ከትዳር በኃላ የሚመጣ የባህሪ ለውጥ ክፍል አንድ |Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @GabchaTubeOfficial @MelhkMediaOfficial

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 12

  • @zainab-sg8rv
    @zainab-sg8rv Рік тому +2

    እውነት ነው ፀግሽ እግዚአብሔር ያከብርሀ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @gene6075
    @gene6075 Рік тому +7

    ለካ ለክፉ ሓሳብ ብዙ ስዓት ስሚወስድ ነው ለመንፈሳዊ ድክመት የተጋለጥኩ : እግዚአብሔር በብዙ ነገር ነው ለካ የሚያስተምረው : ሁሉም ት/ት እሰማለሁ የዛሬ ግን የለያል : ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MadineHasnn
    @MadineHasnn 6 місяців тому +1

    እኔም በጣም ግራ ገብቶኛ
    ዳይሬክት ወደ ትዳር ነው የገባነው ግን ከተጋባን ከ6 ,ወር በኃላ ነው ነገሮች የተቀየርት እኔ ብዙ ጊዜ እራሴን እጠይቀዋለሁ ግን ምንም ነገር ላመጣ አልቻልኩም
    ለሱ ያለኝ ነገር ብዙም አይደለም ስሜቴ እራሱ 0 ሆኗል
    ምንም አይርዳም ግን ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ኮመቶች ምክር ለግሱኝ
    እኔ ብዙ ጊዜ እራሴኔ

    • @ssaa2702
      @ssaa2702 6 місяців тому

      እኔ በጣም ጭንቅብሉኛል መፉቲህ ካላችሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 21 день тому

    ❤❤❤እናመስገናለን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Рік тому

    እናመሰግናለንንን

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Рік тому +2

    ኧረ እኔም ከብዶኛል ከምር መስማማት አቅቶናል እኔ ልሆን እሱ ጋ ይሆን አላቅም ሳወራው ትክክል ሆኖ አይታየውም ምን ትሉኛላቹ

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Рік тому

      በሳቅና በጨዋታ ማሀል ቀስብለሽ ችግሮቾን ንገሪው እያሳሳቅሽ ሳትጮሂ ሳታኮርፊ❤

  • @rahmarahma6945
    @rahmarahma6945 Рік тому

    ❤🌹😘👍👍👍ትለያላችሁ

  • @MzedaJohar-n6s
    @MzedaJohar-n6s Рік тому

    Wow ygermal

  • @Kaldagnu
    @Kaldagnu Рік тому

    😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @Kaldagnu
    @Kaldagnu Рік тому

    Bal abatun yetefa balagaba getan