ሽማግሌ ልልክ ነው😎

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل 3 місяці тому +534

    የናንተ ዘበኛ ሆኜ ቀረሁ ስታምሩ ዋዉ እዴት እዳመረባችሁ❤❤❤❤የአመቱ ምርጥ ባል መባል አለብህ ወዮ ስታምሩ😮😮😮

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 3 місяці тому +3

      ይመችሽ፡😂😂😂😂😂

    • @Netsi2023
      @Netsi2023 3 місяці тому +9

      ልክ አንዴ ኔ ማርያምን ይናፍቁኛል ኮ

    • @FhF-s6y
      @FhF-s6y 3 місяці тому +4

      ❤❤❤❤ok

    • @fikirtehailu5857
      @fikirtehailu5857 3 місяці тому

      Hahaha 😂😂

    • @MedinaMolla-op5kz
      @MedinaMolla-op5kz 3 місяці тому +1

      ይመችሽ🎉

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 3 місяці тому +7

    እንዳንተ እይነት የሚያፅናናኝ ባገኝ የት በደረስኩ መጎዳት በጣም ክባድ ነው እንዳልክ በዚህ አጋጣሚ ድንቅ ልጅ ነህ 🥰🥰

  • @abbzzbzzz5927
    @abbzzbzzz5927 3 місяці тому +288

    ወይኔ እዳልክ አተን የወለዱ ቤተሠቦች እድሜና ጤና ይሥጣቸው የኔ ልበ ቀና

  • @bintoumer-d7b
    @bintoumer-d7b 3 місяці тому +138

    ይሄን ልጅ ግን ምንብየ ልሠይመው የወንዶች ተምሣሌት ለሤት ልጅ ያለው ክብር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay 3 місяці тому +141

    ወይኔ እዳልክ አተን የወለዱ ቤተሠቦች እድሜና ጤና ይሥጣቸው የኔ ልበ ቀና❤❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 місяці тому +21

    እንዳልክ ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁ ልጂ ነህ ያለህ ስብዕና ርህራሄ ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ኑርልን የእውነት ያርግላችሁ !

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 3 місяці тому +120

    ፍቅር ናት እኮ ይች ልጅ እውነት እሷ የሔደችበት ቦታ ይደምቃል❤❤❤

  • @yeneneshshibabawtefera3026
    @yeneneshshibabawtefera3026 3 місяці тому +45

    እንዳልክ እኔ ያወክሁህ በሄሉ ምክንያት ነው።ሄሉ ንፁህ አፍቃሪ ናት።በጣም ተጎድታለች።የሴትን ጉዳት የሚያውቀው የደረሰበት ብቻ ነው።አንተ ለሄሉ የተላክህ መላክ ነህ።እ/ርርርቀሪ ዘመንህን ይባርክ።ድንግል ማሪያም ሁሌም ከአንተ አትራቅ 🙏🙏🙏

  • @HaymiTube-wy8cq
    @HaymiTube-wy8cq 3 місяці тому +403

    ወይኔ እንደኔ ሱስ የሆኑባችሁ😍😍😍

    • @سميرة-ت5ط
      @سميرة-ت5ط 3 місяці тому +1

      Haymeya anchemsussachnnebersh

    • @rosaelias5261
      @rosaelias5261 3 місяці тому +4

      ጠፋሽ በሰላም ነው የኔ ሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SenaitLady
      @SenaitLady 3 місяці тому

      Haymi teftesal beselam new

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 3 місяці тому +1

      @@HaymiTube-wy8cq ሀይሚ ምንድነዉ የምናየዉ እባካችሁ ትላልቅ ሰዎች አስገቡ በአብረሐምና በሩታዬ ጉዳይ ልብ የሚሰብር ብቻ ነዉ እዘህ ሚዲያ ላይ የለዉ

    • @YASMIN-x4n3h
      @YASMIN-x4n3h 3 місяці тому

      😂😂😂😂 እሷ አደለችምኮ ውዴ በስሟ የምሸቅል ሌላ ናት​@@rosaelias5261

  • @tigisttariku-sg2nj
    @tigisttariku-sg2nj 3 місяці тому +95

    የተሰበረ ልብ የሚጠግኑ እንዳንተ አይነት ሩሩ ልብ ያላቸውን ያብዛልን😭😭

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 3 місяці тому +1

      Ere ene oromo negn tigist amhara ayidelehoum

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 3 місяці тому

      እና ምን ይደረግ እንከፍ😂😂​@@yonatanteshome2121

    • @Yohh-r6o
      @Yohh-r6o 3 місяці тому

      ስሌ ብሄሪ ማን አውራ😊​@@yonatanteshome2121

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 3 місяці тому +102

    የኔ የዋህ ሄሉየ።በፍቅር ምጎዳት ምንኛ ከባድ እንደሆነ እናውቃለን።
    ይህን አስተዋይ ወንድ የእውነት አዳምሽ ያድርግልሽ።
    ❤❤❤❤

  • @sitraa132
    @sitraa132 3 місяці тому +19

    ጌታየ ለኔም ልቤን የሚጠግን የዳልክ አይነት መልካም ልብ ያለው ጀባ በለኝ 👍👍👍

    • @Missnegn777
      @Missnegn777 3 місяці тому

      አሜን ❤️❤️😘

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 3 місяці тому +141

    ርዕስ አይቶ ደስ የለው❤❤❤❤❤

    • @Ketiitub
      @Ketiitub 3 місяці тому +1

      እኔ

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 3 місяці тому

      እኔ❤❤

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 місяці тому +5

      ወላሂ እኔ ደሰተየን አጠይቄኘ አላህ ዉነት ያድርግላት በጣም የዋናት

    • @Jci-b9w
      @Jci-b9w 3 місяці тому

      እኔ❤❤❤

    • @ZdSu-j5m
      @ZdSu-j5m 3 місяці тому

      እኔ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 місяці тому +17

    እኔ ነግርሃለው ጌታ ምስክሬ ነው ሚስት እሷ ናት ዳኒ አስመሳይ ሰዎች እንደማያቸው ሳይሆን ሌሎ ምርጥ ቤተሰብ ነው ያላት አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ተባረኩ

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn Місяць тому

      ግጪኝ 😂 ግን ጠፉቡን ናፍቆውኛል❤

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 3 місяці тому +243

    እናተ ፉቅር የሆናችሁ ልጆች መጨረሻችሁን አላህ ያሣምርላችሁ አይለያችሁ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 місяці тому +66

    ዋውውውው የእውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤የስደት እህቶቼ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን

    • @moamna9019
      @moamna9019 3 місяці тому +1

      አሚን ያረበናአለሚን

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera 3 місяці тому +90

    እንዳልክ በህይወት አይቃለድም ያደረጋል የምትሉት አሳዩኝ

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 3 місяці тому +74

    ወይኔ እዳልክ አተን የወለዱ ቤተሠቦች እድሜና ጤና ይሥጣቸዉ የኔ ልበ ቀና❤❤❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 місяці тому +7

    Danny hello ጊዜው ጥሩ አይደለም በትዳር ተጋብታችሁ ተጣምሮ ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እጸልይላችኋለሁ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 місяці тому +158

    ማነው እንዴ ሄሉ እና እንዳልክን በጉጉት የሚጠብቅ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ ብትጣመሩም አልጠላ❤❤❤❤

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 3 місяці тому +3

    ውይ እንዳልክ ተባረክ እግዚአብሔርን እያመሰገን ተባረክ አንተ በጣም መልካም መልካም ሰው ነህ ለሌሎች ወንዶች አስተማሪ ነህ መልካምነትህ እጅግ በጣም ጡሩ ሰው ነህ ተባረኩ ተጋቡ አንድ ላይ ሁኑ ደስ ትላላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZAHRA-j4k
    @ZAHRA-j4k 3 місяці тому +41

    ማሪምን ዳልክ በጣም ለሰዉ ልጂ በጣም ክብር አለህ እግዚአቤሔር ይጠብቅህ

  • @HawaAhmed-n2p
    @HawaAhmed-n2p 3 місяці тому +21

    ሄሉዬ ታድለሽ የእውነት ሰው ነው ያደለሽ አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርው ወድማችን

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 3 місяці тому +64

    ፈጣሪ ያጣምራችሁ ምርጥና አስተዋይ ወንድ ነህ .ሄሉየ ደግሞ መልካም ነገር ይገባታል ማርያምን ለአባትሽና ለእናትሽ ሲል በደስታ ያኑርሽ 😍

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ 3 місяці тому +15

    የእውነት ከሆነ እልልልልልልል ነው😂💃💃💃💃💃💃

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 3 місяці тому +62

    ደስስስ ትላላችሁ አመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @RimHubi
    @RimHubi 3 місяці тому +14

    ውይ ሽማግሌ የምትለዋን ቃል አይቼ ስሮጥ ወድቄ ነበር ኡፍ በቃ ነገሩን አሳጥሩት እኛ የመዳም ቀመሞች ጨንቆናል እስክትጣበሱ የኔ ምርጦች 💛

    • @TsehayneshAdebabay
      @TsehayneshAdebabay Місяць тому

      ስታጣብሱ መቸኮል ስታፋቱ መቸኮል የሰው እንጀራ ከማብሰል የራስሽን ፥እንጀራ ብታበስይ የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች የሆነበት ጊዜ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 місяці тому +565

    እስኪEndalkin 200k እናስገባው🙏 ያጣፍጥላችሁ የምትሉ 👍👈❤️🥰😘

    • @Maramawit222
      @Maramawit222 3 місяці тому +1

      Are bemaryam yataftlachew bedenb sus asiyazugn eko

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 3 місяці тому

      ❤❤❤❤Esha.allah.bakerbu.yegabal

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 місяці тому +1

      ሳህ መልካም ሰው እንዳልክ❤❤

    • @alnoor6270
      @alnoor6270 3 місяці тому

      Ensha Allah yegebale

    • @tigist6595
      @tigist6595 3 місяці тому

      ያህያ ሰውድህ ዘና ነው የምታረገው 😊

  • @HelanHelan-f5u
    @HelanHelan-f5u 3 місяці тому +1

    የዉነት ነዉ ፈጣሪ ይመሥገን አዉነት ደሥይላል

  • @MOMINAAWOL
    @MOMINAAWOL 3 місяці тому +85

    እረ በ ነዚህ ልጆች ፍቅረ ልሞትነው ❤❤❤😂😂

  • @ፋኑ
    @ፋኑ 3 місяці тому +54

    እሰይይይይይይይይ ማነው እንደኔ ደስ ያለው ጋይስ🎉🎉🎉🎉

    • @Maramawit222
      @Maramawit222 3 місяці тому

      Ene yene wud

    • @ፋኑ
      @ፋኑ 3 місяці тому

      @@Maramawit222 ዋውውው እሺ ቆንጆ

  • @Kokeb63627
    @Kokeb63627 3 місяці тому +7

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዳልክ በባለፈው ቪዲዮ ቅር ብሎኝ ነበር:: ዛሬ ደስታችሁ ተመልሶ ስላየው ደስ ብሎኛል:: በጣም ታምራላችሁ:: እውነተኛ ፍቅር በናንተ ስላየው እግዚአብሄርን አመሰግናለው:: ሄሉሻ ከዚህ በሗላ ያ ለቅሶሽ በደስታ በፈገግታ ተለውጦ ጠንካራ ሆነሽ ማሳየት አለብሽ እሱን በዚህ እንድታስደስቺው ስል እመክርሻለው:: በጣም ወዳችሗለው❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 місяці тому +55

    እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ ቢያጣምራችሁ የሁላችንም ደስታ ነው ❤❤❤❤

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 3 місяці тому +1

    በጣም እናቷ ምርጥ እናት ነች በጣም ነው የምወዳት ብተዋወቃት እራሱ ደስታውን አልችለውም ።

  • @mama-cv7sn
    @mama-cv7sn 3 місяці тому +19

    በጣም ነው የምታምሩት እዳልክዬ ምርጥ ስው

  • @HananEtp
    @HananEtp 3 місяці тому +19

    እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክ እድዬ ቃላት አጠረኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yensrayn
    @yensrayn 3 місяці тому +18

    እንዳልክየ ምርጥ ልጅ ነህ አደራ ሄሉን እንዳታስከፋት ወንድማችን ❤በተረፈ ግን አዋሳ በጣም ደስ ምትል አገር ናት ከስደት በኋላ እንደምታስጎበኘኝ ተስፋ አደርጋለው 😊እንዳልክየ

  • @AbuFoysol-uf9zi
    @AbuFoysol-uf9zi 3 місяці тому +1

    እዳልክ ምርጥ ሰው ነው ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MalatAdolh
    @MalatAdolh 3 місяці тому +90

    ልጅቷ የምረ ወስጧ ንፁ ነው ጥሩ ልብ ደሞ አላት እዳልክ የምረ እዳተዋት እሺ❤

    • @lamlam1758
      @lamlam1758 3 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MahiMahi-k1p
    @MahiMahi-k1p 3 місяці тому +3

    በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤ ተጋቡልን

  • @ዘይነብየመርሳዋ
    @ዘይነብየመርሳዋ 3 місяці тому +109

    እደኔ ሁሌ ቢመጡ የሚሥደሥተው 👍🤗💓

  • @وينانينا
    @وينانينا 3 місяці тому +9

    ከእናተ ፍቅር ይዞኛሎ 😂 🥰
    ተጋቡ ከምር ..💃

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 3 місяці тому +95

    እንዳልክና ሄሉን የምትወዱ በላይክ❤❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 3 місяці тому +1

    ማርያምን በምን ቃላት ልግለጥህ ስላንተ ቢቻ እግዚሐብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምል እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መልካም ሰዉ

  • @RahmaHamad-p7b
    @RahmaHamad-p7b 3 місяці тому +55

    እዳልክና ብራየ ቀብራራዉ ለሤት ልጁ ያላቸዉ ክብር ይለያል ሥወዳቸዉ

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 3 місяці тому

      ትክክል ሁለቱ በጣም ይለያሉ የምር

  • @ינגוסהאינגדה
    @ינגוסהאינגדה 3 місяці тому +7

    ኡፍ ጥሎብኝ ስወዳቸው❤❤😍😍😘😘😘

  • @HananJamal-fd6jz
    @HananJamal-fd6jz 3 місяці тому +26

    አተ ልጂ ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ ነዉ የሠጠህ ፈጣሪ በቸሩ ያሩርህ ይባርክህ

  • @ZozoZozo-cc3jn
    @ZozoZozo-cc3jn 3 місяці тому +11

    ማነው እንደ እኔ ደስስ ያለው❤❤❤ እንዳልክ የምር ትለያለ🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 місяці тому +81

    የምር እንዳለክ የቤተሰብ ምርቃት አለህ ሄሉ በጅህ ካስገባሀት ሄሎዬ የኔ ቆንጆ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 3 місяці тому

      እረባክሽ ምን ስለሆነች

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 3 місяці тому

      ​@@Fozeya-o9q😂😂😂😂

    • @Salem_219
      @Salem_219 3 місяці тому +1

      ​@@Fozeya-o9q endanchu duz silalhonech sew nat eko mch takiyalesh

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 місяці тому

      😂😂😂 ቀተሸ ነዉ የዉሃ ሰለሆነች ነዉ አ​@@Fozeya-o9q

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 3 місяці тому +1

      @@hilamoo928 ምን የሚያስቀና ነገር አለ ብለሽ እኔ አላገባው ነገር ግን መሬትና ሰማይ 🙄ልዩነት ነው

  • @berhmeth
    @berhmeth 3 місяці тому +1

    የናንተ ዘበኛሆኜቀረሁ እዴት እደምወዳቺሁ እዳልኬ ምርጥሠው ❤❤❤❤

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 3 місяці тому +23

    ፍጣረ ትልቅ ቦታ ያድርስህ አዳልክ ትልቅ ስው ብጣም ነው ማከብርክ ኣሳብህን ያሳካልህ አግዛቢር ትባረክ❤❤❤❤❤

  • @TigistTemteme
    @TigistTemteme 3 місяці тому +2

    አምላክ በልባችሁ የሰባችሁትን ሁሉ ያርግላችሁ ያሳካላችሁ እንዳልክ የእውነት ሰው ነው

  • @shehd7240
    @shehd7240 3 місяці тому +155

    ታደለች ነው ስሟ😂😂😂

    • @aminamehammed8922
      @aminamehammed8922 3 місяці тому +11

      የተመታ ኮሜት😂😂😂

    • @Hana-ts3zt
      @Hana-ts3zt 3 місяці тому +6

      አወ የምር

    • @medinahussen4157
      @medinahussen4157 3 місяці тому +4

      ወየዉ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😂😂😂😂

    • @SaraEtupia
      @SaraEtupia 3 місяці тому

      😂😂😂​@@aminamehammed8922

    • @saralove8099
      @saralove8099 3 місяці тому +4

      😂

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 3 місяці тому +4

    እንዳልክ ተከታታይ ፊልም ነው የሚመሰለኝ በጣም ነው እሰካያችሁ እምቸኩለው ይመቻቸችሁ እንዳለክዬ በፊትም ቢሆን በትዳሮች መሀል የምታደርገውን ሁሉ እከታተልህ ነበር በርታ ወንድሜ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 місяці тому +10

    እንዳልክ ያልከዉ እዉነት ከሆነ በጣም ደስ ብሎኛል ሄሉዬ ሁሉም ነገር የሚሆነዉ እኛ ባልነዉ ሳይሆን ፈጣሪ ባለዉ ብቻ ነዉ ሰዉ ይግፋሽ አች ግን አትግፊ ሁሉም የጁን ያገኛል ተመስገን❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 3 місяці тому +5

    ወይኔ እደልክ አተን የወለደች እነት የታባርክች ነት በጣም መልካም ስው ❤ በጣም ነው የምወድክ

  • @MisrakeMisrake
    @MisrakeMisrake 3 місяці тому +19

    እዉነት ያድርገዉ እንዳልክና ሄሉዬ የኔ ቆንጆዎች

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey 3 місяці тому

    እንዳልክየ የወነት ደስታህን ያብዛልህ ሄልየን በጣም ነው ምወዳት በጣም ። እንዲ ደስ ብሏቹሁ ሰለመጣቹሁ ደሰ ብሎኛል በሁነት የሆነ ተከታታይ ፊልም ነው የሚመስለው እንዴት እንደምታምሩ በሰመሀብ ደስ ስትሉ እኔ ፊቅረ ይዞኛል❤❤❤❤❤❤

  • @اللل-خ7ح
    @اللل-خ7ح 3 місяці тому +44

    ማንም አልቀደመኝም😂😂😂😂

    • @asdfaaa8876
      @asdfaaa8876 3 місяці тому

      😂😂ጓበዝ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 місяці тому

      የተመታሽ 😂😂😂

    • @FhDyu
      @FhDyu 3 місяці тому

      መስሎሻል 😂😂😂

  • @zewditusara5056
    @zewditusara5056 3 місяці тому +2

    ❤❤ወይኔ እነዚህ ልጆች ሢያምሩ

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 3 місяці тому +30

    የኔ የኔ ፎንቃወቸ ❤ ወላሂ ስወዳችሁ የናተ ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝነው ሳላይነው የምኮምተው 😂እንዳልክ አደራህን ሄሉን እንዳትጎዳት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mita7976
    @mita7976 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ
    እንዳልክየ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር wow🥰

  • @aminamehammed8922
    @aminamehammed8922 3 місяці тому +122

    የምር ከሆነ ደሥ ይላል ወላ ድራማ ከሆነ ግን ይደብራል😢😂😂

    • @Wuba-etho
      @Wuba-etho 3 місяці тому

      አቦ ይመችችሁ cometaterochi

    • @YehdhdDhdhdy
      @YehdhdDhdhdy 3 місяці тому +3

      እረ እኔ እነሱን ማመን ተዉኩኝ ሁሉም ተነስቶ ድራማአ 😂😂

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 3 місяці тому +1

      ድራማ ነው ባክሽ😂😂😂😂😂

    • @beletechzeleke2112
      @beletechzeleke2112 3 місяці тому

      እውነት ነዉ

    • @Nesrya.NasirNasir
      @Nesrya.NasirNasir 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeluGalTigray-s7k
    @SeluGalTigray-s7k 3 місяці тому +1

    እንዳልክ ምርጥ ሰው ስወድህ❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 3 місяці тому +10

    እንዳልክን የመሰለ ጀግና ሽበላ የሰው አሳብ የሚገባው መልካም ሰው❤ሄሉዪ እንዳልክን የሚመስል የትም አታገኚም ❤እባክሽ እድልሽን አትዝጊ እሺ በይ❤ 😊

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 3 місяці тому

    ሔሉ እንዳልክ እንደዚህ ሔሉን እንድትደሰት እንድትሰቅ ያደረካት አንተህ እግዜብሔር ሁሌም ደሰታ ይሰጥህ በጣም ጥሩ ልጅ ሔሉ በጣም ነዉ የምወድሸ ፈገ ፈገግታ ሽን ሰላየሁት ደሰ ብሎኛል በርች አንች ንፁህ አፍቃሪ የዋህ ነሽ ሰለዚህ እግዜብሔር ያሰበዉን ያድርግልሽ ቀጣዩን እግዜብሔር ያቃል ሁሉም በሰአቱ ይሆናል ሁለተኛ መከፋትን ለዉሰጥሽ አትሰጭ በተረፈ በርቱ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 3 місяці тому +10

    ደስብሎኛል በቅድሚያ ቤተሰብ የክብር ዋናዉ ቤተሰብ ነዉና
    ፍትልዬም ደስ ይበላት በወጋችን ሲሆን ያስደስታል❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 3 місяці тому +2

    መቸም ድራማ ኮልሆነ በጣም ነው የምደሰተው እኔ ሁለቱንም እወዳቸዋለሁ ሁለቱም የዋህ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 3 місяці тому +25

    በአላህ እንደሌሎቹ ደራማ እንዳትሰሩብን የእዉነት ከሆነ ደስ ይላል❤❤❤ ❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 місяці тому +12

    እንዳልክ ሄሉ እኮ ትክክል ነች። ዝምብሎ ሰው ቤት ይገባል እንዴ እንዳልክ ደግሞ እያወክ ነው የምታደርቃት። ምናልባት እኔ ቀርቼ እሷ እንዴት ብትልም ለሷ ግን ቀላል አይደለም።ቤተሰብም እሺ አይላትም መረዳትማ አለብህ እንዴት ብላ ይሄን ታደርጋለች?

  • @User12fipn
    @User12fipn 3 місяці тому +14

    ሄሉዬ ጨዋታ አዋቂ ደግ የዋህ የተዋህዶ እንቁ ልጅነች በዛ ላይ ክብሯ ን ጠብቃ የኖረች ልዩ ሴት ናት እንዳልክዬ በእውነት የቤትህ ድምቀት እና ውበትህ ናት ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤

  • @TigistGemechu
    @TigistGemechu 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳቹ በእውነት አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር መልካምነትህን አይውሰድብህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከልብ ሰርጋቹሁን እናፍቃለሁ ።

  • @hayutiyiegla
    @hayutiyiegla 3 місяці тому +11

    ወላሂ በናንተ እንደኔ ደስተኛ የሆነ ያለ አይመስለኝም የኔ ዉድ የኔ የዋህ ሄሉ እዳልኬ ረጅም ጤና ረጅም ሂወት ተመኘዉ እዳልኬ እዳትሰበር ሄሉ ሀገር ስመጣ ማግኛት እፈልጋለዉ❤❤❤

  • @7yit9gjv
    @7yit9gjv 3 місяці тому +3

    እዳልክዬ የኔ መልካም ሰዉ ነህ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር❤🎉🎉🎉

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 3 місяці тому +19

    የኔ ጨዋ የኔ ሰው አክባሪ ስወድህ እኮ ወላሂ መልካም ሰው

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 3 місяці тому +5

    መጀመሪውን ያሳመረ እግዛአብሔር ፍፃሚችወን ያሳምርላችው አይለያችው እውን ያርገው ❤❤

  • @Eyutube123
    @Eyutube123 3 місяці тому +15

    እችን ያኔበባቹትን በሙሉ እግዚአብሔር ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛልንንንንን

  • @መታገስዋጋአለው-ረ6ጨ
    @መታገስዋጋአለው-ረ6ጨ 3 місяці тому +1

    የኔ ዉዶች ያአምቱ ምርጥ ጥንዶች የኔ የዋሆች✍️💫💗🌹

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b 3 місяці тому +36

    የኔ አባቴ የኔ ልዪ ወንድሜ😢😢😢 ሄሉ ጣፋጯ😂😂😜💍💍🙏🙏🙏☝☝☝👰የኔ ዉዶችችችችች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 3 місяці тому +9

    እውነት በሆን በጣምምምምምም ደስ የሚለን ሄሉዬ የልቤ ምኞት ነበር ማርያምን ❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 3 місяці тому +1

      Ere ene oromo negn Ngsti amhara ayidelehoum

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o 3 місяці тому +1

      @@yonatanteshome2121 😂😂ኧረ አለ ንግስት አማራ ነኝ ግን ኦሮሞ ላይም ኣለ😂😂

  • @TigisJemu-tg3es
    @TigisJemu-tg3es 3 місяці тому +12

    የሄ የፊልም መጨረሻ አሪፍ ፍሬ አፍርቶ ማየት እፈልጋለሁ

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 3 місяці тому

      😂Filem.ayemaselgemm.

    • @Mirati.dabalo
      @Mirati.dabalo 3 місяці тому

      ካምር እዳልክ ድራማ አዮድሁም የምርህን ይሆናል እኛስ የማንም ማቃላጃ ሆናናል ሳልቂሱ ማልቃስ ሲስቁ ማሳቂ 😂😂😂

    • @TigisJemu-tg3es
      @TigisJemu-tg3es 3 місяці тому

      @@ገብሬሏyoutube ፍልምም ሲሰራ የማይደርግ ነገር አይሰራም እደውም የሰብለ ወንገልንና የበዛብህን እነሱ ቢተዉኑልን ደስ ከሚላቸዉ ሰዎች አንዳ ነኝ ሄሉና እዳልክን በጣም ከመዉደዴ የተነሳ "እ"

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 3 місяці тому +1

      ፊልሙ ቶሎ አልቆ ወደአርባምንጭ ብትሄድ ነዉ እሱ የሰለቸዉ ነዉ የሚመስለዉ

  • @MakidaMizbahu
    @MakidaMizbahu 3 місяці тому +8

    Wollahi anni inni kalesayu yeron yadadhe kessako nagamada abo amale issiniti haa bayyiisu jaallala dhuma qabne ❤❤❤❤rabbin dhuma kessan haa barechuu

  • @fho3984
    @fho3984 3 місяці тому +15

    የኔ ልዩች ሰወዲች አይለየች❤❤❤❤

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 3 місяці тому +3

    የኛ ልበ ቀና ወንድም ልብህን ጠብቅ ።
    ልብህ እንዳይጎዳብን ።
    አንተ ልበ ሩህሩህ ለሰው የምትኖር ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 3 місяці тому +9

    እስቲ እንደኔ ደስ ያለዉ በእንዳልክ ዉሳኔ ❤❤🎉🎉

  • @sinteom4vm
    @sinteom4vm 3 місяці тому +3

    ወይኔ እዳልክና ሔሉዬ የኔ ሡሦች እኳን ደና መጣችሁ እመብረሀን ሁሌም መጨረሻችሁን ታሣምርላችሁ

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ 3 місяці тому +6

    በጣም ድሰ የሚል ሰዉ ነህ ያኑራቸሁ እስከ ዘላለሙ❤❤❤❤❤ ሄሉን በማስድስትህ

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 3 місяці тому +1

    እንዳልክ ምርጥ ወንድማችን ሄሉ የተሰበረ ልቧን ጠገንክላት እናመሰግናለን❤❤

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart 3 місяці тому +9

    Sinumaa na wayyaa waqayyoo adaa isiin basinii🙏🥰🥰🥰

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 3 місяці тому +1

    ደስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትጠብቃችሁ እሰኪ 200k እናስገባው
    ተጋቡ ❤❤❤❤❤😁😁😁
    እውነት ነው ❤❤❤❤😭

  • @MalatAdolh
    @MalatAdolh 3 місяці тому +37

    በናታቹ ተጋቡና እኛም ደስ ይበለን 🎉😂❤

  • @kidist1705
    @kidist1705 2 місяці тому +1

    እንዳልክ በቅርብ ነው ያየውህ ግን ጥያቄያ ሄሉን ትወዳታለህ ግን ስጋት አለብህ መሰል የቀደመ ፍቅሬ ቢመጣስ ትላለህ መሰል እሱን በደንብ በሳ ላይ መስራት ትችላለህ ሂሉ ችኩል ልበ ቀና ኑፁ አፍቃሬም ናት ሁሉንም ታቀዋለህ እኝንም አሳርፍን❤

  • @TiggestT
    @TiggestT 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ስታምሩ::❤❤❤

  • @genetmeles
    @genetmeles 3 місяці тому

    ውይ አሁን በጣም እንድወድሽ ያረገኝ እንዳልክ ነው ❤❤ አሁን እየጎበዝሽ ነው በርቺ ጌታ አንድ ያርጋችሁ ጠላታችሁ ከፊት ለፊት ይራቅላችሁ በተረፈ በውስጥ መስመር ብታዋሪኝ ደስ ይለኛል እኔ ካናዳ ነው የምኖረው አንዳንድ ነገር እናወራለን እሽ

  • @A-lh2eo
    @A-lh2eo 3 місяці тому +21

    ማሻአላ💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር. አምላክ. ፈቃዶ. ቢያጣምራቹሁ የሁለታቹንም ደስታ ያሳየን. እንዳልክ. ምሪጥ ሰው. ❤❤❤❤❤

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 3 місяці тому +14

    እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ አንድ ያድርጋችሁ በዉነት ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunukemal7349
    @nunukemal7349 3 місяці тому

    ሄሉዬ አንዳዴ መገፋት ለቦጎ ነው እውነት ሆኖ ከእንዳልክ ጋር ብትጣመሩ ደስ ይለናል እዳልክ ለሰት ልጅ ክብር ያለው ልጅ ነው አምላክ በእንዳልክ ይካስሽ ምንወደው ጥሩ ወንድማችን ነው

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io 3 місяці тому +34

    እንዳልክ እኔ አንተንና ሄሉን ሳይ በብዙ ጭቀት ውስጥ ብሆንም በጣም ነው እምደስተው አብርራችሁ ቀጥሉ በጣም ነው እምወዳችሁ

    • @MAm-mi2is
      @MAm-mi2is 3 місяці тому +2

      እኔም ሳያቸው ደስ ይለኛል❤😂

  • @HyattOk
    @HyattOk 3 місяці тому +1

    የኔ ውዶች ስታምሩ የምር ተጋቡልኝ ምርጦች የምሬን ነው ኮመንት ፅፌ አላቅም ግን የምር ታምራላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤