Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሏህ በተሻለ መንገድ ይተካላችሁ እህት ወንድሞቼ፡፡ በጣም ያሳዝናል፡፡ ኢማንና ጽናታችሁን ያስመሰከራችሁበት ነው፡፡
አላህ በተሻለ እሪዝቅ ይተካላቹ ውስታዝ አሚን ሰ ዐ ወ ቀልባችንን አላህ ያርጥብልን
አሏህ የተሻለውን ይተካችሁ
በጣም ቢያሳዝንም ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም አይዟችሁ
ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም አላህ የተሻለውን ሀላል የሆነ እረዝቅ ይረዝቃችሁ አላህ ሰብረ ይሥጣችሁ ለተቃጠላባችሁ ሰወችያረብ መሢባን በቃ በለን ወንጀላችንን ማረን ያህዩም ያቅዩም ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራምአላሁመ አንተ ሠላም ወሚነከ ሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
🚨ሙስሊም ወንድሙች ተባረኮ ንግግራቾ ሆሊ ደስ የሚያሰኝ ❤ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነተኛ አማኝ እንደዚ ነው የሚናገረው 🙏🏽🙏🏽
አላህ ይዘንላችሁ ይዘንልን የአላህ ቁጣ ነዉ
Baxxam yasazinal egizabaher yitakalachu😢😢😢.🙏🙏🙏🙏
ህንፃው ሲሰራ የውሀ ባንቧው የለውም ወይ የእሳት አደጋ መከላከያ የለውም ይሄንን ያክል ህፃ ሲሰራ እንዲት የእሳት የአደጋ መከላክል የለውም ውሀ በትቦ የለውም እንዲ ሲቃጠል አሁንም የእሳት መከላከያ ልክ እንደ ኦክስጅን ጭስ የሚመስል የሚረጭ አለ ልክ እሳቱ ሲነሳ ልክ ይሄንን ይመስላል 🧯🧯🧯
Indiet likatel ciale
የእሳቱ አደጋ ሆን ተብሎም ይሁን በአጋጣሚ በሙስልሞች ለይ የነጣጣራ አደጋ ነዉ።ንብራት ለወደመባቸዉ ወንድሞቻችን አለህ ሶብሩን ይስጣቸዉ። በአኬራም ጀዛኡን ይክፈለቸዉ።
አሚንን ያረብ
❤❤❤❤
😭😭😭
አሏህ በተሻለ መንገድ ይተካላችሁ እህት ወንድሞቼ፡፡ በጣም ያሳዝናል፡፡ ኢማንና ጽናታችሁን ያስመሰከራችሁበት ነው፡፡
አላህ በተሻለ እሪዝቅ ይተካላቹ ውስታዝ አሚን ሰ ዐ ወ ቀልባችንን አላህ ያርጥብልን
አሏህ የተሻለውን ይተካችሁ
በጣም ቢያሳዝንም ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም አይዟችሁ
ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም አላህ የተሻለውን ሀላል የሆነ እረዝቅ ይረዝቃችሁ አላህ ሰብረ ይሥጣችሁ ለተቃጠላባችሁ ሰወች
ያረብ መሢባን በቃ በለን ወንጀላችንን ማረን ያህዩም ያቅዩም ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
አላሁመ አንተ ሠላም ወሚነከ ሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
🚨ሙስሊም ወንድሙች ተባረኮ ንግግራቾ ሆሊ ደስ የሚያሰኝ ❤ቃለ ሂወት ያሰማልን
እውነተኛ አማኝ እንደዚ ነው የሚናገረው 🙏🏽🙏🏽