ተካበ ዘውዴ ''ጓድ መንግስቱን አለማግኘቴ ይቆጨኛል ተካበ ዘውዴ'' ARTS SPORT

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉 ተካበ ዘውዴ እጅግ በጣም ተወጃጅ የብሔራዊ ቡድናችን ግብ ጠባቂያች የነበረ ለኔ ማንም ያልተካው የማይወዳደር ታላቁና የምን ጊዜም ባለውለታችን ነው ። 🎉🎉🎉🎉🎉የድሬደዋ አስተዳደር እንደዚህ አይነት ጀግኖችን እውቅና ሊሰጧቸው ይገባል ፣

  • @ezminored7816
    @ezminored7816 4 роки тому +1

    ተካበ ዘውዴ ልዩ ተጫዋች ብቻ ሳይሆን ትልቅ ሰው ነው! የማንቸስተር ደጋፊ እንዳይመስላችሁ:: ሰው ማሊያውን እላዩ ላይ አድርጎበት ነው :-) እድሜህን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያርዝመው!

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 3 роки тому

    If you were at that time no body was a famous player than the young footballer of Eritrea Mohammed Abdullah with his tactical and his exellent talents and smartness. Of that era.
    Yonas from Manchester

  • @cherkoseman1954
    @cherkoseman1954 4 роки тому +5

    የሚስቅ!!
    ጓድ መንግስቱ ባለ ማግኝቴ ይቆጨኛልkkkkkkkk አትዋሽ!!
    ጓድ መንግስቱ አልሞቱም ከፈለኮቸው ዚባቡዌ ሂደህ ልታገኝቸው ትሺላለህ።

  • @hermelakebede
    @hermelakebede 4 роки тому

    የስፕርት ዝግጅታች እጅግ በጣም ጥሩ በተለይ በአገር ውስጥ ስፕርት ላይ ማተኮራችሁ የበለጠ አንድወዳችሁ አድርጐኝል በተጨማራ አለምሰገድ ኢትዮጵያ ውስጥ ባልተለመደ መልኩ ኢንተርቢ ስታረግ የምታፈጥጠው ነገር ተመችቶኝል እና በርታ ለነገሩ አገር ቤት እያለው አገር ውስጥ ላለ ኳስ ከፌተኝ ሽፌን የሚሰጠው የሊግ ጋዜጣ እውደው ነበር ። በስተመጨረሻ ማለት የምፌልገው መንሱርን ስጠይቀው ሚዲያ ከፍተኝ አስተዋጶ አለው በውጭ ዘገባ ላይ ቴኩረት ማድረጋቸው ለአገር ውስጥ ስፕርት አለማደግ መንሴ ነው።

  • @AH-sj2gy
    @AH-sj2gy 4 роки тому

    ተካበ ሀሌም አንሳህም ዳኙ ufffff big team neber

  • @Princesses-h4b
    @Princesses-h4b 4 роки тому

    What about Amanual Eyasu? What about Tekilit Negash?? They were part of it??

  • @girmaabel6323
    @girmaabel6323 4 роки тому +1

    Mulugeta weldeyesn akrbut please

  • @dbded7599
    @dbded7599 4 роки тому +4

    ተካበን ለምን መስመር ላይ በቀጥታ በቪድዮ ኮል አስገብታችሁት እራሱ አይናገርም ? አንተን ማን ነው አስተርግዋሚ ያረገህ ? ደነዝ

    • @samsontefera9464
      @samsontefera9464 4 роки тому

      ስድብን ምን አመጣው?

    • @dbded7599
      @dbded7599 4 роки тому

      @@samsontefera9464 ስንት ቴክኖሎጅ ባለበት ዘመን ሚድያ ላይ ወጦ ተካበ እንደዚህ አለ ብሎ ሲዘባርቅ አያፍርም እርሱን በቪድዮ ( በኦዲዮ) ኮል አስገብቶ መጠየቅ እየቻለ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 4 роки тому

    Keep up the good job.

  • @yekolotemari
    @yekolotemari 4 роки тому +1

    I do not get it- why not post the interview itself? Yesefer wore asmeselachehut

  • @KasaGerma
    @KasaGerma 3 місяці тому

    ተካበ ዘመዴ የሐገር ባለዉታ ነዉ ባአሁን ሠአት ሊታወስ ይገባል

  • @ኣናፍራንክ
    @ኣናፍራንክ 4 роки тому +1

    ኳስ በነሱ ግዜ ቀረ ። እኔም አዲስ አበባ ስታድዮምን እርግፍ አድርጌ የተውኩት ሙሉጌታ ወልደየስ በማላዊው በረኛ ተሰብሮ ቀወጣ በሗላ ነው ። በነገራችንን ላይ የመብርት ሃይሉ ተስፋሚካኤል ዳኜን መሞቱን ዛሬ ከናንተ ሰማሁ ። መንግስተ ሰማይ የዋርሰው ።

  • @imamahmed846
    @imamahmed846 4 роки тому

    ከተካበ ጋር የነበረው ውይይት በቪዲዮ ቢሆን መልካም ነበር፡፡

  • @samuelreta71
    @samuelreta71 4 роки тому

    Cameraw be mobile new ende mitkertsut betam rikoal zum in zum out betam yabesachal keretsachihu

  • @derejetadesse2415
    @derejetadesse2415 4 роки тому +2

    ይቀራቹሀል ወሬ በጣም ትወዳላችሁ

  • @yeshiwas33
    @yeshiwas33 Рік тому

    የድሮዎቹ ተክለ ሰውነታቸው ራሱ ሞላ ያለ ነበር ያሁኖቹ ግን ምድረ ጨብሲያም አጥንት ብቻ ናቸው።

  • @lamrof
    @lamrof 9 місяців тому

    የተካበ ዘውዴ አንዱ የባሕርዩ መለዮ መሪ መሆኑ ነው።

  • @eke1914
    @eke1914 4 роки тому

    Good stuff

  • @phillimonesethole9988
    @phillimonesethole9988 4 роки тому

    Biruek estefanose eske selesu yalebeten hueneta maweke eflegalew

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 роки тому

    Ethiopiawi endenzhi ayenetechen aneredame

  • @ezamelu9762
    @ezamelu9762 4 роки тому

    Aserat hiyela nw yalw begebereal hdelgine yalw

  • @hamzehameze1723
    @hamzehameze1723 4 роки тому

    ተካበዘውዴ ልዩ በረኛነበር
    በዛንዘመን በልጅነት እንዘልነበር

  • @morningmorning1191
    @morningmorning1191 4 роки тому +1

    አይ ኢትዮጵያ ውለታ ነካሽ አንሁን የኤርትራ አማንኤል እያሱ ነጋሽ ትክሊት ከማንም በላይ አልተጫወቱም በተለይ አማን ኤል እያሱ ??????

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 роки тому

    Bhiwete yalutene akerebachewe hiduna teykachewe interviw areguwachewe keza sewe yeredale

  • @emsenbelagn9112
    @emsenbelagn9112 4 роки тому

    ዶንቆሮ ሁልጊዜ ዶንቆሮ ይናፍቃል

  • @newg3441
    @newg3441 4 роки тому

    You need to remove Begashaw from ur team, the way he acts is not professional

  • @ermiasmekonnen6421
    @ermiasmekonnen6421 4 роки тому

    A mediocre show;