Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን ቀለህወት ያስማልንመምርቸን❤️❤️❤️
ስለዚህ እኔ እንደተረዳሁት ጸሎት ከ ምስጋና ጋር ሲሆን ነው ተሰሚነት ያለው። እንደገናም ጸሎታችን እንዳያርግ የሚከላከለውን ጠላት ስንዋጋ።
ሰላም መምህር የፁሎት አጀማመር ላይ ባልከዉ ቢሆን መልካም ነዉ ግን እኔ ቡዙ ግዜ እንደዛም አድርጌ ያልከዉ ተመስጦ ሌመጣ አልቻለም ጥያቄ ፪ በተመስጦ ስለማይሆን ነዉ ፆሎታችን የማያርገዉ አልክ ተመስጦ ግድና ግድ ነዉ የተመስጦ ልብ እግዚያብሔር ይስጠን ግን አባታችን አቦነ ሲኖዳ በፆሎት በኩል ቡዙ አስተምረዋል እና ተመስጠህ ፀልይ ተመስጡ ባይመጣ ግን ከምትተወዉ ቃላቱን አነብንበዉ ቃሉ ጉልበት ስላለዉ ወደተመስጦ ስለሚመራን በዚህ ጉዳይ ቡዙ አባቶቻችን አስተምረዋል አንተ ደግሞ ወደ አምላካችን አያርግም እያልክ ነዉ አንድ ሰዉ ጀማሬ እንኮን ሆኖ ይህ ነገር ቢበረታበት ለማቁም ይገደዲል ማለት ነዉ ባንተ አስተምሮ ምክነያቱም ካልተሰማዉ ለምን እደክማለዉ ሀሳብ አያመዝንም