ዐብይ አታሎናል!! ሚስጥሩ ሲገለጥ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 64

  • @mohamadhasn7219
    @mohamadhasn7219 3 роки тому +15

    የኔ ጀግና ንጉስ ሽ አመት ኑርልኚ ሙቸምነዉ የምወድህ መሪየ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 3 роки тому +9

    ፈጣሪ ይሰጥህ አደራህ እዳትቀየር በዚህ ቀጥል ምረጥ ጋዜጠኛ አመሰግንህ አለሁ።👍👍✅

  • @fetiashemsu6395
    @fetiashemsu6395 3 роки тому +9

    አብይኮ መልካም እና ጀግና ነው ሀገሩን ህዝቡን ይወዳል ! እያወቃቹ አለማመን ከፈለጋቹ ምርጫቹ ነው እሱ ፈጣሪው ከሱ ጋ ነው

  • @efwethiopia9432
    @efwethiopia9432 3 роки тому +1

    Thank you for ur great work, keep it up

  • @imi1395
    @imi1395 3 роки тому +5

    ሀሳብ ሚድያ አንተ የሚድያ ድሮን አንበሳ ነህ በርታልኝ።

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 3 роки тому +4

    አብይ በብዙ አመት ቀድሞናል አላወቅነውም ከእኛ ነጮቹ አውቀውታል🇪🇹🇪🇹🇪🇹አብይ ልዩ ነው

  • @efwethiopia9432
    @efwethiopia9432 3 роки тому +2

    Abiy is our Hero. He knows what he is doing..............

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 роки тому +1

    He is the best may God bless him may God bless Ethiopia

  • @هنا-ض1ب
    @هنا-ض1ب Місяць тому

    እግዚአብሔር ይጣበቂሀል

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 3 роки тому +2

    አብይን መቃወም ቢቻልም መጥላት ግን ስህተት ነው።ምክንያቱም ድንቅ መሪ ነው

  • @ibrahimabdo705
    @ibrahimabdo705 3 роки тому +4

    ዐብይ:ስንት:ተጨንቀሃል:እኔን:ይጭነቀኝ።ጭንቀትህን:ስሰማው:ከአጥነቴ:ሰርስሮ:ነው:የገባው።ሆኖም:በተሰጠህ:መጠን:ነው:የምትሆነው!ረዳትህ:አቅሙን:የሰጠህ:ነውና:ጥንካሬህም:በተሰጠህ:ልክ:ነውና።ለውጣ :ውረድህ:ባዝንም:አልፈራልህም፣የላከህ:ከጎንህ:ሆኖ:እንደሚጠብቅህ:እርግጠኛ:ነኝና !!!!!!ያበርታህ!!!ኣሚን።

  • @newlife2805
    @newlife2805 3 роки тому +2

    🙏🙏እረ susepence ሊደፋን ነው የውጊያ ሜዳውውውውውውው ነገር ትለያለህ በርታ 👏🇪🇹 እብቹን ስንል በምክንያት ነው ❤️❤️❤️🇪🇹💪

  • @bute5158
    @bute5158 3 роки тому +3

    አሁንም ለህዝብ ለወደዳት ለኢትዮጵያ የተሽከመው አለ ፈጣሪ ይ ይጠብቀዋል ግን አቧራ አሻራ አይሆንም እናስተውል ካለፍንበት ከነበረው ስቀቀን ከነበረው ፍርሀት የተነሳ ተጣራጣሪዎች አንሁን እንመነው ያሻግረናል

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i Місяць тому

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @nagaehennoo5371
    @nagaehennoo5371 3 роки тому +4

    Abbichuuu goota koo gofta iyeesuu si fana haa jiratuu abba biya koo Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 11 місяців тому

    Very good briliant good job bay ngn

  • @Omar-tu9dx
    @Omar-tu9dx Рік тому

    Abbichuuu koo❤❤❤❤❤

  • @bellawoldemarieam1360
    @bellawoldemarieam1360 3 роки тому +1

    Yes he did!

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 5 місяців тому

    አብይ እውቀት ስላለው
    የጥንት መሪዎች ያልሰሩት እየሰራ ነው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 5 місяців тому

    ጀግና አብይ ምናምንቴዎችን
    ዞር ብሎ አይመለከትም

  • @sisayleta3439
    @sisayleta3439 Рік тому

    ድንቅ አቀራረብ እና ገላጭ ትረካ በርቱ ተበራቱ ሀቅ ሀቁን ለኛ ሌላውን ለቀማኛ።

  • @tahirhusse8634
    @tahirhusse8634 8 місяців тому

    አበቹ ሺ ዓመት ንገስ ብለናል❤❤❤

  • @munamohammed9841
    @munamohammed9841 3 роки тому

    dk he's hero 💪💪💚💛♥️

  • @admasutekletsion884
    @admasutekletsion884 Рік тому

    አብይ አብይ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀዉ አሜን

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 роки тому

    ትክክል።መላ።አምጡ።ያስቃል።የመለስ።ድቃላ።ነው።😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zewditum.1183
    @zewditum.1183 3 роки тому +2

    wentem Atalelen Allah yetbkeh Jegnachen

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 9 місяців тому

    የአብይ ኢብጊሊዝ የትምህርት ማስረጃ ሮናልዶ የኢትዮፕያን ኢኮኖሚ አብይ ተራነሰፈር ሮናልዶ አብይ እና ሙስቱ ሮያል ፋሚሊ አና የጆርናሊስት ሞዲል????? እይ አብይ

  • @awolaleye7509
    @awolaleye7509 Рік тому

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 6 місяців тому

    እሱ እምነት አታ
    እሱ ተታለለ አላታለለም
    እሱ ተዋረደ
    እሱ እሱነቱን አታ
    እሱ የህዝብ ተቀባይነትን አታ
    አመኒታን አታ
    ኢትዮፕያ ለእርሳ ሰብል ዘር ትመርታለች እንጂ እንደሱ
    የሰውዘር አትመርትም ሰለዚህ ምን አታለለን አመኒታን አታ
    ይህ ማለት ደግሞ ማስተዳደት የአባት እርስት እንዳልሆነ ያሳያል

  • @mustyemecha9194
    @mustyemecha9194 3 роки тому +2

    Mnm ye washe ngr yeleum

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 9 місяців тому

    ሊባሊባ ለ8ባ ሊባ

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 роки тому

    እሚነቃነቅ።እንጨትና።የሚስቅ።ሰው።አንድነው።።አብይ።ቡዳው።ዉሸታም።

  • @rosykonjo7739
    @rosykonjo7739 5 місяців тому

    kkkkkkkkk werga

  • @yasen931
    @yasen931 3 роки тому

    ዝበል ጁታ ቅጥርኛ ሆዳም እርኩሥ አቢቹ ገና ይኖራል

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 9 місяців тому

    Liklikachu new yesetuachu

  • @tisyonkelu3766
    @tisyonkelu3766 3 роки тому +1

    Eter meten yalech gerum meliekt nat enameseginalen bertu
    Ene ke hayilemariyam gar selitan sekeyayeru nigigir kadergebet Ken jemro ye hasab lewet aderge alawekim be tsinu akuwam new yemeketatelew Degimo Ken hageren yemiwed amelak konjo lib yadelew ke tebeb gar abichu Berta eniwedihalen

  • @tube6062
    @tube6062 3 роки тому

    አብይ ማንነው?🤔

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 9 місяців тому

    Tigray yatefachihut yikirya kalteyekachu gena chigirachu yiketilal weyane eskemtalifu talefilifachuhal.

  • @filimonadesta81
    @filimonadesta81 3 роки тому

    Ere bakeh atzebarek bakeh...ante abbiyn mechem alawekewum

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Місяць тому

    He cheat all of us

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Місяць тому

    Johnny I really don’t like your tittle. I know you wanted to attract or drive curiosity . Even though you don’t mean it . Most ፡ people ፡ just ፡ read ፡ title ፡ and ፡ start ፡ to ፡ propaganda ፡ about ፡ it. ማታለል ፡ መጥፎ፡ መገለጫ ፡ ነዉ።

  • @tube6062
    @tube6062 3 роки тому

    አብይ ማን ነው

  • @derejekebede2239
    @derejekebede2239 3 роки тому

    pleas weda oromigna bete keyer betam teru yemselegnal

  • @Yassenaliahmed-j4u
    @Yassenaliahmed-j4u Рік тому

    ምድር አሺቃባጪ አሁን ቂጥህን እየ በዳህ ነው

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Рік тому

    አቤት።።ዉ ሸት ሲያሳፍር

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 4 місяці тому

    This is Amhara racist propaganda

  • @טכנאימזגניםוחשמל
    @טכנאימזגניםוחשמל 3 роки тому

    gontawech nachwe enante erasachwe

  • @rahaelyhdego6076
    @rahaelyhdego6076 3 роки тому

    አንድ ነገር ልጠይቅሕ መልስልኒ ኤርትራን ይከዳ ይሆን ???????????

    • @tirsitlammatessema3519
      @tirsitlammatessema3519 3 роки тому

      አብይ የኛ መሪ የሚክድ ሰው አይደለም

    • @rahaelyhdego6076
      @rahaelyhdego6076 3 роки тому

      @@tirsitlammatessema3519 እሺ ሁሉም ነገር ጊዜ ጠብቆ ይወጣል እኔ ራሴ በጣም ነው የማምነው ግን መጠራጠራች አይቀርም

    • @tirsitlammatessema3519
      @tirsitlammatessema3519 3 роки тому +1

      @@rahaelyhdego6076 ምንም መጠራጠር አያስፈልግም።አንድ ሰው ስብናው እራሱ ምስክር ነው።ደሞስ ለማና ለምን ብሎበሀገሩና በውድ ኤርትራ ላይ ክፉ ነገር ያረጋል?ደሞስ ሰላሙን የሳካው በሱ ፍላጎት አይደል።ሰው በቀኝ እጁ ግራውን አይቆርጥም።

    • @tafersisay6233
      @tafersisay6233 3 роки тому

      ወራኛ

  • @vipx5902
    @vipx5902 3 роки тому

    አብይ።አህመድ።ይውረድ።ውሸታም።ባለጌ።አገር።አፉራሽ።ከዚህ።በላይ።ምን።አለ።

    • @nadayashaneh4485
      @nadayashaneh4485 3 роки тому

      እሰኪ ዝም በሉ ውሻታሞች። ባለጌወች። ሀገር። አፍራሾች ። ማን ሆነ እና ነው አብይ ይውረድ ከየት ነው እሚወርደው ? ያዋርድህ እና ምናለ ፈጣሪ ቢጠርጋችሁ ለዘር ሳያሰቀር።።❗❗

    • @vipx5902
      @vipx5902 3 роки тому

      @@nadayashaneh4485 ለምን።እኛ።እንሞታል።ሰው።አስጨፉጫፊው።ጣምራ።ምላስ።ምንግስት።ይውረድጅ።አፉን።እያበላ።ገብቶ።አማራ።በራሱ።በሳሪያ።ጥላትን።ለተዋጋ።ትጥቅ።ፉቱ።እያለ።ሊያስጨርስ።ጠላት።ቆቦ።ደርሶ።በውሸት።የድል።ሽልማት።ይሸልማል።ወዳጆቹን።ድል።እንደዚህነው።ባለሴራው።ባለጌው።ምንግስት።ብለናዋል።ህዝብ።ሲሰድት።ኮንበልሻ።ሲረሸን።ድምፅ።የለውም።ሊረዳ።ይቅርና።ምንግስት።ለህዝብ።ካልበጀ።ለቀቅነው

    • @nadayashaneh4485
      @nadayashaneh4485 3 роки тому

      @@vipx5902 አወ በአማራ እያመካኛችሁ ተሳደቡ ጀግና ከሆን መጠህ ተዋጋ የት ሆነህ እደምታባላ እናቃለን እኔም አማራ ነኝ ግን ከጁንታወች ይበሳችሁ አማራ አማራ እያላችሁ እምታለቀልቁት ናችሁ ዝብላችሁ የደም ብራችሁን ለቃቅሙ😏😏

    • @vipx5902
      @vipx5902 3 роки тому

      @@nadayashaneh4485 አንች።አማራ።አይደለሽም።አማራ።ብትሆኒ።የአብይ።ስራ።ይቆጭሽ።ነብር።ስንት።ወጣት።እረገፍ።አላስታጥቅም።ብሎ።ከመጋዘን።መሳሪያ።ተቀምጦ።ጁንታ።ወሰደው።ወጣቱ።በራሱ።የገዛውን።መሳሪያ።የማረከውን።ፍታ።ምን።አይነት።ቅንጭላት።ነው።እየማረክ።ለራስህ።ታጠቅ።ብሎ።አውጆም።ነበር።ከሀድነው

    • @tolesaabdata3480
      @tolesaabdata3480 2 роки тому

      ውሻታም ጋዜጣኛ ነህ ሌባ ሚድያም ሌባ ነው እናንቴ ነው ሃገር አፍራሽ ገና ትጣፈቹ እንጅ አብይ ገና ይቀጥለል እናትን ቅጡ ያተበደ ጋዜጣኛ ነው ቅጥህን ይበደ እሽ