Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደ ዘንድሮ አይነት የወረደ የፓርላማ አባላት ኖረዋት አታውቅም።
❤የኢትዪጵያ ህዝብ በራብ ፥ በስራ ፥ አጥነት ፥ በድህነት ፥ ዜገችዋ ይገኛሉ። አቢይ አህመድ ብር ተበድሮ ብር ያበድራል ለነገሩ መንግስት የለም❤
መቸ ነዉ ህግ የበላይና ተጠያቂነት አገሪቱ ላይ የሚሰፍነዉ ????
ፐ ፐ ፐ ይገርማል የተበዳሪ አበዳሪ።
yemayalflet deha habtam yigabzal !!
ከተበዳሪነት ወደ አበዳሪነት ተሸጋገርን? መበልፀግ ማለት እንደዚህ ነው። ወይ አራጅ ብልፅግና ቀልዱ ልዩ ነው።
ምናለ በዚህ መንገድ መላ ፈጥሮ ነዳጅ ለሀገር ቢገኝ። መንገድ ገንብቶ የማያቋርጥ ገቢ ለሀገር ማስገኘት እኮ አለ። እኔ አድናቂ ነኝ።
ብድር ለደቡብ ሱዳን በመጠለያ ጣቢያ በረሀብና በችገር የሚሰቃዩት ወገኖቻችንስ እንደዚህ ብር ከተረፋቸው ለምን ቤት አየሰሩላቸውም ለምን የቤት እቃና አልባሳት አይገዙላቸውም
አሁን በርካታ የገጠር መንደሮች እየጠበቁአችሁ ነው። የሠራተኞቻቾሁ ሌብነትና ሙሰኝነት አሁንም የተጠናከረ ክትትል ይሻል።
😢❤ቦንድ አንገዛም ሰላም የለም ልማት የለም ህግ የለም ስጋት ነው አቢይ አህመድ ገጥ ወጥ ነው❤አቢይ አህመድ አምኖ ሀብት ማፍራት አይቻልም በፖሎቲካ አመላከት በዘረኝነት ይቀማል ይዘጋል ሌላ ሀገር ደግሞ እንካን ዜጋው ሌላው ያቅፋል በህግ ያስተናግዳል❤
ማን ሀብታም የዘረፈውን ገንዘብ ቦንድ እያላችሁ ህዝብን ልታደኸዩ ነው። ገራሚ ነው
YEATO. CHANE. LIJ. YE. ASHEBARIW. FANO. TEWEKAY. NACHEW !
Ehe kft afe kemakawam weche yetashale Hasan akerbo ayaw. Jilajil nw ene behon betaraba nw yemlew. Aye ye Dr Abey hodasefenet...
Ende gud eko new beder mabeder jemerech hhhhhhh behelme new weyis eyeqazew new ale shuwaferew desalegn
ዘንድሮ ብልፅግና የማያሰማን ቀዳዳ የለም።
TEKAWAMI. BIZU. YAWETAL. ETHIOPIA. GIN. TIBELE SGALECH. !
የራሷ እያረረ የሠው ታማስላለች
ነዳጅ የሌላት አገር ለነዳጅ አምራቿ ብድር ሊሰጥ ነው መባሉ እንድምታው ለአዳመጠው ህዝብ ምን ያስተላልፋል። ህዝብ በአግባቡ እንዲረዳው ማድረግ ያስፈልጋል።
ተለምኖ ለዛውም 130 ሚሊዮን ህዝብ በችግርና በኑሮ ውድነት እያዋከቡ ብድር መስጠት ምን ይሉታል??እንደራሴዎች ይገርሙኛል መርዝ ዋጡ ቢባሉ እሽ ብለው ሚያጨበጭብ አና እጅ አውጠው ሚደግፋ ነው ሚመስለኝ
እንደ ዘንድሮ አይነት የወረደ የፓርላማ አባላት ኖረዋት አታውቅም።
❤የኢትዪጵያ ህዝብ በራብ ፥ በስራ ፥ አጥነት ፥ በድህነት ፥ ዜገችዋ ይገኛሉ። አቢይ አህመድ ብር ተበድሮ ብር ያበድራል ለነገሩ መንግስት የለም❤
መቸ ነዉ ህግ የበላይና ተጠያቂነት አገሪቱ ላይ የሚሰፍነዉ ????
ፐ ፐ ፐ ይገርማል የተበዳሪ አበዳሪ።
yemayalflet deha habtam yigabzal !!
ከተበዳሪነት ወደ አበዳሪነት ተሸጋገርን? መበልፀግ ማለት እንደዚህ ነው።
ወይ አራጅ ብልፅግና ቀልዱ ልዩ ነው።