አከጅውም😅
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
እጭ 😢😢😢😢😢
ኣምላኽ ኣሎው
ድራማ ነው እንጂ ከቤት ቤት መቀየር ነው።ስራ እስከሆነ ድረስ።የምን እንዲህ እስኪደረግብን ድረስ መፍቀድ ነው
ይህ ፊልም ሰው ሁናችሁ እደ ስሳ ለምታስቡት ትምህርት ነው ግፍ ነው ደሀን በገዘብ ለመግዛት አትሞክሩ
Endezih gin kifu alu? Radish biy biye worewueilatalehu, mulu beteseb enkef
😭😭😭😭😭😭
አረቦች ይግደሉኝ ከሀበሻ😢
ምን አይነት ባለጌ ቤተሰብ ናቹሁ
በስመአብ ጭካኔ😢😢😢😢
ትታት አወጣምደ 😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭💔💔💔
ወላሂ እኔ ብሆን አንድ ቀንም አላድርም
ደሞ የሀበሻ መዳም ትምታኝ አናትዋን ነው እምላት አርቢቱም ነክታኝ አታውቅ
❤❤❤❤❤❤❤
አይየሀበሻክፋት😢😢😢😢😢😢
Ere meneayenete xbetesebe newe😢😢😢😢
ይገባዋል😅😅😅
ልጅቷ ራሱ ከረፈፍ ነች ቤቱን ጥላ አትወጣም
Drama silehone enjih 1dakika mekoyet yelebachum endazih aynat bet😢
😭💔
ምን አይነት ሴት ናት
ሸባው ግን ምን አሥቦ ነው 😂😂
are basemam😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ተጋነነ ጥላ አትወጣም
😢😢😢😢uuuufff
❤❤❤😅😅😅
😭😭😭😭
እውነት ከሆነ ግን ኢትዮጵያ ሰው ግፍ የወደቀ መርገጥ ስትወዱ
ስራተኛ ተማሰቃየትሌላሥራየላችሁም😂 ምዲረዝቃጭ
አገራችንን አረብ አገር አደረጋችሁ እንደዚህ አይነት የመብት ጥሰት ልትሰራ ነው እንጂ የገዛሻት አሻንጉሊት አይደለች ም
ሲቸመር አረብ እደዚ ክፋት የላቸውም አስር እጅ እነሱ ይሻላሎ ማታቆትን አታውሮ
እረ ማዳም ማርኝ
🤷🏽🤷🏽🤷🏽🤷🏽😲😲😲😲
ኧረ በፈጣሪ ስቃይ ኧረ ምን ጉድ ነው
😢😢😢😢😢
Tedi selayewek Des Belogal❤
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
💔💔💔💔💔💔
ወላሂ አሳዘነችኚኚኚ
ግንጥሩዉ🎉🎉🎉

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሳዘነችኝ