በጉብኝት መንገድ ላይ ያለ ሰው ሶስት ምልክቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 138

  • @selame2713
    @selame2713 Рік тому +5

    ቤተክርስቲያን ቄስን ጠብቁት እንደዚህ አይነት አስተማሪ እግዚአብሔር ካልሰጠ እንዴት ይገኛል እግዚአብሄር ለቤተክርስቲያን የሰጠው እንቁ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 2 роки тому +4

    እዛቤሄር ቅነትን ይወዳል ቅንሰው እግዛቤሄር ይመስገን እግዛቤሄር ይርዳን

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 роки тому +58

    ቄስ ትግስቱ በቅርብ ነው ያወቅኩህ ካወቅኩህ ጀምሮ ትምህርቶችህን እየስማሁ ነው ስለተስጠህ ፀጋ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ።

  • @rahelhabte8291
    @rahelhabte8291 19 днів тому

    አሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር : እግዚአብሔር ከቅንዎች ነው ሃሌሉያ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏👏👏✅✅✅✅✅✅✅

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 2 роки тому +11

    ዘመንህ ይባረክ ቄስ የበለጠ ይጠቀምብህ አገልግሎትህ ይባረክ።

  • @MulugetaDerbe
    @MulugetaDerbe Рік тому +2

    አሜን ቄስ ትግስቱ ሞገስ
    ተባረክህ ፀጋው ይብዛልህ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 роки тому +5

    ይገርማል ዛሬ የጌታ ቃል ያነበብኩት ኦሪት-ዘፍጥረት ይሄ ቃል ነበር ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን ቄስ በእውነት በጣም የተባረከ አይምሮ ነው ያለ ይሄ ድምጽ የመጣው ለኔ ነዉ በእዉነት:: ብሩክ ነህ ጸጋው ይብዛልህ እወድሀለሁ ወንድሜ ተባረክ❤️🥰😍

  • @teferitekle7250
    @teferitekle7250 4 місяці тому +2

    ቄስ እግዚአብሔር በቀረህ ዘመን አብሮህ የሚስራ የታመንክ ሰራተኛው ያድርግህ::

  • @kingkelkele7964
    @kingkelkele7964 2 роки тому +1

    በጥም አስደናቂ የቃል ትረካ ፍሰት ፀጋ ሲገለጥ...!!!!

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Рік тому +1

    ይገርማል በጣም የምወደው ታራክ ልጆቼ አወራላቸዋለው አስተምህሮቶን በጣምነው የመወደው ጌታይርዳኝ መስማት ብቻ ሳይሆን መኖር ይሁንልኝ ዘመኖት ይለምልም ❤❤❤

  • @dinkineshfikre-ci7iq
    @dinkineshfikre-ci7iq 3 місяці тому

    ቄስ ተባረክልን በዘመናችን እንዳንተ የእግዚአብሔርን እውነት የሚገልጥ አስተማሪ ስላለን ደስ ይለኛል።ጸጋው ይብዛልህ

  • @SennvLove-m9f
    @SennvLove-m9f 7 місяців тому

    wow wow ጌታ ዘመንክን ሁሉ ብርክ ያርገው ከዚህም አልፈክ ኢድ በየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን አሜን 😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 2 роки тому +11

    ቶሎ ቶሎ ቀጣይ ክፍሎችን ብትለቁልን !!!! ጌታ ይባርካቹ

  • @ephremhassengossoma5864
    @ephremhassengossoma5864 2 роки тому +1

    እውነት ነው ቄስ ትዕግሥቱ ያልተሸቃቀጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምራል። ጌታ ፀጋውን ያብዛለት::

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር የቃሉ መገለጥ የሰጠ ይባረክ ክብር ለጌታ ባርኮቱ ለርሶ ይሁን።

  • @kebedewakweya8833
    @kebedewakweya8833 2 роки тому +5

    እግዚአብሄር በዚህ ዘመን የቃሉን እውነት ገልጦ የሚያስተምሩ እንደ ቄስ ትዕግስቱ ዓይነቶቹን አገልጋዮች እያስነሳ ስለሆነ ስሙ ይባረክ! ቄስ ትዕግስቱ አንተም ተባረክ!

    • @asterashebo8415
      @asterashebo8415 2 роки тому +1

      በጣም የሚገርም ትምህረት ነው ጌታ በዚህም ዘመን እውነትን እንደዚህ በቅንነት የሚያስተምረን ሰው አብዝቶ ያስነሳለን

    • @tegsetteka5377
      @tegsetteka5377 9 днів тому

      አሜን አሜን አሜን🙏

  • @sababelay8688
    @sababelay8688 4 місяці тому +1

    Tebarekelen kes tegestu

  • @woyneshetalemu328
    @woyneshetalemu328 7 місяців тому +1

    ፓስተር ጌታ ዘመንህ ይባርክ !

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 роки тому +3

    የምወዳችው እስካሁን ይህን ቃል አለመስማተ አለ ማወቀ ይቆጨኛል ። ብሆንም አሁን ስላገኛሁ ስለምስማ ቃል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ተባርኩልኝ የኢየሱሰ አባሳደሮች 😍😍😍 ቃል ህወት ያስማል 🙌👌

  • @selamselam366
    @selamselam366 2 роки тому +15

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ድምፁን ሰምተህ ስለምታሰማን እንድንዘጋጅ እንዲሁም ከእኛ የሚጠበቅብንን ፍሬ (ቅነነት፣መልካምነት ፣ትህትና ልክ እንደ ክርስቶስ ልብ )አፍርተን ለጉብኝቱ መፈፀሚያ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ።ተባረክልን ቄስ ኑርልን ለምልምልን ፀጋው ይብዛልህ

  • @gadisaoliksa9358
    @gadisaoliksa9358 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ: ይብዛልህ

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 2 роки тому +4

    ቄስ ትእግሥቱ እግዚአብሔር ይባክህ።
    ትምህርትህ አቀራረቡና የእግዚአብሔር ቃልን በደንብ የሚያስረዳ ምሳሌዎችህ ሁሉ በጣም ግሩም አስተማሪዎች ናቸው።
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @tamiratmekonnen9440
    @tamiratmekonnen9440 2 роки тому

    ቄስ ትዕግስቱ ባንተ ስላለው ፀጋ እግ/ር ይመስገን። አብዝቶ ይጨምርልህ ። ተባረክ !!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 роки тому +4

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።nn

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 роки тому +1

    ጌታ ሆይ የተሰጠ ማንነት አላብሰኝ

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 2 роки тому +3

    እጅግ በጣም የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ ሆይ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክህ ♥

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 2 роки тому +1

    Wow kesi Tegstu Egizabhr amlik carso yibark ende abrham yatwulde abte hune🔥🔥🔥🕊🕊🕊💓💓💓🙌🍇

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie 2 роки тому +1

    ጌታ ይባረክ። የማስተማር ጥበበን እና ሞገስን ያብዛልህ።

  • @mintemolla158
    @mintemolla158 10 місяців тому +1

    በተረጋጋ መንፈስ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @aynalemhaile936
    @aynalemhaile936 3 місяці тому +1

    Amen Amen Tebarek

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 2 роки тому +2

    ቅዱሳን በኢየሱስ ሰላም ለእናንተ ይሁን

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 2 роки тому

      Amen the same to you too.

  • @tarikuberu2513
    @tarikuberu2513 2 роки тому

    indezih dink timihrt ina yemibark qal yemizera sew geta yabzalin. be ewunet tebarek

  • @kiya9716
    @kiya9716 2 роки тому +2

    Lezi kale egzabere yiemsegen kes tegestu zemenke yetbarek yihone

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 2 роки тому +4

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ጉብኝት ይመጣልንና እንድንታዘዝ እግዚአብሔር ይርዳን። እኛም ቅን ታዛዥ ለመሆን እንትጋ።

  • @fantayetesfaye1550
    @fantayetesfaye1550 2 роки тому

    Yelib kenent Eysusen memsel new glory to God tebarek kesi Tegstu

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 роки тому +2

    ቅኖች ባሉበት እንስሶች አይራቡም አይጠሙም እንኳን ሰው።ቅኖች ምላሽ አይጠብቁም።

  • @tagesechkataro1694
    @tagesechkataro1694 Рік тому

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው😍😍😍

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 2 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ቄስ ትግስቱ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @maheletmulugetaofficialcha1804
    @maheletmulugetaofficialcha1804 2 роки тому +3

    በቅርብ ግዜ ነው ይህን አስገራሚ የጌታ ባርያን ማየት የጀመርኩት በመልዕክቶቹ ልቤ ይዘላል ነፍሴ ይባረካል !!

  • @SekatoDawidi
    @SekatoDawidi 6 місяців тому

    አሜን አሜን ተበርክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @denaoldagaga5813
    @denaoldagaga5813 2 роки тому

    ህይወትን የሚለውጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ክስ ትዕግስቱ፡፡

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 11 місяців тому +1

    Powerful

  • @freselam9225
    @freselam9225 2 роки тому

    አሜንን በመከራ መፅናት ይሁንልን

  • @yonaspina438
    @yonaspina438 2 роки тому

    ብቻህን ኃያል እውነተኛና ታማኝ አምላክ እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ እንደፈቃድህና እንደሃሳብህ በአንተ ግዜ ውብ አድረገህ የምትሰራና የተናገርከውን የምትፈፅም ጌታ በሰማይና በምድር ክብርና ምስጋና ሁሉ ለተፈራው ታላቅና ግሩም ስምህ ይሁን
    በኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል
    አሜን
    ቄስ ትዕግስቱ ፀጋ ይደረብልህ
    ሃዋሳ ሕይወት ብርሃን ብሩካን ናችሁ

  • @Brekenesh
    @Brekenesh 3 місяці тому

    Amen Amen amen amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @dinkineshnegera9772
    @dinkineshnegera9772 3 місяці тому

    Egzhabher yibarkih

  • @habtamretta5529
    @habtamretta5529 Рік тому

    Brother God bless you more more more good message excellent message thank you very much

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 роки тому +1

    Geta eysus zmnkn yebarkew. Denq temhrt ♥♥♥♥♥

  • @fasilyemane74
    @fasilyemane74 Місяць тому

    Powerful message!!!

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 2 роки тому

    አሜንንን ይሁንልን

  • @baraktufa3889
    @baraktufa3889 2 роки тому +1

    This is a sign for the coming true revival ! መንገዱን እየጠረገልን ነው የተወደደው እና የተባረከዉ የእግዚብሔር ሰው

  • @Messi__zemene
    @Messi__zemene 7 місяців тому

    አስደናቂ ነው!!

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 2 роки тому +1

    wow u r so amazing

  • @naomi.asrat123
    @naomi.asrat123 3 місяці тому

    Lezoch tmrth betam lb miyasarf new ... bakal tegelgye balakm hule yante tmrtochn semalew .
    Geta ybarkh

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይህ ቅንነትህ አሁንም ይጨመርልህ ።በቃሉ እያነቃቃሀን ሰላለህ በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ

  • @zafufessha2877
    @zafufessha2877 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ተባርክ ፓስተር🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐

  • @emebettarekegn6078
    @emebettarekegn6078 2 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Рік тому

    GBU more and more

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 2 роки тому +1

    ትምህርትን እንደ ሸንኮራ እየመጥኩኝ አረካለሁ። ቄስ አባትህ አብ እንዴት ደስ ይለው? ይብዛልህ

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 2 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @eyerusalemmelese9266
    @eyerusalemmelese9266 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ ቄስዬ

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 2 роки тому

    “የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል።”
    - ያዕቆብ 3፥18
    ይህን ቃል በስብከቶት አየሁት thank you አመሰግናለሁ ዘመኖት ይርዘም 🙏🙏🙏ሆኖም መልክቶ ባይሆንም አብርሀም ጋር የመጡት ስላሴዎች አይደሉም ...በትልቅ ትህትና ....🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tsiondaniel1482
    @tsiondaniel1482 Рік тому

    Egzihaber yebarekeh qes tigestu melkam sew neh

  • @aloalo9878
    @aloalo9878 Рік тому

    Wellcome Amen Amen Amen

  • @christinformation4840
    @christinformation4840 2 роки тому

    ተባረከ ቄስየ

  • @someonevibing8721
    @someonevibing8721 2 роки тому

    Kesiye you are such an amazing man of God .God bless you more and more

  • @Peterbereket
    @Peterbereket 4 місяці тому

    Amen Amen ❤

  • @betelehemdesta9521
    @betelehemdesta9521 2 роки тому +3

    በመከራ እና በችግር ቅንነታችንን አይወሰድብን ልኡል ሆይ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому

    ❤❤አሜን

  • @dubaidubai2732
    @dubaidubai2732 2 роки тому

    ብዙ ነገር ቀረልኝ ኦ ጌታ ወይ ቅን ልብ ስጠኝ

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 роки тому +1

    Amen Amen zemenehen yebareke tebareke keise🙏❤❤❤

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 роки тому +1

    AmennnnnAmennnnAmennnnnnn getahoy lanth menor ueunlen

  • @giftymathewos6521
    @giftymathewos6521 2 роки тому

    Tebarek

  • @meazaberhe8910
    @meazaberhe8910 2 роки тому

    Waw Geta yebarkih betam yebarikal

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 2 роки тому

    Really we love so much our beloved brother our God bless you more

  • @tarikuberu2513
    @tarikuberu2513 2 роки тому

    iyalekesku new yesemahut, irasen iyemezenku

  • @tsiondaniel1482
    @tsiondaniel1482 Рік тому

    Amen tebark

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 2 роки тому

    አሜንንንንንን

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 2 роки тому

    አሜንንን ክብር ይሁንላት

  • @tagesechkataro1694
    @tagesechkataro1694 Рік тому

    አሜን!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +2

    God bless you 😘

  • @alem8640
    @alem8640 2 роки тому +1

    Amen Amen tebarek kes Tigistu

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid3940 2 роки тому

    God bless you more ,,, pastor more grace more strength and more than today in Jesus almighty God bless you more

  • @banchayehutemesgen8793
    @banchayehutemesgen8793 Місяць тому

    Amen

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 2 роки тому

    Geta yibrakehh

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 2 роки тому

    Amen hallelujah

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 2 роки тому +1

    Thanks to our Lord for this awesome teaching. I learned a lot. May God bless the man of God abundantly.

  • @yoa4954
    @yoa4954 2 роки тому

    What a revelation Oohh God.
    Remain blessed Tigistu, I shared the spirit as well,

  • @barkotbanchu2624
    @barkotbanchu2624 2 роки тому

    Waw bless you more

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @deberituzemeheret3681
    @deberituzemeheret3681 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @gizachewtabor
    @gizachewtabor 2 роки тому

    Really amazing teaching. Let God Bless you more and more. "Whoever has ears, let them hear what the Spirit says to the churches."

  • @Agape2016
    @Agape2016 2 роки тому

    GBU very powerful message 🙏

  • @yosephzewudie3126
    @yosephzewudie3126 2 роки тому

    አብርሃም ያስተናገዳቸው ስላሴን ነው የሚለው ትምህርት ብዙም አልተዋጠልኝም ምክንያቱም ከሦስቱ ሰዎች ሁለቱ ወደ ሰዶም የሄዱት መላዕክት እንደሆኑ መፅሃፍ ቅዱስ ያስረዳል
    " ሰዎቹም ከዚያ ፊታቸውን አቀኑ፥ ወደ ሰዶምም ሄዱ፤ አብርሃም ግን በእግዚአብሔር ፊት ገና ቆሞ ነበር።"
    (ኦሪት ዘፍጥረት 18:22)
    " ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥ አላቸውም። "
    (ኦሪት ዘፍጥረት 19:1)

  • @vig737
    @vig737 2 роки тому

    ጌታ ይባረክህ በብዙ

  • @taketgashawe8445
    @taketgashawe8445 2 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 роки тому

    God bless you and thank you

  • @freselam9225
    @freselam9225 2 роки тому

    ወንድሜ በትምህርትህ ተባረኩኝ

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 2 роки тому

    አሜንንንን እልልልልል

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 2 роки тому

    ዘመንህ ይላምልም